በራስ መተማመንን የማሳደጊያ ቁልፎች አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

  Рет қаралды 33,434

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

7 ай бұрын

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በራስ መተማመን እንዴት መገንባት እንዳለብን እና ጥቅሙን ተረድተን በህይወታችን ከፍ ብለን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 56
@kemalkak1448
@kemalkak1448 7 ай бұрын
እመኑኝ ነፃነት ዘነበ በዚህ ስራው ብዙ ነገር ይለውጣል ተደራሽነቱ በጣም ጥልቅ ነው እናከብርሀለን መምህር ወሳኝ ሰው ኢትዬ ላይ ዋናው ሰው ላይ መስራት አንተ ደግሞ ከልቡ እሚሰማ ካለ ሰው ላይ እየሰራህ ነው👌👌👌🙏🙏🙏
@mika641g
@mika641g 7 ай бұрын
❤❤❤12qw❤❤
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 6 ай бұрын
ምክርህ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ አቀራረብህ ሁሉ ግሩምና ድንቅ ነው ቀጥልበት።
@zedandalme1692
@zedandalme1692 7 ай бұрын
በጣም ገራሚ የሆነ ትምህርትነው እናመሰግናለን ነፃነት ዘነበ ❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 7 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠኸን፤ ያሉብኝን ችግሮች ነቅሼ እንዳውቅ አርገኸኛል አመሰግናለው።
@adimasuabate1955
@adimasuabate1955 7 ай бұрын
greaty ! tnx nets
@danielhagos5513
@danielhagos5513 7 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት እና በእስትዋይ መምህር ነፂ❤❤
@lensaayele1462
@lensaayele1462 7 ай бұрын
You are amusing teacher!
@tarikuasfaw3802
@tarikuasfaw3802 7 ай бұрын
amassing person
@Dannytube46
@Dannytube46 7 ай бұрын
This is so inspiring thanks net.
@Nabilashariffff
@Nabilashariffff 7 ай бұрын
Sew miyadgew ke ras belay maseb schil new # love it.
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 7 ай бұрын
www really thanks blessed ❤️
@Usman-un4kx
@Usman-un4kx 7 ай бұрын
ነፃነት እናመሰግናለን አረብ አገር ላለ ነው ኦንላይን ስልጠና ብትሰጥ አርፍ ነበር
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ኮንታክት ያርጉን 0913566271
@user-lm2zy3xz5w
@user-lm2zy3xz5w 7 ай бұрын
አለ እኮ ቆየ መስጠት ከጀመሩ እኔእየወሰድኩ ነው ከፈለክ ላገናኝህ እችላለሁ❤
@eskel4625
@eskel4625 7 ай бұрын
Be wst inboxs awrign
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 7 ай бұрын
You’re so brilliant ❤️
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 7 ай бұрын
Thank you 🙏❤️❤️❤️
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 5 ай бұрын
Thankyou soooo much!!!!!!! በጣም ጠቃሚና የበሰለ አብዛኞቻችንን የሚሙለከት ልብ ልንለው የሚገባ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@user-nd9kj7xn6z
@user-nd9kj7xn6z 7 ай бұрын
Thanks
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 6 ай бұрын
እናመሠግናለንእውነት በጣምአሥተዋይሰውነህእኘናመሠግናለን እዳተትውልድንየሚገነባሠው ያብዛልን😊
@asterGosaye-yn6wf
@asterGosaye-yn6wf 5 ай бұрын
Geta yibarkih
@user-bs2gp5lv7k
@user-bs2gp5lv7k 7 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ በጣም ነው ምትመቸኝ ነጻነት ዘነበ ሰው እንዲህ ስሙን ሲኖር ደስ ይላል ❤ ነጻነት +ዘነበ ❤❤🙏
@abnett.6429
@abnett.6429 7 ай бұрын
አድራሻው አላችሁ??🙏
@genuinestage
@genuinestage 7 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ኮንታክት ያርጉን 0913566271
@BMTEC_Entertainment
@BMTEC_Entertainment 4 ай бұрын
betam Amsgnalw ❤
@zamzamhussein711
@zamzamhussein711 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rahmahbashia1592
@rahmahbashia1592 5 ай бұрын
አላህእድሜይሥጥህአደኛነህ
@hagerawitgebreslase9421
@hagerawitgebreslase9421 4 ай бұрын
ሉዩ ነህ ❤❤
@user-sy6pt8sg5w
@user-sy6pt8sg5w 6 ай бұрын
Betame temechetognal
@SolamaS
@SolamaS 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kemalkak1448
@kemalkak1448 7 ай бұрын
ስለ ባልና ሚስት የተናገርከው መሆን ያ. ለ. በ. ት።❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tsedaytube
@tsedaytube 7 ай бұрын
እናንተ የምትስቁ ሰዎች የሚናገረው አልገባችሁም መሰለኝ የሚናገረው ትክክለኛ ነገር ነው ስለዚህ ወስዳችሁ እራሳችሁን እየፈተሻችሁቡት!
@ytbankinginfotube2037
@ytbankinginfotube2037 7 ай бұрын
🎉
@user-nd9kj7xn6z
@user-nd9kj7xn6z 7 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@ytbankinginfotube2037
@ytbankinginfotube2037 7 ай бұрын
​@@user-nd9kj7xn6z❤
@user-nd9kj7xn6z
@user-nd9kj7xn6z 7 ай бұрын
Selam
@user-nd9kj7xn6z
@user-nd9kj7xn6z 7 ай бұрын
Selam
@ytbankinginfotube2037
@ytbankinginfotube2037 7 ай бұрын
😢😮😮
@tigisttamirat6678
@tigisttamirat6678 6 ай бұрын
Thank you so Much i want to have this Training PLEASE PLEASE.
@genuinestage
@genuinestage 6 ай бұрын
For more info contact number 0913566271
@johnghebreab1067
@johnghebreab1067 23 күн бұрын
@@genuinestagehow can I take this training from uk
@genuinestage
@genuinestage 23 күн бұрын
Contact us on what's up or telegram +251913566271
@user-jz2gg1un7m
@user-jz2gg1un7m 7 ай бұрын
Netsi yemr tleyalek beka erask persenal davlopmet neh beka zm blo dezna dedeb hogna limetgber edala korchalew
@ashmhnwins5750
@ashmhnwins5750 2 ай бұрын
I see hypnotherapist Nethanet is a great God believe. But in US similar therapists make people do what they wanted. I saw that's true but How that could possible? Is a God believer do that?
@genuinestage
@genuinestage 2 ай бұрын
For more info contact phone number 0913566271.
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 5 ай бұрын
እንዴት ነው መሳተፍ ሚቻለው
@genuinestage
@genuinestage 5 ай бұрын
For more info contact number 0913566271
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
የጭንቀት መፍትሄ ጠቁሙኝ አበቃልሽ ዋጋ የለሽም አትልፊ ብትሄጅ ይሻላል ወርቃማ እድሎችሽን አበላሽተሻል ከካሁን በኋላ ያንቾ መኖር ለድካም ለስቃይ ካልሆነ መደሰት አይሆንልሽም ፈላጊ የለሽም በምድር ላይ ብቻሽን ቀርተሻል የሚል ድምፅ ጮክ ብሎ ይሰማኛል😢😢
@helenbeyene9382
@helenbeyene9382 7 ай бұрын
የጭንቀት መፍትሄ እንዳለው ካወቅሽ (ክ ) ድነሻል ማለት ነው
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 7 ай бұрын
@@helenbeyene9382 በምድር ላይ እስትንፋስ እስካለ ድረስ መፍትሄ የሌለዉ ችግር እንደሌለ አምናለሁ ለእኔ ግን አልበራልኝም
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 7 ай бұрын
Wede fetarish tseliy ❤beterefe yemisemashin simet wereket lay bemulu tsafiw yesemashn simet yakelilishal tebareliki
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 7 ай бұрын
የነ ቆንጆ በምታምኝ እምነት ላይ በጣም ጠንኪሪ አይዞሽ መፅሀፍ ቆዱስ( ቅዱስ ቁርአኔን በየቀኑ አንቢቢ 📖📕 የሰይጣን ስልጣን አትስጨዉ ( አትስሚዉ ) ሙዚቃ ወዳጅ ከሆንሽ ቀንሽ ( አትስመሚ ) እይዞ ሰይጣን ነዉ አትስሚ)
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
እራስሽን ላለመቀበል እምታደርጊውን ክርክር አቁሚና ትክክለኛ ማንነትሽን ተቀበይው ለሰይጣን በር አትክፈች መዝሙር አዳምጭ አትችይም አበቃልሽ ዋጋቢስ ነሽ እሚሉሽ ሰወች ካሉ ካጠገብሽ አርቂአቸው ብቻሽን ሁነሽ እራስሽን አዳምጭ በእምነትሽ በርች ብትሄጅድ ይሻልሻል❌ሳይሆን ብትፅልይ ይሻልሻል ዘላለማዊ ሂወትሽን ገሀነም እዳታረጊው ተጠንቀቂ እራስን ማጥፋት ሀፂያት ነው ኪዳኗ ትርዳሽ እህቴ😍🙏
@987654321susu
@987654321susu 7 ай бұрын
Thanks 😊
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 18 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
አዲሱ የአይምሮ በሽታ | ቀላል መፍትሄ
26:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 106 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 302 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН