በቀን 1 ኩባያ ብቻ በመጠጣት የስዃር መጠንዎን ያስተካክሉ!!! 1 Cup a day to lower BG!!!

  Рет қаралды 37,963

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው

9 ай бұрын

8 oz hot water
1 tea bag chamomile
½ lemon/ lime
Teaspoon of Ceylon cinnamon powder
1 tablespoon of apple cider vinegar

Пікірлер: 118
@hailealem4806
@hailealem4806 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ከነ አቀራረብሽ በርቺ
@orthodox2645
@orthodox2645 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ነገር ነው እያበረከትሽልን ነውና እድሜ ከጤና ይስጥል።
@mebratemihretu4284
@mebratemihretu4284 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@AsAs-gg3pu
@AsAs-gg3pu 9 ай бұрын
በጣምጥሩነውትምርትሺላኪንሦሥተኛውንእላወኩትምኋልየሚመሥለውንእብራርው
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 9 ай бұрын
ዶ/ር ስለስጠሽን ማብራሪያ እናመስግናለን
@teweldegebrehiwet8828
@teweldegebrehiwet8828 9 ай бұрын
በጣም ግሩም እግዛቢሄር ይባርክሽ
@gizealewlehulum5145
@gizealewlehulum5145 9 ай бұрын
እንሞክራለን እህታችን, እድሜና ጤና ላንችም ለሁላችንም እንመኛል!
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 ай бұрын
ክበሪልኝ እግዚያብሔር ይስጠልን በርች
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 9 ай бұрын
አመሰግንሻለን መልካም ምክር ነዉ ዶ/ር
@saraabi7780
@saraabi7780 9 ай бұрын
Thank you Dr.
@user-qh4hx1kr1m
@user-qh4hx1kr1m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ።ይስጥሽ ዶክተር
@samsongebremariam5500
@samsongebremariam5500 9 ай бұрын
Fertari yibarkish enamesegnalen.
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 9 ай бұрын
ሀና በጣም እናመስግናለን❤
@meazarobi1128
@meazarobi1128 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 9 ай бұрын
ተባረኪ:እናመሰግናለን::
@helenabebe7591
@helenabebe7591 9 ай бұрын
God bless you more and more 🙏
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
You are such a blessing to all your followers, and let God bless you in every aspect of your life 🙏❤️🙌🏽
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Amen
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 9 ай бұрын
ጌታ በጣም የባርክሽ!!!
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከልብ 🙏🏽 የባለፈው ጥያቄ ዛሬ በሚገባ ተመልሶል :: ድንቅ ቪድዮ ነው !
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ! እንሞክራለን
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 9 ай бұрын
Thank you for sharing 🎉🎉🎉
@tayechborena4575
@tayechborena4575 9 ай бұрын
Thank you Thanj you
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 9 ай бұрын
Tebareki ❤❤❤
@astuberhanu1782
@astuberhanu1782 9 ай бұрын
THANK YOU
@DebrezionGhebreyesus
@DebrezionGhebreyesus 2 күн бұрын
Thanks
@user-lr8ch1qo1s
@user-lr8ch1qo1s 2 ай бұрын
እግዚአብኼር ዘመንሽን ጤናሽን ይባርከው
@asresselam8303
@asresselam8303 9 ай бұрын
ብሩክ ነሽ።
@elsatesfaye4177
@elsatesfaye4177 8 ай бұрын
Wow your amazing I love your explanation it’s so interesting. I am pre diabetes and I always look for something natural to try. I will try and let you know god bless you
@kas3kiamv563
@kas3kiamv563 5 ай бұрын
Thank you very much D .Hana I just used to it that ever thing that you mention about controlling our blood sugar levels by eating healthy food and drinking . I follow and I see a lot of changes and controlled blood glucose levels. Thank you very much I shared for many people. Thank you again go ahead. God bless you.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 ай бұрын
እናመሰግ ናለን
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 9 ай бұрын
እናመሠግናለን!!!
@liasol8518
@liasol8518 9 ай бұрын
Mata lay ye Mango kitel (Mango leaf) ende shai eyafelahu eyetetahu ye skuar metene testekakele, betam ykensal mokrut.
@birukttefera5859
@birukttefera5859 9 ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@marthat6031
@marthat6031 9 ай бұрын
አፕልሳይደር ቨኔግር እና ሎሚ በመቀላቀል ለብ ያለ ውሃ ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት እንደልምድ ይዜዋለሁ ጥሩ ነው ያልሞከርኩት ከመሚላ ሻይ ብቻ ነው ስለተጨማሪ ማብራሪያሽ አመሰግናለሁ
@fuadteha7295
@fuadteha7295 9 ай бұрын
Lawt alew malti new?
@marthat6031
@marthat6031 9 ай бұрын
@@fuadteha7295 ማለት የጠዋት ልምዴ አድርጌ ይዤዋለሁ አንድ ቀን ሞሪንጋ አንድ ቀን እብሽ እያልኩ እቀያይረዋለሁ ቀኑን ጉልበት ኖሮኝ ያለድካም እውላለሁ ምግቤንም እየተቆጣጠርኩ ገና በቅርብ ስለሆነ ዳይቤቲክስ እንዳለብኝ የሰማሁት
@astuy8619
@astuy8619 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ እየሞከርኩት ነው በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው ያለኝ 🙏
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 7 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው
@abzabity177
@abzabity177 3 ай бұрын
ምንድነው ነው ውዴ አልገባኝም የትስ ይገኛል
@zenakifle2444
@zenakifle2444 9 ай бұрын
ሰላም በጣም እናመሰግናለን እዚህ ላይ ግን በምስሉ ሄል እያየን ቅርንፉድ ያልሽው አልገባኝም
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Enamesegenalen hannye letenachin teqami yehonu negerochin selemtaqerbilen tebareki tenashin yestesh fetari !!! Gen hannye apple cider venegerun yemanagegn bemin enteqaw weym aserarun bedenb betasrejin elalew beterefe berchi ❤❤❤❤
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
Amen, lahunu lomi metekem yechalale. Lewedefitu bedeneb anbebea ena tezegajechea enga hager yale, ke apple cider gar yemitekakel neger endale efelegalehu.
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 9 ай бұрын
Amesegenalew leseteshign mels tebareki
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 9 ай бұрын
Egzeabihiar xegawn yabzalsh edmena tena yestesh
@genetmengesha1941
@genetmengesha1941 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እንሞክረዋለን እዚህ ላይ ከቀረፋው ጋር ያሳየሽን ቅመም ቅርንፉድ ሳይሆን ሔል ነው ስሙ
@user-vu7bi5cd8d
@user-vu7bi5cd8d 9 ай бұрын
❤❤❤
@naneamen4825
@naneamen4825 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን መድሃኒት እየወሰድን ምንም ችግር የለውም ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሌላ ተጎዳኝ የጤና ችግሮች ከሌሉ ከስዃር ህመም መድሃኒት ጋር ችግር የለውም
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 9 ай бұрын
ሄል ነው Dr. ከቀረፋ ጋር ያለው!10q
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 9 ай бұрын
እናመስግናለን🙏🏽ምስሉላይ የሚታየዉ ቅርፉድ ሳይሆን ሄልነዉ ሄልስ ጥሩነዉ?
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
ልክ ነው እኔም ሄል መሰለኝ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@hiwotagebo9029
@hiwotagebo9029 9 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ እንድትነሺ ሁሉ ሰላም ነው ሰራ ጤና ቤተሰብ ሁሉ መልካም ሰለ ሁሉ ነገር ሰለመሰግና አላልፍም የእኔ ቆንጆ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም የስኳር በሸታ ታማሚ ነኝ ሁለቱም ጉንጬ ላይ ማድያት አለብኝ እና ይህ ከስኳር ጋር የተያዘ ነዉ ወህይ የእኔ ቆንጆ ስታየው ሰዓት ካለሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ በአንቺ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬ አለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም፣ ትምህርቱ እየጠቀመሽ ስለሆነ ደስ ብሎኛል። የስዃር በሽታ የቆዳ መድረቅ ቢያስከስትም፣ ፊት ላይ ከሚወጡ ጥቁር ነገሮች ጋር አይያያዝም፣ እንደዚህ አይነት ችግር ብዙን ጊዜ የሚከሰተም፣ ከታይሮይድ ጋር በተያያዘ ነው፣ ሀኪምሽን ምርመራዎች እንዲያዝልሽ ጠይቂ፤ በርቺ
@hiwotagebo9029
@hiwotagebo9029 9 ай бұрын
እሺ የእኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@genetkenawe7764
@genetkenawe7764 9 ай бұрын
እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ብርታትና ጥንካሬ እንዳገኝ እረድተሽኛል አመሠግንሻለሁ። ከምግብ በፊት glamid እወስዳለሁ ውህዱን ስወስደው ችግር አይኖረውም?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ማታ ላይ ጠጪው
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 9 ай бұрын
ዶክተር ኣንድ ቀን ስለ ስካር ህመም የሚያመጣ የጉልበት መታጠፊያ እግር መደንዘዝ ብታስተሚርኝ
@nardosfikremariam6316
@nardosfikremariam6316 9 ай бұрын
Bemecheresha yasayeshew kememe kurufend sayhone yehele kememe meselgne betaregagechelen
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@TemreAbate
@TemreAbate Ай бұрын
ኢሱሊን እየተጠቀምኩነበር ክብደት ጨምሮልል በምንመገድ ልቀንሰው እህቴ መፍትሄውንንገሪኝ
@negasighabru3780
@negasighabru3780 9 ай бұрын
ከመድሀኒትጋር እንዴት ነው ይስማማል ወይ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሌላ ተጎዳኝ የጤና ችግሮች ከሌሉ ከስዃር ህመም መድሃኒት ጋር ችግር የለውም
@user-zb8nv2zi6i
@user-zb8nv2zi6i 5 ай бұрын
እናመስግናለን ጨጉራችንንስ ሚያመን እንዴት ይሆናል።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 5 ай бұрын
Kemegeb bohala metetat Yechalale.
@jemilamohammed9712
@jemilamohammed9712 7 ай бұрын
Heal new kurfud
@user-co3me6fo6w
@user-co3me6fo6w 9 ай бұрын
Green cardamom is not clove they both are different species ቁሩንፉድ ማለት ኤሊ አይደለም ቁሩንፉድ ( clove ) ይባላል ኤሊ ( green cardamom) የሚባል የ ሻዶ ቅመ ም ነዉ ።
@user-wk3lm8uk5k
@user-wk3lm8uk5k 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ጌታ ይባርክሽ እኔን ያልገባኝ 5ቱን ውህድ በአንድላይ አድርገን ነው ወይ ወይስ በክፋፈልሽው መሰረት ነው መልስሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ🙏
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም፣ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በከፋፈልኩት መሰረት ነው
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 8 ай бұрын
መደሀኒቴ መርፊ ነዉ ብጥህቀመዉ ችግር ያምመጣብኝ ይሆን
@koramaryam3296
@koramaryam3296 9 ай бұрын
እንሞክራለን እስቲ ደሞ በደርጃን በውሃ ተዘፍዝፎ ፍሪጅ አድሮ መጠጣት የተባለውን ምን ትመክሪኛለሸ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው፣ ሁሌም ቢጠጣ ለጠቅላላ ጤና ጥሩ ነው
@mesfinbweldetensae
@mesfinbweldetensae 9 ай бұрын
ለልጆች ይሆናል
@bantayehubeze7683
@bantayehubeze7683 8 ай бұрын
ለምታደሬጊው አሥተዋፆ አመሠግንሻለሁ በዚህ አጋጣሚ የማጠይቅሺ እኔ የሥኳር ታማሚ ነኝ እንሡሊን ነው የምወጋው እንሡሊን መወጋት ከጀመርሁ ጀምሮ የሤክሥ ፍላጎቴ በጣም ቀነሠብኝ ባሁኑ ሥአት ጨርሦ ቁሟል ማለት ይቻላል ባለ ትዳር ነኝ ከባድ ችግር ውሥጥ ነኝ ምን ትመክሪኛለሺ
@asterbelete8359
@asterbelete8359 9 ай бұрын
ተልባው አልገባኝም አብራሪልኝ
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 9 ай бұрын
እና መስግናለን እኔ ማውቅ የምፈልገው 6.5 ሲሆን በኛ ስንት ነው 1 እድዎ በስንት ነው የምትባዛው ካላስችገርኩሽ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
1 mmol/L = 18,018 mg/dL; 6.5=117 mg/dl
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 9 ай бұрын
አመስግናለሁ ተባረኪ
@asiasaid99
@asiasaid99 9 ай бұрын
እነኝህ ሁሉነገሮች ከመድሀኒት አይጣሉም ወይ ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ተጎዳኝ የጤና ችግሮች ከሌሉ በስተቀር ከስዃር ህመም መድሃኒት ጋር አይጣረስም
@yordanosebeyene3588
@yordanosebeyene3588 9 ай бұрын
ያልገባኝ ሄል ና ቁሩፍድ ነው
@HerutDemeke
@HerutDemeke 2 ай бұрын
እባክሽ በአማርኛ አሰረጅን ፍጽም እንግሊዘኛ አታስገቢ
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 9 ай бұрын
እህታችን ሁልግዜ ስለምትሰጭን ጠቃሚ ምክሮች እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክሽ በ3ኛው ውህድ ላይያቀረብሸው አንዱ ሄል ሆኖ ሳለ እንች ቅርንፉድ ነው ያልሽውና ለመጠቀም ትክክለኛውን ስሙን ብትነግሪን እናመሰግናለን:: 16:34
@askaledelalegin1378
@askaledelalegin1378 9 ай бұрын
7:22
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@Yibekanal-Mulu
@Yibekanal-Mulu 9 ай бұрын
ቅርፉድ ያልሽዉ ከቀረፋዉ አጠገብ የአየሁት ቅመም ሄል ነዉ የሚባለዉ በዚህ ቢስተካከል ጎግል ዉስጥ ሄል ብለሽ እይዉ።
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@gracetube5140
@gracetube5140 9 ай бұрын
እርጉዝ የሆነች ሴት መጠቀም ትችላለች እነዚህን ውህዶች???
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 9 ай бұрын
ልጄ 2አመት ከ6ወሯ ነው አሁን ያሳየሽንን ውህድ መስጠት እችላለሁ ?
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም እህቴ ለልጆች አይመከርም፣ ለልጆች በርከት ያለ ውሀ እንዲጠጡ ነው የሚመከረው
@user-lw8bt5vv6b
@user-lw8bt5vv6b 9 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 9 ай бұрын
ሃና ዛሬ ዝባዝንከ አበዛሽ ገለጻሽ ከሌላ ጊዜ የተዘራረቀ ሆነ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
selaseteyayeto amesegenalehu. Leleala gizea asetekakelalu. Egziabhear yakeberelegn.
@user-vm1hl8xx4d
@user-vm1hl8xx4d 9 ай бұрын
""በጠምጥሩ
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 7 ай бұрын
እኔ ለ17 ዓመት የአይነት ሁለት ዲያቤቲክ ተጠቂ ነኝ። ትምህርቱን በድንብ ተከታትዬዋለሁ ጥሩና ጠቃሚ ነው። ግን የመጨረሻው ውህድ በድምጽ ቅርንፉድ እና ቀረፋ እያልሽ ነው። በምስል ግን ዩሚታየው ሄል እና ቀረፋ ነው ትክክለኛው የቱ ነው?
@user-ek6ci3tl7r
@user-ek6ci3tl7r 3 ай бұрын
ሰላም
@dehabbahta8549
@dehabbahta8549 9 ай бұрын
ልጀ ምታሳዩ ያለሽ ሄል ነው። ቀሩንፉድ አይደለም አሰተካክዩ
@mebratemihretu4284
@mebratemihretu4284 9 ай бұрын
ከፍያለ ምሥጋና
@sarondagenachew6853
@sarondagenachew6853 9 ай бұрын
ምስሉ እኮ ሄል ነው አይደል እንዴ?
@terytill3652
@terytill3652 9 ай бұрын
እዎ ቅርንፍድ ያለችው በስህተት ይመስለኛል
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@terytill3652
@terytill3652 9 ай бұрын
@@managingyourdiabetesHGW እናመሰግናለን
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 9 ай бұрын
😂😂😂
@viber907
@viber907 9 ай бұрын
KEREFUND =CLOVES NEWU
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@asha1747
@asha1747 9 ай бұрын
​@@managingyourdiabetesHGW እባክሸ ሰለ ስካር ድንች ለሱካር በሽተኛ ያለው ጉዳት ወይም ጥቅም ብትነገርን አመሰግነዋለሁ
@tigisettsegaya5050
@tigisettsegaya5050 9 ай бұрын
ይቅርታ ቅርፉድ ወይንስ ሄል?
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
ቁሩፉድ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ሰላም ተመልካቾቼ እንደምን ሰነበታቹህ፣ ሰኞ እለት በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ሄልን ቅርንፉድ ስላልኩ ይቅርታ እጠይቃልሁ ቅርንፉድም ሄልም መጠቀም እንችላለን ነገር ግን ላሁኑ ውህድ ሄል ቢሆን ይመረጣል
@abebechmamo5036
@abebechmamo5036 9 ай бұрын
ከመዳኒት ጋር ችግር የለዉም በቀን ጧትና ማታ ሚትፎርም ስለምወስድ
@managingyourdiabetesHGW
@managingyourdiabetesHGW 9 ай бұрын
ተጎዳኝ የጤና ችግሮች ከሌሉ በስተቀር ከስዃር ህመም መድሃኒት ጋር አይጣረስም
@abebechmamo5036
@abebechmamo5036 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ዶ/ርዬ
@massaysolomon6948
@massaysolomon6948 9 ай бұрын
ቅ ሩ ን ፉ ድ ሳየሆን ሄ ል ነው ያ የ ነው በ ም ስ ል ላ ይ ከ ሆ ነ
@selamlehulum7358
@selamlehulum7358 9 ай бұрын
ድምፅሽ sexy ሴት ትመሲየለሽ
@getebekele8167
@getebekele8167 9 ай бұрын
በጣም ግሩም! ቁሩንፉድ ያልሽው እኮ ሄል ነው የሚባለው Pls check it out. Thank you!❤
@user-kn8gp8eu8f
@user-kn8gp8eu8f 8 ай бұрын
APL SYDR. MLT. MNDNW
@bettytube2
@bettytube2 3 ай бұрын
Thanks
ሜትፎርሚን ስንወስድ ማወቅ ያለብን 5 ነገሮች!!!  5 Things you should know about Metformin
15:10
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 137 М.
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 98 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
ማር ለስኳር በሽታ ጥሩ ነው? Honey and DM
16:18
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 159 М.
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 260 М.
ዓይነት 2 የስኳር በሽታን መቀልበስ!!!  Reversing T2D!!!!
16:48
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 12 М.
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 72 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 233 М.