ተኝታቹ በሀብት እደጉ

  Рет қаралды 12,854

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

የዛሬው መጽሐፍ ተኝታቹ በሀብት እደጉ የሚባለው ነው። Enjoy!

Пікірлер: 71
@hiwi1295
@hiwi1295 3 жыл бұрын
* የመንፈስ እድሳትን እያገኘሁ ነው *እምነቴ ከፍርሃቴ በላይ ነው *ከአምናው ጉዳቴ እያገገምኩ ነው *የሌሎች ስዎች ጉዳት ወደ ዉስጤ ገብተው ቀኔን እንዲያበላሹ አልፈቅድም *ዘወትር ከእንቅልፌ ስነቃ ሰላም ምርጫዬ ነው :: Thank you 👏
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 ай бұрын
Mesalek Erasu Betam Megerem New Miretu Wedemachin Edate Ayenetun Qin Wedemoch FETARI Yabizalin!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@asetesfamariam3437
@asetesfamariam3437 3 жыл бұрын
I am from Eritrea & appreciate the way you summarize best books & motivational speech so keep it on.
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
ጀግናው እውነትም ጀግና ነህ ፤ እስካሁን በዚህ ደረጃ አብራርቶ የገለፀልን ማንም ዪቱዪበር የለም ፤ በተለይ የስበት ህግን ያብራራህበት መንገድ የተለየ ነው ለእኔ፡፡ ፈጣሪ እውቀትን የበለጠ ይግለፅልህ ፡፡
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
The power of your subconscious mind yemilewin bitabirrarslin.
@user-rr4nq2fp6v
@user-rr4nq2fp6v 2 жыл бұрын
እጅግ ጠቅሚ ትምህርቲ ነው ኣመስግናለሁ ! እኔም በሃሳቤ ምን ሃስባለሁ በኣብዛኛው ግዜ ኣዳም ሲፈጠር ፡ ሲስት ፡ ሲወድቅ ፡ ወደ ጨለማ ዓለም ሲሰደድ ፡ ፈጣሪ በመስቀል ተሰቅሎ ብርሃን ሲያበራለት ማሰብን በእጅጉ ደስ ይለኛል ስለ መስቀል ግን ሲያስብ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ኡነት ኣሁን ኣእምሮየ የዚይን ኣለም ብርሃን እንዲረሳው የኡነት ብርሃን መስቀል እንደሆነ ኣሁንም በሂወቴ እያበራልኝ እንዳለ ለማሳወቅ ከውሸት ኣለም ለመጽዳት እየጣርሁ ነው ግን ቀላል ኣይደለም ውሸታም ኣለም እንደምንም ብሎ ይሆነ ቦክስ ሊያስገባህ ይጥራል ከዛ ስትነቃ ኣቤት ውሸት ትልቁን ማሰብ ትጀምራለህ ፡ የኔ ትልቅ ማሰብ መስቀል ነገር ኣቤት ትልቀቱ ምስጢሩ ኣይመረመር ኣይደረስ ኣስደናቂ ጣፋጭ የነፍስ መኣዲ ቆርቡዋል ለሁሉ ዓለም የሚፈልግ በይተኛዉም ሰጣም ማጣጣም መቅመስ ይችላል ለኔ መስቀል ማሰብ ሂወት ነው ፡፡ መስቀል ማሰብ ፍቅር ነው የሰው ልጅ ስታየው መስቀል ነው ፍቅር ነው መድሃኒት ነው በትክክል ማየት የሚችል የታደለ ኣይኑ የበራ ነው ። ሰላምታም መስቀል ነው ሰላም ስንባባል መስቀል ከሌለን በምን ሰላም እንላለን ያለ ፍቅር ዝምብለን ሰላምታ ነጻ ኣይደለም ደም ፈሶበታል ካልዘነጋነው የፍቅር መኣዲ እጃችንም ኣለ ደስ ይበለን መስቀል የምንወድ መስቀል ስታስብ ኣለም ታንስብሃለች ኡነተይ ነው ይገርመኛል መስቀል ማለት ፈጣሪ እና ሰው ኣንድ ላይ ኣጣምረህ ኣወሃህደህ ማሰብን መሄድን ደስ ይለኛል ከተሳሳትኩ ኣርሙኝ የሄን ኣለም በምሉ የሚያጠግብ ፡ለጨለመው የሚያበራ ፡ ላመመው የሚፈውስ ፡ ተስፋ ያጣ ከተስፋ በላይ ራሱን የሚሰጥ ፈጣሪ ራቆቱ በመስቀል ተሰቅሎ ማሰብን ከዚ በላይ ከባድ ሃይለኛ ሃሳብ የለም እሳት እኮ ነው ማሰቡም ያቃጥላል እኔ ፈጣሪ ራቆቱ ሆኖ ስለ ሰው ብርሃን ሊሆን የሂወት ምግብ ሊሆን ብሎ በዚ ምድር መሰቀሉ ሲጨንቀይ ሃሳቤን ሰብሲቤ ወደመስቀል መሄድን ሲጀምር ጭቀት ይጠፋል ። እና የጭቀት ፡የህመም ፡ የእውቀት ማፍለቂያ መስቀል እንድሆነ ልቤን ኣምነዋል በተግባርም ውጤት እያየሁ ነው። ስለ መስቀል ማሰብ ከሁሉ ብላይ ነው መስቀልን ማሰብ መስዋእትነት ነው ። መስቀል ማለት ፈጣሪ እና ሰው ኣንድላይ በጥበብ ኣምላካዊ ኣወሃህደው ማሰብ ነው ። ሲያድግ ሂወት ምግብ እረፍት ጤና ደስታ ዘልኣለማዊነት ገንዘብህ ታደርጋለህ ። ይሄንን የጻፍኩት እሚያነብልኝ እሚያርመኝ ሰው ስላገኘሁ ነው ውድ ወድም ሃሳበኝ ስለምታነብልኝ ኣመሰግናለሁ ፈጣሪ መገድህን መስቀል ያድርግልህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 2 жыл бұрын
Well expressed. Thanks
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 ай бұрын
Woooow Dinqu Wedemachin Meseret Yalew Liyu Temeheret New Ameeen FETARE Zemenikin Hulu Yebarekew!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤
@dicortube4018
@dicortube4018 2 жыл бұрын
amsegenalew asetemariye
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
በርታ.ወንድሜ
@antelast3313
@antelast3313 3 жыл бұрын
አንድ መፅሀፍ በ15 ደቂቃ እፁብ ድንቅ ነዉ። ተምረንበታል እናመሰግናለን።
@amhagetahun2729
@amhagetahun2729 Жыл бұрын
Tankes for Averting
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ዋው ከመተኛታችን በፋት የሀይምሯችንን ስእል አውሩ ስህሎችን እደውነታ እጂ እደምኞት አትመልከቱ የፀአፊው መልክት ግሩም ነው እናመሠግናለን ክበርልን
@fikerkahen3623
@fikerkahen3623 2 жыл бұрын
Emwedkheeee tebarkh bertalen
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
"ፈጣሪ በጨለማ ዉስጥ ነዉ የሚያጥበን።" ድንቅ አብርሆት። ሁሌም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።
@mery_lv_c
@mery_lv_c 2 жыл бұрын
Keep up, ye hager lj.
@liyouasfaw7021
@liyouasfaw7021 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ያየሁህና በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ትንሽ የምእራባውያንን መፅሀፎችን አነባለሁ ግን እንደዚ በሀገሬ ሰው ስሰማው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ከልብ አመሰግንሀለሁ!!!
@alemayehugebru
@alemayehugebru 2 жыл бұрын
I am always impressed by your energy, light, smile and dedication to communicate your comprehension with others. May God bless you, man!
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ድንቅና ጠቃሚ ትምህርት እያገኘሁ ነው በሂወቴ ውሳኔ አድርጌ ወደፌት እየተጓዝኩ ነው እሱም ለውጥ እያየሁበት ነው ያንተን ቪድዮ እኔ ላይ ተጽኖ ስለፈጠረ ለጋደኞቼ በጽሁፍ ቀይሬ እያጋራሁ ነዉ ከሁሉም በላይ ከመጽሀፍ ቅድስ ጋር እምታያይዛቸው ነገሮች ሀሪፍ ናቸው እግዚአብሔር ህዝቧንና ኢትዮጵያን ይባርክ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Hi selam new
@eliastadesse4145
@eliastadesse4145 Жыл бұрын
እንዴት እንደወደድኩህ
@alishu_t
@alishu_t 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Betamkonjonew
@biniamsolomon5472
@biniamsolomon5472 3 жыл бұрын
ገንቢ የሆኑ ቃሎቺን 1 ሰኣት ሚሆን ቪዲዮ ስራልን ወድማችን
@biniyammekasha5401
@biniyammekasha5401 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ።።i like your idea
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Wowwwwwww thank you tebarek🙏
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 жыл бұрын
ያንተን ንግግ ድብቁን የህሊና ክፍል እንዳውቅና እንዴት መጥፎውን አስወግጄ መልካሙን ማዳበር እንዳለብኝ እረድቶኛል ጥሩ ሀሳብ ሲመጡልኝ ወረቀት ላይ ጽፌ ለራሴ ደግሜ እነግረዋለሁ አሁን እኔ ከይቻላል እሳቤ ጋር ወደፊት እየተጓዝኩ ነው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@selinateklay717
@selinateklay717 3 жыл бұрын
Nebs nachew tmhertocheh fetar ybarkek
@revitalfekadu2013
@revitalfekadu2013 Жыл бұрын
Thanks
@etsegenetbirhanu6876
@etsegenetbirhanu6876 2 жыл бұрын
Thank You!
@biruhtesfa8407
@biruhtesfa8407 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተገኘ ነጋ እኔ ብሩህ ተስፋ እባላለሁ በጣም እጅግ በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ስለእምታቀርበው ህይወት ቀያሪ ኘሮግራም እኔ የምኖረው ባህር ዳር ነው እድሜ ለቴክኖሎጅ እቤቴ ቁጭ ብየ የመፀሀፍ ሳመሪ አዳምጣለሁ ያንተን ቪዲዬ ያየሁት እራሴን ለመቀየር እየጣርኩ ሳለ ነው አሁንም እዛው ላይ ነኝ እና ወደ ኋላ ተመልሸ ቪዲዬዋችህን በሙሉ አየሁዋቸው አሁን ደግሞ ደግሜ ላያቸው ነው ከዛ በፊት ኮመንት ላርግ ብየ ነው የኔ ጀግና እያደረክልን ያለውን አስተዋፅኦ በቀላሉ እንዳታየው አረዘምኩብህ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጀግና
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Selam Dagim ebalalehu selam new
@AlebachewTube
@AlebachewTube 2 жыл бұрын
My Dearest Brother you are coming with really life-changing books you are coming with and May Almighty God Bless You!
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
God bless you🙏
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 2 жыл бұрын
You are always so helpful. Thank you very much dear 🥰🥰🥰❤️🙏--------------------
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 3 жыл бұрын
Ameen thanks brother for sharing this beautiful massage
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
ተጉዬዬዬ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
ጠፍተካል እኔ በበኩሌ ናፍቀከኛል አትጥፋ
@alemnewberhanu594
@alemnewberhanu594 2 жыл бұрын
Dear Tegegne, thank you very much for your work. I found all the videos done by you are excellent and practical. May God bless you and yours,
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
Tegu Amen Amen 🙏 thank you for sharing with us amazing👍😍 like share
@naolgizachew9788
@naolgizachew9788 2 жыл бұрын
wow you are good when you talk about it .... tell as more about laws of attraction
@eshetubizuneh6863
@eshetubizuneh6863 2 жыл бұрын
Smarter ....
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏እሞክራለሁ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Welcome back again and thank you
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
Loved it. The intros are my new favorite 🙌🏼
@leethiopian136
@leethiopian136 3 жыл бұрын
You are awesome thank you 👏
@yonasgatanh9604
@yonasgatanh9604 2 жыл бұрын
48 power ስለተስኘው መጽሀፍ የተወስነ በለን እጅግ power full የሆነ መጸሀፍ ነዉ ከአቀረበው
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 3 жыл бұрын
Thank you very much .my brother
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
Kelibe ameseginalehu betam
@Aelekkso
@Aelekkso Жыл бұрын
ኧረ ቢያንስ በወር አንዴ እንኳን ብቅ በልልን ተወዳጅ
@tarikunegash616
@tarikunegash616 3 жыл бұрын
አሁንም እ/ር ይባርክህ። በርታልን በዚህ ጭንቅ ሰዓት ታስፈልገናለህ። ድምፆቸን ከ you tube ላይ ማግኘት ግን አልቻልኩም እባክ ካገኝህ?
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ please THE SILVA MIND CONTROL METHOD/felige video siralin betam yemigerim metsahaffi new banitte agelaletsi lebizu sewoch hiwotin yemikeyir new please anite atatawum b/c anibab neki lanitem yitekimahal enitebikahal 😊😊😊😊😊😊
@YET64
@YET64 3 жыл бұрын
🙏👍
@ab_baskett
@ab_baskett 3 жыл бұрын
Wendeme Ke Ante Miker Efelgalew Fekadegna Ke Honek Betamakergn Des Yelgnal
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
አደኛ
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
ሳሪቾዬዬዬዬ አይተሽ ሳትጨርሺ አኝደኛ የኔ ቆንጆ 😍😂😂
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
ባቢዬ እያዳመጥኩኝ ነው ደሞ ተናፍቀሻል😂❤
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Look out for #1 Thank you dear. You're awesome!
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 3 жыл бұрын
ሳርቺዬዬዬ እኔም እያዳመጥኩ ነው አዎ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ ናፍቀሺኛል እኔም❤❤💋 ማስታወቂያ ሳትዘይ አዳምጪ ዋ😂👍
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 жыл бұрын
@@Babi-Asmare.20150 እሺ ምርጤ ታዛዥ ነኝ😘❤
@yosefaemayehu2935
@yosefaemayehu2935 3 жыл бұрын
10q bro.
@hiwottibebu4281
@hiwottibebu4281 2 жыл бұрын
😆🎈🍇❤
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 Жыл бұрын
Egizabheryisitin
@user-sl6ln9sy4f
@user-sl6ln9sy4f 3 жыл бұрын
አልኬምስ ስቱ የሚለው ስራልን
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤
@user-uq2qs2du9f
@user-uq2qs2du9f Жыл бұрын
Really you are amazingly explain every thing according to bible ✨️ that makes you special ❤
የልሳን የፈጠራ ሃይል
14:24
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 6 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 60 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
ከማንም ሰው እንዴት ማውራት እንችላለን
24:26
ሀብታም አባት  ደሃ አባት
26:12
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 11 М.
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 131 М.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 4,9 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН