ቤተ መንግስትም ጭብጨባም ያልፋል የመምህር ዮናስ ዘውዴ አስገራሚ ንግግር

  Рет қаралды 121,861

Nazu Tube

Nazu Tube

4 жыл бұрын

ቤተ መንግስትም ጭብጨባም ያልፋል
የመምህር ዮናስ ዘውዴ አስገራሚ ንግግር

Пікірлер: 144
@Selamyibiza
@Selamyibiza 7 ай бұрын
እኛ ያስቸገረን አፍና ልብ አለመገናኘታቸው ነው ይህ ሰው ንግግሩ በጣም መልካም ነው ነገር ግን የጠቅላዩ አማካሪ ነበር ጠቅላዩም እንደዚህ ነው የሸወደን
@user-fs2kk2jo6h
@user-fs2kk2jo6h 2 жыл бұрын
አቤት አተልጂ ፈጣሪ አተን የወለደች እናት ትባረክ የኔ ውዲ ሀባሻ እዲሜህ ሺ ይሁን ክፉ ነገር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍አዋቄ ነህ ከምለው በላይ ፈጣሪ ምን አለ እዳተ አይነት በዛ ብሎ ቢፈጠርልን እዳብይ አይነት እደ ናተ አይነት ቢፈጠር ኑሮ አገራችን እደዝህ አኮንም ነበር
@amenabiy232
@amenabiy232 4 жыл бұрын
ምህር ዮናስ እግዚያብሔር እንዳንተ ያሉትን ብሩህ ወጣቶች ለ ኢትዮጵያ ስለምታስፈልጓት ያብዛቹ(ያብዛህ ተባረክ
@letebrhanambaye5339
@letebrhanambaye5339 4 жыл бұрын
tanks you're good percent
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 3 ай бұрын
ዮናስ ዘውዴ፣ ፍልስፍናን በዘዴ። ከዚህ ከፍታ በላይ እድግ በልልኝ።
@kebedeabera6015
@kebedeabera6015 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ልብ ያለው ልብ ይበልል
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
እግዝአብሕር ይጠብቅህ ይህንን ትልቅ እውቀትህን ብቃትህን አብዝቶ ይሰጥህ
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
የጠቢብ ባለቤት እውቀትን ያብዛልህ! የማትሰለች አዋቂ ነህ። "አንዳንድ ድንጋዮች ስላሉ ነው ወንዝ የሚጮኽው " ስትል የታየው ሰውዬ ግን በር ላይ አልጠበቀኽም/ 4:30-5:02 😄
@user-bt8vg6ue6q
@user-bt8vg6ue6q 7 ай бұрын
ድንቅ አስተምሮ ነው የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 7 ай бұрын
አይገባቸዉም እንጂ ትልቅ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርክህ
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 7 ай бұрын
ይህን ልጅ እንደባህል አባባል ከዓይን ያውጣህ አልኩኝ ፤ብዙብታ ንግግሩን ስምቻለሁ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 7 ай бұрын
እውቀትህን ያስፋልህ እድሜ ጤና ይስጥል ስወድህ
@mekonenedesta1
@mekonenedesta1 7 ай бұрын
የገበረው አሪፍ ነው መድረኩን የሚመራው የረንጓዴ ብጫ ቀይ በንድራ ጠላት ነው ነጠላውን አስተካክል ዘቀዘከው
@degenetsige6700
@degenetsige6700 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን!
@mesayasert6703
@mesayasert6703 6 ай бұрын
Kkkkkkkjkkjkkkj
@gracesibani8858
@gracesibani8858 3 жыл бұрын
I really love this speech God bless you yoni.
@mimisentayo3264
@mimisentayo3264 2 жыл бұрын
በጣም በትክክል እግዚአብሔር ይባረክክ
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 6 ай бұрын
የምወደው የማከብረው ወጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dr.alemuferede9031
@dr.alemuferede9031 7 ай бұрын
What an amaziong speech u made & Truth u mentioned. U're Really an amazing & genuine,son of Mother ETHIOPIA,the bigger picture.Keep it up & God bless &protect u.It's inevitable that this too will pass away !!!
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 7 ай бұрын
WAW..Tbarekelegne. I am happy we still have someone thank God long live To Ethiopia.
@mekuriaemiru4279
@mekuriaemiru4279 2 жыл бұрын
This man I really appreciate him. Geta yibarkih
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ አዎ ያልፋሉ
@DanielSolomon-ir3rg
@DanielSolomon-ir3rg 7 ай бұрын
መጨረሻ መቃብሩ ጋር የተፃፈው ግን “ ይሄ ግን አያልፍም” ቢሆንስ ። እኔ ግን አንተን ማረሜ ሳይሆን ፣ እሱን ጠብቄ ስለነበረ ነበረና የሳትሁት የት ጋር እንደሆነ ነበር። በጣም በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ። ተባረክ❤🎉
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 6 ай бұрын
የማያልፈው ዘለአለማዊው የነበረውም ያለውም የሚኖረውም ሀያሉ አምላክ እግዚአብሄር ብቻ ነው
@fikruabera9803
@fikruabera9803 7 ай бұрын
ዮኒ እድናቂህ ነኝ
@eleninegash310
@eleninegash310 4 жыл бұрын
God Bless you !!!!!!!!
@JoshuaAdem-ed7vn
@JoshuaAdem-ed7vn Ай бұрын
ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
በእውነት ነው እምለው እኔ ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ፈላሰፋ እባክህ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ለመሆን ለወደፊቱ መርጠንሀል የሚደንቅ ብቃት እውቀት ታድለሀል እርዴት ታዲያ ኢትዮጵያ ትልቅ አትሆንም እንዳንተ አይነት ትልቅ ፈላሰፋ ታቅፋ
@Selamyibiza
@Selamyibiza 7 ай бұрын
አታሽቃብጥ ያወራ ሁሉ ይመራል ያለህ ማነው ተረቱንማ አሁንስ መችፍ አጣነው የያዘውን ስልጣን ተጠቅሞ ህዝብ ፍ የሚጠቅም ይስራ እና ያሳይ የጠቅላየ አማካሪ ነበር ምንአማከረው
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
አንተን አለማድናቅ አይችልም 🙏🙏😘
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 7 ай бұрын
የማያልፍ ቃል ብቻ ነው ሁሉም ያልፋል። ሀዘናችንም ያልፋል።
@borkboi3147
@borkboi3147 4 жыл бұрын
Gerum new!!! Kedengaye mehal anten yemesele work/goldem yefetral 💚💛❤ you are brilliant!!!
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 7 ай бұрын
Thank you, for telling the truth so elequently,.
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው መነጋገሪያው ላይ የለበሰው የበሐል ልብስ የኢትዬጵያን ባንዲራን ገልብጦታል አዘጋጆች ሌላ ግዜ ጥንቃቄ ይደረግ
@Selamyibiza
@Selamyibiza 7 ай бұрын
እሱራሱ አፉ እና ተግባሩ ግልብጥ ነው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 4 жыл бұрын
Made me smile. Thank you. Peace and prosperity to ETHIOPIA
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 4 жыл бұрын
Blessed your heart
@gdgbdbs8718
@gdgbdbs8718 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ጀግና
@user-uu6vr1xn4n
@user-uu6vr1xn4n 6 ай бұрын
be blessed,yony
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 4 жыл бұрын
Wow that is powerful
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክህ 🙏
@user-yz5xw8bu8n
@user-yz5xw8bu8n 7 ай бұрын
ወይ አንደበቱ ርእቱ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
@etetulegesse1555
@etetulegesse1555 10 ай бұрын
Ewnet new hulum yalfal Eskiyalf gen yalefal
@jesusineedyoueverymoment6491
@jesusineedyoueverymoment6491 3 жыл бұрын
Bewnet Le Egizabhrhim le Ethiopia mawirat malet endeza new👂👂👏👏
@gashehungirma5407
@gashehungirma5407 4 жыл бұрын
nice! Yone i really admire u.
@user-vo5lc1hc2n
@user-vo5lc1hc2n 7 ай бұрын
አላዋቂዎች እውቀትን ሲሰብኩ ማነው ቤተ መንግስት የሚጨበጭበው
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 7 ай бұрын
አፌ ይቆረጥ ወንድሜ
@user-qy4rs8xu4l
@user-qy4rs8xu4l 7 ай бұрын
እደነዚህ ያሉ የኤትዮጵያን ምሁሮች እያሉ ድጋወች ቤተመንግት ገብተዉ በድጋይ ጨረሱን
@getachewasefa8500
@getachewasefa8500 7 ай бұрын
Wawwwww thank you 😮🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯
@seyfedehine6388
@seyfedehine6388 7 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው
@ermiking7535
@ermiking7535 7 ай бұрын
በጣም፡የማግረም፡ታረከ፡ግን ፡በወሰጡ፡ቡዘ፡ተምእረት፡አለው።
@MohamadIbrahim-yd2iv
@MohamadIbrahim-yd2iv 7 ай бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير يا قلبي انتي والله العظيم اني احبك في الله ثم عليك يا قلبي انتي والله العظيم اني احبك في الله ثم عليك يا
@asterbelay3218
@asterbelay3218 4 жыл бұрын
Wowwwww getaa yabbarakiii
@user-lm5vy7zc9o
@user-lm5vy7zc9o 7 ай бұрын
Hanbassaa❤❤❤❤❤
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 жыл бұрын
Aboo betam arif filsifinaa nw des elal
@tilahungeatachwu7494
@tilahungeatachwu7494 2 жыл бұрын
Amazing wawu
@user-hg8ct5fe7u
@user-hg8ct5fe7u 6 ай бұрын
መሪዎቻችንእባካችሁ ህዝብን በማስተዋል ምሩ የእዉነት አገልግሉ በእናንተና በዘራችሁ የመከራ መዓት እንዳይመጣባችሁ
@fefeb4298
@fefeb4298 7 ай бұрын
አንዳንድ ተመልካቾች ተናደዉ የሚያዪህ ይመስላሉ ወይም አማርኛህ እንደ physics ከብዷቸዋል
@mekubekele7144
@mekubekele7144 4 жыл бұрын
a philosopher to the mangers gangers right on✌️✌️✌️✌️
@ejigayehuberhanu1917
@ejigayehuberhanu1917 7 ай бұрын
ማድነቂያ ቃል አጣሁለት
@abyssinabroadcastingcorpor336
@abyssinabroadcastingcorpor336 7 ай бұрын
Aznalehu leka denkoro newu this chap
@mahletamdemariam682
@mahletamdemariam682 6 ай бұрын
👍
@user-lm5vy7zc9o
@user-lm5vy7zc9o 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ ህዝብ እያየ ሰንደቅ ዓለማችን ተዘቅዝቆ እያዩ እንዴት ዝም ብሎ ይቀመጣል?
@user-gv9cm2rb2w
@user-gv9cm2rb2w 4 жыл бұрын
ከጋላ ውጭ ያለ ኢትዮጲያውያን ተባብሮ ባንድላይ አመፅ በመንግሥት ላይ ልክ የወያኔን ካባ እሥኪለብሡ የሠው ልክ የማያውቁትን ልካችንን ለማሣየት ጊዜው አረፈዴም
@H2lovetube
@H2lovetube 4 жыл бұрын
አንዱ ድንጋይ አንተ ነህ ስለ ዘር የምታወራ
@getekinde110
@getekinde110 4 ай бұрын
ድንጋይ
@getekinde110
@getekinde110 4 ай бұрын
ገራሚ ቅኔ ነው።
@falkmayer1723
@falkmayer1723 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 8 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kaffamedia1042
@kaffamedia1042 4 жыл бұрын
yhem yalifal
@user-en7jo2sd7s
@user-en7jo2sd7s 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@assefajudah8559
@assefajudah8559 7 ай бұрын
The poll. The fathers used to say,, " kehabtam teweldo , deha mehon yishalale, kedeha teweldo haptam kemehon " due to that they cannot understand and make the limit to it !!!, Unity the source of Strength!!!
@user-oe6wj1oi5e
@user-oe6wj1oi5e 7 ай бұрын
v Good
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ተመስጨ ነው ያነበብኩት
@betmariam3696
@betmariam3696 16 күн бұрын
Memerate endihe newe yehonebet meri tebeyewoche medertegnoche
@muluk974
@muluk974 Жыл бұрын
woo desi yelali
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 7 ай бұрын
🎉😢🎉😢😢
@user-dc1kj9zq6c
@user-dc1kj9zq6c 4 жыл бұрын
Memher
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 ай бұрын
እመራለሁ ብሎ ላምታታው በአዲስ አበባ ከተማ የተዋጣለት ፓይለት ነው
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 6 ай бұрын
100% እውነት ነው ህዝቡን መከራውን ያበሉት ድጋዮች በዝተው ነው
@leba22
@leba22 7 ай бұрын
Yonks melektu mendenew sel abey new men yalfal yehew hezeb eyechefechef
@asteregouale9288
@asteregouale9288 7 ай бұрын
Ethiopia denk lej alecsh!!!!
@fitbrfilwha7171
@fitbrfilwha7171 7 ай бұрын
እነኝህ የአብይ አደንዛዘዦች ናቸው።
@abebe7532
@abebe7532 7 ай бұрын
Gudeheeeeee ‼️🥹
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ያደጉ ሐገሮች አንተን በዩኑቨርሲቲ ውሰጥ ቢያገኙህ በደሰታ ነው የሚያዳምጡህ ምክርያቱም በአመለካከት ደረጃ የመግባባት ሁኔታ ሰለአለ
@remziremzi5829
@remziremzi5829 7 ай бұрын
🫴🎤🫵👍🫡
@mahariayenow4138
@mahariayenow4138 7 ай бұрын
Pp please lessen this young man educational speech
@user-ux6px5lo3g
@user-ux6px5lo3g 7 ай бұрын
Dhugaadha kunis ni darba!
@YohannesTarekegn
@YohannesTarekegn 7 ай бұрын
Yihe wuha min hono new yemichohew bilut "bewustu yalew dingay eyemetaw" alew yemibal ababal eyeseman new yadeginew. Silezuh ante aydelehim yasebkew- you have yo credit where you quoted 😮😮😮
@getekinde110
@getekinde110 4 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል
@tigisttesfaye8693
@tigisttesfaye8693 7 ай бұрын
Des sil.
@user-bt7op1xk3q
@user-bt7op1xk3q 7 ай бұрын
እባካቹሕ መነጋገረያው ላይ ያለው ባንድራችንን ምነው ገለበጣችሁት ለሌላ ጊዜ አሥቡበት አሺ
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 7 ай бұрын
ይሄኛው እስኪያልፍ ድረስ ማለፍ የሌለባቸውስ እንዴት ይሁን????
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 7 ай бұрын
Yebse
@wududemsie1700
@wududemsie1700 7 ай бұрын
Kunis Niderba
@helenayele2554
@helenayele2554 4 жыл бұрын
Kelebe enat ametehalechi
@samsonmengistu8858
@samsonmengistu8858 6 ай бұрын
Bandira zekizakiwochu
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 7 ай бұрын
Etiopiea Fainal Gam yhen diablos 999 mery y tetawn Dem astefto le Frd makreb kezh behal new Etiopiea ke erdata weta balat habt weha wenzoch meadnat serta tlk ymthonew Del le Fano Fth letaredu nxuhan hxanat
@YinebebTariku
@YinebebTariku 6 ай бұрын
ይህን አይነት ፋይዳ የሌለው ተረተረት ዲስኩር ለአብይና ዳንኤል ክስረት ንገራቸው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 ай бұрын
ሞቱን አስምሩልኝ ይህን የሰፈር አውደልዳይ ጨካኝ አረመኔ ሰው በላ
@tesfamichaeltesfazgie2552
@tesfamichaeltesfazgie2552 Жыл бұрын
ተረተረት ተረተረት ነው ነው / ታሪክና ተረተረት የሠውን ሕይወት ?
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 7 ай бұрын
ngusu aby Hzbu terbo be billyon betemengst yasgenebal oneg sheny bank yzerfal gubo lebnet negsuwal generaloch sitoch ydeferalu Gedamat nxuhan yafersal ygedlalu y Etiopiea Hzb tolo ende weyani anko kaltalew yhen leba be millyonoch nxuhan ytefalu Geta Fanon yagz Del le Fano Fth letaredu nxuhan hxanat
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 4 ай бұрын
ንገረው ግን አይገባውም
@mohmadmohmad5997
@mohmadmohmad5997 4 жыл бұрын
እነጀወር አይስስ ነው የማስጮወቾ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,3 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 3,5 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,1 МЛН