🛑ከሞት ተረፍን‼️👉ባህርዳር አቡነሐራ ድንግል ገዳም ለንግሥ ሄደን ምን እንዳጋጠመን ተመልከቱ

  Рет қаралды 130,274

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Ай бұрын

#ethiopia #ramatube #orthodox

Пікірлер: 146
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
አቡነሐራ ድንግል አባታችን ለእኔ ያደረጉት ተነግሮ አያልቅም በእውነት ተኮርትሚ የምሔድ ነበርኩ ነገር ግን በእሳቸው ጸሎት ልመና ከአምላካቸው ከአምላኬ አስታርቀውኝ በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በእምነታቸው በጠበላቸው ተፈውሽ አዲስ ሰው ሁኛለሁ መቆም የማልችለው ቁሜ አሁን እሰራለሁ ሁሌም በየወሩ በሰደት ሁኜ ሻማ አበራለሁ ሰማቸውን ሰይና ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታገኛለች በቦታዉ ባለመገኚቴን ሳስቦ እንበየ ይመጣል ያ ከጧት እሰከ ማታ የምማርም ቃለእግዚአብሔር ገድሉ ተቀምጫ የመጠጠው ጠበልና የምቀበው እምነት ቦታው ትዝ ይለኛል አንድቀን በአካል እመጣለሁ እሰከዚድርስ በእውነት ለአገኚኃቸው ሁሉ ታምራቱን እነግራቸውና እነሱም ሁሌም በየወሩ ሻማ ያበራሉ ሁሌም ያስቧቸዋል እሰከዛሬም ከእነሱ ጋር ነን አሁንም ያላቹሁን እናደረጋለን በረከታቹሁ ይድረስን ሊቃዉንት አባቶቻችን ኑሩልን የእኛ የሐጤያተኞች ልጆቻቹሁ መኖር በእናንተ ጾም ጸሎት ነውና ያለነው እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ለእኛ ታሰፈልጉናላቹሁ መነኩሴ ሊቃዉንት አዛዉንት አባቶቻችን እናቶቻችን በቤቱ ይጠብቅልን
@godolyas306
@godolyas306 Ай бұрын
እውነት ነው ለኔም በዙው ነግር ነው የትደርግለልኛ ❤❤አባታችን አቡነሐራ ድንግል ትምርችሁ ብዙው ነው
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
አሜን እህቴ በስንት ነውመታሠቢያቸው
@user-oc5jn1mg2q
@user-oc5jn1mg2q Ай бұрын
@@user-dy3sk8hv4b ወር በገባ በ11 ነው እህቴ እናም ታምረኛ አባት ናቸው በእውነት እንኳን ላወቃቸው ቀርቶ በሰደት እምነቱን ይዤ መጥቼ ለታመሙ ለሰደተኞች ወገኖቼ ሁሉ ክርስቲያን ብቻ ሳይሆኑ ከክርስቲያን ዉጭ የሆኑ ወገኖቼ ተፈውሰዋል ለካንሰር ለነቀርሳ ለቁስል ሰውነቱ ለሚፈነዳዳበት ለቁርጥማት ለእጤ ለሆድ ህመም በሰማቸው ካገኙ እምነቱን በጠበሉ ካጠ ደግሞ በሰማቸው ከአገኚቱ አፈር ላይ ቆንጥርው ጻዲቁ አቡነሐራ ድንግል ሆይ ያድኑኝ ታምራታቹሁን በጀሮየ ሰምቻለሁ ፍጽም አምናቹሁ ዘንድ በአይኔ አሳዩኝ ብላቹሁ ብትቀቡት ብትጠጡት ፈጥነው ያድኗቹኃል በእውነት ታምረኛ ጻዲቅ አባት ናቸው
@GalaxyA-ws1uv
@GalaxyA-ws1uv Ай бұрын
አሜን በረከታቼው ይድረስልን ለእንዬም ትልቅ ነገር ነው ያረጊልኝ አቡነሀራ እርግዝና ተፈጠረ ብዬ ስጠብቅ ፖሪድ ይመጣል ግራ ሲገባኝ የባለቤቴ እናት ታመው እዛ ገዳም ገቡ እሳቼውን ለመጠየቅ ብዬ ሄድኩኝ በዛው ተሳይ ይሰማሻል አሉኝጸበልተኛች እሽ ብዬ 16ቀን ፍስለታን እየጾምኩ መስገድ ጀመርኩኝ በ13ቀን ማቅለሽለሽ ብቻ ደስ የማይል ነገር ተሰማኝ ከዛ የባለቤትዬን እናት ስነገርራት እስኪ ታይው ወደ ባህርዳር ሄደሽ አሉኝ እሽ ብዬ ጉዞ ወደ ሆስፒታል እንዲህ በቀላሉ እረረረ እየዋልኩ ስለምበላ ይሆናል እያልኩ ሳስብ ደረስኩኝ ስመረመር እርግዝና ያሳያል አሉኝ አላመንኩም ሌላ ቦታ ደሞ ታዬው አዎ እርግዝና ያሳያል አሉኝ ማመን ነው ያቃተኝ እሽ እንዬ ደካማ ልዲን እንዲህ በቀላሉ ተመለከተኝ ምስጋናዬን አቀረብኩ ወንድልጅም ሰጠኝ ክርስትና አስነሰው ለአቡነሀራ ነው የሰጠውት ክርስትነውንም አሁን 4አመቱን አከበረ ለአቡነሀራ ክብር ምስጋና ይሁን አበዘውት ሁላችሁንም ይስማችሁ አሜን አሜን አሜን
@SihinTigabu
@SihinTigabu Ай бұрын
Man sle abune Hara tenagro yichersal? Gedamun Fetari bechernetu yitebklen. Abatuchachn yitebklen.
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እንኳንም ተረፋችሁልን በመውጣት በመግባታችሁ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዐለም ጥበቃው አይለያችሁ ሰላሙን ይላክልን😥🙏አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን🙏
@ንማጀ
@ንማጀ Ай бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን እኛም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@viaadityawan-vs6xl
@viaadityawan-vs6xl Ай бұрын
😮😮😮😮
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸዉ ይደርብን ለደጃቸዉያብቁኝ
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j Ай бұрын
አሜን አሜን
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 Ай бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን🙏
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ci2ei5rw2biruk
@user-ci2ei5rw2biruk Ай бұрын
Amen amen amen
@amanuel5687
@amanuel5687 Ай бұрын
የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን
@belsti9368
@belsti9368 Ай бұрын
አብነሃራ በረከታቸው ይደርብን
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Ай бұрын
❤❤❤❤ አምላኬሆይ የአቤልን ደም የተመለከት የአማራንም ደም ተመልከት 😢
@viaadityawan-vs6xl
@viaadityawan-vs6xl Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
የአቡነ ሐራ ድግል እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 Ай бұрын
የአቡነ ሃራ ድንግል በረከት ይደርብን ⛪🙏😇❤
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 Ай бұрын
የአባታችን የአቡነ ሃራ ድንግል ባለንበት በረከታቸው ይድረስልን
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y Ай бұрын
ጌታሆይ በቃበለን እራራልን ሰላምህን ላክልን እንኳንም እግዝአብሔር አተረፋችሁ
@truttt7210
@truttt7210 Ай бұрын
እውነት ነው ለኔ ተደርጎልናል ለፃዲቁ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው
@WebNet-cu1lo
@WebNet-cu1lo Ай бұрын
ለእሸቱ መለሰ አድርሱለት አባቶች ከእሸቱጋር አገናኟቸው እባካችሁ 😢😢😢 አለም ሁሉ ይረባረብበታል ❤❤❤ አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል በምልጃቸው ይጠብቁን አሜ፫
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 18 күн бұрын
የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል በረከት ይደርብን ለደጅህ ያብቃን አባታችን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk Ай бұрын
አቡነሀራድግልበርከታቸውይድርሰልን
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተርፋጁህ በሰላም 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅
@user-qf2xi6mg9q
@user-qf2xi6mg9q Ай бұрын
የአቡነ ሐራ ድንግል ረድኤት ና በረከት ይደርብን አሜን ❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሠማልን
@user-jc9yt8cu4y
@user-jc9yt8cu4y 19 күн бұрын
ለሁሉም የደረሱላቸው አቡነ ሀራ ለኛም ይድረሱልን አሜን
@user-wr9st9um4d
@user-wr9st9um4d Ай бұрын
የቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸዉ ይድረሰን ኦርቶክስ መሆን መታደል ነዉ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን🤲🙏
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 6 күн бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን አገራቺኒን ህዝባቺኒን ይጠብቅል
@gagagaga7655
@gagagaga7655 Ай бұрын
አቡነአራ ድግልበረከታቸው ይደርብን
@AstreKasu-mx9yn
@AstreKasu-mx9yn 10 күн бұрын
አሜን አቡነ አራ ድንግል በረከቶትን ይድረሰን
@yehizbalemalmaw3400
@yehizbalemalmaw3400 Ай бұрын
ውይ አምላኬ አስቀናችሁኝ፣ አባቴ አቡነሀራ ድንግል ለደጅዎት አብቁኝ፤
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
አሜን
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 11 күн бұрын
ለደጅዎ ያብቁኝ ከተመኘሁ ብዙ አመት ሆነኝ ጌታዬ አፀናኝ::አሜን::
@mizankassa9854
@mizankassa9854 23 күн бұрын
ፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል አበርታኝ ሸክሞቸ እንዲቀልሉኝ መንገዴ ቀና ሁኖ የራቀው እንዲቀርብልኝ ከአምላኬ እየሱስ ክርስቶስ አማልደኝ አሜን❤
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia Ай бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ 🙏በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቃኝ🙏 ለኔ ያደረከው ተነግሮ አያልቅም አባቴ🙏አሁን በስደት ያለው ልጅህን አተ ጠብቀኝ 🙏 አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ እውር የምታበረው ጎባጣ የምታቀነው አባቴ 🙏ሰላም ለሀገራችን ስጥልን🙏🙏🙏
@user-zv7si6mp5e
@user-zv7si6mp5e 28 күн бұрын
ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን.
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እንኳንም እግዝሐብሄር አተረፋችሁ አባታችን እኛንም ካለንበት ለደጃችሁ አብቅታችሁ ካለንበት ችግር አውጡን አባቴ አገራችን ሰላምዋን መልሱልን❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h Ай бұрын
Barakatachaw yedareben AMEN AMEN AMEN
@banchamlkebanchamlkewase9736
@banchamlkebanchamlkewase9736 Ай бұрын
በረከታቸው አይለየን🙏
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p Ай бұрын
አቡነ ሃራ ድንግል ብርክትችው ይደርብን
@user-zh9xr5wy2b
@user-zh9xr5wy2b Ай бұрын
እንኳን.እግዚ አብሄር አተረፋችሁ እግዚአብሄር ለሀገራ.ችን ምረት ይላክልን አንደ ሀጧታ ብዛት ይቅርይበለን:;
@yehizbalemalmaw3400
@yehizbalemalmaw3400 Ай бұрын
የፃድቁ ፀሎትና ምልጃ በግፍ ደማቸው የሚፈሰውን የአማራን ህዝብ እንባ አብስ ቤትህንና ህዝቦችህን በምህረትህ አስብ
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ከዚህ ሰው በላ መንግስት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገዳማችን የአቡነ ሐራ ድንግል በረከታቸው ይድረሰን
@viaadityawan-vs6xl
@viaadityawan-vs6xl Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-nx1lu4vb9b
@user-nx1lu4vb9b 17 күн бұрын
አቡነሀራድግል.ለደጅህአብቃን.አገራችን.ሠላምአድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@yohanneskumlachew1243
@yohanneskumlachew1243 Ай бұрын
አቡነ ሃራ በረከቱ ይደርብን
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
የጻዲቅ.በርከታችው ይድርብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef Ай бұрын
አቡነሃራ ድንግል ከፈጣሪ በተሠጣቸው ፀጋ በረከታቸው ይደርብንና።አሜን ፃዲቁ አቡነሃራ ድንግል እኛ ባለንበት ደብር ተራራ ላይ ታቦታቸው አለ በጣም የምገርም ነገር ብኖር አይደለም ባዳ የራሰ ሰወች የምላቸው ልፈፂሙልኝ ያለቻሉትን የሰው ሽምግልና ሥያቅተኝ በቸግረኝ ለአቡነሃራ ድንግል ችግረን በሙሉ ነግርያቸው በደቂቃ ውሥጥ ያልታሠበ የምሥራችን አሠሙኝ አባቴ እኛን የሠሙ እናተንም የልባችኸን መሻት ይፈፂሙላችኸ በረከታቸው ይደርብንና አሜን ።
@user-qf2xi6mg9q
@user-qf2xi6mg9q Ай бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ ለደጁ ያብቃን
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f Ай бұрын
አቡነሀራአባቴ ለደጅህአብቃኝ
@Tilikjogezachew
@Tilikjogezachew 13 күн бұрын
አባቴ አቡናሀራ አባቴ የልጄም አባት ነው እሱ በተሰጠው ቃልኪዳን ይጠብቀን
@merodak123
@merodak123 Ай бұрын
ትረካን ይተርካት ይህ ልጅ ተሰጥዖው ነው ቢያስጠላኝም እንኳን ሰማለሁ ይችላል ምናብ ላይ። ብዙ ትረካዎች እንጠብቃለን
@classicphone5908
@classicphone5908 Ай бұрын
Egizbihere Yemesegn Enkuane XrFachunln ⛪✝️ Abune Ara dengil Maryam berktchu ydreben ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
በረከቻቸዉ ይደርብን ።ሰላምን ይላክን አምላካችን 😭
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤
@warkanesb7388
@warkanesb7388 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደረብን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGOCHE CHEROO MEDHANIYALEME YETEBEKENE AMÈNE BERTOLENE 🙏
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሁይ ይት ነህ አረረረ ድረስልን ያባቱቻችን ፀሎት ስማልንረ ኤትዮጵያንን ሰላም አርግልን
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Esey yhun ydereglen Amen ❤❤❤❤❤
@user-rf2yu8sf7u
@user-rf2yu8sf7u Ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p Ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤
@tigistghebrehiwot1250
@tigistghebrehiwot1250 Ай бұрын
እንኳን አተረፈህ ልልልልል ተመስገን
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Ай бұрын
ሰላም የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አማራ ክልል ያለውን ሁኔታ እሚረዳው ሰው የሆነ ሰው እና አማራ ውስጥ ያለ ነው አሁን እኔ እየጻፉ ቪዲዮውን እየሰማሁ እያለቀስኩኝ ነው ያለው ማለት ነው ለቤተሰቦቻችን ብለን ስደት ወጣን ግን አይናቸውን ሳናቸው ሞቱብን ይሆን እያለነ በጭንቀት ማይንዳችን እራሱ ተበላሽቶ ነው ያለን ብቻሰው የሆናችሁ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AynadisChilot
@AynadisChilot Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat Ай бұрын
ምን ልሰሩ ነው የምኬዱት😢 የአማራ ህዝብ ምን ያህል ስቃይ እዳለ ያለመረዳግታችሁ ነው
@Zeyen427
@Zeyen427 Ай бұрын
አቡነ ሃራ አባቴ እኔንም ከበሺታዬ እባክህ አደነኝ 😥😥😥
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 7 күн бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@user-zy8et2uy7i
@user-zy8et2uy7i Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p Ай бұрын
አገረችንሠላምአራግልን
@ChristianAwoke-jm6se
@ChristianAwoke-jm6se 18 күн бұрын
ምስጋና ለፈጣሪያቸው ይሁንና እኔም በቤታቸው ለ8ወር ቆይቼ ተፈውሻለሁ።
@elsaabebe649
@elsaabebe649 Ай бұрын
አቡነ ሐራ በረከቶት ይደርብን ቃጠሮዬን ፍቱልን ለደጆች አብቁኝ አባቴ አቡነ ሐራ ወንድማችን ተባረክልን
@user-cz8ik2fc3j
@user-cz8ik2fc3j Ай бұрын
እንኳን አተረፋችሁ ፧ወውዶቼ።
@ytayalgabayehu234
@ytayalgabayehu234 Ай бұрын
ጻዲቁ፡ አባቴ ፡ እባክዎት፡ ለቦታወ፡ ያብቁኝ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 17 күн бұрын
ተመስግንአሚላኪ❤❤❤❤እልልልልልልል
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 17 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@wossemain1539
@wossemain1539 Ай бұрын
Egzebher talake new egzebher yemsign amen
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Ай бұрын
ጌታየ፣ፈቅዶ፣ለደጁ፣ዪብቃን
@user-np1dd7ks3s
@user-np1dd7ks3s 28 күн бұрын
ለደጂ ያብቃኝ፣፣🙏🙏🙏
@rahelyoutube8784
@rahelyoutube8784 25 күн бұрын
የአባተቻን የአብነ ሃራ ድንግል😢
@Tilikjogezachew
@Tilikjogezachew 13 күн бұрын
አሜንን አሜን አሜን
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
እኳንተረፍቹህ❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b Ай бұрын
አሜን🙏🙏
@AlmazMasershaw
@AlmazMasershaw Ай бұрын
😢😢😢❤💔
@MseAlm
@MseAlm Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Betelt
@Betelt Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbiotEnyew
@AbiotEnyew Ай бұрын
በረከታቸው ይድረስብን
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 Ай бұрын
EGZEYABHIR YHEMHESGHEN BHERKHETACHEW YEDRBHEN
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yigebashaltegene660
@yigebashaltegene660 Ай бұрын
ሃራ ድንግል የአለም ብርሃን ናቸው ይሄው ይነገራል የአበራል ስማቸው
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 23 күн бұрын
እሰይ ተመስገን
@HelenGhmechu
@HelenGhmechu 8 сағат бұрын
አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@genetsyou7391
@genetsyou7391 Ай бұрын
😭😭😭❤️❤️❤️🙏
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Ай бұрын
ለኛም ይድረስልን
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@AynadisChilot
@AynadisChilot Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@FasicaWale
@FasicaWale Ай бұрын
❤amin❤amin❤amin❤🎤🌹🏖🇪🇹💝🙏🤲⛪️⛪️⛪️💸🔕🔕🥀eeeeeeeeeelllll❤tamesgen❤tamr❤asayen❤mretawerd❤bante❤fkad❤selam❤thun❤hagerachin
@user-ei1hc9zj6p
@user-ei1hc9zj6p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dggrghfh5397
@dggrghfh5397 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ካህኑ ግን ከበሮ ሲመቱ ምን ሆነው ነው የሚንቀጠቀጡት አረ ምን እየሆንን ነው ጥምጣማቸው እሰኪወድቅ
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 Ай бұрын
temesgen😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@viaadityawan-vs6xl
@viaadityawan-vs6xl Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@welansaali674
@welansaali674 Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Ай бұрын
አቤት ከስደት መልስ ለደጅክ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Ай бұрын
Ramaa
@nigusteshome6884
@nigusteshome6884 Ай бұрын
abiet
@Amy-d990
@Amy-d990 Ай бұрын
Yemerkryos amlak ytebikachu
@tsehayneshnigguse3448
@tsehayneshnigguse3448 Ай бұрын
Eganm ldgu yabkan
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Ай бұрын
ስላም እንዴት ናቹ ትራንስፖርቱ ስንት ነው
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Ай бұрын
ነገ የአመቱ ሐብትዬ ናቸው ማህሌት የለም
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 141 М.
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,6 МЛН
ПОМЫЛ МАШИНУ #shorts
0:26
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,5 МЛН