ህፃናትን የምትሰርቀው ሞግዚት

  Рет қаралды 259,909

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 337
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ልጁ ተገኘ አልተገኘ እያልኩ ልቤ ተንጠልጥሎ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተገኝ ልጅን ያህል ነገር ማጣት በጣምምምምምም ከባድ ነው እባካችሁ እናንተ ጨካኞች ብዙ የሚሰራ ስራ አለ ወንጀል ይቅርባችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
እንኳንም መጨረሻው አማረ እኛ ባደግንበት ዘመን ነፃ ሆነን ተሯርጠን ውጭ በነጻነት ተጫውተን እናቶቻችን እቤት ከሌሉ ጎረቤት ያየን ነበር በአሁኑ ስአት ግን እንቆቅልሽ ሆኗን አገራችን በጣም ተቀየረ መተማመን ቀር ከምድረ ግጽ ጠፋ አሜርካ የምናየው ሁሉ እትዮጵያ ውስጥ እየበዛ መጣ :: አቤቱ ጌታሆይ ይቅርብ በለን ምህረቱን ስጠን 🙏🏾
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Bewnet, No Body Cares about Any Child that Time, Mn Aynet Generation Nwu 😔,
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Fitsum Lifetu Aygebam ::
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
በጣም😥😥😥😥
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 3 жыл бұрын
እስኪ እናት እና ልጄን ያገናኝ በሎኝ እህቴ ልጆዋ ከጥፉችብን ዛሬ አስር ቀን ሞላት እስኪ በፀለት አስቡት ማራማዊት 😭😭😭😭
@SameseSule
@SameseSule Күн бұрын
😢uffff ayzoshi Maryam alci
@uu-fs7gq
@uu-fs7gq 3 жыл бұрын
እባካችሁ ገጠር ውስጥ ገብታችሁ አስተምሩአቸው እዛ ነዉ ደግሞ ከባድ ኢንፎርሜሽን እንኳ የለ 😢 እባካችሁ ለዚ ምስኪን ህዝብ ድረሱ 😢😢
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ዴኬር ተከፍቶ ሁሉም እንደ ገቢው መጠን ከፍሎ ማስያዝ ነው ሚሻለው ግዜው ከፍቷል ካልሆነ ግን ምርጫው እራስ ማሳደግ ነው ወልዶ ለአውሬዎች ከመስጠት መግስት በልጆች በኩል ቢሰራበት የተሻለ አማራጭ ነው ነገ ሀገር ተረካቢዎች እነሱመሆኑን መዘንጋት የለበትም
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
@@workalemmera7080 እህቴዋ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝማር
@benihana8688
@benihana8688 3 жыл бұрын
12th 12th 12th²22nd 22nd 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 12th 22nd
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አይ ማርያምን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
መጨረሻው ባያምር ያስጠላ ነበር እንኳንም ህፃኑ ተገኘ
@yisehakwegene5060
@yisehakwegene5060 3 жыл бұрын
Weregna
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
እንኳን ተገኘላት ምስኪን በዚህ ጊዜ ግን ማንን ነው የምናምነው ኧረ ጎበዝ ተጨካከንን እናት ልጇን አሳድጋ አስተምራ ድራ ኩላ እንኳን ስለልጇ ማሰቧን አታቆምም እናቶቻችን እድሜ ጤና ይሰጨምርላቸው አቦ ኡፍፍፍፍ
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 3 жыл бұрын
ስለማይሰማ ነውጅ እኛ ሀገር የሚሰራ ጉድኮ አያልቆም ሀይማኖተኛ ህዝብ እንባላለን ለማያቅ አይይይ ሆድ ይፍጀው ብቻ
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
ሐይማኖተኛ ሰው እኮ ጨካኝ ነው ምንም ከማድረግ አይመለስም ለምን በሐይማኖት ሺፋን ክፉ ስራቸውን ይሰራሉ ነገር ግን አስተሳሰብን አይምሮን መቀየር የሚችል እውነተኛ የእግዚያብሔር ቃል ነው ቃሉም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ከሐይማኖት ባርነት ሊታደገን እራሱን መስዋአት አርጎ ሰጠን ስለዚህ ዛሬም ነፃ ያወጣል ከክፋት ከሐጢያት ባርነት
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 3 жыл бұрын
ትክክል
@yisehakwegene5060
@yisehakwegene5060 3 жыл бұрын
@@nice7303 sebket be netsa
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ልጅ አድጎ ሲታይ ቀላል ነው ማሳደጉ በጣም ከባድ ነው !!!!!እግዚአብሔር ይጠብቀን
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን 🙏🙏
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 3 жыл бұрын
Awo Ewenet nw amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@fhgrjhf5066
@fhgrjhf5066 3 жыл бұрын
ውይ በጣም በውነት
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 3 жыл бұрын
33ደቂቃን የሚያህል ዶክመተሪ ሰርታቹ የችግሩን አስከፊነት እና አሳሳቢነት ነግራችሁን ዋናውን ነገር እንዴት ትደባብሱታላቹ??? እንደዚህ አይነት ቀሽም ምርመራ ብላቹ ትነግሩናላቹ?የተዘረፉት ልጆቻችን ለምን ጉዳይ ነው የሚውሉት???¿??ዋናው ጥያቄ ሊሆን እና ልንሰማው የምንፈልገው እሱን ነው።እንጂ ልጆች እንደሚጠፉ ወይም እንደሚሰወሩ አለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው።እውነት ጀግና መርማሪ እና ጀግና ጋዜጠኛ ካለ እውነቱን ወንጀሉን ይንገረን እሱን ነው የምንፈልገው። እንጂ ዝባዝንኬ ነገር ይደብራል አሳምሮ እና አሽሞንሙኖ ዶክመተሪ በመስራት አይደለም።የቤት ሰራተኛዋን አሳምኖ ወይም ጀንጅኖ እፃኑን ልጅ ዘረፉ ከዛ ተያዙ ከዛ ተፈረደባቸው ከዛስ ከዛስ ከዛስ?ተሳክቶላቸው ልጁን ቢወስዱስ ኑሮ ሌላ ተቀባይ አላቸው? ተቀባዩስ ሌላ ተቀባይ አለው? በመጨረሻስ እፅኑ ልጅ ምንድነው እጣ ፈንታው ለምን ተግባር ዘረፉት የሚለው ነው የኔ ነጥብ ወይም የኛ ነጥብ ማወቅ የምፈልገው።እንጂ ተሰረቀ ተገኘ ሶ ዋት ተጠንቀቁ ብሎ መዝጋት ምን ይጠቅመናል ለሁሉም ወንጀል ምንጩን ነው የቸገረን የሚገርመው ነገር ደግሞ እያወቁ የሚደባብሱት ነገር ነው shame on you
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
ትክክል
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname 3 жыл бұрын
You are correct. However, not everyone is aware, except who is affected by those people, even ,we are not believed. At least the Ethiopian police officers have started to investigate. It has to start somewhere. It's not that simple, people with lots of money are involved. As you know money buys everything.
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
በሰማም ጭካኔ እግዚአብሔርን የማይፈሩ መጨረሻቸው አያምርም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስላ በምናቸው እያሰቡ ነው ይህ ህዝብ ጨርሶ ግራ የገባው ኤጭ አሁንስ መኖር ፈራሁ እንደገና ለማንኛውም ስለምታቀርቡልን መረጃ በጣም እናመሠግናለን ኑሩልን ጠማማ ግራ የገባቸውን ሰወች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወይም ይቀላቸው 😊
@sabakidane4051
@sabakidane4051 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የደነቀኘ ወንጀለኛው ስማቸው ከስራቸው ጋር ይመሳሰላል በዚህ ፕሮግራም ላይ ይህዉ ቃኘው መንደር ነበር የሚቃኘዉ።
@memimalase7244
@memimalase7244 3 жыл бұрын
Tebareku all ethopian people Tebareku.💟 💕 💕 💕 💕 💕
@sofiad2612
@sofiad2612 3 жыл бұрын
እሄን ጉድ አረቦች ቢያውቁ ቤታቸውም ሰሩልን አያሰገቡን የኛው ጉድ አያልቅ
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk 😁 Yes
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ማን ሌባን ይቀጥራል እነሱ በድሮ አይን ነው የሚያዩት
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
ክክክክየት ይዛሽ ልትወጪ
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 3 жыл бұрын
ክክክክክኧረ ተይ የትነዉእምትወሥጃቼዉ ደሞ ካሜራዉሥ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
የሰው ሀገር ያዉም በየቦታው ካሜራ ባለበት ልጅ እሰርቃለሁ ብሎ ማሰብ በራስ ላይ ሞት መፍረድ ነው
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 3 жыл бұрын
አቤት ከቶ ኢትዮጵያ ከቶ ምን ይሆን የማይሰረቀዉ ነገር ዉይ በጣም ከባድ ነው እንዴት አያሳዝኗቸዉም ተራኪዉ ድምጽህ ደሠስ ይላል
@kalyakalua4402
@kalyakalua4402 3 жыл бұрын
ምን አለ የማይሠረቅ የተሠራ ቤት ተገፍቶ የሚሔድ ቢሖን ከነቃው ጭነው ይሔዳሉ ።
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 3 жыл бұрын
ያሣዝናል የአላህአንጠብቀን ከነዚህፈተናወኝ
@selamawitdosegna9837
@selamawitdosegna9837 3 жыл бұрын
That is a good idea God Bless you!!!!!!
@sisaysisay5252
@sisaysisay5252 3 жыл бұрын
Sle hiwot yemtakerbut programoch betam arif nachew. Buzu temert yalew new. Ketlubet des yelal !!! 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
ዘንድሮ የማይሰማ የለም ፈጣሪ ሆይ አንተ ይቅር በለን
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ ኡፍፍፍ ልጁ እንኳን ተገኘ ጨንቆኝ ነበር
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
ይሔ ሕዝብ የሸንኮራ ሰባት ጸበል🤷 ያስፈልገዋል🙊። ስራው ሑሉ ግራ እየሖነ ነው😠
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 3 жыл бұрын
እህቴ ሸንኮራ ሳይሆን የሚያስፈልገው የሞተለት የእግዛብሄር ልጅ ኢየሱስ ነው። ዮሐንስ 3 (John) 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
@@user-xw1yn4kk6s🤷 እረ ባክሕ ወንድም እኔ ሐይማኖት ውስጥ አልገባሑም ጸበል ያልኩት ሑሉም ስለሚጠቀም ነው ወይ ጉድ🙊
@asnakuhailegiorgis3169
@asnakuhailegiorgis3169 3 жыл бұрын
@@user-xw1yn4kk6s dum
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 3 жыл бұрын
@@asnakuhailegiorgis3169 min malet new dum?
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
Great job Ethiopian polices! Proud of you Praise the Lord Pray for those who lost their kids
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
ይሄ ህዝብ እውነትም መድሀኒት ያስፍልገዋል ገና ብዙ ይሰማል ይህ ዘመን
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
I’m glad you found the baby 👶 God bless
@georgelupenza4029
@georgelupenza4029 3 жыл бұрын
Watching all the way from Tanzania 🇹🇿 don't understand the language but the storyline and the character are on 🔥🔥🔥 much ❤️❤️❤️
@tofiksiraj9702
@tofiksiraj9702 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄
@monaali9356
@monaali9356 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጁ ስለተገኘ ግን ማንም ይሁን ፈርቻለሁ እከሌ ስልክ አያነሳም ብሎ ሰው ሲነግረን እኛም መደንገጥ አለብን ሰዎች ።
@JMGD44
@JMGD44 3 жыл бұрын
ለዛ ነው ልጆቼን በአይነ ቁራኛ የምከታተለው
@MD-sg4xh
@MD-sg4xh 3 жыл бұрын
Endeza lijochin meketatelim xiru aydelem
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@JMGD44
@JMGD44 3 жыл бұрын
@@MD-sg4xh ትክክል ብለካል ነገርግን እኔ ዘመዴ ከበር ላይ ተሰርቆ ከ30 ዓመት በሆላ የሰረቀችው ዘመዴ ቤት ትመጣና የጠፋ ልጅ አላችሁ ትላለች?? አዋ ይላሉ። በሉ አሳድሩኝ ነገ እወስዳችሆለው ትላለች። ታድራለች። በጥዋት ተነስታ እንሂድ ብላ ትወስዳቸው እና የማያውቁት ቦታ ሲደርሱ ምን እንዳለቻቸው ታውቃለህ ??? ትላንት አንገላታችሁኝ ቢሆን ኖሮ እዚህ አምጥቼ ቦታው ጥፕፋብኝ ባልኮችሁ ነገርግን ጥሩ ስላስተናገዳችሁኝ ኑ ልውሰዳችሁ ትል እና ከልጃቸው ጋር ስታገናኛቸው። ልጁ በህፃንነቱ ስለተሰረቀ ቋንቋውን ረስቶ ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ሆኖል። ምን እንዳለ ታውቃለህ ባስተርጎሚ እናቴ ከሆንሽ መስቀልሽን አሳይኝ። እናቱ እንደ አጋጣሚ የብር መስቀል እሱ ህፃን ሳለ ሲጠፋ ያረገችውን አድርጋ ነበር እና ያንን ሲያይ አዋ እናቴ ነሽ አላት። የጠንቆይ አገልጋይ እርሻ አራሽ አድርገውት ይህን ሁሉ አመት ከቤተሰቡ ጋር አልመለስም ብሎ ያገለግላል እስከአሁን። እየሄዱ ይጠይቁታል። 2. በአጎቶ ከ 7 ዓመቶ እስከ 13 ዓመቶ ትደፈር የነበረች ጎደኛ አለችኝ እና እንዴት በአይነ ቁራኛ አልከታተል።
@rakmarakma8071
@rakmarakma8071 3 жыл бұрын
አውጠብቁ እና አላህ ይጠብቅላችሁ እናተም ሰበብ አድሩ ኑሮ እማይስማ የለም
@Kalidesmael
@Kalidesmael 3 жыл бұрын
ይገደሉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ።በዛውም ቤተሰብ ሁኑኝ
@helenhenok1247
@helenhenok1247 3 жыл бұрын
Abete egezeyabher hoye hitsanatin ate tebeke 😭😭😭😭 betam bezu hitsanate eyetefu new uffffffff awere zemin 😭😭😭
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 3 жыл бұрын
YES, another amazing and happy ending story. My appreciation goes to the neighborhood shop owner for being extra vigilant and going extra mile and of course THE POLICE who made extra ordinary job which was time sensitive. The victim is the house maid which was lied and cheated by blind so called love. She has been target using her weak point which is looking for freindiship and love from a very wrong guy. The government, police and media should repetitively raise the awareness so that such types of fraud would profoundly decrease. As usual, thank you for the presentation.
@ehr4610
@ehr4610 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ኢትዮጵያን ፈርሃ እግዚአብሔር የሌለባት ምድር አደረጉዋት😢😢😢😢😢 እውነት ነው የህፃናት ማቆያ ድርጅት ሊከፈት ይገባል
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅልን ልጆቻችን
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ጉድ ነው በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጡን መረጃ
@gooddeal7274
@gooddeal7274 3 жыл бұрын
Betam betam yehaw ena serayan ergef aderega techa lejochane eyasadeku new ke akema belay hono lejocheshen ameneah yemeteteyelat andeme ye bate serateghia ayegeghiem betam asechegar geza lay new yalenew hulachnem masetewalun yeseten
@imissyoumom238
@imissyoumom238 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደዛም ኣለ እግዛቢሄር ኣንተ ልጆቻችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@sadeli7267
@sadeli7267 3 жыл бұрын
እር እኔም ልጄን ጠብቅልኝ ጌታየ ውይ ያላሉኝን ትቼ አረብ ሀገር ሂጀ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
ምንም ትንተና አያሰፈልገውም እናት ልቧም ሆዷአም ይነግራታል
@httm3608
@httm3608 3 жыл бұрын
Betam tikikile yihe ye Allah sira hule yigerimengal.
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Betam yasazanal Egzabehir kana Labona yadalen
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
አቤቱ ምን ልታሠማኝ ይሆንን አንደኛ ሆኜ አረፍኩት im the 1st viewer
@tilayealemu934
@tilayealemu934 3 жыл бұрын
Woow bexam des yilaal inkwan tegenye
@user-jn3qq4lt1u
@user-jn3qq4lt1u 3 жыл бұрын
መሻ አላህ መሻአላህ
@yetijilijtube8955
@yetijilijtube8955 3 жыл бұрын
Wey gud
@sisaysisay5252
@sisaysisay5252 3 жыл бұрын
Ayi ethiopia betam betam new yemsazen. Lij mesrek lij mesrek 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 zare lij ksereku nege anat yesrekalu 😭
@user-ep1ev6ei9g
@user-ep1ev6ei9g 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ማቆያ የስፈልገል እውነት ነው
@amedojemal7915
@amedojemal7915 Жыл бұрын
RESPECT 🙏🙏🙏🙏
@konjo9636
@konjo9636 3 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@sonsdw7245
@sonsdw7245 3 жыл бұрын
Esey enkan tegegne
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ወላሂ መጨርሻው ያምራል እፍፍፍ እሰይ
@user-sq3uu1df5m
@user-sq3uu1df5m 3 жыл бұрын
ስርቆት የፈፀመ ወይም የሰረቀ ሁለቱም እጆቹ ይረጡ የገደለ ይገደል ይህ ነው እውነተኛ ፍትህ
@hawiiwakuma7499
@hawiiwakuma7499 3 жыл бұрын
በጣምይገረማል
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እንኳንም ተገኘ እንቅልፊን ትቸ አየሁት እኮ መቸነው የኛ ጊዜ ሚመለስው አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ደጉን ዘመን አምጣልን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ብስራት ገመቹ ትክክለኛው መልክሽ ባይሽ ደስስ ይለኝ ነበር ግን ድቄቱ ዊጉ እንዴት ያሳልፈኝ በተረፈ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ የሰው ደም በከቱ የሚያፈሱ የሰው ንብረት የሚያወድሙ የልጆችን ሂወት የሚያበላሹ መድኋኒዓለም ልቦና ይስጣቸው አሜን በሉ!
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@coffeecoffee39
@coffeecoffee39 3 жыл бұрын
ብስራት ትልቅ ይቅርታ አርጊልኝ ሌባው ያረገው ማሊያ ብዙ ሕይወት የተከፈለበት የተቀፈሰ የሀገሩን ስም ከፊት ያስቀደመ የኢትዮጲያ ቡና ማሊያ ነው እንደዚህ ዓይነት ቦታ ፈፅሞ ማየት አልፈልግም በግሌ ምክንያቱም ለማሊያው የሞቱት ደጋፊዎች የዘነበ መንፈስ ይወቅሰኛል እስኪ ከመስራትሽ በፊት ጥንቃቄ ብታረጊና ለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ልትጠይቂ ግድ ነው መልስሽን አሳውቂኝ ወንደሰን ነኝ ከጅዳ።
@surafeldaniel9406
@surafeldaniel9406 3 жыл бұрын
dedeboch betam betam dedeboch nachu yemiserekut lijoch tadagi lijoch bihonu lesera lebarnet new tebelo yegemetal gen aras lij siserek lemin endehone atenagerum.
@yehi9she421
@yehi9she421 3 жыл бұрын
😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👈
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
ኡፋፋፋ አላህ። ያጠብቀን
@aminatmam159
@aminatmam159 3 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😭😭🙏🙏🙏
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 3 жыл бұрын
የአላህ እዉነትነዉ
@user-dj1hx9ov6n
@user-dj1hx9ov6n 3 жыл бұрын
👍
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቃኜው የተረገመ ሰርታ ምትበላውን ደሀይቱን ቀኗን አጨለመው ነገሩ እሷም በጣም ነውረኛ ጥፋተኛ ናት ሲያምኗት የምትከዳ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ድርጊት አውጣን አሜን
@yosefawondimu7799
@yosefawondimu7799 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ioahgoabg4196
@ioahgoabg4196 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይመልካምቀንአምጣልን
@Nattytube
@Nattytube 3 жыл бұрын
ለናንተ በጣም ቀላል የሆነ ግን ለኔ ምንም ብሰራ እየከበደኝ ያለ ነገር አለ....ቤተሰብ...እስኪ ቢይንስ ግቡና እዩኝ ካልተመቸዋቹ አመሰግናለው ገብታቹ ስላይቹኝ ከተመቸዋቹ ግን ቤተሰብ....በደንብ ነው ፈታ ማረጋቹ ...ይመቻቹ
@MM-vc1uy
@MM-vc1uy 3 жыл бұрын
እኝክ የሰብስክራይብ ልመና ሰለቸኝ ዉይ በሄድኩበት ሁሉ ታዲያ ደስ ይበልህ አደርግሀለሁ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
እሺ፣ወንድማችን
@QwerQwer-pt1dr
@QwerQwer-pt1dr 3 жыл бұрын
አሁኑኑ
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትም አልደርስም ስለሚያረጉልኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡፡
@sadeli7267
@sadeli7267 3 жыл бұрын
ትምህርት አዘል ነገር ነው መልቀቅ ያለብህ ካልሆነ ግን
@wsdsde7481
@wsdsde7481 2 жыл бұрын
😭😭
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 2 жыл бұрын
Wayinee
@asterhalefom1677
@asterhalefom1677 3 жыл бұрын
አቤት እግዝዮ ምን አይነት ዘመን ነው
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
Temesgennnn🙏
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ልጀን አንተ ጠብቅልኝ ያረብ እኔ ስደተኛ ነኝ
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ
@user-tx9jo3nz1u
@user-tx9jo3nz1u 3 жыл бұрын
Amennnnnn yehulachinim
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
@@user-mt1vn5nf2n አሚን ያረብ ወላሂ ከቤተሠቦቼ ጋር ነው ያለው ያው በአሁኑ ሰአት እንደምናውቀው ትዳር ጨዋታ ሆኗል እኔ በስደት ሆኘ ነው እያሳደኩ ያለሁት
@tototito5923
@tototito5923 3 жыл бұрын
@@user-tx9jo3nz1u አሚን ማማየ የሁሉንም አላህ ይጠብቅልን
@user-mt1vn5nf2n
@user-mt1vn5nf2n 3 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፍል
@user-jn3qq4lt1u
@user-jn3qq4lt1u 3 жыл бұрын
አላህ ይይልሽ ምን ልታደርጊው የሰው ልጅ ሰርቀሽ እጃቸው ይክዳሽ ያረብ ያአላህ ያግኙሽ ያረብ
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል እዉነት አፈር ትብላ ጨካኝ ናት እዴት የሠዉን ልጂ ትሠርቃለቺ
@alemtafera8099
@alemtafera8099 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ph9pn5yb5t
@user-ph9pn5yb5t 3 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪዬ አደራህን ጠብቀን ከደዚ አይነት ጨካኞች
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መገኘቱ ነው
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
Well come
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ህፃናትን ማቆያ ያስፈልጋል
@wsdsde7481
@wsdsde7481 2 жыл бұрын
🙉💝
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እንኳን ልጅንና የወደቀ ገንዘብ የማይነካ ጨዋ ስርቶ አደር ባለበት ቦታ አንዳንድ የሰይጣን አሽከሮች አይጠፊም በጣም ይከብዳል ሁንም በዚህ ምክንያት ሁሉም ይወቀሳል ለማመንም ይከብዳል ብቻ ልብ ይስጠን
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 жыл бұрын
አንባቢውን ስወደው 🥰 ኡፍፍ የልጅን ሰቀቀን የወለደ ነው የሚያውቀው አንጀቴን ነው የበላችኝ እናትየዋ😍
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
Thmsgen
@user-fj8ky3ld5z
@user-fj8ky3ld5z 3 жыл бұрын
በጣም ያስፈራል በስመአብ ግን ለምን እንድህ ይሆናል ውይይ ጨካኝ መሆን ከናት ልጅን መስረቅ ሆነ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 3 жыл бұрын
Yihie Awurie Kagew sew terteh be adebabai sew terteh mershen new
@marmes868
@marmes868 3 жыл бұрын
Woregna atihugn, srti kewoldech behula meserat malet mn yulutal.
@rukiyaemu577
@rukiyaemu577 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ማርን ማርን
@alhmdulililah6567
@alhmdulililah6567 3 жыл бұрын
Yalllah min ayenit giza dirsen
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
አቤት አምላኬሆይ
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 3 жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 3 жыл бұрын
ልጆች እናት ማሳደግ አለባት
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 3 жыл бұрын
በብዙ በጎች መሀል ትንሽ ፍየሎች ጭካኔ ሳይ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና ሀጣት ሞልታ እየፈሰሰይ ነዉ
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m 3 жыл бұрын
השם ישמור איזה אנשים רעים יש בעולם הזה כול כבוד לשוטרים שיצליחו לחזיר את התינוק😭😭😭
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 3 жыл бұрын
כן ממש רעים מזעזע
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
ምነኛ ነው
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov 3 жыл бұрын
@@monaali6909 ክክክክክ
@mohmmad3868
@mohmmad3868 3 жыл бұрын
😱😱😭😭
@loveethiopialove5000
@loveethiopialove5000 3 жыл бұрын
ይድፋዉ እዉነትነዉ አረቦች ኤሔንን ቢያዩ አይቀጥሩንም ነበረ አሏህ ዩሡቱር
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 3 жыл бұрын
በጣም ሲሰርቁ ቢያገኙ አረቦች ይገላሉ የኛ ህዝብ ግን አስሮ ይፈታል
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጥሺ
@astuastu53
@astuastu53 3 жыл бұрын
Yazazinali 😭
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
😭😭😭
@yashiaisha8616
@yashiaisha8616 3 жыл бұрын
ስላም
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭😭🇪🇹አቤቱ ጭካኔ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-jn8fu8uk6u
@user-jn8fu8uk6u 3 жыл бұрын
ወይሸቅሊት. ግንሱንስታፍቅረው. ግንልጁንምኑነውብላ. አስባነውውይሰው. ልቦናይስጠን
@mastuabra7788
@mastuabra7788 3 жыл бұрын
😚
@user-xy9mj3mf1l
@user-xy9mj3mf1l 3 жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ አንተ ከእነዚህ አይነት አራውይት ሰይጣን ሰው አንት ጠብቀን
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
ውይ ጭካኔዋ ሰራተኛዋ እውነት ማን ይታመናል በዚህ ዘመን እፍፍፍፍ 40ነበር መግረፍ ይቺን
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምርትነው
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 313 М.
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው
32:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 378 М.
የfacebook ፍቅር ጉድ
29:48
Sile HiwotTV
Рет қаралды 436 М.
በ120 ብር የሚከራዩት ህፃናት
27:00
Sile HiwotTV
Рет қаралды 416 М.
berenang lagi #viral #shorts
0:12
Kakek Endo Family
Рет қаралды 45 МЛН
Почему НИКА решила уехать из дома?
0:46
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 1,9 МЛН
Порезал бассейн, краш тест
0:32
ЗВЕРЬЕ
Рет қаралды 2,4 МЛН
ОН МСТИТ ПРОДАВЦУ МОРОЖЕНОГО
0:32
elini ver elini tutarım #funny #baby #cute #cutebaby #shortvideo #keşfet
0:19