አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | ( Official Video ) Disruptor Pictures

  Рет қаралды 262,816

Birbaux Records. SewMehon Films

Birbaux Records. SewMehon Films

5 ай бұрын

Birbaux Records. SewMehon Films
Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
by Subscribing @Birbaux Records.
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

Пікірлер: 276
@Theo_D_Ross
@Theo_D_Ross 5 ай бұрын
I feel sorry for other musicians planning to release album this year. This Album will definitely win all the awards.
@kidusadane6835
@kidusadane6835 4 ай бұрын
Rophnan dropped an album
@addisbisrat4065
@addisbisrat4065 5 ай бұрын
እባክህን በነካ እጅህ ለ እንገር ወሎ እና ለ እመት ሸዋም ቪዲዮ ክሊፕ ስራላቸው
@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@BirbauxRecords.SewMehonFilms 5 ай бұрын
በቅርብ ቀናት ✊🏽
@gty2557
@gty2557 5 ай бұрын
I can't Wait
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 5 ай бұрын
የአንገር ወሎን ክሊፒ በመሣል ተሰቃዬሁ ተለቆ እስከማይ እንደት እንደቸኮልኩ😢😢😢
@user-hm9bo1zv3m
@user-hm9bo1zv3m 5 ай бұрын
​አደራ አስቻለ የወሎ ክሊፕ በተለመደው በራያ ባህል ባይሆን ይመረጣል ባህሉ ቢያምርም ሁሉም ዘፋኝ የወሎን ዘፈን በራያ ባህል አለባበስ ብቻ ነው እሚሰራው ሌሎች የወሎ 90% አካባቢ ባህል አለባበሶች አልተሰራባቸውም ብዙ ታሪካዊ ቦታወች አሉን ብዙ ባህሎች አሉን ለምሳሌ የላስታ ሰቆጣው አንባሰል የጁ ቦረና ሳይንት ዋድላ ደላንታ የመሳሰሉ አልባሳቶቻችንም እንደየአካባቢው ይለያያል እና እነሱንም አካቱልን አደራ ወንድም ለዘፈኑ ምስጋናችን ከልብ ነው ለተሳተፋችሁበት በሙሉ❤ ​@@BirbauxRecords.SewMehonFilms
@abokabot
@abokabot 5 ай бұрын
@@BirbauxRecords.SewMehonFilmsthank u 🙏
@Nesru23
@Nesru23 5 ай бұрын
ምን አይነት አእምሮ ምን አይነት ችሎታ ምን ተአምር ስብእና ነው 😮😮😮 የሙዚቃ ባለውለታ ብለንሃል እንወድሃለን እናመሰግናለን ❤❤❤
@caritasshow
@caritasshow 5 ай бұрын
የጫማው መነሻ ለካ እዚጋ ነው፥ዋው ጥበብ እጮኛዋን ሳይሆን ባሏን አግኝታለች❤
@genethailu4895
@genethailu4895 5 ай бұрын
አስቻለ ሰልካካዋን ወዶ የእኛ ጆሮ ያንተን ድምፅ ለምዶ | ዘፈኑም ዘፈን አል ሆነ አስቻለን ብሎ መነነ | ሙዚቃ ልኳን አገኘች❤❤❤
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 3 ай бұрын
@user-ye5ty9qc9y
@user-ye5ty9qc9y 5 ай бұрын
ጥበብ ከነሙሉ ክብሯ እዚህ ተሰይማለች! ድምፃዊው፣ ቅንብሩ፣ ዳሬክቲንጉ የተዋጣለት ነው። ሶሚክም ክብር ይገባሀል እንዲህ የተለፋበት እና ብስል ያለ ስራ እንካችሁ ስላላችሁ ክበሩልን። ደግ አይለፋችሁ! ክፉ አያግኛችሁ!
@habtar593
@habtar593 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-jk7jq1vw2r
@user-jk7jq1vw2r 5 ай бұрын
ሙዚቃው ሲያልቅ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት አዲስ ነገር አስለምደህናል የጥበብን ሌላኛው ገፅ በዚህ ዘመን ለዛውም ታላቅ ክብር እና ምስጋና ለስራወችህ እንወድሀለን😍😍😍😍😍 👏👏👏👏👏👏
@habtar593
@habtar593 5 ай бұрын
Me too❤❤
@Amyi7826
@Amyi7826 5 ай бұрын
Omg, what a music & voice? This is a master piece I just listened it over & over. Very talented the whole thing is giving me gosebump. We have a beautiful culture & country may God give us mercy & help us to be united 🙏
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 5 ай бұрын
በቃ የናፈቀችንን ኢትዮጵያዬን በአንተ ሙዚቃ ውስጥ አየሁአት ምን አይነት ግጥም ቅንብር ድምጽ ምንም አይወጣለት አስቻለው እኛም ችለን ችለን ከ አንተ ሙዚቃ ተገናኘን Amazing You Are 100%Perfect ❤❤❤
@biniyamzewdu505
@biniyamzewdu505 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነትን የተላበስ እውነተኛ ታሪክ የሆነ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን አስቸ🙏🙏🙏
@officialmiko21
@officialmiko21 5 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው ወንድማለም ሰው መሆን ይስማው እጅህ ይባረክ አስቹ ድንቅ ቅላፄ ድንቅ ችሎታ በርታልኝ
@ellenyaragaw9122
@ellenyaragaw9122 5 ай бұрын
እንዴት ብቃት ያለህ ዘፋኝ ነህ !! አከበርኩህ 👏👏 እረጅም እድሜ ተመኘሁ ልህ ወንድሜ 💚💛❤️
@TheMequanint
@TheMequanint 5 ай бұрын
እውነት ነው!!! ፍቅር ይበልጣል። ጥበብ እንዲህ በጥበበኛው ታምራለች!!! እግዚያብሔር እጅ እግርህን አይቆርጥመው ይላል ጎጃሜ ሲመርቅ። እኔም አእምሮህን እና ጉሮሮህን አይቆርጥመው ብየ ጨመርኩልህ።
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up 5 ай бұрын
አማራ የኔ ደም 🩸 Achalew thank you giving us this masterpiece ♥️
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 5 ай бұрын
እህ አማራ የሜባል ህዝብ ፍቅሩ ሊደፋኝ ነው❤❤❤
@ER_Computer
@ER_Computer 5 ай бұрын
Next level of Ethiopia music 🎶
@Tariku11
@Tariku11 5 ай бұрын
I am from Mars, We love this album here.
@getasilfantahun9102
@getasilfantahun9102 3 ай бұрын
Bridge for the Generation Gap ... you remaind me my precious Gambella, years ago...
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 ай бұрын
በቃለምልልስህ እንደተረዳሁት እንደ አንተ እግዚአብሔርን የሚሻ ሰው አንድ ቀን ኦርቶዶክስን የምታኮራ ምርጥ ድምጻዊ እንደምሆን ተስፋ አለኝ።
@alexalax1722
@alexalax1722 5 ай бұрын
አስቼ king ❤
@sarahana7929
@sarahana7929 5 ай бұрын
በጣም የተለየ ችሎታ ያለህ እርግትህ ብለህ እሚሰማ ሥራ ነው እምትሰራው የወሎ የሰራሃው የእውነት በጣም የተለየ ነው ለወሎም እነዛ ውብ እና የፍቅር ህብረተሰቦችን በቪዲዬ ብታደርገው ልዩ ነው Proud to be Ethiopian Abisienya 💚💛❤️
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 5 ай бұрын
የወሎውና የሸዋውን ክሊፕ በጉጉት እየጠበቅን ነው አስቼ ወንድማችን ድል ለፋኖ ድል ለሰፊው ህዝብ አማራ እናሸንፋለን
@tsegaStudio
@tsegaStudio 5 ай бұрын
እረ በስምአም አስቼ ዙሩን አከረርከው እኮ አንተ ተአምረኛ😍😍😍😍😍😍🔥🔥🔥
@mulatudebash1231
@mulatudebash1231 5 ай бұрын
Hey Burbuax Records! Big props for introducing a fresh sound with Aschale. The vibes are 🔥! Shoutout to the whole crew, Aschale, and Sewmehon for saving the music scene. Keep pushing boundaries and blessing us with amazing tunes. Can't wait to see what's next! 🎶👏
@MaikDesta
@MaikDesta 5 ай бұрын
WOW!!!! Amazing and magical. 🔥🔥🔥🔥🔥The most beautiful soothing, relaxing, peaceful, romantic, spiritual, addictive, nostalgic, timely.... songs. A timeless artwork and treasure for generations to come. Thank You 💚💛💔❤
@tsinat982
@tsinat982 5 ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን ያላበሰ ❤️❤️❤️❤️
@habtar593
@habtar593 5 ай бұрын
በጣም ❤❤❤
@Thinkingpositive1
@Thinkingpositive1 5 ай бұрын
What a song man ይፄ አርቴ
@user-mexx
@user-mexx 5 ай бұрын
ከግጥሙ የበለጠ የቀረበበት የሙዚቃ ቅንብርና ስልት የተለዬ ነው።
@antenehminalu7444
@antenehminalu7444 15 күн бұрын
This is no 1 album for this year (for me) Good job brother keep doing.don’t change your style(Jenner) (Rip for Israel the composer of this Aschale album )🙏🙏🙏
@Hannaandagie
@Hannaandagie 5 ай бұрын
May God Bless the whole crew. What an album.
@lidyaberhanu9086
@lidyaberhanu9086 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም አልበም ምንም አይወጣለት። ለጆሮ የሚስማማ ድንቅ ጥበብ እናመሠግናለን ።❤❤❤❤❤
@Poem_AI
@Poem_AI 5 ай бұрын
ሰውመሆን ካለበት ቪዲዮው ሁሉ እጣን እና ከርቤ ይሸታል ። The second "ፍቅር ይበልጣል" reminds me my Grandpa.
@yilkalademeasres7962
@yilkalademeasres7962 5 ай бұрын
በየአንዳንዱ ሰው ልብ ውስጥ በዝርዝር የተቀጨ ነገር አለ: ወዳጀ እሱን ነው ፈልቅቀህ ከውስጥ አውጥተህ ያሰጣህብን ለዚህም ነው: አድናቆቱም እንጉርጉሮውም ለቅሶውም... ህምምምም ኅይወት እስከወዲያኛው ድረስ... ማንያውቃል ከዚያስ በሗላ...
@ETBeMore
@ETBeMore 5 ай бұрын
The clip, melody, lyrics, vocal, ክራር፣ መሰንቆ፣ everything about this track is amazing 💕
@tamerutame5081
@tamerutame5081 5 ай бұрын
ጦቢያ ላይ ካየሁት ጀምሮ ለውጡን ከሚመኙት ውስጥ ነበርኩ ደስ ብሎኛል ወንድም አስቼ
@kalebsiyum1580
@kalebsiyum1580 5 ай бұрын
so creative ለኔ የተለያዩ ባህሎችን ድንቅ በሆነ ጥበብ ያዋሄደ ግሩም ስራ ነዉ አስቼ go ahead ብቻ
@suri3160
@suri3160 2 ай бұрын
አንበለበላት ክራሪቱ.......አንበለበላት ክረራሪቱን. ፍቅር ይበልጣል 👏👏👏👍👍😎
@user-tv8ux9vg2o
@user-tv8ux9vg2o 2 ай бұрын
I LOVED ALL KINDS OF MUSIC THROW OUT MY LIFE BUT I NEVER LISTED SO AMAZING VOICE LIKE THIS GUY , HE SO GIFTED AND TALENTED ,HE SHOULD GET AN INTERNATIONAL AWARD, SOMEBODY SHOULD SPONSOR HIM
@user-uu1mm6yv9m
@user-uu1mm6yv9m 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ጌታ ጥበብ የጠራችህ ጀግና
@eikfissverige8658
@eikfissverige8658 5 ай бұрын
ዋው፣ በእናትዋ ጎንደር አስደምመህን ፣ በዚህ ደሞ በአገራችን የድሮ ለዛዋ፣ ፍቅራ በሙዚቃህ ለዛ በትዝታ ላከን፣ በጣም የሚገርም ድምጽ፣ ለዛ ያለው የሙዚቃ ቅንብር፣ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏💖💖💖
@Lk-zt1cl
@Lk-zt1cl 5 ай бұрын
የጥምቀት ምርጥ ስጦታ
@mwale8371
@mwale8371 5 ай бұрын
Ashalew Fetene wonderful talented! Person thank you!
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 5 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@1hagerachin
@1hagerachin 5 ай бұрын
In your music I see the Ethiopia I always imagine. Thanks for bringing back the quality art
@tafegeb8577
@tafegeb8577 5 ай бұрын
ቃላት የለኝም ላቅ ላለው ችሎታህ:: በጣም ትልቅ ስጦት ነው:: ለየት ያለና ውብ የሆነ ሥራ ነው:: የግጥሙ አወራረድ ሰምና ወርቁ ብቻ ባጠቃላይ ሁሉም ሙዚቃዎች እጅግ በጣም ጣዕም ያላቸው ሥራዎች ናቸው:: አብዛኛዋን ኢትዮጵያንና አፍሪቃን ጭምር ያካተተ ስሜት ይሰጣል:: እናመሰግናለን!
@Zerituye
@Zerituye 5 ай бұрын
Beautiful video ❤
@Adeleq2011
@Adeleq2011 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ጥበበኛ አታጣም!! ድንቅ ስራ አስቻለ!!!!
@daniyeshneh9743
@daniyeshneh9743 5 ай бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ስራ !!!
@natikerofficial
@natikerofficial 5 ай бұрын
ጥበብ ከነ ክብሯ እዚህ አይደል እንዴ ያለችው አስቼ በርታልኝ ወንድሜ ምርጥ ስራ wow
@c2beca272
@c2beca272 5 ай бұрын
Wendema techelalhe ❤❤❤
@ethiopiafirst3658
@ethiopiafirst3658 5 ай бұрын
Unparalleled artistic masterpiece!
@arsemagoitom8037
@arsemagoitom8037 5 ай бұрын
no words fr 👏👏👏
@user-wp7tl7wk4x
@user-wp7tl7wk4x 5 ай бұрын
Keep it up Asch, nice going..
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 5 ай бұрын
The music video is just as magnificent as the song which is a masterpiece 😍😍😍 infact i believe it needs to be kept safe in Museum so in long long time the generations to come learn what a mystical gift this era gave us through Aschale & Sewmehon's meticulous crafted motion Art ✨✨✨ #Marvelous 👏👏👏
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 ай бұрын
ዋውውውውውው አንተ ሰው ማስደመምህ እንደቀጠለ ነው
@jamailseid5602
@jamailseid5602 5 ай бұрын
ኪነ ጥበብ ማለት ጥበብነቱን እንዲህ ረቂቅ በሆነ መልኩ አዲስ ነገር ይዞ ሲመጣ አድማጭና ተመልካችን አስገድዶ ሲይዝ ነው የከያኒው አቅም የሚለካው !!! ሰው መሆን ተመልካችንና አድማጭ ስለምታከብሩ በእውነት አመሰግናለሁ::
@enderasu
@enderasu 16 күн бұрын
How refreshing. Great vocal and new style. Thank you.
@surafelteshome9624
@surafelteshome9624 5 ай бұрын
እንኳንም መነነ : ለኛ ሲል ነው::❤
@negashabebe
@negashabebe 5 ай бұрын
What a wonderful production! 💚💛❤️
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 5 ай бұрын
What an artist you are one of a kind
@oddakussa
@oddakussa 5 ай бұрын
This is a masterpiece. Thank you Aschalew.
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 5 ай бұрын
ሶሚክ ኑርልን ተወዳጁ ለዚህ ሁሉ ታላቅ ስራህ በሁሉ ልብ ነህ❤we have encountered a person who is difficult to comment on ወይ አስቼ ከእሱ በፊትም ከእሱ ኋላም ሌላ ማንም የለም ሊያሰኝን ነው የመጣው😥❤Speechless አረገን እኮ የጥበብ ምኗ ነህ ግን? ባሏ አንልህ እንግዲህ ባሏ የዘላለምና አንድ ነው። ባሏም ፈጣሪዋም ክርስቶስ ነው። እርሱ ራሱ ደግሞ መድኃኒትም ጥበብም ነው❤
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
እቺን,ስታይልህን,አለባበስህን,ምኑንምምኑንም,ነው,የወደድኩት,ድምፅህ,,ልዩ,,ነውአቀነባበሩ,የቤቱ,ስታይሉ,ስላሳየሀን,አመሰግናለሁ,የመጀመሪያ,ቀን,የአሜሪካን,ገበሬ,የሚያረገውን,ጫማ,ነው,ያየሁት,አለባበስህን,እዚህ,ላይ,ወድጄዋለሁ,የአፋሮች,አለባበስ,ያምራል,መልካም,ሥራና,ዘመን,ያርግልህ,እሺ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,ያስባት,ተባረክ,ስለቆንጆ,ሙዚቃ,ቻው,የአገሬ,ልጅ,
@alemayehuworkeshet3182
@alemayehuworkeshet3182 5 ай бұрын
A beautiful Art touch ❤
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 5 ай бұрын
እውነት ጥበብ እዚ ላይ ፈሷል ድንቅ ስራ ነው ሶሚክ ተባረክ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 ай бұрын
አስቻለው እውነት ትለያለሕ መልካም እድል bro
@abelsolomon4255
@abelsolomon4255 5 ай бұрын
#1 album so far. 🔥🔥🔥
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 5 ай бұрын
ግጥም 1ኛ ዜማ 1ኛ ቅንብር 1ኛ የቪዲዮ ፕሮዳክሽን 1ኛ 🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 5 ай бұрын
ዋው ገራሚ ነው ነው
@mamuyehadis7873
@mamuyehadis7873 Ай бұрын
Phenomenal!! A new star has come!!
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 5 ай бұрын
አስቸ❤ ደል ለፋኗችን❤
@wowtube
@wowtube 5 ай бұрын
Cinematic Masterpiece
@wubvlog
@wubvlog 5 ай бұрын
እውነትም የሙዚቃ መናኝ ነህ ❤
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 5 ай бұрын
I dont have words. You are so special.
@Sew2016
@Sew2016 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ስላስታወስከን በአጭር ቃል እናመሰግናለን።
@hailukibret6042
@hailukibret6042 3 ай бұрын
This Dude is on a whole other level. Genius!
@masreshategene1790
@masreshategene1790 Ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
@yikdemyeshiwas1202
@yikdemyeshiwas1202 5 ай бұрын
እውነት ነው ፍቅር ይበልጥል!!!!
@yonatanzelalem595
@yonatanzelalem595 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ገራሚ ስራ ለመስራት ለጥበብ መሰጠትና ደፋር ልብ ይፈልጋል❤❤❤
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 5 ай бұрын
Sensational
@meleselegese1467
@meleselegese1467 5 ай бұрын
ለካ ሙስቃ በዚ መልኩ ይሰራል..... ለብዙዎቹ ምሳሌ የምትሆን ሙሲቀኛ ነህ: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
@Abrham01
@Abrham01 5 ай бұрын
ሶሚክ የልብን ቀለም ስለሰጠኸኝ እግዚአብሔር ያክብር። አስቼ ተባረክ ።
@hanatesfamariam5819
@hanatesfamariam5819 5 ай бұрын
በጣም ነው የምትለየው በርታ ወንድሜ አንደኛ 👌🙏👍
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 5 ай бұрын
I have no words. I look Ethiopia in your music.
@wondwessenkebedeasfaw7445
@wondwessenkebedeasfaw7445 5 ай бұрын
Welldone!Thanks to Yaredawy Ethioartists,Egzeabeherawy selamena bereket leEthiopiachin yihun.God bless Ethiopia ever &ever!!!
@aderajewguesh2076
@aderajewguesh2076 5 ай бұрын
Ufffffffff anten alemadnek nifugnet naw abet tibeb molto yfesal ❤❤❤❤❤ adnikeka btaemi Ajoha Bertie
@amanuelmitikie8626
@amanuelmitikie8626 5 ай бұрын
ሰውመሆን ትለያለህ 👌
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 5 ай бұрын
ትለያለህ እኮ ማርያምን 💜👌
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 5 ай бұрын
ሲጀመር ከአልበሙ ''አስቻለ'' የሚለዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ❤
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 5 ай бұрын
Speechless!!
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 ай бұрын
Brilliant ቆንጆ ስራ አስቼ 👍
@habtar593
@habtar593 5 ай бұрын
Amazing Amazing . Wow
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 3 ай бұрын
masterpiece!!
@lina9514
@lina9514 3 ай бұрын
So unique and creative, betam new des milew, keep the good work up!
@alem23able
@alem23able 5 ай бұрын
ስራ ብሎ ዝም ነው😍❤ አስቻለ ውስጤ ነህ!
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 5 ай бұрын
Great job 👏
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 5 ай бұрын
You are amazing talented artists so beautiful 😍
@mershamengesha2125
@mershamengesha2125 5 ай бұрын
Wow; des yelal !!
@belneteshome912
@belneteshome912 5 ай бұрын
Best album ❤
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 5 ай бұрын
አሰቼ አንቁ አርቲስት ነህ በርታ ❤🥰🙏🙏🙏
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy 5 ай бұрын
ድንቅ ነው - እንደሁልጊዜው!
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 33 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды (Премьера песни) 2024
3:39
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 270 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 691 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,9 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН