በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ ? የሕልመ ሌሊት አይነቶች ምን ምን ናቸው ? መፍትሔውስ ምንድነው ?

  Рет қаралды 148,899

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

3 жыл бұрын

በሱባዔ ወቅት አጋንንት እኛን ከሚፈትንባቸው መንገዶች መካከል አንዱና ዋነኛው ሕልመ ሌሊት ነው፡፡ በዚህም በማሰልቸት ሱባዔያችንን እንድናቋርጥና ጸሎት እንድናስተጉል ያደርገናል ፡፡
ስለዚህ በዚህ ክፍል ትምህርታችን በሱባዔ ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን ማድረግ እንዳለብን ፤ የሕልመ ሌሊት አይነቶች ስንት እንደሆኑና ሕልመ ሌሊትም በምን ምክንያት እንደሚከሠት እንማማራለን፡፡ በተጨማሪም ደሞ መፍትሔዎቹን በዝርዝር እንመለከታለን፡፡
Subscribe እያደረጋችሁ ተከታተሉ !!

Пікірлер: 1 000
@user-wj1by1vh2s
@user-wj1by1vh2s 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግስተሰማያትን ያውርስልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም ስጠሩ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ 👉ወለላይቱ እመቤት 👈👌
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@danjoe3628
@danjoe3628 3 жыл бұрын
Kale Heywet Yasemalen!
@atsedewilliamson9319
@atsedewilliamson9319 3 жыл бұрын
የኒ አባት የወለላይቱ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 2 жыл бұрын
Kala hiwot yasamaln selk kuter falga naber yamichal kane hona
@eskieski9758
@eskieski9758 2 жыл бұрын
ሥር ሥር ነው ይላል ዓይነት ነው ር ላይ ስ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 3 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግን ኣለን ኣባታችን ለምን ብትሉኝ ሌላ ኣለም እኮ ይሄ የኣጋንንት ውጊያ ኣያቁም እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን እንደርሱ የመሰሉ አባቶች ስለ ሚሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@woyini2675
@woyini2675 3 жыл бұрын
Amen
@asratasefa9528
@asratasefa9528 2 жыл бұрын
@@woyini2675 ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን አሜን አባታችን ካባታች ም የተሰጠዎትን ፀጋ እመብረሀን አብዝታ ፀጋውን ታብዛሎት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እመብረሀን ትስጥልን ቆየ
@Yorubeal
@Yorubeal 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደዚ ዓይነት ትምህርት በጣም ኣስፈላጋዊ ነው።
@deretade7628
@deretade7628 3 ай бұрын
እግዚአብሔር (መ/ቅዱስ)የሚያውቃችሁ ኢትዮጵያዊ መሆናችሁን ነው
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 жыл бұрын
እኔም ከራሱ በላይ ሰወስ ቀንደ ያለው በታች የሰው ገላ ያለው በጣም ያሰቸግረኝ ነበር ሊገናኘኝ የፈታገለኛል ግን ላመልጥ ሰፈትን ሲያራሩጠኝ ያድራል አንዳንዴ ህፃን ልጅ የፃኑ ግን ግንኘነት ይፈፅማል ከቅልፊ ሰነሳ በጣም ይቀፈኝ እና አለቅስ ነበር አሁን ግን እግዛቢሄር ይመስገን ደና ነኝ የድርሳነ ምካኤል ራሴ ደግሜ ፀብል እጠጣሁ ተወኝ ብዙ አይነት ፀበል እጠጣለሁ ፐሬድ ሲመጣኝ በቻ ነው እማልጠጣ ከዛ በቀር ሁሌ የምካኤል የገብሪኤል የኪደነምህረት የአብነአረጋዊ የአውነአየዝጊ እጠጣለሁ ይክበር ይመስገን ሁሉም ለሰጠኝ መድሃኒአለም አሜን
@elsaaslake7282
@elsaaslake7282 3 жыл бұрын
አሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 жыл бұрын
ገበዝ የኔ ጠንካራ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🤲 እናመሰግናለን🙏 እኔም ከአለማዊ ሕይወት ወጥቼ መንፈሳዊ ሕይወቴን ጠበቅ አድርጌ ከያዝኩ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዚያት ሕልመ ሌሊት ያስቸግረኝ ነበር በጣም በማዘንም እጸልይ ነበር የሆነ ጊዜ እኩለ ሌሊት ላይ ሕልመ ሌሊት አይቼ በድንጋጤ ተነስቼ እንዴት ዳግም እንዳይታዬኝ እዬጸለይኩ ዳግም ይታዬኛል ብዬ ቁጭ ብዬ አለቀስኩኝ 😭 ወለላይቱ እናቴ ድንግል ማርያምን ተማጸንኳት እባክሽን ገላግይኝ ብዬ🤲 ከዛን ቡሃላ እግዚአብሔር ይመስገን ተገላግያለሁ።🙏 ሕልመ ሌሊት የሚያስቸግራችሁ ድንግል ማርያምን ተማጸኑ🙏ጸልዩ ሰይጣን ያፍራል። ዋናዉ በንጹህ ልቦና አምኖ መማጸን ነዉ።
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
ለአንቺ የደረሰችልሽ እመቤት ለእኔም ትደርስልኝ
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ትርዳሽ🤲 የልብሽን መልካም ነገር በጎደለ ትሙላልሽ 🤲እህት አለም❤
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
@@user-gk6yr5gg4m አሜን አሜን አሜን ውዴ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
፩. በእየሱስ ክርስቶስ ትዕምርተ መስቀል ድል የተመታው ሰይጣን ይውደቅ፣ይፈር፣ይደምሰስ! ፪. የስጋችንም የነፍሳችንም ፈጣሪ አጋዕዝት አለም ቅድስት ስላሴ የሚፈታተኑንን አጋንንት በመለኮታዊ ሰይፋቸው ቆማምጠው ይጣሉልን!
@anamarana5944
@anamarana5944 3 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@silverblaze2619
@silverblaze2619 3 жыл бұрын
Amen🤲🏾😇🙏🏾
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 3 жыл бұрын
አሜን
@user-by5pn9qd4o
@user-by5pn9qd4o 3 жыл бұрын
ምን አይነት የተባረከች ቀን ናት የእርሶን ፔጅ ያስተዋወቀን አምላክ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ምን ኣይነት መታደል ነው እሄንን የመሰለ የልብ እርከት ስብከት
@user-sv3fd7et9b
@user-sv3fd7et9b 3 жыл бұрын
መድሐኒያለም ይህ ቀን አልፎ በአካል ለማግኘት ያብቃኝ ድንግል ማርያም ለዚህ ከብር ያብቃኝ መምህር እጂግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ምንም ክፍያ ሳልከፍል ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማን መምህር ሰዳዲ ሳጥናኤል ቅዱስ ሩፍኤል አስሮ ይያዝልን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ እረጅም ይስጥልን ብዙ የማላቀውን አሳውቀውኛል ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@user-vm1ol9nq3d
@user-vm1ol9nq3d 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 3 жыл бұрын
ኣግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርኮት ኣባታችን መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ኣይለየን በጸሎት ያስታዉሱን ። በፈተና ጌዜ ወላዲተ ኣምላክ ትድረስልን ለጸሎት የነቃን ታድርገን ኣሜን
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 3 жыл бұрын
በእውነት እኔ በህልመ ለሌት በጣም ስሰቃይ ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያል ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እማምላክን ተማፅኛት ጌታይን ለምኝው አሁን ደህና ነኝ ወድ የተወደዳችሁ መእመነ ክርስትያን አይዞችሁ ስገዱ ፆም ፀልዩ ሁሉም ነገር ይቀየራል በእግዚአብሔር ሀይል !!
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 3 жыл бұрын
Men malet new hlmea lelit hulm new weys yleyal aynetla malet mn malet new buda new weys lala neger new gra ygebagnal
@mube8885
@mube8885 3 жыл бұрын
Enme endize yirgage nber Ahne Egzabhare ymasgen Amen🙏🙏🙏❣❣❣
@solomonnegasi6466
@solomonnegasi6466 3 жыл бұрын
ኧረ እኔስ እየተሰቃየሁ ነው እስከ አሁን። ስፀልይና ቤ/ያን ለመሔድ ሳስብማ ይብሳል። ሲያስጠላ እኮ። ኡፍፍፍፍፍ
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 3 жыл бұрын
@@asterpeniel4487 አልገባሽም ማለት ነው ህለመ ሌሊት ማለት አንድ ሰው ቀን ካነገረሽ ወይም የሆነ ሰው ጋር የሆነ ነገር ተነጋግረሽ የሆነ ብልትሽን ቢነካሽ ከዛም በህልም እየመጣ ከሱ ጋር የተኛሽ እሰኪመስልሽ ማስደሰት ወይም እሱን መስሉ በህልምሽ ሲታገልሽ ማደር ወዘተ በቻ መፍትሄው ስግደት ነው ብዙ ከሰጋዳችሁ በእውነት እላችኃሁ ትድናላችሁ እንቅልፍም አትብዙ እንቅልፍ ሲበዛ ቅዙት ነው እሱ ራሱ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከያዛችሁ መንፈስ ያላቃችሁ ወለላይቱን ድንግል ማርያምን ተማፀኞት ጧትና ማታ እውነት ለማናገር እማምላክ ናት ያዳነችን ከዚህ ክፉ መንፈስ በሰላም ተኞቸ በሰላም እነሳለሁ ክብር ለእናትና ልጁ ይሁን
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 3 жыл бұрын
@@solomonnegasi6466 አዎ ወንድሜ ቁረጥና ወደ እግዚአብሔር ቀረብ በጣም አስቸጋሪ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ኣባታችን ፀጋው ያብዛለው እግዚአብሔር አምላክ🙏
@bettytsigab4718
@bettytsigab4718 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin rejim edme na Tena ystilgn amen
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 жыл бұрын
አባቴ ስለድግል ማርይም ብለው ወለተ ሀና ብለው በፀሎት ያስቡኝ በእውነቱ የዝሙት መፈስ እየተፈታተነኝ ነው የዘወትር ዘሎት መፅሀፍ ይዥ ልፀልይ ስል የተለያዪ የርኩስ መፈስ በህሌናየ ተቀምጦ ፀሎቴን አቋርጣለሁ ልሰግድ ስል ጉልበቴ መቀጥቀጥ አቅልፍ እቅልፍ ማለት አረ ተቸገርኩ በመቤቴ በፀሎት በስግደት ደከምኩ ስለድግል ማርያም በፀሎት አስቡኝ ቅድሳን አባቶቸ👏👏👏
@user-cn1ee9mi7x
@user-cn1ee9mi7x 3 жыл бұрын
ወድሜ ቀሲስ ሄኖክየ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እደ አተ ያሉትን መምህር ያብዛልን አሜን በሉ ፫
@almaz1219
@almaz1219 3 жыл бұрын
Amen
@pezapet411
@pezapet411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ እድሜ ጤናዎትን ፀጋውን ጨምሮ በሀይማኖት መፅናትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ
@user-im7mv6pb4r
@user-im7mv6pb4r 3 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማል መድሀኒአለም እድሜናጤና ይስጥልን
@user-zq9tq9gg7k
@user-zq9tq9gg7k 2 ай бұрын
ቃል ህሕወት ያሰማልን እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በስደት ላይ ነው ያለሁ ክብር ይስጣቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ኩቡር ኣባታችን
@user-bc6vs4jh4q
@user-bc6vs4jh4q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እንደ እናተ ያለ መምህር የሰጠን የድንግል ማርያም ልጀ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ማወቅ የምፈልገው ትምህርት ውድ አባቶቻችን ሺ አመት ኑርልን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 የሠማነውን በአደበታችን ያሣድርብን እኔ በጣም በሥደት ተቸግሬ ነበር እናመሠግናለን 👏👏👏👏
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 жыл бұрын
ያልገባኝ አባታችን ሽታ አልባ ፈሳች ቀንም ይሁን ለሊት አለኝ እሱ ማለት ህልመ ለሊት ነው?????
@solhabeshawi544
@solhabeshawi544 3 жыл бұрын
Ayzoshi emegn bcha
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር እያወቅን ነዉ ወገኖቼ ጥሆት መነሳት ያቃታችሁ የኔንን ተሞክር ልንገራችሁ ልተኛ ስል በማርያም ሰም እማፃንሀለሁ በየ ስተኛ በሳአቴ ይቀሰቀሰኛል እንደሰዉ በሳአቴ እነሳለሁ ፆም ከተጀመረ ጀምሮ ነዉ ይህንን ያደረኩ እናም ወገኖቴ ለፈጣሪ ተማፅናችሁ ለወለላይቱ ተማፅናችሁ ተኝ ከዛ ለዉጡን በኮሜት አሳዉቁን
@rowcellel209
@rowcellel209 3 жыл бұрын
እሕታችን እናመስግናለን እምቤተ ትርዳን
@mmekdeswolde5128
@mmekdeswolde5128 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሳራ አላርም ሳትሞዪ በፈለክሽው ሰአት መነሳት ይቻላል። እኔም ምስክር ነኝ
@limalimoyoutube645
@limalimoyoutube645 3 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን እናመሰግናለን ።
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገጥሞኝ አያዉቅም ፀሎት ሳላደርግ ብሞት አላድርም ቅርርር ነዉ የሚለኝ
@almightlord1579
@almightlord1579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅድቅልሽ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ ጉበዝ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሺ እናመሰግናለን💒👏
@habtamumulugeta2761
@habtamumulugeta2761 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ግን እንደዚህ አይነቱ ፈተና በመታበይ እንደሚመጣ አባታችን ጠቅሷዋሉ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ለእኔ ለደካማው እንኳን ጠዋትና ማታ ይቅርና የአቀረብኩትን ምግብ እንኳን በስመ ስላሴ ሳልጠራው ለምመገበው እህትሽ ልቦና እንዲሰጠኝ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ !!!!!!
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 2 жыл бұрын
ተዘከረኒ እግዚአ በ ውስተ መንግሥትከ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡኝ መምህር
@salaamnigus1100
@salaamnigus1100 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehywet yasemaln ❤️🙏
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭😭መምህረ በፀሎት አትረሱኝ በማሬያም ወለተ መዲህን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ያስብሽ አህት
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 3 жыл бұрын
እኔ የምኖረዉ አረብ ሀገረ ነዉ አድ የገጠመኝ ነገር አል በህልሜ ሁል ጊዜ ሰዉ እየመሰል ይመጣብኛል አድ ቀን በአካል ካገቱ በለይ አይኑን አፈጦ ጥርሱን አገጦ መጣብኝ በተኛሁበት እና እኔ ሁል ጊዜ እመቤታችን ቅድስ ማሪያም ደረሽልኝ ብየ አልቅሽ ነገረኋት እኔም እምነት ነበረኝ እምነቱን በእጅ ጨብጨ እተኝ ነበር እና አድ ቀን መጣበኝ ገዛም እምነቱን በያዝሁበት እድ እስት ነገድ ብልጭ ብልጭ በሉ ሄድ ከዛን ቀን ጀምሮ በሰላም መተኝት ጅምረሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይገሰፅልን አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃለሂወት ያሰማልን🙇🙇🙇🙇
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
በጣም በጎዝ የእምነትሽ ውጤት ነው
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይገስጸው
@fikrfikr1740
@fikrfikr1740 3 жыл бұрын
በርች እህቴ እኔም ሣውዲ ነበርኩ እና በጣም እፈተን ነበር በህልመ ለሊት በፆለት ሀይል እመብርሃንም ከጎኔ ሆና ሠላም አግቻለሁ ከ6 አመት በሃላ ለሀገሬ በቃሁ ተመሥገን እያልኩ ዛሬ ላይ በቤተ መቅደሡ ደረሻለሁ egzabher yemsgen በሥደት ያላችሁ እህቶቸ አይዛችሁ በጾለት እንተሣሠብ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@fikrfikr1740
@fikrfikr1740 3 жыл бұрын
@ፍሲካ Fasikaኢትዬጺያ ነኝ ያለሁ መሄድ ፈለጌ ነበር ሣውዲ ተከፈታል እህቴ 0945380643 ኢሞ ካለሽ ወይም ሃትሥ አኘ እንገናኝ በውሥጥ መሥመር ላዋራሽ
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 3 жыл бұрын
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አባታችን እኔ ጠዋት እንቅልፍ እየጣለኝ ነው እርግጥ ስደት ውስጥ ነው ያለውት ጠዋት ፀሎት ለማድረስ አልቻልኩም
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 3 жыл бұрын
Ayzoosh emmaa alarm moltash tanyii bàrgiix la majamaraa fatanaa yebazabishaal ka baratash gin inyaa lay maft yelawuum
@user-vj8fm3ev5o
@user-vj8fm3ev5o 3 жыл бұрын
አረ እኔም በጣም ተቸግሬአለሁ በፀሎት አስቡኝ
@aleema9071
@aleema9071 3 жыл бұрын
የግድ አሸንፈሽ ተነሽ ለዚህማ አትረቺ ሁላችንም በግድነው እቅልፉና ስፍናው
@fasikadereje7288
@fasikadereje7288 3 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ ስትተኚ ሰላም ለኪ እና አቡነዘበሰማያት ደግማችሁ ተኚ ወለላይቱ እናታችን ትቀሰቅሳችኋለች
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 3 жыл бұрын
አላርሙ ሞልተሽ ተኝ ሲጮህ ትነሻለሽ ማታ ቀዲመሽ ለመተኛት ሞክሪ ጥዋታ ለመነሳት እንዳይደክምሽ
@masi4394
@masi4394 3 жыл бұрын
አዎ አበ አዕምሮዬ ሁሌ አይታዘዝልኝም በአእምሮ ዝሙት ተሰቃየዉ አባቴ ምን ላድርግ
@wasyhunseyfu
@wasyhunseyfu 3 жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ 41 እየሰገድሽ ተኚ ጠዋት ደግሞ ውዳሴ ማርያም እያደረስሽ ፀበል ጠጪ አይዞኝ የሁላችን ፈተና ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ ፃድቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7 ጊዜ ይነሳል ይህም ማለት መውደቅ ብርቅ አይደለም ግን ተስፋ ሳትቆርጪ ተነሺ የክርስትና ስምሽን ፃፊልኝ ካንቺ ባልበረታም በረከሰ አንደበቴ አነሳለሁ ስምሽን በፀሎት ስዓት : አይዞሽ የእናቴ ልጅ
@mulutaye8077
@mulutaye8077 3 жыл бұрын
ወደ እመቤተ በማልቀስ ፀሉት በማድረግ ይጠፍል ያለ ጥርጥር ይጠፍል
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Eneim endanechi nene Etiopien wede memhir Grma eskemiheid slkachew atahu 😭😭😭
@masi4394
@masi4394 3 жыл бұрын
@@wasyhunseyfu በተም እመሰግናለሀ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ፃድቅ ነዉ
@bereketbiz
@bereketbiz 2 жыл бұрын
ስግደት ሰነጂ። ከፀሎት ደግሞ ዝሙትን ለማራቅ ትምህርተ ህቦአትን መፀለየ ነዉ። ህልመ ሌሊትን ለማስወገድ ደግሞ ከዮሀንስ ራዕይ ሶስት ምዕራፎችን ፀልዬ መተኛት ነው።
@hanashibabaw2509
@hanashibabaw2509 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiweten yasemalen memeher
@kassgbh836
@kassgbh836 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwetini yasemalin
@etabezmogos8186
@etabezmogos8186 3 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwot yasemalen
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 жыл бұрын
Amen amen amen! Kale hiwot yasemalen wenndemachen!!
@famkatube8739
@famkatube8739 3 жыл бұрын
መምህር የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ በዋላ እግዛብሔር ይመስገን ትልቅ ለውጥ ነው በህይወቴ ውስጥ የመጣው እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስን እረሶንም ወላዲተ አምላክ እድሜ ጤና ትስጥልን ከዚ በዋላም የሚያገለግሉበትን ሀይል ብረታቱን ታድልልን
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
@wenshitbeyene1708
@wenshitbeyene1708 3 жыл бұрын
Amen Kalewet Yasemalen Bedem Betena Amlakachin Yetebkelen
@saraazab7300
@saraazab7300 3 жыл бұрын
Amen amen amen abtachin kalehiwetn yasemaln
@bestofbest8742
@bestofbest8742 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywot Yasemalen memiherachin amen
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን ✝️✝️✝️
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።የሚጠቀሙት ቃል እራሱ ደስሲል ❤❤❤❤መልሴን አገኘሁ።
@MebachaTube
@MebachaTube 2 жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ፤ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚሐብሔር ይመስገን እሄን ያሰማኝ።
@senkisenmi2013
@senkisenmi2013 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywte yasemalen
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
amen..amen..amen..kale. hiwet..yasemaln..memhrachin..
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን።
@firehiwotabebe1242
@firehiwotabebe1242 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህር
@biskutzele4534
@biskutzele4534 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lememirachin kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin Amen Amen
@HALIMAHALIMA-yr9uc
@HALIMAHALIMA-yr9uc Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meseratgmedhn4637
@meseratgmedhn4637 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@sosinateshome8116
@sosinateshome8116 3 жыл бұрын
Amen kale hiyot yasemaln
@mekidesalemu3749
@mekidesalemu3749 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwote yasemalin
@zuzuzuzu1300
@zuzuzuzu1300 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Mimirachn Kalehiywet yasemalin Amen Amen Amen
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 3 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asfoegzyabherymesgenasfo5550
@asfoegzyabherymesgenasfo5550 3 жыл бұрын
Amen kale yhot ysemalen
@malakaa935
@malakaa935 3 жыл бұрын
Amen kalehewot yasemalen abatachen🙏
@slntayehutube4462
@slntayehutube4462 2 жыл бұрын
የኔ 3 ተኛው ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@efremwendu4476
@efremwendu4476 3 жыл бұрын
መድሀኒዓለም ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በተቸገርኩ ሰዓት እንደ ደረስክልኝ የጭንቅ አማላጃ አለው ትበልክ ስለ እውነት መፍትሔውን ተጠቅሜ ሌሎች ወንድሞቼ አሳውቃለሁ ፡፡ዚኣከ ለዚኣየ-ዚኣየ ለዚኣከ አይደል የሚባለው ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@portiporti8397
@portiporti8397 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@weyniyemanebrhan1330
@weyniyemanebrhan1330 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mastewalbalew1205
@mastewalbalew1205 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hamocell5982
@hamocell5982 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህራችን!!!
@at3171
@at3171 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@yordanosamw3985
@yordanosamw3985 3 жыл бұрын
enamseginalen be Egziabher sim kale hiwet yasemaln
@biniyamhabtamu8488
@biniyamhabtamu8488 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏💯
@jfd1969
@jfd1969 3 жыл бұрын
አሜን መምህሬ ቃለ ህይወትን ያስማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን::
@tarikuashanafe7650
@tarikuashanafe7650 3 жыл бұрын
God bless you,
@hulusewadane3230
@hulusewadane3230 3 жыл бұрын
እግዚአብህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህር ሆይ ሁሌም የህይወትን ቃል ትናገራለህ እና ያገልግሎት ጊዜህን ያብዛልህ።
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalheyot yasemaln abaatchi
@mariaandsara6657
@mariaandsara6657 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@hiwott2209
@hiwott2209 3 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Enamesegenalen
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህረችን
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 3 жыл бұрын
amen kalehiwetn yasemalin
@meronmiryam3684
@meronmiryam3684 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yesmalna abona edmen tinan yehabkum egzbiher.
@danielkahsay2635
@danielkahsay2635 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡ኣሜን ኣሜን ወ ኣሜን!!!
@meronzewde3023
@meronzewde3023 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አግዚ አብሄር ስላስተማረን ስለመከረን ክብርምስጋና ይግባው
@user-xi7fw8kk4l
@user-xi7fw8kk4l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@autikoszsmu
@autikoszsmu 3 жыл бұрын
Amen amen amen qale hiwet yesmealen
@tgisttadi9190
@tgisttadi9190 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@reduredu2582
@reduredu2582 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ashuzenebe2977
@ashuzenebe2977 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hywet yasemaln abatachin edmena Tena ystln
@zelalemgetahun5711
@zelalemgetahun5711 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ayaltegabu53
@ayaltegabu53 3 жыл бұрын
Amen amen amen enamesegenalene qaleyewet yasemalen
@user-kn9tz4ow8l
@user-kn9tz4ow8l 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ፈጣሪ
@hareghawult6208
@hareghawult6208 2 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን መምራችን በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋጋ ያብዛንክ መምራችን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት።
@Yabu_officials
@Yabu_officials 11 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግን አለን
@addishiwotsheno8541
@addishiwotsheno8541 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎ ዘመንዎን ይባርክሎ ቃል ህይዎት ያስማልን
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin
@user-vi3js8zn4z
@user-vi3js8zn4z 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ
በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!
33:55
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 122 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 128 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 460 М.
ዓይነ ጥላ በሴት ማሕፀን እንዴት ይረገዛል ? ክፍል አራት
26:40
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 71 М.
ለማግባት የግድ ሱባኤ መግባት ያስፈልጋል?/የትዳር አጋሬ እንዴት ልወቅ ?
20:30
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
21:46