በርታ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Berta | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 11

  Рет қаралды 137,141

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

5 ай бұрын

Birbaux Records. SewMehon Films
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 99
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 5 ай бұрын
አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐
@user-fh6td4kg5b
@user-fh6td4kg5b 5 ай бұрын
አጅብብብ ይላል የሃገሬ ሠው ምን የሚሉት ታዕምር ነው ምንም የሙዚቃ እውቀቱ የለኝም ግን የዚህን ጉመቱ የጥበብ ሠው ስራወች ለማድነቅ ሙዚቃ ማወቅ አይጠበቅብኝም ፣ መስማት የምንፈልገውን ፣ የናፈቀንን ጥዑም ስራወችህን እየኮመኮምን ነው ፣ ጥበብ ስጋ ለብሳ ፣ ነብስ ዘርታ ፣ አቧራወን ጠርጋ ተነሳች ፣ አቦ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ሠላምችሁ ይብዛልን ፣ ሀገራችንም ሠላም ያድርግልን ፣ አጅብብብ .....
@asereworku
@asereworku 5 ай бұрын
ቻግኒ ተወልዶ ካደገ ሰው የሚጠበቅ ስራ ነው በርታ bro
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
እሴት ዝባህል::
@natnaeladdisu8433
@natnaeladdisu8433 5 ай бұрын
I hope the album could bear the name of Ethiopia. It encompasses shared emotions, laughter, love, and sorrow, transcending language and culture.
@ammarcell2790
@ammarcell2790 5 ай бұрын
የአማራን ተንሳይን ያቅርብልን ፈጣሪ ድል ለፋኖ
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 5 ай бұрын
በስመአብ! ቢስሚላህ! ጎበዝ ነህ ጌታን❤
@addiszefen7967
@addiszefen7967 5 ай бұрын
hahahaha ሁሉንም ያስብላል ይችላል አስቼ ይችላል❤❤❤
@haile12dessie
@haile12dessie 5 ай бұрын
አዊ ዜራ ቤርዜንጋ! ድልልልል ለፋኖ ውጊያ ላይ ነን ለፋኖ ፀልዩ
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 5 ай бұрын
Ayzon Wondemoch
@AlexMakbel
@AlexMakbel 5 ай бұрын
አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ አድዋ
@esayasabera8278
@esayasabera8278 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ነው በስንት ጊዜዬ ሊያላግጥብን ያልፈለገ ታሪካዊ ሙዚቀኛ ።
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 5 ай бұрын
ድንቅ የሆነ ግጥምና ዘፈን ነው። እባክህን ስለ አዲስ አበባ ዝፈና እነዚህን ሁሉ ኬኛን አደብ አስገዛቸው። ተባረክ አስቻለው! !!!!!!
@Gojjo-Programming
@Gojjo-Programming 5 ай бұрын
I have listened to all the music on the album deeply, but I have no words to express your work. Simply put, I have tremendous respect for you and everyone who participated in the album's creation.
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም!✨
@Nesru23
@Nesru23 5 ай бұрын
አስቼ ባለታሪክ ሊቁ ረቂቁ ❤❤❤
@haymenms
@haymenms 5 ай бұрын
አስማት የሆነ አልበም❤❤❤
@Temesgen-ir1dj
@Temesgen-ir1dj 5 ай бұрын
endezi aynet saw sera sisera be ethiopiante tesfaye yelemelemal Much Respect for the crew
@woro2000
@woro2000 5 ай бұрын
I feel the same way.
@nigussiemamo-fc1uj
@nigussiemamo-fc1uj 5 ай бұрын
አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ
@amsalumanmino4685
@amsalumanmino4685 5 ай бұрын
አስቼ የአንተን ሰስተውስ ሙሉ ቻግኒ መንዱራ……Ethiopia አስተውሳለሁ
@user-en5fl5gy7v
@user-en5fl5gy7v 5 ай бұрын
ያረቢ ያረቢ ማሽ አላ አስቼዋ
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 5 ай бұрын
አየህ ጥበብ እንዲህ ወደቀድሞ ክብሯ ስትመለስ ዋጋዋ ከፍ ይላል፡፡ በነገራችን ላይ ሸህ ሆጀሌ የሚባሉ አርበኛ አዲስ አበባ ላይ ሸጎሌ ተብሎ የሚጠራው ሰፈር በስማቸው የተሰየመ ነው፡፡
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 5 ай бұрын
አስቼ አሳበድከን ❤👏👏👏
@user-dc6lv3jo5v
@user-dc6lv3jo5v 5 ай бұрын
Aschalew is ranking no.1 singer in Ethiopia. The music is recorded in high-fidelity Hi- fi sound.
@TheBex2007
@TheBex2007 5 ай бұрын
Aschale, no words. Speechless...
@BrainpowerCenter
@BrainpowerCenter 5 ай бұрын
The beat is wow. አስደማሚ
@asteralemuakele
@asteralemuakele 5 ай бұрын
ለየት ያለ ምርጥ ሙዚቃ❤
@heniandtsi
@heniandtsi 5 ай бұрын
ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 5 ай бұрын
The closing is amazing.
@sintayehualemu903
@sintayehualemu903 5 ай бұрын
ስለፋኖ እና ስለአማራ ይዘፈንልን
@mekdilove9234
@mekdilove9234 5 ай бұрын
ጠባብ
@emutimedhane1233
@emutimedhane1233 5 ай бұрын
Wow🎉🎉🎉🎉🎉 amazing work, this one steals my heart ❤️, bless up!
@yohannesyirdaw216
@yohannesyirdaw216 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ አስቼ ወንድሜ
@amanuelview
@amanuelview 5 ай бұрын
እናመሰግናለን አስቹ ሶሚክ እስሩ
@bisrat.melese2861
@bisrat.melese2861 5 ай бұрын
አስቸ የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 ай бұрын
this album is simply WHAT ETHIOPIA was to be ..before the ''united evils'' entered and slowly instill their seeds of hatred between brothers...and sisters...by ''expert vultures''
@Yenework.Tilahun
@Yenework.Tilahun 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ በረታ ህዝቡ ፍቅር የዋህ ባለብዙ ባህል ባለቤት ነዉ።
@eshettefera5637
@eshettefera5637 5 ай бұрын
ኧረ ያንተስ 💚💛❤️ሀገሬ ድመቂልኝ ሁልጊዜ ሳቂ ሙዚቃውን ከተኛበት ቀ ሰ ቀ ስ ከ ውውውውውውውውው!!!💚💛❤️በተለይ የሙዚቃ መሣሪያዎቹ ዉ ዉ ዉ!!!
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g 5 ай бұрын
ምንም ነገር የማይገልፀው ለዛያለው ስራ ❤❤❤
@blayetube7080
@blayetube7080 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው❤ ፋኖነት ያሸንፋል 💪
@TEMU720K
@TEMU720K 5 ай бұрын
አስቹ ህይወቱን ዘፈናት😢😢😢
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 5 ай бұрын
Endi aynet music magnet yekebdal the best kinibir ❤️❤️❤️
@user-lb3ij5xk9x
@user-lb3ij5xk9x 5 ай бұрын
Good performance🎉🎉🎉🎉
@IbrahimMuhamud-sl1vv
@IbrahimMuhamud-sl1vv 25 күн бұрын
Ya Allah pelis Amhara ❤❤❤
@9121gebrial
@9121gebrial 5 ай бұрын
ዋዉ
@clickafrada7644
@clickafrada7644 5 ай бұрын
Betam migerm sira
@alexa5721
@alexa5721 5 ай бұрын
Amazing 👏 thank you ascha respect 🙏🏽
@ethelmedia8812
@ethelmedia8812 5 ай бұрын
እጅግ ግሩም ነው!!!!!
@nahinash7723
@nahinash7723 5 ай бұрын
በርታልኝ አስቼ 🔥🔥🔥
@danielkefelegn1053
@danielkefelegn1053 5 ай бұрын
ትችላለህ! ሌላ ምንም ልልህ አልችልም
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 5 ай бұрын
❤❤❤❤no words really amazing voice bro
@mobileplayerbedwars
@mobileplayerbedwars 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ
@reemmo1328
@reemmo1328 5 ай бұрын
Perfect💚💛❤
@yenegetmekuriaw7641
@yenegetmekuriaw7641 5 ай бұрын
aschi thank you❤❤❤
@addiszefen7967
@addiszefen7967 5 ай бұрын
ዋው አንደኛ ነው❤❤❤
@mekdilove9234
@mekdilove9234 5 ай бұрын
Oh my God asche bertalign sefern rufaeln sheik ojlen silanesahlign thanks
@Koki1993
@Koki1993 5 ай бұрын
Wowwweee❤❤❤❤
@dawetabate8345
@dawetabate8345 5 ай бұрын
mesmerizing
@zegelilatube
@zegelilatube 5 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ💚💛❤️
@GebreGebre-tc2ip
@GebreGebre-tc2ip 5 ай бұрын
respect ❤❤❤❤
@Danii2116
@Danii2116 5 ай бұрын
አረ አስቼ የሀገሬ ልጅ ጀግና እኮ ነህ🔥🔥🔥
@Mkd4028
@Mkd4028 5 ай бұрын
Wow ❤❤❤
@dawitzenebe6724
@dawitzenebe6724 5 ай бұрын
👍 Great
@GetnetMulugeta-tc8no
@GetnetMulugeta-tc8no 5 ай бұрын
ትችላለህ🎉🎉🎉
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 5 ай бұрын
የሚገርም ስራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@onelove5182
@onelove5182 5 ай бұрын
Asossa 💕
@temaxenyew867
@temaxenyew867 5 ай бұрын
wow,,,,,,,,🥰🥰🥰🥰
@anduyeshi9344
@anduyeshi9344 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል። ምንም እንከን የለውም።ቻግኒ፣ማንዱራ፣ግ/በለስ፣ፓዊ ማንቡክ ጉብለክ ካመሽ ጃዊ ድበጤ ቡለን ጉባ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@pommymaldan2554
@pommymaldan2554 5 ай бұрын
Min lategeh asche ur the best
@hirutalege2972
@hirutalege2972 5 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ
@jazmin12313
@jazmin12313 5 ай бұрын
Ow ❤❤
@blacklion4943
@blacklion4943 5 ай бұрын
Huunm srakn admchalew ymachk . Tlayalek keep going
@AllenShopon-gw8hm
@AllenShopon-gw8hm 5 ай бұрын
Wow
@mathiasdirriba9468
@mathiasdirriba9468 5 ай бұрын
እስሩ..ነብስህ በሰላም ትረፍ..😢
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 ай бұрын
wow
@josijo-mn4bs
@josijo-mn4bs 5 ай бұрын
አስቼ ፡ ትለያለ❤
@eden6668
@eden6668 5 ай бұрын
👏👏💚💛❤️
@user-lx8fv7hz8f
@user-lx8fv7hz8f 5 ай бұрын
Chagni be Gigi becha nber eskahun ahun dgmo bantm chmer honelen metadle nw
@Bezawit1989
@Bezawit1989 5 ай бұрын
ዝም የሚያስብል ድንቅ ስራ በስመአብ
@beimnetshawlachew9961
@beimnetshawlachew9961 5 ай бұрын
First
@user-bn8tj7nq9i
@user-bn8tj7nq9i 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mekdilove9234
@mekdilove9234 5 ай бұрын
አንተስ ትለያልህ ሰፈሩ ላይ ተወልደው ዛሬ ዘፋኝ ነኝ ይሚሉትን ከተኙበት የሚያነቃ ነው ሼህኦጀሌ ኡፍፍፍፍ
@eliltawondimagegnehu6985
@eliltawondimagegnehu6985 5 ай бұрын
❤️🙏❤️
@Ra.com65
@Ra.com65 5 ай бұрын
Proud of you my brother Aschalew keep doing good job🙏❤❤❤❤❤❤
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekibibabera9399
@mekibibabera9399 5 ай бұрын
👏👏👏👏✌️✌️👍👍👍👍
@Me45898
@Me45898 5 ай бұрын
Mot Le geday. Victory for Amhara!
@mekdilove9234
@mekdilove9234 5 ай бұрын
ጠባብ
@Me45898
@Me45898 5 ай бұрын
Kkkkkkkk do you remember Melese Parlam?
@user-eb5mn4dc5e
@user-eb5mn4dc5e 5 ай бұрын
I really really appreciate your work. Thank you very much. However you miss the details. Who wrote the poem, melody, featuring etc...
@tirsitkebede5844
@tirsitkebede5844 5 ай бұрын
ጥበብ እንደዚህ አሳዬን እንጂ
@biniTg_19
@biniTg_19 5 ай бұрын
አስቼ ትችላለህ
@Abiye723
@Abiye723 5 ай бұрын
ለፍተህ በሰራህው ስራ ከመደነቅ ሌላ ምንም አንል ቻግኒያ አርዲ። ሊጊሲሜ ድሜ ቲንሊ ይማኽ ጛርጊ ኩሪፃውሳ እንፅኼኽ ኻታታ ዲግቱኺ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 ай бұрын
ይህ፡ብቻ፡ደባሪ፡ዘፈን
@mekdilove9234
@mekdilove9234 5 ай бұрын
እልማወቅህን እወቀው
@user-lb3ij5xk9x
@user-lb3ij5xk9x 5 ай бұрын
Good performance🎉🎉🎉🎉
@chapimasinkoethiopia
@chapimasinkoethiopia 5 ай бұрын
wow
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 34 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 18 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
Emet Shewa|
6:35
Aschalew Fetene - Topic
Рет қаралды 153 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 794 М.
Saǵynamyn
2:13
Қанат Ерлан - Topic
Рет қаралды 2,7 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,8 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 2,1 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 32 МЛН