የብዙዎቹን ህይወት ያበላሸው ሀሰተኛው ዶክተር

  Рет қаралды 125,670

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

3 жыл бұрын

#sileHiwet #ethiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 231
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
በጥቂት ዶክተር ሰም መልካም ና ግዴታቸውን በአግባቡ የሚወጡ ዶክተሮች አብረው ዶክተሮች መባል በጣም ያሳዝናል በሰው ልጅ ሕይወት እቃቃ መጫወት ምን አይነት አውሬ ነው
@yacobandebrhan6359
@yacobandebrhan6359 3 жыл бұрын
14033637751
@meronayele2822
@meronayele2822 3 жыл бұрын
wow! ሁሌም የተራኪው ድምፅ ይማርከኛል!!!
@user-fr7lo5ox7x
@user-fr7lo5ox7x 3 жыл бұрын
ተራኪዉ ዳክተር ፍፁም ሆኖ ሚሰራዉ ነዉ ሀሌሉያ ድምፁ ደስ ይላል
@hellelujahakalu5951
@hellelujahakalu5951 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ
@user-pg4ik6my5j
@user-pg4ik6my5j 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ለአስተያየቱ
@user-ln5sk4fe4d
@user-ln5sk4fe4d 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሰው ህይወት መጫወቻ ማድረግ የሚያሳዝን ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢😭😭😭😭
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አንተ ቤተሰቤንም እኔንም ፣ያገሬን ህዝብ ሁሉንም..ከንድህ አይነት አጪበርባሪ በሂወት ቀሚቀልድ ሰው አንተ በእዝነት ጠብቀን ያረብ 🤲😥
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
የህክምና ተቋሙ እጅግ በጣም ሊመሰገን ይገባል። በእውነት ስለእውነተኛነታችሁ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል።ብዙዎቹ ይሄንን አያደርጉም የግል ጥቅማቸውንና የግለሰብ የህክምና ባለሙያውን ጥቅም በማሰብ ተዳፍኖ በየቤቱ የቀረውን ቤት ይቁረጠው።
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ስንቱ ተቋም እንደዚህ ቢያጋልጥ የህክምና ስህተት ይቀንስ ነበር
@user-pn9ux9dx4y
@user-pn9ux9dx4y 3 жыл бұрын
እግዞ እመብርሀን 🙏🙏🙏 አች ጠብቂን ልጆቸን ተክፉ ነገር አቸ ጠብቂልኝ ሂልና ተሽጦ እደት ደሥታ ያገኛሉ 🙏🙏🙏😭😭😭 እግዚአብሔር ይጠብቀን
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ያሳዝናል😭😭
@tigistbelay1494
@tigistbelay1494 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aseteradguna105
@aseteradguna105 Жыл бұрын
እባካችሁ ለህሊናችሁ ስትሉ አንዳድ ዶክተር ነን ባዬች በሰዉ ልጅ ሒወት አትቀልዱ ፈጣሪን ፍሩ ይሄን ፕሮግራም ሳላደቅ ማለፍ አልችልም በርቱልን እናመሰግናለን
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
እዚች ምድር ላይ ሁለት አይነት ሰወች አሉ ለራሳቸው ሲሉ እየገደሉ የሚኖሩ ልክ እንዴ ዳክተር ተብየው እና ለሰወች ሲሉ እየሞቱ የሚኖሩ ናቸው
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አሰበን ለጥቅም ብሎ ለገንዝብ ክቡር የሠው ልጅ ይቀጠፋል የህክምና ተቋማት እባካችሁ ሠው ሰትቀጥሩ በደንብ ዶክመቱን አጣሩ በህክምና ከመቀጠራቸው በፊት የመግቢያ ፈተና ፈትኖቸው በጣም ያሣዝናል እናቴን ያጣሁት ጥቁር አንበሣ በህክምና ሰህተት ነው
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሁላችንም በየእምነታችን እንጸልይ አዳኝ ፈዋሽ ፈጣሪ ብቻ ነው
@user-fz5in9db7k
@user-fz5in9db7k 3 жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወራሐመቱለህ ወበራካቱ ወድ ኢትዮጵያን እንኩዋን ደስ አለች ሰላም ጤነ ለሃጋራችን ይሁን
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እንኳን አብሮ ደስ አላህ አሚንንን
@munanasir3493
@munanasir3493 3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
@fayyolove6844
@fayyolove6844 3 жыл бұрын
ለክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 3 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ በስንቱ ሀሰተኛ አጋንንት እና ሙሰኞች ሌቦች ጨካኞች ሀገር እና ህዝቦች የሚጨፈጭፉ አረመኔዎች የሞሉበት ሀገር ሁናለች በዚህ በረቀቀ ዘመን ሀገራችን ኋላ ቀር እና ሌቦች መናሀሪያ ሁናለች ኡፍፍፍ😭😭😭😱😱😰
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር መፅሐፍ ቅዱስ የሚሠበክባት የቅዱሳን ሀገር ለምን መከራ በዛባት ዘመናትን የተሰበክነው የእግዚአብሔር ቃል ወዴት ሄደብን ሁሌ እያደር ተንኮል ወንጀል ደምመፋሰስ ከቀን ወደቀን ለምን ፈተናው በዛብን እስቲ እራሳችንን እንመርምር እምባችን ለምን መታበስ😭 አልቻለም ለምን ሀዘናችን በዛ ለምን ለምን ለምን ለምን🤔ኧ💔
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ መች ይሆን ኢትዮጵያ ከችግርና ከመከራ የምትወጣው
@daniyemuziqaafanaoromi6618
@daniyemuziqaafanaoromi6618 3 жыл бұрын
እቤቱ ጌታ ሆይ ሊበና ስጠን ማርን ይቅር በልን
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ሥራ ነው።እንደዝህ ብዙዎች የተጎዱበት ይሆናል ።በጣም ያሳዝናል ።
@rahelasefaha9077
@rahelasefaha9077 3 жыл бұрын
Biseratye yen zenache ewdeshalew hulu negersh des yelegnal 🥰🥰🥰 from Eritrea 🇪🇷
@yesufebrahim6804
@yesufebrahim6804 3 жыл бұрын
እውነት ነው በእንደዚህ አይነት ዝቃጭ ግለሰቦች የብዙዎቻችንን ቤት አንኳኩቷል እኔም እናቴን የዛሬ 25 አመት አጥቻት ነበር በአሏህ ርዳታ እሷ ተርፋ የተወለደው ወንድሜ ግን ሞተ ለነፍሰጡር በማይሰጥ አንፒሲሊን።
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m 2 жыл бұрын
እኳንምተረፈችልህ ወዲሜ።🍓🍓🍓🍓
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 жыл бұрын
የክፋት ጥግ ይሉሃል ይሄ ነው ፈጣሪዬ ከእንደዚህ አይነት አስከፊ ክህደት ባንተ እጠብቃለሁ🤲
@SamuelTech21
@SamuelTech21 3 жыл бұрын
So sad 😓😓😓😓 pls God help us !!! What a world we are living ....let's pray
@munafshaya6231
@munafshaya6231 3 жыл бұрын
The most intelligent human humble civilise educated let’s follow your prayer 🙏
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሕዝባችን ይሁን እንዴት ናችሁ ? እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቡና ይስጠን ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው እና አምላክ የእጁን ይሰጠዋል በስድብ እና በርግማን ምንም አይለወጥም እሚያስፈልገው ጸሎት ብቻ ሁላችንም በእምነታችን ። እና ደግሞ ውዶች ይከ ሰውዬ አክተር ሆኖ ሰራ እንጂ እሱ አይደለም ወንጀሉን የሰራው ደግሞ መንገድ ላይ ተገኛችሁት አጭበርባሪ ዶክተር ብላችሁ አናቱን እንዳትሉት ሁላችሁም ባላችሁበት የዓለም ዳርቻ ሰለማችሁ ይብዛ ።
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ለንድዝ አይንቶች ሰዎች ባቋራጭ ለመብልፅግ ለሚሩጡ
@user-zz7dv5be1r
@user-zz7dv5be1r 3 жыл бұрын
ንፁህ ህሊና ምቹ ትራስ ነው ይባላል እንዴትስ አስቻለህ እንዴትስ ልብህ ታዘዘልህ
@bethlehemnega9564
@bethlehemnega9564 3 жыл бұрын
Hi halya bedeneb sertkwal 👌👌👌👍👍👍
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
እንዲ እያሉ ነው ሰው የሚጨርሱት በቅርብ እንኳን የአንድ አርትሲት ልጅ ሲያዋሉዳት ልጇን ከተገላገለች በኋላ ሕይወቷ አልፎል ይህም ነገር ቢጣራ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ለሌሎች እናቷች እዳይጓዱ☝🏾
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
አይ" ሠው ለገዘብ ተብሎ የአሏህ አሏህእንኳን "ልጅዳነልሽ የኔእናት
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
ልጁመዳኙበጣምነዉዴስያለኚወላሒ😁😦😦😦😦😦
@menyahelabey3475
@menyahelabey3475 3 жыл бұрын
መሸአላ ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
በአንዳንድ መጥፎ ዶክተሮች ሁሉም ይሰደባሉ ነገር ግን ብዙ እናት እና አባት የሆኑ ዶክተሮች አሉ የኔ ወንድሜ መተማ በረሃ ለስራ ሂዶ እራሡ ለሁለት ተከፍሎ ጋደኞቹ ሙታል ብለው ጫካ ውስጥ ጥለውት ሄዱ ዶክተሮቹ ግን አንስተው አዳኑት አሁን እነሡ እኩል እነዚህ ደደብ ጋር ይጠራሉ
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
ወይኔ።እኔስ።ልጀን።መሰለኝ።አንጀቴን፣በላው፣ያአላህ
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 3 жыл бұрын
እውነት ያሳዝናል ራስ ወዳድ ይህ እኮ ብዙ ሰወችን ቤት አውሎ ሊሆን ይችላል ያንዱን መድሀኒት ላንዱ እየሰጠ
@aminazeway5240
@aminazeway5240 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ዋውውው
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ግዜ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 жыл бұрын
መች ነው ግን ኢትዮጵያ ከችግር የምትወጣው
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 жыл бұрын
#እግዚአብሔር በቃ ሲለን ያበቃል እንፀልይ ብቻ🙏
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 3 жыл бұрын
እነዚ ከዘብ ወዳጁች ሲጠፊ ብቻና ብቻ ነዉ ከችግር የምተወጣዉ ሀገር ወገኔ
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 3 жыл бұрын
ጦብያ ማለት አሰመሳዮች 44 ታቦት ሳይሆን 44 ሰይጣኖች ያሉባት ናት አብዛኛዋቹ አሳመሳይ ናቸዉ ጦብያ
@alizuamr6683
@alizuamr6683 3 жыл бұрын
አይይቺዱኒያ ሥቱን ነገን አሥረሣች ለዛሬእጅ ለነገ መጨነቅቀረ
@najat4665
@najat4665 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Жыл бұрын
Afar abatu yeblana besew hiwot yeqalidal inde
@melataskal9201
@melataskal9201 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል😭😭😭
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 3 жыл бұрын
Well come
@user-vj6lr5jm1h
@user-vj6lr5jm1h 3 жыл бұрын
ተራኪው ሰውየ ውስጤነው አባቴ
@axmedcumar5630
@axmedcumar5630 3 жыл бұрын
Way ethopia sintu good aleh
@zeki9199
@zeki9199 3 жыл бұрын
Human :Resource should have checked the education document. Professional references from places he has been working is required as well
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ እስኪ ልየው
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 жыл бұрын
ምን አይነት ሆዳምነት ነው በሕጻን ልጅ የሚጨክን አንጀት ፈጣሪ የስራሕን ይስጥሕ ገንዘብ አያርግልሕ እንዲ እያረጉ ነው ሰው የሚጨርሱት ያለስራቸው እየገቡ በንጹሕ ልቦናም የሚሰሩትን ዶክተሮች ያሰድባሉ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
አይ ኢትዩ አበላሹሽ እሊና ቢስ
@marth8821
@marth8821 3 жыл бұрын
🙊🙊🙊 hayi sawu La. Ganizabi bilo ye sawuni hiwoti yaxafali sarita lafita bitagen faxari batinshu yibarikali
@Trippyism
@Trippyism 3 жыл бұрын
Hilina yelelew balege sew
@linagirma4337
@linagirma4337 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Be Kuraz-atneto-Dr.-behon-ayshalem Ahun-yesalewal-chelema-eser-bet Gebto-ahun-yekurazen-tekem-yawkatal-kunecha-ena-mujele-sebelaw Hatiatenja.
@gg5092
@gg5092 3 жыл бұрын
እግዞፈጣሪሆይ
@abrham6059
@abrham6059 3 жыл бұрын
Birin mawodadi motin yamaxal 😭😭😭😭😭
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለታመ ሙተ ምህረትን አውርደው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
በጣም ጨኻኝ ነው
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 3 жыл бұрын
የህክምና ሥህተት በጣም ከባድነው እኔ ይህ ደርሦብኛል እርጉዝበነበርኩበትሠአት የማይሆን መድሃኒት ተሠጥቼ መሥዋዕት አሥከፍሎኛል ግን በእግዚአብሄር እርዳታ ህይወቴ ተረፈ ልጅም ወልጄታቀፍሁ ይህሁሉግን የሆነው በህክምና ሥህተትነው
@mekdesbenti2733
@mekdesbenti2733 3 жыл бұрын
ጨካኝ አረመኔ
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 3 жыл бұрын
@@mekdesbenti2733 ምን ለማለትነው
@mulugetashifarw1676
@mulugetashifarw1676 3 жыл бұрын
Sela Yezhu pergram lemtkerbu hulnem chger bemchal Astemary Neger selmtkerbu bertu selam lenante
@yeahmedleje5275
@yeahmedleje5275 3 жыл бұрын
Men Ayenat chekana new
@samirahsamirah3937
@samirahsamirah3937 3 жыл бұрын
ምን አይነት ደነዝ ነው ይሄ ደሞ የስራዉ ብዛት የራሱን ህይወት ዋጋ አስከፍሎታል ድሮም ሀሰተኛ የመጨረሻዉ እራሱን ይጎዳል አሳፋሪ
@ebrahimseid1147
@ebrahimseid1147 3 жыл бұрын
እግዝኦኦኦኦኦ
@senakenaa4776
@senakenaa4776 3 жыл бұрын
Ayi innat
@fgg7626
@fgg7626 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አስተዊይልብይስጠን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 жыл бұрын
ይሄ ጁንታ ነው ገንዝብ ወዳድ ለእራሱ ብቻ እንጂ ለሰው ነብስ ዴንታ የማይሰጠው
@user-oy4fj2qh7j
@user-oy4fj2qh7j 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@martagetcew5292
@martagetcew5292 3 жыл бұрын
አይ አብሻ ይሁን እስኪ ፈጣሪ የጃቹን እስኪሰጣቹ .... በጣም ብዙ አሉ እደዚ አይነት ክፉ ዶክቶሮች ነኝ ባይ ግን ምን ያረጋል
@user-sy3vl3uw2s
@user-sy3vl3uw2s 3 жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኘአለሁ
@aynalemmalese2665
@aynalemmalese2665 3 жыл бұрын
😭😭😭
@mitkiealene6451
@mitkiealene6451 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንኳን ሰማን
@gigike1500
@gigike1500 3 жыл бұрын
Senetu teketfual yehene ayy abesa
@user-oo2ee9eo9v
@user-oo2ee9eo9v 3 жыл бұрын
ውይ በስማም እደዝም አለ
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 3 жыл бұрын
አፈርያብላዉ😭😭😭😭የስቱህወትአበላሹት
@eksa5381
@eksa5381 3 жыл бұрын
Abet chekane wey yesew lege yasazenal
@zemanyoutube3150
@zemanyoutube3150 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
👋👋👋🙏❤🥰
@melkamuasres7220
@melkamuasres7220 3 жыл бұрын
ብዙዎረች በሱምክኒያት፣ የህፃኑ ብቻ ስታወቀ ነውጅ ያልተናገሩ የሞቱና በከባድ የታመሙ ይኖራሉ ፣ ስለዚህ ከበድ ብሎ መቀጣት አለበት!!!
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 жыл бұрын
ስታምሪ ጋዜጠኛዋ
@sarasa5371
@sarasa5371 3 жыл бұрын
Betam yegermal fetri yserken ysetek yserwen techdelk yelewekt letbela nber hisanu enkan egzabher atrefwe ysezenal tareku
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
ይገርማል ሆሰፔታል መሂድን ፈራሁ ገብርኤልን ማንን አምኝ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቹሁ አረመኔሆቹ የስው ነብስ በቃ የድሮ ነብስ ነው እንዴ 😭😭😭😭
@user-ve8po1cp5m
@user-ve8po1cp5m 3 жыл бұрын
ህሊና ቢስ ስግብግብ እሄንን በቁሙ መቅበር ነበር ከጁንታ የባሰ ዶማ እማይረባ
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 3 жыл бұрын
Way hagra sent aynt saw nw mtastnagdw
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 3 жыл бұрын
ፕሮግራሞች በጣም፣ደስ፣የሚል፣የሚማርክ፣የሚያስተምር፣ነው፣በሂወቴ፣በጣም፣እጅግ፣የማረከኝ፣እና፣ለመጀመርያ፣ግዜ፣ሰብስክራይብ፣አደረግሁ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Abet fetari difretachin yasaznal
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Register yalishiwi betam liki nshi manimi sewi simachewini Google argo indiyawiki bideregi teru newi
@yeshimenberu5204
@yeshimenberu5204 3 жыл бұрын
In the beginning my heart was filled with sadness but as the story went on I started feeling much better and VERY happy that the child stayed alive and I’m wondering HOW he got hired, I’m blaming half of the problem that happens on the one who hired the fake doctor.
@user-wn9ft1ln1t
@user-wn9ft1ln1t 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😰😰😰
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጺያ 😭😭😭
@betelbteklehaimanot1920
@betelbteklehaimanot1920 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ኣይ ሰው
@erusalem3haylat371
@erusalem3haylat371 3 жыл бұрын
Eseti yazi sew eyut amara malet ber anegi selsew adelem yemiyasebowu gedalo hafetam mehon new
@selinag6848
@selinag6848 3 жыл бұрын
የዶክተሮች ጉዳይ መንግስት በደንብ ቢፈትሽ ብዙ ጉድ ይወጣ ነበር እኔምለው ዶክተር የመሆን ፍላጐት ካለው አይማርም የሰው ሂወት ከሚቀጥፍ
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 жыл бұрын
ልጇ ተረፈ ታዲያ አረ ጉድ የዚህ የፎርጅድ ነገር ጠንከር ያለ እርምጃ ያሰፈልገዋል።
@afewerkireda8183
@afewerkireda8183 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ታሪካቹ ኣያልቅም
@user-xd3jb5yb4k
@user-xd3jb5yb4k 3 ай бұрын
This doctor as Abiy Ahmed
@maryhaile7317
@maryhaile7317 3 жыл бұрын
There is a lot of people get in Ethiopia 🇪🇹 act they have PhD I remember two of my friends get get Ethiopia and she is nurse and he is doctor and they open clinic She was health assistant here in America
@samrwitmogesengedaw8834
@samrwitmogesengedaw8834 3 жыл бұрын
ለገንዘብ ተብሎ በሰው ህይወት መቀለድ ወይ ጊዜው በቃ ሁሉም ወረቀት አፍቃሪ ሆነ
@zeki9199
@zeki9199 3 жыл бұрын
Ethiopian Medical Association has to evaluate their Medical License as well. They can even ask where, when, with whom he graduated
@semirateha4696
@semirateha4696 3 жыл бұрын
እረ ቁሰሊንነካካቹሁኝ ሁሊ ወሰጢን የሚያሰጨንቀኝ ነገር ሰላለ ምን ላድርግ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
እኔም አባቴ ሞቶል በዚ ኬዝ
@cd761
@cd761 3 жыл бұрын
ሴት እኮ ምንም አናቅም ምስኬኑች ነን
@bettybetty7880
@bettybetty7880 3 жыл бұрын
Adime likaa yiferedabata
@semirateha4696
@semirateha4696 3 жыл бұрын
እእእእረ በናታቹ የት ሆሰፒታል ነው የሰራው በራሲ የምጠረጥረው ሰው እንዳይሆን አሰቲ ቦታውን ጠቁሙን
@fazyfotwinns1703
@fazyfotwinns1703 3 жыл бұрын
be sew hiwet yehen yahel chekane yegermal birr lemagegnet 😔😔😔😔😔 betammmmm yasazenal azenalew sent enat hedo yehon? sent abat hedo yehon? sent wetatu wetat sentu hetsanat?????? betammm yasazenal betammm
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
አስተውሉ !!! ዶክተር ወተው ወተው አልቀዋል እኮ ፀበል ውሰዱ ሲታመሙ ልጆቻችሁ እባካቹ አይ እናት ::እኔ በዚህም ኬዝ አባቴን አጥቻለሁ ...
@cerstisolomon5944
@cerstisolomon5944 3 жыл бұрын
La abatesh nabs yemar lanchi dagmo fetari yasnash
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
😢😢😭😭😭😭😭😭
@fatumae7785
@fatumae7785 3 жыл бұрын
ኦረ ጉድ ምን አይነት ስው አለ
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk gudinaw
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
ሚስቱን አስይዞ የተበደረው ግለሰብ
31:14
Sile HiwotTV
Рет қаралды 199 М.
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 313 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
በድህነቷ ምክንያት ባሏን የተቀማችው ሴት
31:29
Duniya ki sab se pyari awaz 🕋 #azan #islamicprayer #quran
0:12
ashfaq Mughal
Рет қаралды 57 МЛН