No video

በአንድ ቀን በአንድ አደጋ እህቶቼን አጥቻለሁ | የሰው ልጅ በአጭር ጊዜ ሲቀየር አይቻለሁ! |WENDIM KHALID|

  Рет қаралды 110,946

Dawit Dreams

Dawit Dreams

8 ай бұрын

In today’s video, from our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች”, we have the amazing Wendim Khalid as the guest speaker of the week. Stay tuned as Wendim Khalid shares his life's journey and how he was able to establish the Wendim Khalid Foundation!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #growth #ethiopia #amharicmusic #charity #change #success #life

Пікірлер: 190
@user-sw9xf5dz3r
@user-sw9xf5dz3r 8 ай бұрын
ሞትን በሂወት ከመኖር በላይ የተረዳ, የስኬትና የከፍታ, ባተርንን ሪሞት የያዘ ፈጣሪ የሚያስደስተዉን የተረዳ ትክክለኛና ብስል አዋቂ ብልህ የ21ው,ከፍለዘመን ጀግና መባልህ ያነስብህ ከሆነ እንጂ አይበዛም በዚ አጋጣሚ የዳዊት ድርሚስ ቤተሰብ ለመሆን እራሱ አስቤዉም ተመስጬም አላ ቅም ነበር አሁን ግን ሁኛለው😊❤😊
@user-gw1bn7ve2j
@user-gw1bn7ve2j 8 ай бұрын
ዋዉ ወንድማችን ካልድ አንተን እና ቢኒያም በለጠ ሳይችሁ በአገሬ ላይ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያድርገኛል ❤❤ እግዚህያቤሄር ይጠብቃችሁ የስንት ሰዉ እንባ አበሳችሁ
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 8 ай бұрын
wow ካሊድ አንተ ትለያለህ እውነት ነው ጎዳና ልጅ የለውም. ... ካንተ ብዙ ተምሬለው አመሰግናለው ፈጣሪ ይባርክህ
@Burhan_Tube
@Burhan_Tube 8 ай бұрын
ወንድም ኻሊድ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤
@qwt729
@qwt729 8 ай бұрын
በዚህ አለም ላይ እንደ አንተ እድለኛ ሰው የለም ወንድሜ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤
@edmeachewayal
@edmeachewayal 8 ай бұрын
ወደ እዚህ ምድር የመጣህበትን አላማ አላህ በጊዜ ስላሳወቀህ በጣም እድለኛ ነህ ወንድም ካሊድ። ፈጣሪ ይባርክህ የብዙ ሰውን እንባ አብሰሀልና።
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 8 ай бұрын
ወንድም ካሊድ ጀግኖችን የኢትዮጵያ ኩራት ምኞትህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘን
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 8 ай бұрын
እኔ በጣም ሚገረመኝ ሰው ወንድም ካልድ ትባረከ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
@azeb9433
@azeb9433 8 ай бұрын
ወንድም ካሊድ እንዃን ለዚህ ክብር አደረሰህ ❤❤❤ አሁንም በርታ ገና ተዐምር እደምትሰራ አልጠራጠርም 👏👏👏
@generalpsychology1
@generalpsychology1 8 ай бұрын
በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ህይወታችሁ ለመቀየር የምትጥሩ ሁሉ ፈጣሪ ልፋታችሁን አይቶ ህይወታችሁን በበረከት ይሙላው።ፍሬ የምታፈሩበት ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤
@sanee4ysty
@sanee4ysty 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 8 ай бұрын
መመረጥ እንዲህ ነው ለሰዎች ደስታ መኖር እያለቀስኩ ነው ቪዶውን የጨረስኩት 😢😢
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 8 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ካሊድ። እኛም እንረዳሀለን።
@daliyaberahi3654
@daliyaberahi3654 8 ай бұрын
ካሊድ ፋዉንዴሽንን 9200 ok በማለት ወገኔን እመግባለዉ እናንተም ይህን ቀላል እና ኪስን የማይጐዳ መተግበሪያ በመጠቀም ወገናችንን አብረን እናግዝ
@user-kc4gt2vr7m
@user-kc4gt2vr7m 8 ай бұрын
እኔም ትልቅ ህልም አለኝ አምናለሁ አላህ እንድሚያሳካልኝ
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን ካሊድ የ ኢትዮዽያ ጀግና ፈጣሪ አምላክ መላ ቤተሰቦችህን ይጠብቅ ተባረክ🙏
@AGFy-kz3lg
@AGFy-kz3lg 8 ай бұрын
ካሊዱ ውንድሜ አላህ ብስላም ብጤና ክነቤተስብህ ያኖረህ እረህማኑ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ ሀይማኖቴን ስላከበርክልኝ. አምላከ ቅዱሳን አክብርህ❤
@zinash1
@zinash1 8 ай бұрын
ኮመት ኮማቾች ፈጣሪ ቀና ልቦናን ይስጣቹ ወንድም ካሊድ አሳብህን ፈጣሪ ሙሉ ያድርግልህ ዴቭ ስለቀረብክልን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@aymana1552
@aymana1552 8 ай бұрын
ቢስምሏህ መሸ አሏህ ቤተሰቡ አሏህ ከመጥፎ ይጠቢቀቹህ
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 8 ай бұрын
አንድ ሚሊዬን አመት ያኑርልን ወንድም ወንድም
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 8 ай бұрын
የለይላ ቤተሰቦች አላህ ልጃቹ በሰላም ያገናኛቹ
@sbdy4509
@sbdy4509 8 ай бұрын
ካሊድየ ወንድማቺን እግዚሃብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ😊❤🙏
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 8 ай бұрын
ወንድም ካልድ እ/ር። ይጠብቅህ
@HanaTube-mm1zv
@HanaTube-mm1zv 8 ай бұрын
ማሻኣላህ ካሊድ የሀገሬ ልጅ ጀግና ከዝህም ባላይ ይጨምርልህ አላህ ❤❤❤
@alemhaile9004
@alemhaile9004 8 ай бұрын
ጀግና ሰው❤
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 8 ай бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል! አላህ ይጨምርህ!!
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 8 ай бұрын
አንበሳ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይባርከው
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 8 ай бұрын
እዳተ አይነቱን ያብዛልን እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤❤በአላህ ፍቃድ ዱአ አርጉልኝ
@sefaneshtaju
@sefaneshtaju 8 ай бұрын
የባቡል ኸይር መስራች ሀናን ማቅረብ አልባችሁ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥረ ነው የሚታሰረው አለህ የጠበቀህ ልጅ ብረታልኝ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሀ
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 8 ай бұрын
ጀግናአ ወድማቺን አላህ ይጠብቅህ
@Eyerus21
@Eyerus21 7 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝ ለዚህ ሰው😢❤❤❤❤❤
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 8 ай бұрын
ሀገር እንግዲህ እንደዝህ ጀግና ትወልዳለች ከደሀ አፉ ነጥቃቹህ የምትበሉ ምን ይሰማቹሀል
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 8 ай бұрын
በረታ ሞቾች አላህ ጀነት ይወፍቃቸው
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 8 ай бұрын
ሀቢቢ አላህ ይጨምርልክ አላህ ይጠብቅህ ያረበል አለሚን🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👑💝
@mohammedseid3020
@mohammedseid3020 8 ай бұрын
ሰላም ውድ ኢትዩጽያዊያን ለሀገራችን ሰላምን ፈጣሪ ያምጣልን
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 8 ай бұрын
ወንድም ካሊድ በርታልን ምርጥ ሰዉ
@richeseid996
@richeseid996 8 ай бұрын
ካሊዶ አንተሳይሁልግዜእንባየይመጣል😢😢😢 ግዜህንበአግባቡ የተጠቀምክ ለዱኒያምለአኼራም ስንቅየያዝክ ምርጥየዘመኑ ጀግና አሏህ የዓኼራን ፀጋያጎናፅፍክ ያረብ ❤❤❤
@lensaayele1462
@lensaayele1462 8 ай бұрын
Just crying what hero person he is!
@gebremedhinserhe8323
@gebremedhinserhe8323 8 ай бұрын
ይህ በጎ ተግባር ለመፈፀም በፈጣሪ የተመረጡ ናቸው። ለዚህ በጎም ሥራ የሚያግዙም በፈጣሪ የተመረጡ ናቸው። እናግዛለን።
@birukkifle4990
@birukkifle4990 8 ай бұрын
Stay blessed brother Kalid! I will come and visit and do my part when I come to Addis. Insh Allah ( fetari sifekid)!
@user-qn3gm4pv5m
@user-qn3gm4pv5m 8 ай бұрын
ካልድዬ ፈጣሪ ረዝም እድሜ ይስጥክ አንተ የከተማ መናኝ ነክ❤❤ ከዚ የበለጠ ደስታ የለም የሰወችን ደስታ ማየት የስኬት ስኬት ነው ረዝምምምምም እድሜ ከጤና ከደስታ ጋር ይስጥክ❤❤❤
@febendavid9278
@febendavid9278 8 ай бұрын
Thank you so much for all the love and the care you give for the people who need help. God bless you more
@monamohammed5046
@monamohammed5046 8 ай бұрын
Masha allah khaled allah kekefu neger yetebkeh edmena mena kemulu betesenh yesteh yareb
@alhamdulillaallahkulhalalh2196
@alhamdulillaallahkulhalalh2196 7 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይጣብቅህ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 8 ай бұрын
When I subscribed to DAWIT, DREAMS was 12k, subscribed, soon 1m
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 8 ай бұрын
ቃል የለኝም ተለያለህ
@susu53890
@susu53890 7 ай бұрын
ካልድዬ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በርታልን ልጇ ።
@hargtube216
@hargtube216 8 ай бұрын
ወንዲም ካሊድ እናመሰግናለን
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 ай бұрын
ኸሊድዬ አላህ ይጠብቅህ እውነት ለመናገር ሰውን መርዳት መመረጥ ነው እኔ ስደተኛ ነኝ ግን አላህ ምስክሬ ነው የምእመናቶች እናት እድሆን እመኛለሁ ደሃዎችን ማልበስ ማብላት የተቸገሩትን ረድቼ የነሱን ደስታ ማየት ምኞቴ ነው
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 7 ай бұрын
ካሊድ ጀግና ነው አላህ ይጠብቀው የሰው የሰባዊነት ጥግ ነው
@ElsabethasfawElsabeth
@ElsabethasfawElsabeth 8 ай бұрын
በጣም ተባረክ ቅንነትህ ይምራህ ቅነነትህን እንዳትጥል
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Wonderful kaleed man God bless you good heart .yarda Lege
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 7 ай бұрын
የዘመኑ ጀግና ነው ወንድም ካሊድ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 8 ай бұрын
Thank you Brother khalid
@elyanademise9227
@elyanademise9227 8 ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ካሌድ እውነትም ጀግና በርታ።❤
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ወንድማችንኻሊድ አላህይጨምረልህ አላህከክፉነገርይጠብቅህ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 8 ай бұрын
Bravo kalido proud of you mashallah ❤❤❤
@user-uj8nh4zn2x
@user-uj8nh4zn2x 7 ай бұрын
ጀግና አላህ ይጠብቅህ ድሰ ያለኝ በጣም የጉራጌ ሙህሮች አይቻለሁ በብሮግራሙ
@romanbetew9232
@romanbetew9232 8 ай бұрын
ተባረክ🙏🏽
@KunaVenue
@KunaVenue 8 ай бұрын
ካሊድ እና ዳዊት ስለ መልካም ስራቹህ እናመሰግናለን::
@LilisLilis-bh5cl
@LilisLilis-bh5cl 7 ай бұрын
tebark ayewesedebih edate ayenetu yebzalen
@biniaman6707
@biniaman6707 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የልብህን ሁሉ ያሳካልህ......
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
I like him to be a good person and very interesting to listen ❤❤❤❤
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 8 ай бұрын
ወንድም ካሊድ🎉🎉🎉🎉 እጅግ ጠንካራ ድንቅ ሰውኮ ነህ ኑርልን ወንድምአለም🎉
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
May allaah blessing you brother❤❤
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ነህ ካሌድ አላህ ይጠብቅህ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 8 ай бұрын
God bless you thank you brother klebe
@user-rm8eu9vi6p
@user-rm8eu9vi6p 7 ай бұрын
Wow amazing egzabher ybarkh wendme erejim edeme ke Xena gar ysxeh egzabher ymesgen endezihm aynet sewoch alu wow
@user-mr6hr3bw3c
@user-mr6hr3bw3c 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሰውእንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም ያረቢ የምሰጠው እንዳታጣ እዱኒያ አሄራ አላህ ያስደሳህ❤❤
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f 8 ай бұрын
Ma Sha Allah Allah ychemrlh ahi
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@astumolla6911
@astumolla6911 8 ай бұрын
egziabher yesteh
@arafatasantii4312
@arafatasantii4312 8 ай бұрын
MashaAllah Allah yechemirilih quwanim yestih wendime❤
@user-wf4yf5ge8s
@user-wf4yf5ge8s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@bifamilytube38R
@bifamilytube38R 8 ай бұрын
በርታ ወንድማችን🙏
@wasbezaworku2330
@wasbezaworku2330 8 ай бұрын
Egziabher edmen tenan ysth ledhayesete legziabher yabedral
@EmanSeid-uc9zd
@EmanSeid-uc9zd 7 ай бұрын
አላህ እረጅ እድሜ ይስጥክ ውንድሜ
@merongeta2149
@merongeta2149 8 ай бұрын
Wawooo egziabiher ledehoch mertohal ahunim egziabiher edimehin yarzimew
@success4079
@success4079 8 ай бұрын
Tenkara neh berta 💪💪💪... dave enamesegenalen
@Hiku980
@Hiku980 8 ай бұрын
Kalide endantaynet temsalet yehone wendm slalegn edlegnaleh❤❤❤❤❤
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 7 ай бұрын
MashaAllah JezakhumuAllakheyiren kalido
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 8 ай бұрын
Wow betam des yeml tmrti nw❤❤
@ziyadhassen7404
@ziyadhassen7404 7 ай бұрын
እኔ ግን ምን እንደሚያስጠላኝ ታውቃላችሁ። የማይኖሩትን የሚያወሩ ሰዎች በጣም ያስጠሉኛል። የሌሎችን ድክመት ለራሳቸው አጋጣሚ አድርገው የሚኖሩ ሰዎች የግዜ ጉዳይ እንጂ ስራቸው ግልጽ ሆኖ ይወጣል። ሆኖ መኖርን እንጂ መስሎ መኖር እንዴት ያስጠላል። በነገራችን ላይ ይሄ ፕሮግራም ሰዎች በመስራት ሳይሆን በምኞት አለም እንዲዋኙ የሚያደርግ ይመስለኛል። ከናንተ መልካሙ በቅድሚያ ለቤተሰቡ መልካም የሆነው ነው።
@merygetachew3103
@merygetachew3103 8 ай бұрын
Ma sha Allah
@ziyadhassen7404
@ziyadhassen7404 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ ይሄ "ወንድም" ካሊድ ትከሻው ላይ የሚያረገው አረንጓዴ ጨርቅ ምን እንደሆነና ምንን አስመልክቶ እንደሚደረግ የሚነግረኝ ሰው ካለ ባውቀው ደስ ይለኛል። ተባበሩኝ።
@FetiyaAsfrt-hf7fn
@FetiyaAsfrt-hf7fn 8 ай бұрын
Allah be duniyam be aheram yasdeseteh
@ayubtube988
@ayubtube988 7 ай бұрын
ጀግና ስው አላህ ይጥብቅህ
@mahletayalew5182
@mahletayalew5182 8 ай бұрын
You deserve more
@user-kt8px9ht7u
@user-kt8px9ht7u 8 ай бұрын
Mom kerisma foundation inshallha yareb
@noloshatube4922
@noloshatube4922 8 ай бұрын
አላህ ያግዝህ ያስደስትህም❤❤
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 8 ай бұрын
እደናተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤ ሥለ ደጋግ ልቦች ብሎ ይማረን በውነት
@user-kc5yr2tc8x
@user-kc5yr2tc8x 8 ай бұрын
በጣም ነው የተማርሁበት አላህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 7 ай бұрын
ከሉዲ፡ጀግናው
@azeb9433
@azeb9433 8 ай бұрын
ከፈጣሪ ጋር ማለቴ ነዉ❤❤❤
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 8 ай бұрын
Egzabher yemesgen❤
@nesifamohamdnesifi9303
@nesifamohamdnesifi9303 8 ай бұрын
Allah yirdah...
@Abdella700
@Abdella700 8 ай бұрын
ወንድም ካሊድ💕💕💕💕
@Wesirakelefa
@Wesirakelefa 7 ай бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
@zalkamohamed
@zalkamohamed 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህካተይሁንንንንን የንወድምምምምም
@fatumamoha5300
@fatumamoha5300 7 ай бұрын
Wandeme kaled allaha yechamerleh❤❤❤❤❤
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
ሶስት ሚሊዮን ዶላር በቀን የምለብሰው 14 May 2024
50:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 153 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН