በአንቺ መዝሙር ዘፈን አቆምኩ! ጌታ በተወለደበት ቀን ጭፈራ? ያልተነገሩ ታሪኮች በጥንዶቹ ዘማሪያን ቤት!

  Рет қаралды 205,475

Maraki Weg

Maraki Weg

7 ай бұрын

አነጋጋሪ የጥንዶቹ ታሪኮች

Пікірлер: 612
@marakiweg2023
@marakiweg2023
Subscribe the link.
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275
ማራኪ ወግ መንፈሳዊያን የተዋህዶ ቤተሰቦችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መልካም በዓል ለሁላችን❤❤
@bezicho
@bezicho
የዛሬውዎቹ እንግዶች የአመቱ ምርጥ እንግዶች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርካችሁ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@aamm69302
@aamm69302
"ልባምን ሴት ማን ያገኛታል፤ ዋጋዋም ከቀይ እንቁ የበለጠ ነው፤ ባሏም በእሷ ደስ ይለዋል።" በመዝሙሮቾ ልባም እንደሆነች አውቅ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ እስከ ባለቤቶ ስለቀረበች ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር በሠላምና በጤና ያኑራችሁ፤ የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ።
@shegak5217
@shegak5217
ዘማሪት ሲ/ር ሂወትና ባለቤትሽ እንኳን አደረሳችሁ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር። የዛሬ አስራ ሶስት አመት ከዘማሪት ለምለም ጋር በመዝሙር ሰርጋችንን ውብ አድርጋችሁልናል። አመሰግናለሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275
ውይ ሂዊዬ የምወዳቸው የማከብራቸው ዘማሪያን ባልና ሚስት ፀጋው የበዛላቸው የተባረኩ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን እንደናንተው መልካም ፍሬ መልካም ዜጋ ያድርግል❤ሚጣዬ ጣፋጭ ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275
💐💒በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም 🌷
@ethi9683
@ethi9683
በጣም የምወደውና ከውስጤ የማይጠፋ ዝማሬ ከ13 አመት በኋላ በስደት ላይ ሆኜ ሰማሁት አነባሁም
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለልደት በዓል ማራኪ ወግ. እናመሰግናለን. እንደነዚህ ያሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ስላቀረብክልን. እምወዳችሁ ዘማሪዎች ❤❤❤
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077
ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ😇✝️💒
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl
የተረጋጋ ህይወት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልዮዎች 🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏
@user-od5nv7mi9n
@user-od5nv7mi9n
ዘማሪ ይትባረክን በጣም ነው የማከብረው እሱ አያቀኝም እኛ እናቀዋልን ደብራችን ስለሆነ እኔም እዛው ከጥቅምቀት ጀምሮ ደብሬ ስለሆነ እና አገልግሎቱ በጣም ይገርመኛል ከልቡ ነው በቃ ቀራኒዮ መዳንያለም ያሉ ወጣት አገልጋዮች እኔ እንደማያቸው አገልግሎታቸው የእውነት ነው በፍቅር ነው ከዳቆንነት ጀምረው ካህን የሆኑ አሉ በጣም ደስ ይላል ዘማሪት ህይወትንም በጣም ነው መዝሙሯን የምወደው መድሃኒያለም ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክላችሁ
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
@mekdilove4058
@mekdilove4058
የቤተ ክርስቲያናችን እንቁ ዘማርያን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ ትላላችሁ እናንተን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ ።
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068
እኔም ህይወትዬ ምስክር ነኝ በብዙ የተፅናናሁበት መቼም የማይጠገብ ለንስሀ የሚያዘጋጅ መዝሙሮች ነው ያለሽ እግዚአብሐር እድሜና ጤና ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ
@emano5974
@emano5974
እኔ ከሂውይ መስሙሯ በጣም ልቤን የሚነካሁ ሁልግዜ የምሰማው እየከፈትኩ
@selam801
@selam801
ማራኪ ወግ እጅግ በጣም እምወዳቸው መንፈሳውያን የተዋህዶ ቤተሰቦችን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ምእመናን❤
@user-ij5ti9rx3w
@user-ij5ti9rx3w
የተባረኩ ጥንዶች ናቸው ትህትና እና መንፈሳዊነት ከልባቸው ያለ የቤተክርስቲን ልጆች ናቸው የቀራንዮ ንጉስ ከነልጆቻቸው ይጠብቃችሁ ይትብዬ መልካሙ ወንድሜ ።
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836
ማራኪ ወግ የልቤን ሰዎች ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን we love you Sister and Yitbe❤
@genetbelew8964
@genetbelew8964
በሚቀጥለው ምርትነሽን አቅርብልን❤❤❤❤
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 5 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН