"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 48,691

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Жыл бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 114
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 Жыл бұрын
❤❤ይሄን የምትሰሙ ሁሉ ወጣትነታቹ በእግዜአብሔር ቤት ይለቅ!!!
@liyutamirat
@liyutamirat Жыл бұрын
🙏 amen
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 Жыл бұрын
Amen
@zeze577
@zeze577 Жыл бұрын
🙏 Amen 🙏
@jossibrhane7776
@jossibrhane7776 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@senaittekeste5681
@senaittekeste5681 Жыл бұрын
አሜን
@azoe6561
@azoe6561 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የማስተማሪያ ዘዴህን እጅግ አደንቃለሁ!!! እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ። ሆኖም ግን ያንተ ትምህርት ለማንኛውም ሀይማኖት ተከታይ የሚሆን መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀስክ የህይወታችንመመሪያ ሊሆን የሚገባውን ከትልቅ እስከ ትንሽ ያለውን የሚያካትት ለሁሉም ስው የሚያስፈልገውን እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዙን ማክበር መታዘዝ እራስን ማወቅ ማክበር ሀይማኖትን መጠበቅ ሀገርን መውደድ ስዎችን መውደድ.............. ሁሉን ያቀፈ ስለሆነ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እላለሁ!!! እኔ በግሌ የአንተን ፕሮግራም በተከታተልኩ ቁጥር ከትምህርትህ ብዙ ብዙ እማራለሁ!!! እግዚአብሔር ብሎ ትምህርትህ ለውጪ ልጆች በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢስሙህ በጣም ደስ ብሏቸው ይማሩ ነበር። ምክንያቱም የማስተማሪያህ ዘዴ እጅግ ግሩም ለዘመኑ የሚሆን የማያጨናንቅ በመሆኑ ወጣቱን ስለተረዳኽው በሚገባቸው መንገድ ስለምታስተምር እርግጠኛ ነኝ ቢያገኙት ያንተን ትምህርት በጣም ደስተኛ ይሆኑ እና ብዙ ልጅ ይማር ከአንተ!!! በሀገራችን ያሉ ወጣቶች እድለኞች ናቸው የአንተን ትምህርት ያገኘ በእርግጥ ብዙ ይማራል!!!
@mekuriabiniyam
@mekuriabiniyam 8 ай бұрын
❤❤❤ long life for you chere!!
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd Жыл бұрын
እኔ ላንተ ፀጋ ቃላት የለኝም ቸርዬ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን አያጉድልብህ, ሁሌም ሞልተህ ፍሰስ ለኛ!! 🙏🙏🙏
@ruthmichal4143
@ruthmichal4143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ ሃገርቤት ሰመጣ ማየት የምፈልገዉ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ዪገልግሉት ዘመንህ ን ዪባርክልህ። i respect you !!!!!
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 Жыл бұрын
Slame tena ystleg paster chera Zemehe Hulu yebarek 🙏🙏🙏
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
ፓስተርዬ የየቤቱ ሚስጥር ነው ጌታ የሚያናግርህ ተባረክ ትለያለህ
@tesfalemassefa
@tesfalemassefa Жыл бұрын
ከልቤ የምወድህ ቸሬ ተስፋአለም የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@bekelugutaa
@bekelugutaa 8 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen ❤❤
@hanawake9051
@hanawake9051 10 ай бұрын
ባዝ ታምርት ባዙ ዋሽትት ይላውሻልው ጌታ ይባረክ 💕❤️🥰
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeeeen 🤲👏🤝❤️💚🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa Ameeeeen
@thulitomatotv2605
@thulitomatotv2605 Жыл бұрын
P chery God bless you 🙏 ❤
@user-ry3rt9fq8j
@user-ry3rt9fq8j 5 ай бұрын
Amen amen amen
@mesayalemayehu3762
@mesayalemayehu3762 8 ай бұрын
Amen amen amen amen 🙏🙏🙏
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama ❤️📖❤️🔥🔥
@elisayirgu4820
@elisayirgu4820 4 ай бұрын
paster chere ante yeteleyehe nehe tebarik
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c Жыл бұрын
geta yibareke be temerehalwu zemenehen yibareke❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@hana-uk1hj
@hana-uk1hj 28 күн бұрын
Amen Amen.Amen Amennn Amennn Amennn Amennn ufffff😢😢😢😢ufffff uneti nawuu tebarkii dadi ❤❤❤❤
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፕሊስ ላይክ እያደረጋችሁ
@tatekegermewe4881
@tatekegermewe4881 10 ай бұрын
❤❤❤❤ጌታ አባዝቶ ይባረክ
@salome5498
@salome5498 Жыл бұрын
Amen amen
@esteryuhuna3200
@esteryuhuna3200 15 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ ትክክል ብለሀል ከስልጣኔ ተቆጥሮ ሀገር ቤት መስመር ስተዋል። አስፈሪ ዘመን ሆንዋል ማምለጫው ሀይማኖት ብቻነው
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 Жыл бұрын
Thanks for you ❤❤❤
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Жыл бұрын
እባካህ ፓ/ር ቸሬ ዶክተር አብይን ጠይቅልኝ ወጣቱን አታስገድልብን መላ ፍልግ በለው ::
@tewabechmelka7027
@tewabechmelka7027 Жыл бұрын
That is true
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
አምላኬ እደባለፀግነቱ መጠን ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn geta yibarek paster chere tebarek
@abricoproduction413
@abricoproduction413 10 ай бұрын
Amen
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏾 ይህንን ትውልድ ሌላውንም ጭምር ልትታደግ የተላክ ሀዋሪያ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ዘመንህን ይባርከው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MalkamuTamirat
@MalkamuTamirat Ай бұрын
Waaqayyoo Ayyaana siif haa bacheesuu
@user-td7nm1pj3d
@user-td7nm1pj3d Жыл бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
@ferehiwotfantu6021
@ferehiwotfantu6021 Жыл бұрын
Egziyabher yebarkeh ❤
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@tsionaboneh2269
@tsionaboneh2269 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MerryMengistu-xl5ly
@MerryMengistu-xl5ly Жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልክ
@user-vx9cn4tt1k
@user-vx9cn4tt1k Жыл бұрын
ቃለሒውት ያሰምህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏
@abdullahsaif7328
@abdullahsaif7328 8 ай бұрын
አሜን
@paperroutlou5345
@paperroutlou5345 7 ай бұрын
God Bless you Pastor C
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ ወጣትነታችን ለእግዚአብሄር ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለራሱ ይለየኝ ☝️🙏❤️❤️❤️❤️
@senaittekeste5681
@senaittekeste5681 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ። ያንተ ትምህርት እኮ ለየት ያለነው እግዚአብሔር ሁልጊዜም ባንተ እንዳስተማረኝ ነው።
@kidsetasffekidsetasffe4693
@kidsetasffekidsetasffe4693 Жыл бұрын
Amen 🙏 egzabre yebareke pastor
@rakebb
@rakebb Жыл бұрын
Chereyee T E B A R E K🙌🙌🙌
@alma001-wk6tz
@alma001-wk6tz Жыл бұрын
tebarek pasetere chere
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Wish I could hear this message when I was , young , I remember when I was 15 and 16 , very close to God ,feel righteousness all the time , when return 18 start party all things changed ,However thank God still I have time to be close to him
@user-ud7rh2ps9s
@user-ud7rh2ps9s Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ!!!
@dianaassefa7598
@dianaassefa7598 Жыл бұрын
❤❤❤
@hirutlejamo8601
@hirutlejamo8601 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ሰላ ቃል ግዜ ክብር ለጌታ ይሁን ወጣትነቴን ለእግዚአብሔር ማኖር እንድችል ጌታ ኢየሱስ ይሪደኝ😢😢🙏 ፓስቴሪ ቻሬ ጌታ አብዚቶ ይባርክህ👐
@edenteklu1473
@edenteklu1473 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ልብ የሚነካ ትምህርት ነው
@user-yd7pi9my3w
@user-yd7pi9my3w 8 ай бұрын
ፓስተርየ እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።
@Userlool9567
@Userlool9567 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Pastor! You are this generation blessing! ❤
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 2 ай бұрын
Powerful
@ruthmichal4143
@ruthmichal4143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪባርክህ
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤
@abdullahsaif7328
@abdullahsaif7328 8 ай бұрын
አሜና
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm Жыл бұрын
👍😘🙏
@lielnamekonnen114
@lielnamekonnen114 Жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@balaynesh2144
@balaynesh2144 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
ተበረክልኝ አሜን
@zeze577
@zeze577 Жыл бұрын
It is a privilege to listen to the teachings that the Holy Spirit gives you for this generation. Pastor be blessed, and may the spirit of the Lord keep you 🙏
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ሁሌም ቢሆን የምትሰጠውን ትምህርት እከታተላለሁ የወጣቱን ብቻ ሳይሆን የባለትዳሩን ህይወት ጭምር የሚነካ ነው እግዚአብሄር አዝቶ ይባርክህ፡፡
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Amazing paster charuye❤❤❤❤😭GOD Blessed 😘😘😘😭
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
God bless u👌🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏
@selamselam4407
@selamselam4407 Жыл бұрын
Ameeeeen ❤❤❤❤
@esd6407
@esd6407 Жыл бұрын
አቤት ስንት ነገር ትማርኩ ወድ ይልጅንት ግዜን ብመልስ ብዬ ትምኛሁ ይአሁን ትውልጅ እንዴት እድልኛ ነው ውንድሜ ቃል ህይውት ይስማልኝ እምስግናልው!!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን❤️🙏🙏
@zaincell6175
@zaincell6175 Жыл бұрын
Galatomiii
@hailetsega646
@hailetsega646 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Waw Paster chere God bless you more this massage ❤❤lovely
@bebeza61
@bebeza61 Жыл бұрын
Waaaaw gerum temert naw ene ortodoks neng gn temertochehen bexam yimechungal ewedehalew paster chare egziyabeher kaf yargeh
@martadesta341
@martadesta341 Жыл бұрын
Des yemil temehert new.tebarek paster chere!
@kasehkaseh8949
@kasehkaseh8949 Жыл бұрын
Amen,amen
@worldworld9074
@worldworld9074 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደዚህ አይነት ወጣት አድርገኝ መቼ ይሆን እንዲህ አይነት ወጣት የምሆነው ለእግዚአብሔር ክብር የምቆመው 😢😢😢
@eyobabdisa6794
@eyobabdisa6794 Жыл бұрын
አመን❤❤❤
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Жыл бұрын
egziabher ale
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 9 ай бұрын
ዉይ ምን ልበልህ ቃል የለኝም የኔን ጥያቄ መለስክልኝ ክበርልን እረጅም እድሜ ይስጥህ ያኑርልን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Жыл бұрын
Tebarek
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
Pastor Chere, another outstanding Teaching. You’re really a chosen one! I hope I will be able to meet you in person when I come home. I like how you always refer the Bible.
@MikiMan-iz6gc
@MikiMan-iz6gc Жыл бұрын
Mezmurachu mendenew
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu Жыл бұрын
እኛ አረጀን ሳይነግሩን ለልጆቻችን እንዲሰሙ እንጸልያለን ፓስተር ቸሬ
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Жыл бұрын
leegziabher yeminorew ahun new
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Жыл бұрын
😘🙏
@user-fi4xb6fq8h
@user-fi4xb6fq8h Жыл бұрын
leba kebero
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
weyee anete sew yelebyen new eko metenagerew tebeka lederegeleh yegebale. Aneteh habet neh Ethiopian letaden new😪 egzihzbeyer beseteh eweket eko yekenu yehonale who knows🤫 ተባረክ ትለያለህ
@derartukenha4977
@derartukenha4977 Жыл бұрын
❤❤ min alebet la ande ken inkuwan Indante biyasib libe ayiseberim neber😢
@abricoproduction413
@abricoproduction413 10 ай бұрын
ልጅነቴን በቤተክርስትያን መካነየሱስ ት/ቤት ማሳለፌ ወጣትነቴን በስራ አሁንም እንደዛው ኮራሁ
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
😂 ደሞ ለወንድ ላለቅስ ነው ? ያለ ወንድ ስኖር ምን ሆንኩኝ ሰላሳ አመቴ ካዳነኝማ አይበልጥብኝም በተለይ ያንተን ትምህርት ስ ሰማ ኡኡፍፍ ደበረኝ ተባረክ ስወድህ ❤
@Birfafu
@Birfafu Жыл бұрын
Geta Eko wondn tlu alalem my dear sister
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
Ftari ybarkh tleke tmehrt nw yastmarkgni
@KidestBelay-op4xj
@KidestBelay-op4xj Жыл бұрын
Btam Des yemil tmrt new leljochachn lbona ystln
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
መልክት❗️ስላም ለሁላችሁ(ን) ፖስተር ቸሬ ብዙውን ትምርትህን በ KZfaq እከታተላለሁ እረፍት ይስጠኛል 🙏🏽 የምኖረው አሜሪካ ነው የዛሬው መልክትህ እኔን የሚመለከት ነው ስለእግዚአብሔር ክብር ስለማዳኑ ማስተላለፍ የምፈልገው ታሪክ እለኝ እንዴት እንደማገኝህ ባላውቅም የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ እየሞከርኩ ነው እስቲ ፈቃዱ ከሆነ መልስልኝ መልካም ምሽት!
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Жыл бұрын
በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ።
@g.g8919
@g.g8919 Жыл бұрын
@@EpaphrasChristchurch 🙏🏽
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
አንተ ትለይብኛለህ
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Жыл бұрын
Amen
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 Жыл бұрын
Amen
@xyzantarctica4801
@xyzantarctica4801 Жыл бұрын
Amen
"ትዳር ገነት ነው.....ግን ለማን?" በፓ/ር ቸሬ
50:55
Epaphras Christ church
Рет қаралды 37 М.
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 13 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
"መተያያ ጊዜ" ___በፓ/ር ቸሬ
38:07
Epaphras Christ church
Рет қаралды 26 М.
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"ያልተመለሰ የህይወት ጥያቄ"___በፓ/ር ቸሬ
50:01
Epaphras Christ church
Рет қаралды 30 М.
"የባል እና የሚስት ጊዜ...." በፓ/ር ቸሬ
38:37
Epaphras Christ church
Рет қаралды 115 М.
"ለምን ትጮኽብኛለህ?"__በፓ/ር ቸሬ
43:45
Epaphras Christ church
Рет қаралды 41 М.
"የወዳጅ ማቁሰል"____በፓ/ር ቸሬ
50:53
Epaphras Christ church
Рет қаралды 52 М.
ስለ ተሰጠኝ ነገር ምን ልወቅ?  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
42:31