በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "እውነተኛ ክህነት" - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 53,528

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

2 ай бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 736
@TigistHailu-gx9lj
@TigistHailu-gx9lj 2 ай бұрын
የወንጌል አርበኛ ዘመንህ በክርስቶስ እግር ስር ይለቅ
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 ай бұрын
ተሀድሶ እኮ ምርጥ ምርጥ ወንጌል የገባቸው ናቸው ዘላለም ይባረኩ።
@Chereka203
@Chereka203 2 ай бұрын
ደሞ በጣም ሓይለኛ ናቸዉ
@Balance00000
@Balance00000 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝነው እምነት እግዚአብሄር ሁሉንም ማድረግ ይችላልና የፈጠራ ታሪክና በውሸት የተሞላ ገድል ላይ ጥያቄ ሲነሳ ለምን? እግዚአብሄር ይሄን ማድረግ አይችልም እንዴ? የምትባለዋ ነገር እጅግ በጣም ታሳፍራለች። በእርግጥ ተዋህዶ መታደስ ብቻ ሳይሆን ፈርሳ እንደ አዲስ መሰራት አለባት ባይ ነኝ። መሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ዐድሜና ጤና ይስጦት የኛ አንደበተ ርዕቱ
@bezanehbekele9437
@bezanehbekele9437 2 ай бұрын
መፍረስ ካለብህ አንተ ነው ፈርስህ በመንፈስ ልትታደስ የሚገባህ ለዚህ ደግሞ አንተን አፍርሶ ሊያድንህ የሚችለው በቤቱና በቅፅሩ ያለው እና ላመኑት የሚታመነው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በምልአት ያለውም የጸጋው ግምጃ ቤት በተባለችው ቅድስት እና ርትዕት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤ/ክ ናት። በነገራችን ላይ ክርስቶስ በቲፎዞ እና በበላ ልበልሃ የሚመለክ አምላክ አይደለም። አሁን አሁን ቤ/ክስቲያኗ ላይ አፋችሁን ማላቀቅ የእለት እንጀራችሁ አድርጋችሁታል።
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 ай бұрын
ዛሬም ለጠያቂው ትልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ;የሚያቀርባቸው እንግዶች በቃሉ እና በመንፈሱ የበረቱ የጸጋውን ጉልበት በደንብ የገባቸው እና የተደገፋበት እንደሆኑ ከንግግራቸው ማወቅ ይቻላል። እዚህ ጋር ስለ ገድለ ጊዮርጊስ 7 ጊዜ ሞቶ 7 ጊዜ ተነሳ ሲባል ጠላት የክርስቶስን አንድ ጊዜ ሞቶ እና ተነስቶ አለም የዳነበትን እውነት ማደብዘዝ እንደሆነ ልንነቃ ይገባል ,ዝም ብሎ እንቶ ፈንቶ እንዳይመስለን።በዚ ደግሞ የሚጠቃው ምስኪኑ ምዕመን እንደሆነ ልብ ልንል እና ልንጸልይ ይገባል:ይሄ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ሳይሆን የእኔና መሰል ቤተሰቦች የነፍስ ጉዳይ ነው። እየሱስ ብቻ ጌታ ነው መንገድ እውነት ህይወት እርሱ ብቻ ነው። ስለ እኔ ሀጢአት የሞተ እኔንም ስለ ማጽደቅ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ እየሱስ ብቻ። እየሱስ ብቻውን ይሰበክ
@Teyakiw
@Teyakiw 2 ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ለሁላችንም ተስፋችን ነው!
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 ай бұрын
ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል ተባረክ!
@girmaabebeonline9039
@girmaabebeonline9039 2 ай бұрын
@@Teyakiw perfect and correct! and I invite you to live the truth too.
@abebech3154
@abebech3154 2 ай бұрын
ወንጌሉን ያበራሎት የፈጠሮት እየሱስ ክርስቶስ ይመሰገን የኔ ዘመን ጳዉሎስ ኖት ተባረኩ እየሱስ በደሙ ይሸፍኖት❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ቀጸላ ሌላው የተሃድሶ እሣት የለበሰ ሰባኪ ወንጌል ነው። ኢትዮጵያ ተባርካለች ይህን ሰው ስሙት። ጆሮ ያለው ይስማ !!! ተባረክልን በርታልን።
@tadesseleikun7000
@tadesseleikun7000 Ай бұрын
ሐሰትን ዕውነት በሜስመሰል የተካነ የዲያቢሎስ መልእክተኛ ነው።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Ewnet asamemecheh aydel mn targwalhe water eyalmtek tibethn eyguagoreh ywtalehal
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም በስመ አብ ይገርምሻል አርደው አርደው እየጨረሷቸው ነው ጴንጤ ወንድሞቻችሁ አምሃራ ክልል ላይ በተለይ የአብነት ተማሪዎቹን ህፃናቱን በሰቅጣጭ ሁኔታ አልክዋችሁ። አለፈላት ኢትዮጵያ በጣም።😢የንፁሃን ደም የህፃናትን ጨምሮ በብዛት በጠራራ ፀሃይ በዓለም ፊት በግልፅ እየሰዋ ያለው ጴንጤው ዓብይ አህመድ መሆኑን አታዩም። ደግሞ አፋችሁን ትከፍታላችሁ እናንተ ጌታ ኢየሱስን ታወራላችሁ? ቲሽ!
@tadesseleikun7000
@tadesseleikun7000 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bqt4Z9yH1N3Zh6M.htmlsi=y4__-R6ZZvm2B4MG
@ketsela-zk2dr
@ketsela-zk2dr Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ።በአጋጣሚ የአባቴ ስም ቀፀላ መንግስቱ ነው።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 ай бұрын
ይህን ሰው ሙሉ ቀን መስማት እችላለሁ። ተባረክ
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤
@sebsibeteshome464
@sebsibeteshome464 2 ай бұрын
በእውቀት ማውራት ግን ምንኛ ደስ ይላል? ተባረክ መሪጌታ!
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርኮት ጆሮ ያለው ይስማ እውነት ሐሴት ታደርጋለች።
@AbiyeFiseha
@AbiyeFiseha 2 ай бұрын
መሪጌታ ቀጸላ ወንጌል ላልገባቸው በደንብ ይንገሩልኝ -ወንጌል ያሸንፋል!
@bebirualex
@bebirualex 2 ай бұрын
ኧረ ተሐድሶች ይለያሉ ❤❤
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌ ሰው አለው እውነቱን የሚናገር:: ጆሮ ያለው ይስማው::
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 2 ай бұрын
አቤት እዉነት ሲገለጥ እንደት ይጥማል: ጌታ ይባርከወት
@user-nf1zn9jo1k
@user-nf1zn9jo1k Ай бұрын
እውነቴን ነው ስለዝህ ሰውዬ የምለውን አጣሁ ብቻ እግዚአብሔር ይባረክ።
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 ай бұрын
ክብር ውዳሴ ለጌታዬ ለኢየሱስ ይሁንለት🙏🏾
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 2 ай бұрын
ወንጌል የሸንፈል ወንጌል ወዴ እወነታኛ መንገድ ይማራነል መህምረ ቀጸላ በእወነት የባረካክ ይባረክ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤
@zelalemtesfa6857
@zelalemtesfa6857 2 ай бұрын
ማንቂያ ደውል ነው ይሄ ለኦርቶዶክስ 🙌🙌 መርጌታ ፀጋውን ያብዛልዎት
@Josefe4950
@Josefe4950 2 ай бұрын
ዋውው ኣይ ዘመን ኣይ ጊዜ እውነት የቱንም ያህል ብትገፋ አንድ ወቅት ላይ አሸንፋ መውጣቷ እማይቀር ነው አፄዎቹ ለምድራዊ ስልጣናቸው ሲሉ በእግዚያአብሔር ላይ በርካታ ውሸቶችን እየዋሹ በገድላትና በድርሳናት ደብተራዎቹን እያፃፉ ህዝቡ ላይ በጉልበት ጭነውበት የእግዚያአብሔርን ቃል ደብቀው መፅሐፍ ቅዱስ እንዳያነብ ከባድ ሴራ ተሰርቶበት በድግምትና በትብታብ ህዝቡን አስረው ሲኦል ሲያግዙት ከርመው ዛሬ ነገሮች ግልጥ እየሆነ መጥቷል ጠያቂ ትውልድ ተነስቷል ኦርቶዶክስ ነፃ መውጣት አለባት ከሰይጣናዊ ትብታብ ኦርቶዶክስ ትፈታና ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ትመለስ 😢😢😢
@ethiokuraz2972
@ethiokuraz2972 2 ай бұрын
ዘመነህ ይባረክ በእውነት የፅድቅ ፀሀይ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወጣላት የሚሰማ ካለ
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 2 ай бұрын
ጠያቂ እድለኛ ነህ ይሄን እድል የሰጠህ ጌታ ነው ኣይንህን ይክፈት
@asalefawtsegaye
@asalefawtsegaye 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@kidikif9523
@kidikif9523 2 ай бұрын
Only "The Gospel of Our LORD Jesus Christ " has amazing power to save people from all nations!!! God bless you our brother in Christ!
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት መባረክ መገለጥ ኢየሱስን እውነትን ማመን እንዲ ነው ያስቀናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistlemma3612
@tigistlemma3612 Ай бұрын
እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ይባርክህ ❤
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 2 ай бұрын
ኣረ ጉድ እወነቱን አፈረጠት መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc 2 ай бұрын
I’m protestant all the time I check these people so I’m amazing. Wow. Wow I love them.
@JerusalemMekonnen-be9ix
@JerusalemMekonnen-be9ix 2 ай бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዚኣብሔር እድሜ ይስጦት።
@user-je5qs6cq1u
@user-je5qs6cq1u 2 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኞ ለእዉነት ወንጌል የቆምክ ወንድም ነህ የወንጌ ሰራተኛ ነህ ሜሪጌታ ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ብትሞት ለእዉነት ወንጌል ሰለሆነ የክብር አክልል ነው የሚጠብቆት ተባረክ።
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 2 ай бұрын
መሪ ጌታ እውነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ!!
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 2 ай бұрын
መርጌታ ቀጸላ ዘመኖት ይባረክ በዚሕ ለግልጥቅም በምሮጥባት አለም ለወንጌል እውነት የቆረጡ አባት ናቸው ጆሮ ያለው መስማትብቻ ነው
@AbrehamWendimu-gd6sw
@AbrehamWendimu-gd6sw 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም በኃይሉ ይሸፍንህ ይጋርድህ፣የወንጌሉን ስራ በአንተ ይፈጽም።ተባረክ ለበረከት ሁን!!!!ጆሮ ያለው ይስማማማማማ!!!
@sewyewyew4005
@sewyewyew4005 2 ай бұрын
መሪጌታ እውቀት ይብዛልህ የሚገርም ብቃትና ክህሎት ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ
@meazakidane72
@meazakidane72 2 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 2 ай бұрын
መሪጌታ በመንፈስ ቅዱስ ተቀጣጥለህ ነው። ተባረክ ድንቅ ውይይት ድንቅ ትምህርት ከቁጥር በላይ ነው ደጋግሜ ደጋግሜ ያየሁት ። በጣም ይለያል። ተባረክ
@aazewde9394
@aazewde9394 2 ай бұрын
ጠያቂው ስለ ትህትናህ ተባረክ አንተ እውነትን ከሰው አትፈልጋት እግዚአብሔርን ራሱን እውነትን ግለፅልኝ ብለህ ጠቀው በርግጥ ይገልፅለሃል
@eliaskitila9421
@eliaskitila9421 2 ай бұрын
መሪጌታ ቀፀላ መንግሥት አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ያላቸው፣ በጣም ግሩም apologete እውነትን ፍንትው አድርገው ማሳየት የቻሉ፣ ለሚሰማቸው ተረታ ተረት ሰባኪ ሁሉ የድነትን መንገድ መግለጥ የቻሉ አስተማሪ እንደሆኑ እመሰክራለሁ። እባካችሁ ስሟቸውና ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያን ካለንበት የክህደት መቀመቅ ወጥተን እግዚአብሔር ወዳሰበልንና ወደ ተናገረልን ከፍታ እንውጣ።
@girmakassa4731
@girmakassa4731 Ай бұрын
ማንበብ ሰው ያደርጋል የሚባለውን ያየሁተ በመሪ ጌታ ቀጸላ ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏👍👍👍🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 2 ай бұрын
የኢትዮጵያን በረከት እየበላ ያለው የአፄ ዘረያዕቆብ ፀረ ኢየሱስ ትምህርት ነው::
@havanatamirat99
@havanatamirat99 2 ай бұрын
የኔ አባት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት !!! ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-je5qs6cq1u
@user-je5qs6cq1u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ሜሪጌታ እዉነትን ሰለተናገርክ እዉነትን ግዛት እጅ አትሺጣት የሚለዉን የእግዚአብሔር ቃል ፈጽመሃል ተባረክ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
እውነትን የሚያወጡ አባቶች በመኖራቸው እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመስግናለሁ እንግዲህ ይህንን እውነት ስምቶ አለመመለስ አውቆ የተኛን ቢቀስቅሱት አይስማም የሚባለው ተረት ያንን ስው ይገልጸዋል ። ጌታ አብዝቶ ይባርኮት መሪ ጌታ ቀጸላ ጥሩ አስተማሪ ኖት ወንዴሜ በርታ !!!
@abelo6917
@abelo6917 2 ай бұрын
ኢየሱስ እኮ ጌታ ነው!!!መሪጌታ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያትረፍርፍሎት።ወንጌል ይሄ ነው።
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ይህን ጋዜጠኛውን በጣም አደ ንቀዋለሁ ባንተ ሆኖ ይችህን ቤተ ክርስትያን አንዳንድ ችግራ ይቀይሪላታል ብዬ አምናለሁ ተባረክ:: በጣም አስተዋይና አዋቂ ነህ ፍትው አርገህ ስትጠይቅ አንተን ለምስሙት ኦርቶዶሶች ጥሩ ነው
@Hasetmedia
@Hasetmedia 2 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት ወንጌልን በአግባቡ እየሰበኩ ነው። ለኔ ከጊዮርጊስ እርስዎ የሻሉኛል አባቴ።
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ወይኔ እንደነዚ አይነት የወንጌል አርበኞችን ተዋህዶ መግፋቷ ያሳዝናል ምን አለ ወንጌልን ቢሰብኩ ባትከለክሏቸው አባቴ ከእግሮት ስር ሆኜ ቢያስተምሩኝ
@haileengida9239
@haileengida9239 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መሪጌታ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ቀን በኦርቶዶክስ ያለው ጭለማ ይገፈፋል ።
@ganatganat819
@ganatganat819 2 ай бұрын
ወንጌል ማለት ይሄ ነው እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ማንንም ሳንደረ ማንንም ሳንጨምር
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
ዋው መሪ ጌታ ቀፀላ ቃል የለኝም ዘመን ይጨመርልህ ለረጅም ጊዜ አውቅሀለሁ ብርታትህ ይገርመኛል ጠያቂው ድነህ ቅር🎉
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶሰ ህይወትም መንገድም በርም ነወ ከኢየሱስ በቃራ ወድ አብ የምያቃረብ የለም በኢየሱስ ብቻ ነወ ወዴ አብ የምንቃራባ
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጠያቂው የተሸፈነውን እዉነት እየገላለጥከው ስለሆነ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።። አንተም ተባረክ ተጋባዦችም ፀጋና እውቀት ይጨምርላችሁ ።።
@SamriMiki-om1vh
@SamriMiki-om1vh 2 ай бұрын
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤” አባቴ ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏 - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9
@anchinserraabere2273
@anchinserraabere2273 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ ፀጋ ይብዛልዎ!!
@eleni311
@eleni311 2 ай бұрын
አረረረረረረረ አንዲህ ነውጂ ቀጭ ቀጭ ቀጭ ያለ መልሰ ኧረ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት አንተ ጋ እንደሆነ በመልሰህ ይታወቃል እነ ጳውሎሰ አልሞቱም እናተን ተክተዋል እግዚአብሄር ይባረክ እንወድሀለን ወንድሜ በወንጌል ሁላችንም አንድ ነን ወንድማማቾች ነን የተካፈልነው ቅዱሰ መንፈሰ አንድ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@zematube8985
@zematube8985 Ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ትውልድህ ይባረክ❤❤❤❤
@sinishawgenetu1476
@sinishawgenetu1476 2 ай бұрын
ይህ የተሃድሶ ዘመን ነው ❤❤❤ እንዲህ ዓይነት በእውቀት የተካኑ አባቶች ሚስጢርን በይፋ ሲገልጹ ይደንቃል ። ስለ እሳቸው እግዚአብሔርን አመሰግናለው ሌሎችም አባቶች ትውልዱን ለመታደግ በይፋ ሚስጢርን በአደባባይ በድፍረት እንዲገልጡ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቸው።
@user-fh2st3xe2x
@user-fh2st3xe2x 2 ай бұрын
እድሜ ለናንተ ወንጌልን ተከተልን
@danijohn6502
@danijohn6502 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ትክክለኛ ትምህርት ነው አንተ ትክክለኛ ካህን ነህ የሊቀ ካህኑ የእየሱስ ልጅ መሆንህን ባደባባይ መስክረሐል ። እየሱስ የሐይማኖታችን ሐዋርያና ሊቀ ካህን መሆኑን ንገርልን እብራውያን መጸሐፍ ቢጠና ሁሉም ወደ እውነቱ ይመጣ ነበር።
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 2 ай бұрын
ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በእየሱስ ብቻ ነው መንገዱ አንድ ስለሆነ ከእየሱስ ውጪ ሌላ መንድ አማላጅ የለም
@laveleable
@laveleable 2 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ።
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
መሠረታችን ኢየሱስ ብቻ ነዉ❤
@leekleek1111
@leekleek1111 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ 🥰🥰 ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 2 ай бұрын
ቃሉ ብርሀን ነው ጨለማውን ይገልጣል የእውነት መዶሻ ነው ውሽትን ይፈጫል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amhazerihun1712
@amhazerihun1712 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ቀጸላ እውነተኛ የክርስቶስ ወንጌልን ገልፀው ለትውልድ መዳን እንዲሆን፣ ድህነት የሚገኘው በእየሱስ ክርሰቶስ ብቻ ማመን፣ መንገዱ እርሱ ብቻ እንደሆነ ቃል ጠቅሰው ሰለ ገለጡት ለዚህ ትውልድ መዳን ይሁን። ተባረኩ ❤
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 2 ай бұрын
ቃሌ መጠየቁ እየጣፈጠ አለቀ። በእውነት መንፈሳዊ ነገር መማር ካልቀረ እንደ መሪጌታ ቀጸላ ነው።🥰
@biniamdemmelash778
@biniamdemmelash778 2 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይህ የደነደነ ሕዝብ እውነትን በድፍረት እንዲሰማ ስላረጉ መድሃኒት የሆነውን ጌታ አዳኜ ብሎ እንዲቀበል እግዚአብሔር በመንፈሱ የሞላውን ቃል, እውቀትና ጥበብ አብዝቶ ይጨምርልዎት በእወነት የሚያኮሩ መምህር ኖት :; የሀገራችን ሕዝብ በዛፍ በእንጨት የሞቱ ሰዎች በመጥራት cult ውስጥ ለዘመናት የተያዘበትን ጣዖት አምልኮን ጥሎ የሰለጠኑ ሃገሮች ከደረሱበት በላይ አንድንሆን ጌታ ምድራችንንና ሕዝቦቿን ይባርካል ጠያቂው ስላቀረብካቸው ጥበበኛ መምህር እያመሰገንኩ ጌታ እየሱስን ከሃይማኖት አስበልጥና እይ ከምኩራብ መባረርም አያስፈራህ
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 2 ай бұрын
Wowwww ዘመንካ ይባረኽ መርጌታ ንበረኸት ኩን
@YedlYedl
@YedlYedl 2 ай бұрын
መርጌታ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ገልፃዎለታል።
@user-te8jm7fl5x
@user-te8jm7fl5x 2 ай бұрын
ኡኡኡ ጉድ ስዎጣ እንድ ነው የምያስጮህ ገና ምን ዎጦና ገና ብዙ እናለግጣሌን። ኢየሱስ አማላጅ ነው።
@user-ho7bw3zn6s
@user-ho7bw3zn6s 22 күн бұрын
Amazing gospel preacher !!! by the power of Holy Spirit u are preached Gospel!! good news for all siners!! ሀይማኖት ከዘላለም ሞት አያድንም !! the guy who asked hm! Thank u for invited him!! God bless u!! ጆሮ ያለው ይሰማ!!
@zertihuntefera7838
@zertihuntefera7838 Ай бұрын
መሪ ጌታ፣ ለእርስዎ እውነትን የገለጠ አምላክ ለሌሎችም ጓደኞችዎም እንዲሁ ይግለጥላቸው።
@seblewongeledenekeadraro8774
@seblewongeledenekeadraro8774 2 ай бұрын
without Jesus Christ, there is no other gospel !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! God bless you father
@Jon-1888
@Jon-1888 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው:: ❤
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ስለርሶ እባርካለሁ 🙏🙏ሰዉን ወደ ትክክል መንገድ እየመሩ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። ጌታ ያግዞት እዉነቱንና ብርሀንን ወደ ሕዝብ ስለምታደርሱ ብዙምሰዉ እየፈለሰ ነው። የሰው ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ ካነበበ ወደ ጌታምጣቱ አይቀሬ ነዉ። ጌታ ይባርኳት
@natnaelmiki6114
@natnaelmiki6114 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ ፡ እውነትን ኣርነት ያወጣል ።
@yibeletalabera3786
@yibeletalabera3786 2 ай бұрын
ዋው ምን አይነት ቃለምልልስ ነው በጣም ደስ የሚል ለዘመናት ከምእመኑ ተደብቆ የነበረውን የክርስቶስ ሊቀካህንነቱ የታየበት ገድላት ናድርሳናቱን ራቁታቸውን ያስቀረ ንፁህ ወንጌልን የገለጠ ባጠቃላይ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንድንጠብቅ ያደረገ ቃለምልልስ ነው ። በዚህ አጋጣሚ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጀውን ወንድሜ ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም ከዚህ እዉነት ጋር ፊት ለፊት በመጋፈጥ እየሰራህ ስላለህ
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ መሪ ጌታ እርስዎ የወንጌል አርበኛ ነዎት!!!❤
@bereketbelay1080
@bereketbelay1080 2 ай бұрын
Wow Jesus ኢየሱስ ከማንም አይቀላቀልም
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 ай бұрын
ሀሌሉያ ንፁህ ወንጌል ተሰበከ!!
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ሰውዬው የሚናገረው እውነተኛ ቃሉን እና እውነትነው🎉❤ ተገርሚያለው
@rahwateklay536
@rahwateklay536 Ай бұрын
የኔ አባት ታድለው አቤት መታደል❤❤
@efalata806
@efalata806 2 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 2 ай бұрын
Mergeta ❤❤❤❤ TOU ARE ABSOLUTELY evangelist MAY OUR LORD JESUS CHRIST BLESS YOU MORE AND MORE
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ወደ ሚደነቀው ብርሀን የኢትዮጵያን ህዝብ እያመጣው ነው እየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ያድናል ካህኔ ለዘለዓለም ይክበር
@yonas4680
@yonas4680 2 ай бұрын
መሪጌታ ቀጸላ ❤ጸጋ ያብዛልህ ፈጣሪ
@esayaszewdie
@esayaszewdie 2 ай бұрын
ካልደፈረሰ አይጠራም ማለት ይሄ ነው። ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ!
@bogalehaile-jd6eb
@bogalehaile-jd6eb Ай бұрын
በጸጋ የተቀመመ ምላሽ....ጸጋ ይብዛልህ መሪ ጌታ!! ነብሴ እንዴት ሀሴት እንዳደረገች እኮ!!....
@henokhadera
@henokhadera 2 ай бұрын
እንደ መርጌታ ቀጸላ መንግሥት አይነት አስተማሪ ሳይ ኦርቶዶክስ ተስፋ አላት ማለት ነው ፀጋውን ያብዛሎት መርጌታ!!!
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 ай бұрын
ትክክል!
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 2 ай бұрын
ይሄማ ሸር አደርገዋለው ጌታ ይባርኮት ማርጌታ ❤
@zematube8985
@zematube8985 Ай бұрын
ተሀድሶ ❤
@tadesseleikun7000
@tadesseleikun7000 Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/bqt4Z9yH1N3Zh6M.htmlsi=y4__-R6ZZvm2B4MG
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Ай бұрын
አንጀቶት ይራስ መሪ ጌታ ከዚ በላይ በእውነትና በጸጋ ተገለጡ ጸጋ ይብዛሎት ውይይ ቃላት የለኝም
@abelo6917
@abelo6917 2 ай бұрын
አራት ነጥብ።።።።።።።።።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 2 ай бұрын
ድንቅ ጥያቄና መልስ። ጠያቂውንም ለላሹም ጥሩ ናቸው። አስተምረውናል እናመሰግናለን።
@TamiratKasahun-se4rl
@TamiratKasahun-se4rl 2 ай бұрын
አገላለፅ ማለት ይሄ ነው። መሪጌታ ተባረክ።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 ай бұрын
አንተ ጠያቂ እግዜር ይስጥህ ይህንን ውይይት በማቅረብህ ብዙ ነገር ከሳቸው ተማርኩ። ሳይገባኝ የኖረ አንድ እውነት አሁን ገባኝ ።
@fikerte8013
@fikerte8013 2 ай бұрын
God bless you!
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 2 ай бұрын
መህምረችን በእወነት ተባረክ በጣም ትክክል ፀጋ ይብዝልህ ❤❤❤❤❤❤
@anchinalu3250
@anchinalu3250 2 ай бұрын
ቀጣዩን ሙግት እጠበቅን ነው.. ወገኖች. . ልቀቁልን❤❤❤.
@abeba4328
@abeba4328 2 ай бұрын
Geta zemenihin ybarek 🙏
@amslosany6153
@amslosany6153 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለ እውነት አሁንም ቀጥል❤❤
@RuthGhiwot-fn8ri
@RuthGhiwot-fn8ri Ай бұрын
እረ ይሄ ወንድማችን ይለያል እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 92 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 71 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН