በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 4

  Рет қаралды 48,905

EBC Entertainment

EBC Entertainment

15 күн бұрын

በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 4 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 66
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe 13 күн бұрын
በጣም በጣም በሚደንቁ በሚወደዲ ሰዎች የማሰራ ድራማ ደራሲውም የሚገርም ችሎታ ያለው ሰው ነው ኢቲቢ የምከፍተው እናተን ለማየት ነው በርቱልን
@fafiabdu9869
@fafiabdu9869 12 күн бұрын
በጣም ድንቅ እና ተመስጪ የማየዉ ድራማ ብቃት ባላቸዉ አርስቲቶች የተሰራ ድን ቅ ደራሲ ዋዉ👏👏👏👌👌🙏🙏🙏🙏
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 13 күн бұрын
ሀሉም ቤት የሌሉ ነገር ግን የሁሉንም ቤት የሚዳስሱ ከ10 ያልበለጡ ገፀባህርያት ሳቅ እና ሀዘን ሳይሆን እውነትን(ልክን)የሚነግሩ ገራሚ እሳቤዎች። ዶክተር በድሉ ክብር ይገባሃል ለመሳቅ ለማዘን ሳይሆን ለማሰብ ጊዜ ስለሰጠኸኝ። ሁላችሁም ክብር ይገባችኋል። ሁላችሁም በልክ የተሰፈራቹ ናቹ።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 12 күн бұрын
ይሄን ድራማ የምወደው በምክንያት ነው፡፡ የምር የሚነሱት ሀሳቦች ትልቅነት ላስተዋለ ብዙ ነው በዛሬው 1. ስለትዳርና ፍቅር 2. ስለ ወላጅና አባትነት 3. ስለ ዲያስፖራ አሳዳጅ ወንዶች\ሴቶች 4. ስለ ስራና ግምገማ (በስራህ ጠንካራ ነህ ግን አስተሳሰብህ ጨለምተኝነት ይታይበታል) የተነሱ ሀሳቦች ገዢ ሆነው አገኘኋቸው እናንተስ ምን ተማራችሁበት?
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 3 күн бұрын
ወይ ልዑል😂 የነጭ ከተሞች ስማቸው ብቻ የሚያምር ብቻ መሆኑን ብታውቀው ኖሮ ቹችዬን እንዲህ በቀላሉ ባላጣሀት ነበር😅😅😅😅
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 13 күн бұрын
ኢየሱስ ይወደችሁል❤❤❤ጌታነ አዳኝም ነው።❤❤❤❤
@zikiziki4066
@zikiziki4066 12 күн бұрын
አሜን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 12 күн бұрын
😂ፓውሎስሆስፒታልየተኙትን እስኪያድናቸው
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 12 күн бұрын
@@user-dq1pl4wt8p ዮሐንስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ²⁶ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ እኔ አምናለሁ አለችው።
@medinayimam5420
@medinayimam5420 12 күн бұрын
እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት ቦታ ከባይብል አድ ጥቅስ ስጠኝ አምላኬና አምላካችሁ ነው ያለው ራሱ አምላክ ያለው ሰው ነው ሰው መሆኑን ነው የተናገረው አምላክነቱ ቃል በቃል የተናገረበትን አሳየኝ
@hiwotdinku9171
@hiwotdinku9171 12 күн бұрын
እውነትነው!! የ አለም ቤዛ ኢየሱስ ነው!! መዳን በሌላ በማንም የለም: ኑ ዛሬ ወደ እረፍቱ ግቡ!!
@meri24242
@meri24242 13 күн бұрын
ከጋብቻ በፊት አስቴር መውለዷ ታይትሉ ከባድ ነው ሊታሰብበት ይገባል የቤት ሰራተኞች በእንዲህ ሁኔታ መስራት የግድ አልነበረም
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 13 күн бұрын
እውነታ ነው ስንቶቹ ስራ ሊሰሩ ገብተው አስወልደው አስወጥተዋቸዋል። ድራማው ካስወለዳችሁ ተቀበሉ ነው። በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 13 күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
@LeilaShamil
@LeilaShamil 13 күн бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳቹ !!! እንኳን ደህና መጣቹ !! ምርጥ ካስቲንግ!! 💗🙏💗💞
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 13 күн бұрын
ወይ ዲያስፖራ አፍቃሪው ሲኒውን ስብሮት ነበር እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 11 күн бұрын
ገገማ አፍቃሪ
@AmenNur0124
@AmenNur0124 13 күн бұрын
አስቷችን የድራማ ድምቀት❤❤❤
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 13 күн бұрын
"አስቴር "! "እመት"!! 😂😂😂😂😊
@shemsujemal1966
@shemsujemal1966 13 күн бұрын
እረ ልዑል ተዋናዩ እውነትም ታታሪ ተዋናይ ነው የሀይስኩል ገፀ ባህሪ ሆነ እንጂ ወይ ፀሃዬ ያውልሽ ቹቹ እንግዲህ ይሄን ተውኔት ተቀበይ
@KsaKsa-xf7kt
@KsaKsa-xf7kt 13 күн бұрын
እኔም ልጄን ኳስ ቤት ይዤዉ ሄጄ ነበር ጩሀቱን ፈርቶ አለቀሳ እንጂ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 13 күн бұрын
😂😂😂ዱርዬ
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 12 күн бұрын
እባካችሁ ቹቹን አገናኙኝ i love her.
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 8 күн бұрын
@@RobelHadish-jy5yy me to
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 13 күн бұрын
ጋሽ ድማሙ የምሰበርለት ሰዉ ጠፋ😂 እና ማታ ማታ ቴድዬ ሰዉን ቅልጥም ቅልጥም በለዉ በዛዉም ለጋሽ ዲማሙ ስራ ዕድል ትፈጥራለክ😂 ሁላችሁም ስወዳችሁ merci❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 13 күн бұрын
አስቱዬን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 13 күн бұрын
ስወዳቹህ ምርጦቹ❤😍
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 12 күн бұрын
በርቱልን
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 11 күн бұрын
አስቱ ያልሺውን ሰምቻለው
@honest241
@honest241 13 күн бұрын
አይቶ ዝም like አርጉ አመስጋኝ እንሁን
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 11 күн бұрын
ምርጥ አማቾች ነው ያሉሽ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 13 күн бұрын
መጣችሁ ልይ እና እኮምታለሁ
@KsaKsa-xf7kt
@KsaKsa-xf7kt 13 күн бұрын
እኔ እኮ ሁለችሁንም እወዳችሁዋለዉ ለይክ አርጉ
@እናቴ-21
@እናቴ-21 13 күн бұрын
እኛም እንወድሃለን ።
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 13 күн бұрын
"እመት"
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 13 күн бұрын
❤❤❤❤
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 10 күн бұрын
😍😍😍
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 13 күн бұрын
ስንቱ ነው ፍቅር ከሌለው ትዳር የሚወለደው እውነት ነው አስቱ
@AmenNur0124
@AmenNur0124 8 күн бұрын
አስቴር አክቲንጓ ❤❤❤❤❤
@user-ch2od3ps6h
@user-ch2od3ps6h 13 күн бұрын
❤❤❤
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 10 күн бұрын
አስቴር እግሯን ስትከፍት ልጂ እንደሚከተላት፤ ያፈቀረችው ወንድ ግዴለሽ መሆኑን እያወቀች ከወለደች በኋላ ትዳርን መግፋት የምን የሚሉት አሰተሳሰብ ነው ዛሬ ላይ የተናገረችው ንግግሮች ከአልጋው በፊት መቅደም ነበረባቸው የምን ማስመሰል እውነተኛው ሂወት አርግዣለሁ አግባኝ ነው እንደድራማ ቆንጆ ነው መሬት ላይ እንዳለው ሂወት ግን ከድራማውስ ምን መማር አለብን ከሚለው ሲገለበጥ ማስመሰል ነው መጨረሻ ላይ በሀሳብ መስማማቷ ከመጀመሪያው አቋሟ ጋር ለድራማው ውበት ለመስጠት እንጂ ትደሩን ፈልጋ አይደለም
@nehemiah5860
@nehemiah5860 13 күн бұрын
ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤
@ezzoezzo4486
@ezzoezzo4486 12 күн бұрын
❤❤🥰🥰🥰👌
@metikyeenatua
@metikyeenatua 13 күн бұрын
😍😍😍😘😘😘
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h 13 күн бұрын
dese Ylale
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 11 күн бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@mehamedarega
@mehamedarega 13 күн бұрын
😅😅😅😅ቹቹ ተገኘሽ
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 13 күн бұрын
Leul semta shete meta 😂😂😂😂tshay leharg lemasrdat setagl leul meto argagtelt
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 12 күн бұрын
ቹቹ ተበላሽ ኪኪኪኪ
@nibrasabdulshuker4502
@nibrasabdulshuker4502 12 күн бұрын
አለሀምዱሉላህ ሙስሊም ላደረከኝ እንጋባ አንጋባም ቤቢኮ መጥቶዋል
@EtsgenetEndale-lk8xl
@EtsgenetEndale-lk8xl 12 күн бұрын
ሀረግዬእንኳንአፍራወጣችወይፍቅር
@khaludusain8085
@khaludusain8085 11 күн бұрын
የሚነጫነጭ ህፃን የማይንቀሳቀስ ወይስ አሻንጉሊት
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 12 күн бұрын
Dero hargen mehone efelge nber betame new yemwodate sedte balwota tewange nber emhonew 😢
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 8 күн бұрын
ለምን የህፃኑን ፊት አታሳዩንም
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 12 күн бұрын
Ehe leba afikar.chuchuyen.lebalat.nabar
@madi2644
@madi2644 12 күн бұрын
ሰ ላ ም ና ች ሁ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 13 күн бұрын
𝐄𝐧𝐤𝐚𝐧𝐢 𝐝𝐚𝐧𝐚 𝐦𝐚𝐭𝐚𝐜𝐡𝐮❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 12 күн бұрын
❤❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 13 күн бұрын
❤❤❤❤
በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 5
31:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 50 М.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 103 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 808 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 582 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 83 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,3 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,2 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 16 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН