የመጥበሻ ላዛኛ// ትወዱታላችሁ ዛሬውኑ ሞክሩት ምርጥ ነው//easy Lasgna recipe

  Рет қаралды 18,577

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Ай бұрын

#ethiopianfood #food #cooking #Lasgna

Пікірлер: 63
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏🥰ስለምታበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 29 күн бұрын
ዋው በጣም የምራል❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tighist331
@tighist331 24 күн бұрын
በጣም ይስጎመጃል ካለ ቺዝ መሖኑ ተመችቶኛል እሞክረዋለሑ ስለ ጤናማ ምግብ እዘገጃጀትሽ እድናቂሽ ነኝ በርቺ ወገኔ
@bettwascorner
@bettwascorner 13 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክልኝ🙏🥰❤
@yonamiki955
@yonamiki955 7 күн бұрын
እናመሰግናለን
@debrituteka3136
@debrituteka3136 18 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እህቴ ተባረኪ ግን እኛ ይህንን ሁሉ ኬት እናመጣለን በስጋ አይየይይይይይይ ታሰብም
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ በጣም ነው የሚያምረው😘😘 ማሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 22 күн бұрын
ጎበዝ በጣም በቀላሉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@mihretmergia6692
@mihretmergia6692 Ай бұрын
Wow betam arif hulem lelel yale neger mayewu anchi ha bcha newu gobez set
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ምህረትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Bese7777
@Bese7777 Ай бұрын
Betye betam yamral ejesh yebarek ❤❤❤👍👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Yitebareke yihoune betame arefi nwe bityi gobze nshi
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asteremenu7723
@asteremenu7723 Ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@muluye333
@muluye333 24 күн бұрын
ችዝ ሰለማልወድ ደስ ብሎኝ አየሁት እናም እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 13 күн бұрын
ሙልዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው ስጋ አልወድም በምስር ይሆናል ልሞክረው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በአበባ ጎመን ፈቅፍቀሽ አቁላልተሽ ስሪው ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሁል ግዜ ለተመልካች ያለሽ ክብር ይለያል
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@saaa9448 🙏🥰❤
@barkahhassen226
@barkahhassen226 Ай бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🥰🥰
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
የኔ ባለሙያቤቲሻ እጅሽ ይባረክ።
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ራሔሏ አሜን የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ በርች 🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ እንዴት ነሽልኝ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-kp4ro7ic9d
@user-kp4ro7ic9d Ай бұрын
❤❤❤👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መብራትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwettesema6498
@hiwettesema6498 Ай бұрын
ቤትዬ የኔ መምሕር ነሽ ሞክሬው አላቅም ነበር አሑን በደንብ እሰራለው ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሒዊዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
Betty amsgnalhu for everything
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ናርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Ай бұрын
Thanks Betty
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 Ай бұрын
የኔእህት አመሰግናለሁ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ዘኒዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 29 күн бұрын
Enemesginn🧡🧡🧡💛❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 29 күн бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 27 күн бұрын
❤❤❤❤🎉እማ
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 29 күн бұрын
ሳይቦካነውሊጡ
@bettwascorner
@bettwascorner 29 күн бұрын
የእኔ ውድ ተቦክቷል እባክሽ ተመልከቺው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Ай бұрын
ስጋ ለማይወድ ሰው በእንቁላል አይቻልም ?አመሰግናለሁ 🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በላይ በጣም ነው የማመሰግነው በአበባ ጎመን እና በእንቁላል አርገህ መብትሰራው አበባ ጎመኑን በመፈቅፈቂያ ተፈቅፍቆ ከዛ በሽንኩርት በዘይት አብስሎ ሲበርድ እንቁላል ጨምሮ ማዋሀድ ከዛ እሱን እያደረጉ መደራረብ በጣም ይጣፍጣል መቀማመሙ እንዳለ ሆኖ🙏🥰❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Ай бұрын
@@bettwascorner እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Ай бұрын
ቤትዬ የላውሮ ቅጠል የት ነው የምትገዢው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ትዙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ችግኙን ገዝቼ ተክዬው ነው አሁን ላይ አስወድደውታል እኔ ስገዛ ጥሩ ነበር ግን መትከሉ ይሻላል🙏🥰❤
@tizitagirma8827
@tizitagirma8827 Ай бұрын
እሺ ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@@tizitagirma8827 🙏🥰❤
@Sinbarenazelalem5420
@Sinbarenazelalem5420 Ай бұрын
Tnx but yegebeta kibe kelelen bemen ensera cremun
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ጥሩ ቃና እንዲሰጠው ነው እንጂ በዘይት ዱቄቱን ሞቅ ሞቅ አርገሽ ወተት ጨምሪበት 🙏🥰❤
@Sinbarenazelalem5420
@Sinbarenazelalem5420 Ай бұрын
@@bettwascorner thanks 🙏
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 21 күн бұрын
be gebeta kibe fanta normal zeyet betekem chger alew kibewm kelto ende zeyet selemihon
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
ራሄልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል ግን ቅቤው ጣዕሙን ያጣፍጠዋል የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 43 М.
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Хотел вывести 🤣❤️
0:54
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 22 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,7 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 59 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,1 МЛН