በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 24,570

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Ай бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 290
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
መሪ ጌታ ቀፀላ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 Ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም እነዚህ እና የመሳሰሉ ሰዎች መዳን በእምነት ብቻ ነው ሲባል ሲያሳድዱ እና ሲደበደቡ በነበሩ ሰዎች ዛሬ በ አደባባይ ከአንደበታቸው ሲሰማ ልብን ያሞቃል :: ለሁሉም ጊዜ አለው እና ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@azebahferom182
@azebahferom182 Ай бұрын
አሜን
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Ай бұрын
አሜን
@AlemeAleme-nw1hl
@AlemeAleme-nw1hl Ай бұрын
​@@azebahferom182lllllllblbljjñjjljljlbljbllbljljlblbljjjbjkjbjjñjlljal 8:14 8:14 8:14
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris Ай бұрын
አሜን
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 Ай бұрын
አሜን
@GechTsegaye
@GechTsegaye Ай бұрын
የእናት ኦርቶዶክስ አባቶች በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ እባካችሁ እዚህ ፕሮግራም ከሚቀርቡ አባቶች ጋር ተወያዩ እና እውነተኛውን መንገድ አሳዩን😘 ታህድሶ ያስፈልገት ይሆን እባካችሁ በቅንነት እንስማቸው
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
ለጠያቂው እዚህ የኦርቲዶክስ ኣባቶች ጋብዝ በለው እና ያወያያቸው፧
@Teyakiw
@Teyakiw Ай бұрын
​@@God-db9vp ፈቃደኛና ብቁ የሆነ የኦርቶዶክስ መምህር ካለ ለማስተናገድ ከፍ ያለ ፍላጎት አለኝ!
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 Ай бұрын
ለመወያየት ዳግም በእምነት መወለድ አለበት ኦርቶ ቤት በ40 እና 80 የተጠመቀ ተጠመቀ እንጂ አላመነም
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c Ай бұрын
ጠያቂው እንኳን ደህና መጣህ !!ተባረክ አንተ በምታቀርባቸው እንግዶች ህይወቴ እንዴት እየተቀየረ እንዳለ ።።ደግሜ እልሐለው ተባረክ።።
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 Ай бұрын
እግዚአብሔር በብዙ መንገድ ይሰራል። ሃጢያተኛን የሚያጸድቅ ክርስቶስ ይባረክ።
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 5 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@tunazamin2669
@tunazamin2669 Ай бұрын
የተወደዱ አባት መሪጌታ እግዚአብሔር ብዙወችን በእርሶ በኩል ወደ መንግስቱ ይመልሳል ተባረኩ
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Ай бұрын
መሪጌታ በተጋጋ ሁኔታ የሚያውቁትን እውነታ ለማስረዳት ጥረት አድርገዋል በዚሁ ይቀጥሉ!! ጠያቂያችን ሞጋች ጥያቄዎችን በማቅረብ ለተመልካቾችህ እውቀትን እያስጨበጥህ ነውና አድናቂህ ነኝ ❤❤❤
@kalebmengistu8187
@kalebmengistu8187 Ай бұрын
የፀጋን መንገድ እየገለጠ የመዳንን እውነት እንደ ፀሐይ እያበራ የተረትና የገድል ድሪቶን አደባባይ እያሰጣ ላለ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት። አባታችን የፀጋው ባለቤት ከአንደበትዎ ከዚህ በላይ የፀጋን ቃል እንደ ምንጭ ያፍልቅ።
@kalebmengistu8187
@kalebmengistu8187 Ай бұрын
እንደው አባታችን እንዲህ የፀጋውን ቃል በድፍረትና በእምነት ሲገልጡት የበለጠ እንዲያገለግሉ ብንፀልይላቸው እና አገልግሎታቸውንም በምንችለው መጠን መደገፍ ብንችል? ስልካቸውንና የባንክ አካውንታቸውን ቢያስቀምጡልን?
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
ጠያቂዉ በጣም በጣም ክብር አለኝ ፈጣሪ ይባርክህ ባዉቅህ ባይህ ደስ ይለኛል ቀሪ ዘመንህ በእግዚአብሔር የታሰበ ይሁን❤❤🎉
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Ай бұрын
አሜን እውነት ነውጠያቂው ብዙ እንድናውቅ ጠቀመን
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Ай бұрын
“ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” - ማቴዎስ 24፥14 Welcome back. እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ! በጣም ድንቅ አገልግሎት። ሁሉንም ተከታትያለሁ። ይሄንን ሰው ጌታ እየተጠቀመበት ነው። ጠያቂውም ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ኢየሱስ ብቻ ያድናል!!
@genetzberga8677
@genetzberga8677 Ай бұрын
ኽረ እንደነዚ ዓይነቱ ጌታሆይ አብዛልን
@dejenedemissie5604
@dejenedemissie5604 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግነዋለሁ። አንተ በምታቀርባቸው መንፈሳዊ ሰዎች መልካም የሆኑ ቁምነሮች ቀስሚያለሁ ያውም ለሕወት የሚጠቅመኝን የሕይወትን ቃል አግኝቻለሁ። በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n Ай бұрын
ሰው በራሱ በእግዚአብሔር ፊት ፃዲቅ መሆን አይችልም ነገር ግን ክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለ ሰው ልጆች የሰራውን በማመን የክርስቶስ ፅድቅ ይቆጠርለታል ።“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” - 2ኛ ቆሮ 5፥21
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Ай бұрын
መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንዎንና ሕይወትዎን አገልግሎትዎንም ጌታ ይባርክ። መንፈስ ቅዱስ እየሰራብዎ ስለሆነ ክብር ለርሱ ይሁን። ጨለማውን በበራልዎ ብርሃን እየገለጡ ስለሆነ እውነት ላልበራለት ሕዝብ እንዲበራ ብርታትና ጸጋ ይብዛልዎት። ጠያቂውም እየተማረ ስለሆነ ደስ ይላል።
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ እውነተኛ መረዳት ዘመኖ ይባረክ እውነትን ስለገለጹ! እውነቱ እየሱስ ብቻ ነው እውነት ነው ዘንዶው እየተመለከ ነው !! ማምለጥ ይሁንላቸው ይህን የሚሰሙ !!!! በዚህ አጋጣሚ ጠያቂው ሳላደንቅ አላልፍብ ጨዋ እና አዋቂ ሰው በርታ!
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Ай бұрын
የተባረከ ዘመን ሆኖልናል!!! ገና ገና እግዚ ኣብሄር መንፈስ ቅዱስ በዓለም ሁሉ የወንጌል አርበኛች ያነሳልናል!!!
@lealemtekletsion
@lealemtekletsion Ай бұрын
ጠያቂው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም በጉጉት የምጠብቀውና በብዙ የተማርኩበት ፕሮግራም ነው እውነትን ለማወቅም ሆነ ላለህበት ቤተ እምነት ያለህን ቅናት አደንቃለሁ ::(እኛም አንድ ሰሞን እንዲህ አርጎን ነበር ) እሉ እስከ ዛሬ ድረስ የተለቀቁት በተደጋጋሚ ተመልክቼለሁ በብዙ ተጠቅሜለሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ :: እየሱስ ጌታ ነው;; 30:48
@Rezene-kd6lt
@Rezene-kd6lt Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል አባት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Ай бұрын
በጣም ድንቅ ውይይት ነው በእውነት ስለ ጊዮርጊስ እና እንዲሁም ስለሌሎችም ሰማዕት ተብለው ስለተሰየሙ የገለጹበት መስፈርት በጣም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው ! ሰማዕትነት ለወንጌል መሰዋት ብቻ ነው ከቅዱሰ ቃሉ አንጻር ማለት ነው!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አዘጋጁም እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔርን ቃል እውነትን ፈልገሀልና ደግሞም ለብዙዎች መዳን ምክንያት ሆነሀልና ተበረክ።
@abeni7472
@abeni7472 Ай бұрын
ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን ነገር ግን ሀሳባቸውን ሳትቆርጥ ብታቀርብ 🙏
@Bereket-wt7hv
@Bereket-wt7hv Ай бұрын
wawwwww መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር ያስነሳህ የወንጌል አርበኛ የክርስቶስ ምስክር ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ym8739
@ym8739 Ай бұрын
May God bless you exceedingly Merigeta!! Thank you for speaking the truth and helping others understand what God has said in His Word. We are saints not because we did anything, but because he did everything and called us saints. May the Almight be praised!
@birukabera4460
@birukabera4460 Ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርክህ። በጨለማ ላሉት የመዳን እውቀት ትገልጥ ዘንድ ጌታ እየተጠቀመብህ ነውና ቀጥል።
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Ай бұрын
መሪጌታ ቀጸላ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት።ዉድ መሪጌታ እዉነተኛ ኦርቶዶክስ ኖዎት በትክክል አስተማሪ ኖዎትና ዘመንዎት ይባረክ።❤❤❤❤❤❤
@nardossileahi707
@nardossileahi707 Ай бұрын
God bless you all!!
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q Ай бұрын
መሪጌታ በዕርሶ አማካኝነት ብዙዎች የወንጌሉን እውነት ብርሀን እንዲያገኙ ፀሎቴ ነው ጠያቂው ወንድሜ እርጋታህ ትግስትህ በጣም አስደንቆኛል ፀጋ ይብዛልህ🙏
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Ай бұрын
Wow tebarek
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መሪጌታ ቀፀላ፣ እባክህ ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነውና ሁሌም አቅርባቸው።ተባረኩልኝ
@temesgenkebede5435
@temesgenkebede5435 Ай бұрын
ጠያቂው ትለያለ ... እውቀት ይብዛል...😍 መሪጌተታ ፀጋ ይብዛል....❤❤❤
@davenigussie3897
@davenigussie3897 Ай бұрын
ተከታታይ ትምህርት ብትጀምሩ ደስ ይለናል!
@kifledamite4577
@kifledamite4577 Ай бұрын
ኦኦ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ነች መጤ ሰማዕታትን( እውነተኝነታቸው) ያልተረጋገጠ እንደነ አቦዬ ጊዮርጊስ ወዘተ የምትማፀን የኑፋቄ ት/ትን አምጥታ ሰዎች አውነተኛውን አዳኝ ( ጌታችንንና መድሃኒታችንን ) አምኖ እንዳይድን ያደረገች ክርስቶስን የሚያምኑትን የምታሳድድ :ቤተ- እምነት ናት::ስለዚህ ኮተቶችን ፈጥና በማስወገድ :(መንገድ እውነት ሕይወት ) እኔ ነኝ ያለውን ጌታ ብቻውን አምላክ የሆነውን :: አምና ልትፈወስ ይገባል : በዚህ ጌታ የዘላለም ሕይወት አለ::
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 Ай бұрын
እንዲህ አድርገህ አይደለም የምታቃናጨው፤ በእደ እናንተ ዓይነት ሰዎች ነው የእውነት መንገድ የሚሰደበው። በስድብ ሳይሆን ቅን ነገር ተናገር።
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
መሪጌታ ሁሌ እንደምለው ጸጋውን ያብዛልህ።እውነት እንደዚህ ሲገለጥ እና ውሸት ሲራቆት መስማት እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
መሪ ጌታ ቀፀላ ተባረክ እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ጠያቂው ድነህ ቅር🎉
@teshome7693
@teshome7693 Ай бұрын
ጌታ ሆይ መራ ጌታን የምትጠተቀም የእግዚቤር መንፈስ ቅዱስ ነህ ተመስገን በርቱ የወንጌል ድምፅ ተባረኩ ፀጋ ይብዛሎት 🎉
@danielkelel4693
@danielkelel4693 Ай бұрын
መርጌታ እንደርስዎ ዓይነት መምህር ያብዛልን። እንደርስዎ አስርም ቢሆን እንኳን ይበቃት ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፤ህዝቡም ተረት ተረት ቀርቶ መፅሐፍ ቅዱስ ይማር ነበር። ጠያቂዉ ወንድሜም በምታቀርባቸዉ መጠይቆች የተነሳ ብዙ ህዝብ እኔን ጨምሮ ስለወንጌል እየተማር ነዉና እግዚአብሔር ያበርታህ ይህን ቀጥልበት ሐቁን አሳዉቀን።
@overcomer5608
@overcomer5608 Ай бұрын
I would like to say thank you for your presentation about the king of king and The Lord of Lord Jesus christ and exposing all the fable to the core. The Lord may shine his light on us.
@mamamama9595
@mamamama9595 Ай бұрын
የእግ/ር ስም የተባረከ ይሁን የበለጠ የቃል መገለጥ ይብዛሎት !!!!
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Ай бұрын
በጣም,ትክክል,ብረክ,በል❤❤❤ መህምረችን❤❤❤❤
@user-kp9gr4vu9w
@user-kp9gr4vu9w Ай бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ተባረኩ የሚዘራዉን ጌታ ለፍሬ ያድርገው
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ መሪ ጌታ ቀጸላ ያለፈው ውይይት ላይ ብዙ ጠቃሚ ትምህርትአግቼበታለሁ እስይ በድጋሚ ስለ አየሆት ብዙ ለመማር በጉጉት እየተከታተልኩ ነው ጌታ ይባርኮት። እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን ጌታ ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን አሜን አሜን 🙏
@anchinalu3250
@anchinalu3250 Ай бұрын
አቤት ❤❤❤❤❤ .ክብር ሁሉ ለእግዚኣብሔር ይሁን!!.
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Ай бұрын
አሜን,በእውነት,መህምረችን,ፀጋ,ይብዝልህ,❤❤❤❤❤
@nahomabiy-dk3cr
@nahomabiy-dk3cr Ай бұрын
God bless u my bro.
@meazadametew9143
@meazadametew9143 Ай бұрын
መሪጌታ ቀጠላ እግዚአብሔር ይባርከዎት ፀጋ ይብዛለዎት ለጠያቂዉም ወድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ እውነት የሆነው ጌታ ይብራልህ
@TigistGeleta-go1mz
@TigistGeleta-go1mz Ай бұрын
ዘመኖት ይባረክ መሪ ጌታ ። ትዉልድ ይዳን ወንጌል ያሸንፋል ።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
አይ መሪ ጌታ ጀግና ፈረንጅ አይሳሳትም ያለህ ማነው? ትክክለኛ ጥያቄ ???ባሪያ የለ ጨዋ የለ ለየሱስ እኩል ነን፡ ፋሲካችን ታርዶልናል ክብር ለሰማዩ🎉
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Ай бұрын
እሳቱ የወንጌ አርበኛ ፀጋ ይብዛልወት ጠያቂውም አመሰግንሃለሁ ተባረክልን እንደዚህ አይነቱን ውይይት ስለምታቀርብልን
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው እናመሰግናለን ❤❤
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n Ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ ³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
@TekletsionLechib-lk5po
@TekletsionLechib-lk5po Ай бұрын
የእግዚአብሔር መዐዛ በማደሪያው ያለው ምህረት የበዛለት እንዴት ብፁ ነወ😍 እናንተ የምታዩትን ብዙ ነቢያትና ነገስታት ያዩ ዘንደ ተመኙ ነገር ግን አላዩትም እናንተ የምትሰሙትን ብዙዋች ይሰሙት ዘንድ ተመኙ አልሰሙምም….. አባ ብለን እንድንጮ ድንቅን ነገር ያደረክልን ምህረትህን ያበዛህልን ተመስገን ባንተ ደስ ብሎናል ሀሌ ሉያ ሀሰትም እናደርጋለን። ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን። እግዚያብሔር ይባርካችሁ 🙏 መሪ ጌታ ወንድማችን የጌታችን ፀጋ ይብዛሎት አሜን። በእግዚአብሔር ልጅ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እንመካለን❤
@user-nb7xs6zk8n
@user-nb7xs6zk8n 26 күн бұрын
Wow ! Spirit of understanding and revelation is highly revealed on this Mari geta
@user-qx9eo6qc1k
@user-qx9eo6qc1k Ай бұрын
ምን አይነት መገለጥ ነው ያብዛሎት ይሁን መገለጥ አይወሰድቦት ዘመኖት ይባረክ !!!! በጣም ነው የሚያስደንቁት
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 Ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ስከታተል የሚሰማኝ ስሜት.... እንድናስተውል ፣ ትክክለኛውን መንገድ እንድናውቅ፣ እራሳችን እንድንፈትሽ ፣ ንስሃ እንድንገባ እግዘብሔርን ጊዜ እና እድል እየሰጠን እንደሆነ ይሰማኛል። መሪጌታ የአገልግሎት ዘመነዎት ይርዘም እግዚአብሔር በእርስዎ እና አብሮዎት በሚያገለግሉት አገልጋዮች እየሰራ እና ወደ መንግስቱ ብዙ ነፍሳት እየጨመረ ነው!!! ጠያቂው ወንድሜ ትህትናህ እና ቅንነትህ በጣም ያስቀናኛል ተባረክልኝ!!! አንድ ፕሮግራም ወደ እኛ ለመማድረስ በጣም ብዙ ድካም እንዳለው እረዳለሁ ግን ድካማችሁ ፍሬ እያፈራ እንደሆነ እና እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን ቆም ብለን እንድናስብ ያደረገን ፕሮግራም እንደሆነ እያሰባችሁ በዚህ በርቱ!!! እግዘብሔር ከናንተ ጋር ነው!!!
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!
@davenigussie3897
@davenigussie3897 Ай бұрын
ፀጋና ሰላም ምህረትም ይብዛላችሁ!!
@user-qv5ux8bw1z
@user-qv5ux8bw1z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ God bless both of you
@captainayub6482
@captainayub6482 Ай бұрын
ተመስገን እራስህን ለመግለፅ ያለምስክ ለማትተው ፈጣሪ እድሜ ጤና ፀጋ ስጥልን እንዲህ ላሉ መስካሪ !!! 🕊⚓️🐑
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 Ай бұрын
መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
@m5791
@m5791 Ай бұрын
ተባረኩ መሪጌታ ቀጸላ በእግዚያብሔር ቃል ላይ ያልወት የቃሉ እውቀት እና ሙላት ደስ ሲል አሁንሞ ከዚህ በላይ እጥፍ ይጨምርሎት። እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 10፡17
@Khjesus113
@Khjesus113 Ай бұрын
መሪ ጌታ ቀፀላ የልዑል አምላክ ባሪያ ጌታ ይባርክህ አንተ የወንጌል አርበኛ በርታ::: ቃሉ በአፍህ ሲነገር ደስ ሲል ሲባርክ ሲጣፍጥ ይሄ ነው የእየሱስ ጀግና ማለት ይሄ ነው እውነት:: ተባረክልኝ!! ጠያቂውም ተባረክ! እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይብራልህ!!
@mezimurelegeta-yv2fp
@mezimurelegeta-yv2fp Ай бұрын
I love this person men 1:40
@Josefe4950
@Josefe4950 Ай бұрын
ጠያቂው ግን ይሄንን ሁሉ ሚስጢር ሰምቶ እውነት ልቡን ለክርስቶስ ካልከፈተ እንጃ_____😮 በጣም ትልቅ እድል ነው ወንጌልን እንዲህ መስማት ዋውውው
@user-hs7ft2mn5s
@user-hs7ft2mn5s Ай бұрын
ጋባዡም ተጋባዡም እግዚያብሔር ይባርካቹ ጥሩ መረዳት አግኝተናል
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
“ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9
@danijohn6502
@danijohn6502 Ай бұрын
ጠያቂው ተባረክ ። ይጌታ ባርያ በእውነት ሰውን ወደ ጌታ ኢየሱስ እየመራህ ነውና እኔ ባለሁበት ግቢ ጊዮርጊስ በጣም ይመለካል የግቢውን ሰዎች ያጎሳቆለ ግቢውን ያቆሸሸ እርስ በርስ የሚያጣላ የሚያቀኔ በበቀልና በጥላቻ የሚሞላ እንደሆነ ከተናገርክው መረዳት ችያለሁ ። ቁጥር ሁሉትን እንጠብቃለን ።
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የተሰጠህን አሳብ በመቀበል ከተለያዩ ቤተ እምነት ሰዎችን ጋብዘህልን ለመስማት ችለናል እናመሰግናለን እውነቱን ለመናገር ሳምንት መጠበቅ አቅቶኛል ብትችል በሳምንት ሁለት ጊዜ ብታደርገውና እኛም በብዙ ብንማርበት የሚል ጉጉት አለኝ በተረፈ በብዙ መልኩ ሳላደንቅህ አላልፍም ለእውነት ስትሞግት ላመንክበት ነገር ስትቆም ደስ ይለኛል በርታ መቼም የሰው ፍፁም የለውምና ለእውነተኛው አምላክ እና ለቃሉ ብቻ ታማኞች መሆን ነው ያለብን እንወድሃለን ተባረክ።
@NegatuGebreselassie
@NegatuGebreselassie 26 күн бұрын
እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ባህር ዳር አሸዋ ይብዙልን አሜን።
@user-vl5vp5db9g
@user-vl5vp5db9g Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባረክ።
@yohanessisay-lu3ds
@yohanessisay-lu3ds Ай бұрын
Egiziyabeher zemnewoten yibarke
@wondwossenalemu9073
@wondwossenalemu9073 Ай бұрын
Wow, amazing.
@kebrontube
@kebrontube Ай бұрын
wellcome!
@WondimagegneBekele
@WondimagegneBekele Ай бұрын
እንኳን ጻድቅ ልንሆን ጽድቃችን እንኳን መርገም ነው። “ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።” - ኢሳይያስ 64፥6 ግን ካለምንም ተረት ተረት በልጁ በማመን ብቻ የእግዚአብሔር ልጅ እንሆናለን። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
@kenyatemesgen9327
@kenyatemesgen9327 Ай бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 5፡21፤ እኛ በእርሱ ሆነን #የእግዚአብሔር_ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
Amen ❤
@user-fc6mc8pi2b
@user-fc6mc8pi2b Ай бұрын
በየሱስ ማመን •የሱስ ብቸኛ ፈጣሪ ነው (ክርስቶስ ) • ተገልጦ(ሰው ሆኖ ለኔ ኃጢያት (ሞተ ). • ተነስቶ በአባቱ(አምላክ ) ክብር በዙፋኑ አለ. • በየሱስ ስም (ብቸኛ የአምላክ ስም ) መጠምቅ.
@davidjo9360
@davidjo9360 Ай бұрын
what a blessed father
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው እንደነዚህ አይነት ሰለሰሙ ሳያመቻምቹ የሚመሰክሩለትን ልጆች የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይባረክ መሪጌታ ቀፀላ የኔ አንጄት አርሰ ወንድም ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለሚሰሙህ ይሄ እውነት በልባቼው ይፍሰስ ጠያቂው ወንድሜ ጌታን ተቀበል ለእውነት ኑር እውነት አርነት ያወጣል እግዚአብሄር ክብሬን ለምንም ምሰጋናዬንም ለተቀረፀ ምሰል አልሰጥም ተብሎ ተፅፏል ኦርቶዶክሶች እግዚአብሄር እንደ አብረሀም እንደ ሙሴ እንደ ዳዊት እንደ ነቢያቶች እና እንደ ሀዋሪያት የቀረበው ማን አለ በመፅሀፍ ቅዱሱ? እነሱስን እንኳን እንድናመልክ አልታዘዝንም ሰለ ወንጌል ሰለ ኢየሱስ በሰው እጅ ሰለታረዱት አምልኮና ምሰጋና ፀሎት እንድናቀርብ አልታዘዝንም እግዚአብሄር እኔ እቀናለሁ አምልኮዬን ምሰጋናዬን ለማንም አትሰጡብኝ አለንኮ በምን በጥብጠን እንጋታችሁ ወገኖቼ ምሰጋና አምልኮ ውዳሴ ዝማሬ ፀሎት ለአብ ለወልድ ለሠንፈሰ ቅዱሰ አንድ አምላክ ያህዌ ብቻቻቻቻቻ አራት ነጥብ። ጆሮ ያለው ይሰማ
@Teyakiw
@Teyakiw Ай бұрын
ጥሩ አስተያየት ነበር! ግን "በምን በጥብጠን እንጋታችሁ?" የምትለዋ መጠይቃዊ ስላቅ ነገሩን በጠበጠችው! ስንከባበር ነበር ምንደማመጠው!
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@Teyakiw ይሄ አለመከባበር አይደለም ግልፅ የሆነ ነገር ሲነገራችሁ በ44 አይነት አምልኮ ክርረቶሰን ለመሼፈን ትሞክራላችሁ የኔ አባባል ሰህተት ሆኖ ከታዬ ይቅርታ ግን መፅሀፍ ቅዲሰን ብታነቡ ይሄ ሁሉ ከፊታችሁ የተደረደረውን የሀሰት ትምህርት ልታዩ እንድትችሉ አይናችሁ ይበራላችኋል ምንም ህይወት የሚሰጡ ሰላልሆኑ
@Teyakiw
@Teyakiw Ай бұрын
ለእርስዎ እውነታው እንዲያ ይሆን ይሆናል ፤ እኔና ቤተ ክርስቲያናችን ግን በዚህ ግላዊና ክብርን በሚዳፈር አስተያየት ከማዘን በቀር ምንም አንልም! ተበጥብጦ የምንጋተውም የለንም! የሚግተንም አይኖርም! ሕጻናት ወይም የታመሙ ሰዎች ናቸው የሚጋቱት! እኛ ደግሞ ሁለቱንም አይደለንም! ሰውም አይግተንም!
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
@@Teyakiw አሰተዋይና አገናዛቢ ከሆናችሁ ወንጌልን አንሱ ጣኦትን ጣሉ አለቀ ቤተ ክርሰቲያን የምታሰተምረው ትምህርት ጤናማ የመፅሀፍ ቅዱሰ ትምህር አይደለም ሰርገው የገቡ የወንጌል ተቃዋሚ ትምህርተ አላት ይሄ ለትውልድ ገዳይ ነው
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Ай бұрын
ደግመህ ስለ ጋበዝካቸው ደስ ብሎኛ ተምሬበታለሁ። ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው። በርታ
@abiotkebedeenderase
@abiotkebedeenderase Ай бұрын
Denk geletsa new merigeta tebarek bereta .
@user-sf2pc9wu8o
@user-sf2pc9wu8o Ай бұрын
❤❤❤ይህን ውይይት በጣም ወድጄዋለሁ።ከምስጋና ጋር
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Ай бұрын
Wow this is it Wisdom set you free🎉❤❤❤❤❤
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n Ай бұрын
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
@israelalge
@israelalge Ай бұрын
ቲቶ 3 ⁵ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ ⁶-⁷ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 7 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤🎉🎉
@jesussaves1474
@jesussaves1474 Ай бұрын
ያለኝ ፣ አስተያየት አንድ ሃሳብ ሳትጨርሱ ወደ ሌላ ሃሳብ ፣ ባትገቡ ፣ ሃሳቡን በደንብ እንድንረዳ ያደርገናል ።
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 Ай бұрын
እባካቹ ወደሁሉ ሰው አድርሱት። እንኳን ጌታ ረድት ማርጌታ ቀጨላ። ❤
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 Ай бұрын
❤❤❤❤
@ashenafiasfawborka2854
@ashenafiasfawborka2854 Ай бұрын
Interesting
@edengenet5529
@edengenet5529 Ай бұрын
You k ow the truth, the truth will sent you free. Prais our lord Jesus!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 Ай бұрын
መሪ ጌታ በጣም ነው የምወድዎት ጠያቂዉም በጣም ይገርማል ቃሉን ማዉራት ሞገስ አለዉ
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Ай бұрын
እግዚአብሄር መዳን ለሚፈልጉ እንዲህ ወንጌልን ያበራላቸዋል አለቀ :: የቃሉ መገለጥ ይጨምርብወ 🙏
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 27 күн бұрын
ጌታ ለዚህ እየጠፋ ላለው ትውልድ ወደ እውነት እየመሩ ስለሆነ አምላክ ይባርከዎ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Ай бұрын
ይህ ነው እውቀት አስገራሚ መምህር
@debebeshimekit440
@debebeshimekit440 Ай бұрын
Oh God May you bless this Man.
@beyenebelay4073
@beyenebelay4073 12 сағат бұрын
Regardless of my reservation on some basic thoughts regarding our church with his excellency Meregeta, I really appreciate his confidence and the braveness he showed to sale his belief.
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 Ай бұрын
we love you
@Warqii377
@Warqii377 Ай бұрын
እዳዝይ የተባረኩ አበቶችን ጌታ እ/ር ለትውልድ አይን እና ድልድል የዎኖትን አብዝቶ እስጥን። ጌታ ኢየሱስ ሰለምና ጸጋውን ያብዛሎት አበችን❤
@adamfessha7808
@adamfessha7808 Ай бұрын
❤❤❤እንዴት ሚገርም ፕሮግራም ነው። እንዳታቆሙት አደራ ከተቻለ ቶሎ ቶሎ ብታቀርቡ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
ጊዮርግስ በመፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ካሌለ የለም ነው::
@ashenafiasfawborka2854
@ashenafiasfawborka2854 Ай бұрын
We miss you
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 Ай бұрын
ጌታ ይባርኮቶ መሪ ጌታ ጆሮ ያለው ይስማ።
@tegestgebremedhin7558
@tegestgebremedhin7558 Ай бұрын
እኚህ መርጌታ እግዚአብሔር ጥበቡን የሰጣቸው የተባረኩ ሰው ናቸው
@minichel1523
@minichel1523 Ай бұрын
teyakiw twbarek
@abezashsewnet571
@abezashsewnet571 Ай бұрын
ጠያቂው ታሪክ የሚደረድረው ክርስቶስ አይበቃም ለማለት ነው?
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 65 МЛН
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 2,7 М.
ደስታችሁን ማንም አይወስድባቹህም simakone melak sibket
36:57
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 11 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН