ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታው Zerubabbel Molla - Mindinew Zimitaw

  Рет қаралды 2,707,403

Zerubabbel Molla

Zerubabbel Molla

5 ай бұрын

ምንድነው ዝምታው
#mindinewzimitaw #zeru #zerubabbelmolla #enfalotalbum #concerts #live #stageshow #ethiopianmusic #ethionewmusic #newmusic #ethiopianewmusic

Пікірлер: 495
@abd-ke4jn
@abd-ke4jn 4 ай бұрын
የዚ ዘፈን ችግሩ ማለቁ❤❤❤❤
@jerusalemleulmesfinjerusal2266
@jerusalemleulmesfinjerusal2266 4 ай бұрын
Exactly
@Ayuti876
@Ayuti876 4 ай бұрын
Maleku becha ............❤❤❤❤❤❤
@Kevintedore2050
@Kevintedore2050 4 ай бұрын
Degmeh simaw
@birhanasnake556
@birhanasnake556 4 ай бұрын
በጣም
@birhanasnake556
@birhanasnake556 4 ай бұрын
በጣም
@Yumie4you
@Yumie4you 4 сағат бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
@Samrawit1921
@Samrawit1921 5 ай бұрын
ብሄራዊ መዝሙር ይሁንልን ይሄ ሙዚቃ😊❤🎉
@BilenEbibal
@BilenEbibal 4 ай бұрын
አዎ ይሁንል
@user-fd9wo9vq9t
@user-fd9wo9vq9t 3 ай бұрын
Awo yehunelen
@Mella341
@Mella341 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ብኼራዊ መዝሙር (our national Anthem)የዜግነት ክብራችን የዜግነት ክብራችን ነው!! ይኼ ሙዚቃ ደሞ ብኺራዊ መዝሙራችን ላይ የተመሰረተ ነው፥ይመስለኛል።(my personal opinion)። ዘሩ ባብል አከብርኻለው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ with all your band.🙏
@CristianoRonaldo_7_9
@CristianoRonaldo_7_9 3 ай бұрын
😂❤
@nattbrann5583
@nattbrann5583 2 ай бұрын
No way 😮
@debissaworkneh7683
@debissaworkneh7683 5 ай бұрын
“እናትዬ ጥንስሱን እይው, እታለሜ ድግሱን ለይው”... ጠለቅ ያለች ነች... ደጋግሟት 😉
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 4 ай бұрын
ሚገርም አገላለፅ ነው እኔ የታየኝ የሰሜን ጦርነት ላይ በማያውቁት የተሰተፉት የፋኖ አባሎች ባጠቃላይ ተሳስተው ብልፅግናን ደግፈው ከመከላከያጋ ድጋፍ ሰጪ የሆኑት ድግሱን አለዩትም
@betelwondie7866
@betelwondie7866 Ай бұрын
ደጃፍ ላይ ስታወራ እንዴት ደስ እንደምትል በጣምም ሚገርም ቆይታ ነበረህ ዳዊት ጋ በዙሪያ የነበሩ ሰዎችን ምትገልፅበት መንገድ እንዴት ደስ እንደምትል የእውነት በፍቅር ያደክ ሰው ነህ ምታምነው መዳኒአለም ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ተባረክ
@gosayewondyfraw396
@gosayewondyfraw396 2 ай бұрын
የዚህ ዘፈን የሚደብረው ፓርት ማለቁ!!!❤❤❤😘😘😘
@matiyasmicheal5974
@matiyasmicheal5974 5 ай бұрын
የተሰማኝን ስሜት ለመግለፅ እስክያቅተኝ ድረስ ነው፡ገና ዘፈኑን ስሰማው ዝምታ ስሜት ዋጠኝ፡ግን በጣም ነው እማደንቅህ,love you more,and we're from djibouti(eritrean)
@filmonmebrie460
@filmonmebrie460 4 ай бұрын
Bro are there more eritreans over there registered as refugees?
@awolmaruf6200
@awolmaruf6200 4 ай бұрын
The most underrated musician. His voice is exceptional.
@Black-lioness
@Black-lioness 3 ай бұрын
Clearly not the audience has spoken more..
@lina9514
@lina9514 2 ай бұрын
@@Black-lionesshe deserves a larger crowd ❤
@mulugetakidna259
@mulugetakidna259 4 ай бұрын
እኛ ሳይገባን አንተ ከሶስት ዓመት በፊት ገብቶክ ነበር አርቲስት ማለት ቀደሞ ማወቅ ነው ❤❤❤ ሀገራችንን ሰላም ያሮግልን
@jovannemeskir1415
@jovannemeskir1415 3 ай бұрын
Ewonte now
@birhanushiferaw3994
@birhanushiferaw3994 Ай бұрын
ኮሜንቴ like በተደረገ ቁጥር አንድ ጊዜ አየዋለሁ። for every like on this comment I will come and watch this music.
@great2894
@great2894 Ай бұрын
atwash kkkkkkkk
@jemmuha6044
@jemmuha6044 9 күн бұрын
I am from 🇷🇺Russian i love this song keep going like eyadergachuh yarada ljoch endatasebatetu
@etanutube
@etanutube 4 ай бұрын
ዙርባቤል የሰፈሬ ልጅ ባየውህ ቁጥር እኮራለው አሁንም ትልቅ ሁንልኝ❤
@tarikumekonenn8372
@tarikumekonenn8372 2 ай бұрын
የት ነበርኩ ዘፈኑ ይህን ያህል ጊዜ ሳልሰማው ዋው ❤❤❤❤❤❤ ጀግና ብዬካለው🎉
@zenebechbogale9147
@zenebechbogale9147 5 ай бұрын
ግሩም ወቅታዊ ዜማ! አገሬ ካለሽበት የመከራ ጨለማ የምትወጭበት ወቅት ናፈቀኝ😢
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 5 ай бұрын
Zeru ምርጥ አርቲስት you’re number one 🎉ጨዋ የጨዎ ልጅ😍አቦ ነፍ ዓመት ኑርልን🥰
@wondo1
@wondo1 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዬ ጥንስሱን እይው❤
@truth1993
@truth1993 3 ай бұрын
አሁንማ ደርሶ እየተጠጣ ነው
@lidetteferi3955
@lidetteferi3955 3 ай бұрын
👍
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 5 ай бұрын
ፒፓው ዘፈን ማወቅ ጀምሯል ዘርሻ አንቺ ትለያለሽ 🎉🎉🎉🎉
@robeld274
@robeld274 4 ай бұрын
Am i the only one who can't stop listening to this song ? And feel like its a sing for addis ababa people? Please take a note and let's be Ethiopians there's a whole wide world after it please sincerely!!
@JossyDax-ts7pq
@JossyDax-ts7pq 4 ай бұрын
Don't bring that shit bruh, enjoy the music 🙄
@meharenatewolde8683
@meharenatewolde8683 4 ай бұрын
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
@meharenatewolde8683
@meharenatewolde8683 4 ай бұрын
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
@meharenatewolde8683
@meharenatewolde8683 4 ай бұрын
Me too! Can't get out of my head! I discover this song and artist 5days ago!
@yemiagide5488
@yemiagide5488 4 ай бұрын
No you are not the only one
@fevenmehari4831
@fevenmehari4831 3 ай бұрын
I can’t stop listening from 🇪🇷
@me89387
@me89387 5 ай бұрын
ጥሩ ግጥም ጥሩ ድምፅ ጥሩ ልጅ። ጥንስሱን ለይው!!!
@berkettsegaye7511
@berkettsegaye7511 5 ай бұрын
የሚገርም ድምጻዊ ከቴዲ ቀጥሎ ያለኸን አንተ ነህ❤❤ አቦ ይመችህ 🎉🎉🎉
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 4 ай бұрын
ዝም ብዪ ነበር ዘፈን ተውኩኝ ብዬ አይኔን አናገርከው ፈሰሰ እንባዬ ጆሮዬን አንኳክቶ መልክተኛ ድምጽህ ልቤ ውስጥ ተገኘህ ይገርማል ፍጥነትህ
@delelegnabo7390
@delelegnabo7390 4 ай бұрын
እኔ ፡ ከTikTok መንደር ፡ ነው ፡ የመጣሁት ፡ ይህን ፡ ዘፈን ፡ ፈልገው ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የወደድኩት ፡ በረታ ፡ ❤❤❤
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 4 ай бұрын
በክፉ በደጉ ሳንለያይ ፣ መኖርን መረጥን በዘር ጣር ላይ ፤ አይ የኛ ነገር እንዲህም እየነገሩን ጨርሶ አይገባን ድንቅ ሥራ ነው።
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 4 ай бұрын
የት ሂጂ ነዉ እሰገዛሪ ኢሂን የመሰለ ምርጥ ዘፈን ሳልሰማ የቆየሁት በራሲ ተበሳጨሁ👌👌👌👌
@mengistubisrat7157
@mengistubisrat7157 4 ай бұрын
The concert is better than the album for the first time in history!!!!?
@birhanayele1130
@birhanayele1130 Ай бұрын
በስንት ጊዜአችን ዘፈን ሰማን ማንም እየተነሳ ሲያቅራራብን
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u 4 ай бұрын
የዘመኑ ድንቅ ዘፈን ። ወንድሜ በርታ !
@melakeg.117
@melakeg.117 4 ай бұрын
I couldn't stop listening to your song. I want to hear it over and over! The lyrics are outstanding🎉🎉 👌 👏 🙌. Addis Ababa this is for you .
@addishabesha395
@addishabesha395 3 ай бұрын
Real እይታ ነው 😢
@HaftuGebeyehu
@HaftuGebeyehu 3 ай бұрын
😊 😅 ​@@addishabesha395
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 ай бұрын
ውይይይ እውነትህን ነው ልጄ ተለያይተናል 😭😭ደጉን ግዜ ይመልስልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በምህረት እጁ ይዳብስልን ምድሯን ይጎብኝልን:: 🙏
@user-qq8ck6hw6n
@user-qq8ck6hw6n 2 ай бұрын
እኔ ገናዛሬ ተጋብዠ ሳዳምጠው ለኔእንደ ተሰራ ነውየተሰማኝ ምድነው ዝምታሽ😢❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 ай бұрын
ዝም ብሎ ከአመታት በሁላ ጮኾ የወጣ ድንቅ ዘፈን ወደነዋል ❤
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 4 ай бұрын
* ጥንስሱን እይው : ድግሱን ለይው*...ጥበብ እንዲህ ነው😍
@user-lz9lo3oj6r
@user-lz9lo3oj6r 3 ай бұрын
I’m form 🇪🇷 the best buddy 🍾🎉 good job
@user-ho7uc3ww8o
@user-ho7uc3ww8o 2 ай бұрын
ዘግይቼ መስማቴ ፀፀተኝ ምርጥ ስራ ከምግባር ጋር ❤
@fuadgamme6221
@fuadgamme6221 4 ай бұрын
ከረጅም ግዜ በኋላ የተገኘ ምርጥ ዘፈን ❤
@BamlakYitayal-dx2pr
@BamlakYitayal-dx2pr 4 ай бұрын
ትክክለኛ ሙዚቃ እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ክብሯ ይመልስልን
@abitsehay7766
@abitsehay7766 3 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው።ጀግና ነህ!!!
@temesgentadele6997
@temesgentadele6997 4 ай бұрын
@ዘሩባቤል ሞላ ዘርህ ይባረክ
@monicadanial8977
@monicadanial8977 3 ай бұрын
ዘሩ በጣም ውሰጥን የሚገልፅ ሰራ ነው ከሁሉ በላይ ሰነሰረሀትክ ጨዋ ተባረክልን ምርጥ የሰራ ዘመን ይሁንልክ❤❤❤
@zekemulugeta7297
@zekemulugeta7297 3 ай бұрын
1AA
@user-xj4rz8sx9r
@user-xj4rz8sx9r 2 ай бұрын
አሰኔ ዳጊ ጊታሪሱቱ ነው እሚታየኝ የልጅነቴ የ90ዎቹ❤❤❤❤👌👌👌👌
@MengsteabA
@MengsteabA 23 күн бұрын
Your confidence is good enough ✨️
@yabgraphics841
@yabgraphics841 3 ай бұрын
ዘሩባቤል ሞላ - ምንድነው ዝምታሽ Zerubabel Mola - Mindenew Zemetash ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ላንቺም ለእኔም ከቶ ማይበጁ ጥጥ ሸምነው ጋቢ እየቋጩ ያሞጋገሱሽ ምን እንኳን ቢመስልም ነጠላቸው ብርድ አያስጥልም እንኳንስ ለኛ ላገሩ ሊያውቁ ለራሳቸው ከቶ የት አወቁ ባንቺ ዝምታ ጎን እየታከኩ ጎጇችንን ስሩን ነካኩ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው…(2x) ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ የሚያስቡልን እየመሰሉ ገብተው ከቤት ጠብ ሲያማስሉ ጥል እንደ እንጀራ እያጎረሱ የስንቱን ቤት አፈራረሱ እነሱ የመከራት የሰማቻቸው ነዉር እርቃኗን ወጥታ የታየቺው እመቤትነቷ የነበረው ክብሯ ተገፈፈ ለከርሞ አሳሯ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው…(2x) ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ እናትየ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው…
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 29 күн бұрын
እናትዬ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው 💚💛❤️
@rahelfoto1914
@rahelfoto1914 3 ай бұрын
why I'm so obsessed with this music, I listen it 10 mintiin in 12 hours.
@brukbruk2001
@brukbruk2001 4 ай бұрын
አንጀቴን ነዉ የበላሃዉ በተለይ እናትዬ ስትል አቦ ይመችህ 😍😘
@someone7260
@someone7260 14 күн бұрын
ይሄን ዘፈን በሰማሁት ቁጥር እንባዬ ይፈሳል የሀገሬ ነገር ፊቴ ድቅን ይላል🥹🥹 ለሃገራችን የድሮ ሰላማችንን ፍቅራችንን ያምጣለን💚💛❤️
@user-lu7yp1si8y
@user-lu7yp1si8y Ай бұрын
ሰው ዘፈን መስማትት ጀምሯል ማለት ነው ቀወጣ ቆይቷል ግን አሁን viral ስለወጣ ደስ ብሎናል ዘሩዬ❤❤❤❤
@user-fr1nz2fr9v
@user-fr1nz2fr9v 2 ай бұрын
ሁሉነገሬን ያስረሳኝ ሙዚቃቢና ይለያል😂😂❤❤❤
@musicahiwote21
@musicahiwote21 5 ай бұрын
WoW እንደ አዲስ እያዳመጥኩት ነው ይለያል ይሄ ሙዚቃ ❤
@user-yl4vx7ls2q
@user-yl4vx7ls2q 2 ай бұрын
What a lovely music and lovely people. I love all, you all the best
@Atobis-Tera-Studio
@Atobis-Tera-Studio 5 ай бұрын
Wow 🔥 Underrated Artist Of Our Generation
@habtamuyirga3163
@habtamuyirga3163 5 ай бұрын
An amazing song, Appreciated Zerubabel 🎉 I’ve listened again and again …and I’m still missing the song ❤
@Muledoyo
@Muledoyo 5 ай бұрын
ዙ ይመች አቦ ሰዉ እንድህ ነቅቶ ስያደምጥ ደስ ይላል ዘፈኑን በደንብ ነዉ ከዝህ በፍት ያደመጥኩት ይመችህ
@onelove9191
@onelove9191 5 ай бұрын
ገራሚ አስገምጋሚ ስራ ምድነው ዝምታሽ ዋዋዋዋዋዋው ነው በቃ ከቃላት በላይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏የጥበብ አምላክ ይስጥልን።
@mabraham-gi1nl
@mabraham-gi1nl Ай бұрын
እናትዬ ጥንስሱን እይው, እታለሜ ድግሱን ለይው”... ጠለቅ ያለች ነች... ደጋግሟ
@dagmawiteshome2374
@dagmawiteshome2374 5 ай бұрын
የሚጮህ ዝምታ ከአሪፍ ለዛ ጋር 🩶🩶🩶
@user-jz9zh7bd1h
@user-jz9zh7bd1h 2 ай бұрын
አልቀስኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገሬ ዘሩባቤል ልቤ ተቃጠለ በሀገሬ ጉዳይ😢😢😢😢😢😢
@user-wu3ox6rg1f
@user-wu3ox6rg1f 4 ай бұрын
መዝሙር መስሎኝ ከፍቼ የተበላሁት እኔ ብቻ ነኝ?
@hfhfuduhdhfhhfj6070
@hfhfuduhdhfhhfj6070 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Lidiya-he3he
@Lidiya-he3he 2 ай бұрын
Awo 😂
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b Ай бұрын
Geta yebarkh
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 Ай бұрын
ኧረ ተው/ይ! አልገባሽም ከተበላሽ መቆየትሽ/ህ! የምድር ጉድ።
@semanhassen5435
@semanhassen5435 19 күн бұрын
Ahahahaaaa it looks like that enem buzu gize adamichew naw zafen mahonun yalayahut but like it😊
@Meheretu-on7kc
@Meheretu-on7kc 16 күн бұрын
ምርጥ በጣም ምርጥ !!!!!
@michaelmelka263
@michaelmelka263 2 ай бұрын
Wow wow you are the best thanks bro
@frehiwotgetachew9203
@frehiwotgetachew9203 5 ай бұрын
wowowowowo... i have listened again and again. # 1 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 18 күн бұрын
ስንቴ ሰማሁት ለየት ያለ ዘፈን በጣም ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ ምን ሆኜ ነው ብሶት ላይ ስለሆንኩ መሰለኝ 😢😢😢 ለእኔ ነው ይሄ ዘፈን እናትዬ ጥንስሱን እይው ድግሱን ለይው
@hiwotgreen2430
@hiwotgreen2430 3 ай бұрын
I'm in love 🥰 with you and your music
@dianamisghina8593
@dianamisghina8593 4 ай бұрын
I love love love love it.....much love from Eritrea ❤️ 💖
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 3 күн бұрын
ይህ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድረስ በቀን ሁለት ሶስት ጊዜ ሳልሰማው አልውልም። ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ....
@SimonFifi-or8sf
@SimonFifi-or8sf 18 күн бұрын
You are the best ❤❤❤❤
@familybannas8809
@familybannas8809 Ай бұрын
never knew this young man … wonderful song … ❤ be this song be in the memory of “Piassa”… my hometown the place i grown up ❤the place i always remember ❤😢😢😢
@hanatsegayebiru7973
@hanatsegayebiru7973 3 ай бұрын
እውነት ዘፈን መስማት ካቆምኩ 10 አመት ሆኖኛል በአጋጣሚ ነው የሰማሁት እውነት ምርጥ ዘፈን ነው በርታ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌ ደስታ ይንገስብሽ የሀገሬ ልጆች እወድችኋለሁ በዘር መለያየት ይብቃን ሁላችንም የአዳም ዘሮች ነን ❤❤❤❤❤
@goldeninternational403
@goldeninternational403 3 ай бұрын
enem
@user-zi1xw2kz3z
@user-zi1xw2kz3z 2 ай бұрын
መሃል ፍቅር ላይ እፍ ብላችሁ.. ድንገት እስዋ ዝም ስትል ያሥጨንቃል.. ይህንን ስሜት ከዚህ ዘፈን እኩል የሚገልጸው የለም
@tgistmekonen7019
@tgistmekonen7019 5 ай бұрын
❤❤❤ እናትዬ ድግሱን ለይው
@endubiz3880
@endubiz3880 2 ай бұрын
Talented artist of all time!
@user-zu9bh6uk2n
@user-zu9bh6uk2n 3 ай бұрын
የምንግዜውም ምርጥ አልበም ZERUBABBEL MOLLA
@fkremariamasnake3628
@fkremariamasnake3628 5 ай бұрын
Wooooowww zeruyee so so amazing song and voice respect 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧
@yonasabebe
@yonasabebe 4 ай бұрын
I really admire your performance. Your stage performance is much better than the recorded one.
@girumasebe3241
@girumasebe3241 5 ай бұрын
What a meaningful lyrics❤
@siyamregnmulatu1738
@siyamregnmulatu1738 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ግጥም እና ዜማ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤
@NahomBerhanu-rn9ku
@NahomBerhanu-rn9ku 3 ай бұрын
Truly, Elias Melka and Zerubabel
@user-rj9os3qo7o
@user-rj9os3qo7o 5 ай бұрын
I can’t stop watching it ❤
@user-fe8dv3zq9t
@user-fe8dv3zq9t 3 ай бұрын
Endat endat endamewadaw ehan music uuufffff thanks zeru
@YoditShitaneh-md5dh
@YoditShitaneh-md5dh 4 ай бұрын
በጣም አሪፉ ሙዝቃ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 5 ай бұрын
No words I love it this song ❤
@getanehgezahegn2960
@getanehgezahegn2960 5 ай бұрын
አልበምህን አጣጥሜዋል አሁንም እንደገና እየገረብኩት ነው❤❤❤
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 2 ай бұрын
First time to seeing this singer his voice is so amazing and nice song! All the best
@TG-xk8mn
@TG-xk8mn 4 ай бұрын
የማይጠገብ ዘፈን ❤❤❤
@lifescience4365
@lifescience4365 2 ай бұрын
what a magical sound you have! how marvelous is it!
@fraoldaba783
@fraoldaba783 5 ай бұрын
The beat at the start is 🔥
@bedruwale4596
@bedruwale4596 3 ай бұрын
I started listening to this song just before 2 weeks but I couldn't stop now
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 4 ай бұрын
ይሄ ዜማ የትግራ ህዝብ ላይ ጦርነት ከመደረጉ በፊት ቢሆኑ ጥሩ ነበር እናትዬ ጥንስሱን እይው እታለሜ ድግሱን ለይው
@menberemersha1290
@menberemersha1290 2 ай бұрын
Dec 19 2019 new yewtawe
@user-un6cc9mo5n
@user-un6cc9mo5n Ай бұрын
Benegerachin lay ke tornetu befit new yetezefenew
@user-fy6qp4sm7s
@user-fy6qp4sm7s 4 ай бұрын
Ohh this song hit's different ❤️✌️
@goldeninternational403
@goldeninternational403 3 ай бұрын
You are incredible Zerubabbel Molla
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 24 күн бұрын
Zeru, your music hits deep, and it never fails to blow my mind every time I tune in. You are like the 21st century's best musical wizard, making magic happen with your profound tunes and lyrical spells. You are a gift to our times and an absolute party starter!❤❤❤
@yosefmengistu6839
@yosefmengistu6839 4 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ምርጥ ዘፈን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanna6778
@hanna6778 Ай бұрын
The lyrics, the melody, Zeru’s voice, Dagmawi on bass…🔥
@Tariku11
@Tariku11 4 ай бұрын
I am from Mars, We love your music here. Keep it up Humans.
@rahelkahsay9310
@rahelkahsay9310 4 ай бұрын
We're from Venus, all good here and enjoying good music. ❤
@mekaeltesfaye8108
@mekaeltesfaye8108 Ай бұрын
ዘርሽ እኛን ብዙ አትመነን በሆነ መንገድ ደሞ እንጠላክ ይሆናል የምትወደድ ነህ ግን የኛን ፍቅር ብዙም ቦታ አትስጠው አባትዬ አንተም ፈጣሪ ጥንስስህን ያሳምረው ❤❤❤❤❤
@biniameshete9293
@biniameshete9293 20 күн бұрын
Simply Amazing ❤ so much
@endashawabebe2868
@endashawabebe2868 3 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው 👏🏻👏🏻👏🏻
@user-ho7uc3ww8o
@user-ho7uc3ww8o 2 ай бұрын
የሚገርም ድምፀ ከሚገርም ስረአት ❤
@YaredAlem-cc1zc
@YaredAlem-cc1zc 12 күн бұрын
Best of the best live performance
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
where is the ball to play this?😳⚽
00:13
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
I MADE A CARDBOARD SWING!#asmr
00:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 31 МЛН
Sadraddin & IL’HAN - Aman bolşy suigenim | Official Visualizer
3:09
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:22
RAKHMONOV ENTERTAINMENT
Рет қаралды 796 М.
Body
2:38
Asik - Topic
Рет қаралды 107 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - ПАЦАН (MV)
6:08
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 344 М.
Asik - Coco Chanel (Lyrics Video)
1:58
Rukh Music
Рет қаралды 1,6 МЛН
ZICO (지코) ‘SPOT! (feat. JENNIE)’ Official MV
3:13
HYBE LABELS
Рет қаралды 41 МЛН
Кешірім сұрамаймын
3:22
Дариға Бадықова - Topic
Рет қаралды 305 М.