በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅

  Рет қаралды 7,792

 Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ

Ай бұрын

Пікірлер: 32
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 24 күн бұрын
ማርያምን እኔ አሰችገርኝ የዝሙት መፈስ እደት እደምርቅ ጨቆኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢
@dani.1921
@dani.1921 24 күн бұрын
@@user-nc3om7qy5o በርች አብዝተሽ ስገጂ እንደዚህ ሀሳብ ሲመጣብሽ ተነስተሽ ስገጂ ፀልይ በመቁጠሪያ ገዝቻቸው
@Tube-ob7lv
@Tube-ob7lv 23 күн бұрын
አመጋገብሽን አስተካክሊ ብዙ ብሰግጂ ምግብ በዛውልክ ከበላሽ ችግር ነው ጣፍጭ ነገሮች አትጠቀሜ ስገጂ ጸልይ ለእመቤቴ ከዚህ ህይወት አውጭኝ ብለሽ ንገሪያት
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 21 күн бұрын
አግዚአብሔር ያርቅልሽ
@berkutitadess
@berkutitadess 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን እድሜ ከፅጋ ጋር ያድልልን!
@user-rp6vg7eh2b
@user-rp6vg7eh2b 24 күн бұрын
አሜን ቃለህወትያሰማልን ኑርልን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውትን ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 21 күн бұрын
አግዚአብሔር ያግዘን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ መላአከት ቅድሳን ይጠብቁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@amanuel5687
@amanuel5687 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 22 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hapashisara5897
@hapashisara5897 27 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 19 күн бұрын
እኔም በጣም የተቸገርኩበት ነው አመስግናለሁ በዚህ ምክንያት ቅዱስ ቁርባን መቀበል አልቻልኩም በፀሎታችሁ አስቡኝ ስንተኛው ላይቭ ነው ሙሉውን ባየው?
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 22 күн бұрын
እኔ ያስቸገረኝ እራስ ህመም ነው😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 22 күн бұрын
እኔም😢😢😢😢
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 22 күн бұрын
አጃና ሚካኤል የራስ ምታት ፀበል አለ ተጠመቁ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 22 күн бұрын
@@alemenattigabe960 በሠላም ሀገሬ ልግባና የመጀመሪያ መንገዴ እዛ ነው አመሠግናለሁ ወገኖቼ
@Alemnsh857
@Alemnsh857 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@sssffg1461
@sssffg1461 21 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 22 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 22 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@meron7563
@meron7563 22 күн бұрын
ጥሩ ነገርን ነው ምትለቀው።በጣም እናመሰግናለን
@Marta_Tade
@Marta_Tade 28 күн бұрын
🌺ቃል ህይወት ያሰማልን 🌺🌺
@user-no5ok4mf2l
@user-no5ok4mf2l 25 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 24 күн бұрын
አመሠግናለሁ
@melesedesalegn
@melesedesalegn 17 күн бұрын
የኢትዮጵያ ዋናው ችግር የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሠላም እንዲመጣ ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል ማጥፋት ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች
@Adingn
@Adingn 21 күн бұрын
መምህር እኔ ፈጣሪ ይመስገን በዝሙት አልተፈተንኩም ዝሙትን ጠላለሁ ነገር ግን የሚቀርቡኝ ሰዎች ሁሉ ለዝሙት ነዉ የሚመኙኝ የፍቅር ግንኙነት ጀምሬ ስለትዳር ስናወራ ቀድመዉ እኔን ማግኘት አብረዉ ማደር ይፈልጋሉ እና የቀረብኩትን ሁሉ ስርቅ ስርቅ ትዳር መያዝ አልቻልኩም መላ በሉኝ😢😢
@dani.1921
@dani.1921 21 күн бұрын
ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@mulerberihun7838
@mulerberihun7838 17 күн бұрын
ፈተናው ከባድ ነው አምሳያሽን አታጭም ፀሎት አድርጊ
@ashenafigelana2399
@ashenafigelana2399 15 күн бұрын
አጋንንት መናፍስት ሁሉ የምንቀጠቀጡለት አንድ ስም አለ እርሱም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነው ጌታች መዳኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነው ከእርሱ በላይ የሆነ የትኛውም የመንፈስ የአጋንንት ስልጣን የለም መፍትሔው ይሄ ነው
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
ስንፈተ ወሲብ ⭕ መፍትሄው✅ #መምህር_ተስፋዬ #ቀሲስ_ሄኖክ
10:00
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 871
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 37 М.
ፀራሞ ደራሞ መንፈስ ያለባችሁ ⭕አፍዝ አደንግዝ ✅#መምህር_ተስፋዬ
2:47
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 6 М.