በስምህ ውስጥ Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

  Рет қаралды 668,451

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Жыл бұрын

በስምህ Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
CORNERSTONE RECORDING
DIRECTOR MIKIAS KASSAHUN

Пікірлер: 355
@edlawitdejene620
@edlawitdejene620 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሳልሰማ የማልወጣበት ብዙ ጠዋቶች ነበሩኝ! በብዙ ብቸኝነት ስሜት በሞት ፍርሀት..... ስሙን ጠርቼ ፍርሀቴን የልብ ቁስለቴን አለፍኩት እየሱስ ስሙ ከሞት ፍርሀት ከሀዘን ከለቅሶ ... ይዞኝ ወጣ እልልልልል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስስስስስስ!
@lidiyadereje8813
@lidiyadereje8813 Жыл бұрын
Amen
@birthh3757
@birthh3757 Жыл бұрын
Amen
@cherinetshambel4972
@cherinetshambel4972 Жыл бұрын
Amen
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo Жыл бұрын
Amen❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤ኢየሱስ ❤
@eden9929
@eden9929 Жыл бұрын
Amen
@user-ye2tw9np5e
@user-ye2tw9np5e Жыл бұрын
በስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ ሞገስ በስምህ ውስጥ ድል አለ በስምህ ውስጥ ፈውስ የጸና ግምብ ነው ስምህ የጻድቅ መሸሻ ከዚህ ዓለም ግብግብ መሸሸጊያ ዋሻ ከድካም ህመሜ የምፈወስበት ኢየሱስ ያንተ ስም መድሃኒት አለበት ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሄር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ ስምህ ማንነትህ ማንነትህ ስምህ እንደተጠራህበት እንደዚያው መሆንህ አዳኝ ሲሉህ አዳኝ ነህ ህይወት ሲሉህ ህይወት ኢየሱስ ያንተ ስም እውነተኛ እውነት ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሄር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍከፍ ያለ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ የዲያብሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለህ ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለህ በሰልፉ ሜዳ ላይ በውጊያው መንደር ስምህ የጦር እቃችን የማይበገር የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት ኢየሱስ ያንተ ስም ታላቅ ሃይል አለበት 🙌🙌''JESUS"- What a name!! God bless you aziti
@zeethio8140
@zeethio8140 11 ай бұрын
Amen
@salemabraha6289
@salemabraha6289 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ያክብርልን ግጥሙን ታይፕ አድርጎ ፖስት ማድረግ ታላቅ አገልግሎት ነው። Copy and paste አድርገን ልንጠቀምበት እንችላለን።
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 10 ай бұрын
እግዚያቤር ይባርክሽ
@HiwiWorkine-fe9eq
@HiwiWorkine-fe9eq 6 ай бұрын
Gitimun sifelgew nbr tebareku
@miskirdemissie6633
@miskirdemissie6633 4 ай бұрын
❤❤
@tesfamichaelhailu9925
@tesfamichaelhailu9925 Жыл бұрын
እየሱስ ማለት ለእኔ መከራ ነበር አይማነተኞች ስምህን እንዳልጠራ በሀሰተኛ ትምህርታቸው አውረውኝ ነበር ግን ነፃ ያወጣኝ እየሱስ ነው አዳኝ እየሱስ ነው ልቦናዬን ያበራህው እየሱስ ክብር ይግባህ፡፡
@John.3_16
@John.3_16 9 ай бұрын
አሜን ክብር ይግባው
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 7 ай бұрын
እንኳንም ይሄ አዳኝ ጌታ ደረሰልህ:: ስሙ ከዘላም-እስከ ለዘለአለም ይክበር; ይመስገን::
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ... ድንቅ ስም ሀሌሉያ አዙዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እግዚኣብሔር አንቺን ስለሰጠን ጌታ ይባረክ እልፍ ሁኚልን 🙏🏽🙏🏽💎💎🎻🎻🥁🥁🎹🎹💎💎🎤🎬🥁🪇🪗🎸🎺🎹🎼🎷🎧🪘🎺🎻🪕🪈🪗🎸💎
@alemtsehaykebede9307
@alemtsehaykebede9307 Жыл бұрын
ሱሬ.. አንተ ቅን ሰው ተባረክ!
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn Жыл бұрын
አንተን የሰጠን ጌታም ይባረክ
@azebhailuofficial
@azebhailuofficial 10 ай бұрын
ሱራዬ ብሩክ
@temewolde365
@temewolde365 2 ай бұрын
አዜብ ዘመንሽ በኢየሱስ የተባረከ ፣ የተዋቤ ፣ የተድላ ፣ የደስታ ፣ የፍስሐ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ።
@merryath8900
@merryath8900 Жыл бұрын
የፀና ግንብ ነው ስምህ የፃድቅ መሸሻ ከዚህ ዓለም ግብግብ መሸሸጊያ ዋሻ ከድካም ህመሜ የሚፈወስበት ኢየሱስ የአንተ ስም መድሃኒት አለበት አቤት በዚ ስም ከስንቱ አመለጥኩ ስንቱን አለፍኩ ስንት ጊዜ ተሸሸግኩ ስንት ጊዜ ቀና አልኩኝ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😥❤🙏አዚዬ እወድሻለሁ የተባረክሽ ሴት❤
@FasiNew-kp7fd
@FasiNew-kp7fd 9 ай бұрын
ለዚህ ዘመን የሚሆን የሞጎሰ የበረከት ምንጭ መዝሙር አሜን እየሱስ በምድር በሰማይ ከፍ ከፍ ያለ ሰም አለ😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@yoni-tad937
@yoni-tad937 Ай бұрын
በሀጥያት ዙሪያ ነኝ ግን አየሱስን ሁልግዜ ስሙን እጠራዋለሁ ከኔ ከሀጢያተኛዉ ጋር ነዉ ስሙን ጠርቼ ከስንት እና ስንት ነገር እንዳስመለጠኛ እኔ ነኝ የማዉቀዉ ስሙን ጠርቼ አፊሬም ከስሬም አላዉቅም አሁንም ካለሁበት ከሀጢያት ሁሉ ነፃ ያደርገኛል እየሱስ አምነዋለሁ
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 8 күн бұрын
አሜን ጌታ ታማኝ ነው ይረዳሀል ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስም የፀና ግንብ ነው ፃድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።❤❤❤ God bless you my sister.😍😍😍
@user-hi4pw9eh9k
@user-hi4pw9eh9k 11 ай бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ እባረካለሁ... ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@abimmelech-kf9kp
@abimmelech-kf9kp Жыл бұрын
ከስሞች ሁሉ በላይ እንደማር የሚጣፍጥ ስም ነው ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ አዚ
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
Amen🙏🏻🙏🏻
@user-lm2rk8jz5p
@user-lm2rk8jz5p Жыл бұрын
የኛ ውድ እህታችን እጅግግ በጣም እናመሰግናለን አገልግሎትሽ ይባረክ ቃላቶች የለኝም ዝማሬዎችስ ዝማሬ ብቻ አይደለሉም ወንጌልን የሚገልጡ የተሰበረን የወደቀውን የማነሱ ትውልድን ለፅድቅ የሚያስጨክኑ ናቸው አዝዬ ,አስቴር ሊሊ ሀና ሁሉም ብቻ አልውቅም ዝማሬዎቻቹ ሕይወት አለቸው
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 11 күн бұрын
ጌታን ይሄ መዝሙር ስሰማው normal ሆኜ መስማት አልችልም ሁሌም እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው አዜብዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ እኔም ስጠራው የማያስችለኝ ስም ኢየሱስ ስል ነው 😍😍😍😍😍😍😘😘
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 10 ай бұрын
በየቀኑ እየሰማሁት ያለ መዝሙር የፀሎት ስፍራዬን በናፍቆት የሚያስመኘኝ ዝማሬ ብሩክ ሁኚልኝ አዚቲ
@fevuandamy8468
@fevuandamy8468 10 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@fevuandamy8468
@fevuandamy8468 10 ай бұрын
😊😊😊
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 Жыл бұрын
ወደ ውስጠኛው የእግዚአብሔር አምላካችን ጓዳ የሚወስድ ዝማሬ ነው ያመጣሺው! የኢየሱስ ስም ሃይላችን፣ ፈውሳችን፣ መመኪያችን...ነው። አዜብዬ ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ ተባረኪ
@bekijoy3044
@bekijoy3044 Жыл бұрын
ስምህ ማንነት ማንነት ስምህ 😭😭😭 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ...❤❤
@kidistg.mariam3542
@kidistg.mariam3542 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው!!! Aziye our blessing ❤❤❤
@user-ov4tr2kz7p
@user-ov4tr2kz7p Жыл бұрын
እየሱሴ ስሙ እድንበታለው!🤲🙏🥰
@barseneturga4788
@barseneturga4788 Жыл бұрын
የኔ ሞገሳም❤ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤🙏😍😍
@alephdesign82
@alephdesign82 10 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው???? ኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ለዘላለም ።🙏🙏🙏 አዚዬ ዘመንሽ ይባረክ የስሙ ድል ሁል ጊዜ ይክበብሽ😇😇😇
@edengenet5529
@edengenet5529 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የኔ መድሃኒት
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 Жыл бұрын
ዋው ይህ ስም እየሱስ ድንቅ ነው የአብ ጥብብ ሁሉን የፈፀመበት
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
Amen🙏🏻🙏🏻
@fitsumshiferaw4027
@fitsumshiferaw4027 10 ай бұрын
የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት በጨለማ ላይ ብርሃን አብሪ ስም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@galatajuga2074
@galatajuga2074 10 ай бұрын
የኔ እናትና በክርስቶስ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ!!!
@user-mo6ou5px8p
@user-mo6ou5px8p 11 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ኢየሱስ ናፈቀኝ ድንቅ አምልኮ
@TegayeTegestu-su7we
@TegayeTegestu-su7we 8 ай бұрын
በጣም የምረሰርስበት መዝሙር ነዉ በቃከስሙ ዉጪ ምንም የለም ከሱ ዉጪ የምጠብቁ ወደ እየሱስ ተመለሱ ተባረኩ
@elsabethshiferaw4893
@elsabethshiferaw4893 3 ай бұрын
ስምህ ከስም ሁሉ በላይ ኢየሱስ🙌🏼🙌🏼
@FelekeFikadu
@FelekeFikadu 18 күн бұрын
በጣም እባረካለው በዚ መዝሙር አዜብ ጌታ ዘመንሽ እደዚሁ ይባርከው ቢቻ በቃ ተባረኪ❤
@adamababu4129
@adamababu4129 Жыл бұрын
መዝሙሮችሽን ሳልሰማ አልውልም ሁሌም እባረካለው እግዚአብሔር አብዝቶ! ይባርክሽ!🙌 አዝዬ❤️
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
l have no word The powerful name is Jesus Azie you are blessed God bless you I love you so much 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 4 ай бұрын
በስምህ ዉስጥ ድል አለ
@GutaGemeda
@GutaGemeda 11 ай бұрын
አሜንንንንንንን የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ስም ነው ተባረኪ
@Philiptsega92
@Philiptsega92 10 ай бұрын
ኢየሱስ ከ ሥም ሁሉ የሚበልጥ ሥም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@John.3_16
@John.3_16 10 ай бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አሜን አሜን አሜን ። ይኸው እኔም ምስክር ነኝ። ብዙ ጊዜ የሞትን ድምጽ የሰማሁባቸው አያሌ ናቸው፤ ተስፋ የቆረጥኩባቸው፤ ከአህዛብ ዘንድ ዛቻና ፍርሃት ፤ የተጨነኩባቸውን ብዙ ቀናት እና ሌሊቶች በዚህ ዘላለማዊ አምላክ ስም አልፊያለሁ ። ምስጋና ለአባቱ ለእግዚአብሔር በልጁ ስም ይሁንለት። ሁሌም በመንፈሱ ለሚያጽናናኝ ለሚያበረታኝ ለሚመክረኝ ለሚገስጸኝ እንደ ልጁ ለሚቀጣኝ ለቅዱሳን ሁሉ የመንግሥቱ መያዣ ለሆነ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ክብር መፈራት ይሁን። አሜን።
@LidyaGetnet-mi3yz
@LidyaGetnet-mi3yz 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-zg8ex2mg5m
@user-zg8ex2mg5m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 6 күн бұрын
ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤🙏
@kiyakegna7834
@kiyakegna7834 11 ай бұрын
ኢየሱስ! የሚያሳርፍ! የሚፈውስ ! ስብራትን የሚጠግን! ቀና የሚያደርግ! የሚያፅናና! የሚያበረታ! የሚያጓብዝ! አቅም የሚሰጥ! በደስታ የሚጥለቀልቅ ስም!! ኢየሱስ!
@user-pj2ml6fg9c
@user-pj2ml6fg9c 2 ай бұрын
ኢየሱስ መዳኛዬ❤
@user-zq6ke4dh1n
@user-zq6ke4dh1n 3 ай бұрын
በእዉነትም ድንቅ ስም የኢየሱስ ስም ነው፤ እረካበታለሁ፡፡
@liliwina9768
@liliwina9768 Жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ሳትሰራው የሄደች መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር ❤ እየሱስ ይሄንን ስምህን እወደዋለሁ ❤❤❤❤ አዜብዬ እባክሽ አልበም ስሪ ደረቅን እኮ
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel Жыл бұрын
አዎ ይሄ የኔም ጥያቄ ነው። ዘማሪዋ especially በቪሲዲና በሌሎች ኮሌክሽኖች ላይ ያሉትን / ያሏቸውን መዝሙሮቿን እንድትጭን ነበር ጠይቄያት የነበረው
@adugnachala4694
@adugnachala4694 6 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልሽና እሱን በሙሉ ኃይልሽ በማገልገል እርካታንና ደስታን ያድልሽ። ተባረኪ። አንችን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ።
@user-vw1sc6ob7y
@user-vw1sc6ob7y Жыл бұрын
Daveye @Dawit Getachew May God bless you abundantly for organizing such kind of worship!! Aziye በአንቺ ላይ ስለተገለጠው ስለ ፀጋው ክብር እግዚአብሔር ይመስገን።
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
yeah❤
@biruk-furniture
@biruk-furniture Жыл бұрын
የስሙን ታላቅነት እኔሞ በዘመኔ አይቼዋለሁ ❤ አዚዬ ተባረኪ
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
Amen🙏🏻🙏🏻
@AberhamKolla
@AberhamKolla 10 ай бұрын
አሜን
@user-et6qe3ir5y
@user-et6qe3ir5y Жыл бұрын
amen amen amen haleluya amen amen igizabihwri amilaki babizu saga yibarikishi zamanishi yilamilim ya abate buruki ❤❤❤❤❤
@tadrosayele9081
@tadrosayele9081 2 ай бұрын
Praise the Lord 👑👑👑👑👑👑👑
@sarakonjo434
@sarakonjo434 5 ай бұрын
Tebareki ehitalem. We do indeed need Jesus in our land. May God bless Ethiopia 🇪🇹 ❤
@user-jt9nm5fu8m
@user-jt9nm5fu8m 5 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ እረፍት ሰጪ ስም ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍ... ከቃላት በላይ የእኔ አባት አባቴ ኢየሱስ
@mahderk8288
@mahderk8288 Жыл бұрын
Amen and Amen! I called on the name of the Lord and He delivered me and my family from the pit🙏🏻. The Name of the Lord Jesus is a Strong Tower the righteous run to it, and are saved Proverb 18:10🙏🏻🙏🏻 Yeshua Hamashiach🙏🏻Jesus is Lord🙏🏻
@yitbareksintayehu5480
@yitbareksintayehu5480 4 ай бұрын
በኢየሱስም ስም ምን ያላሸነፍነው አለ? ሀሌሉያ ክብር ለስምህ ይሁን!
@yohanakiflemichael9556
@yohanakiflemichael9556 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤Esey! Yesus powerful Name. One of my favorite songs. 😊 bless you.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@mulugebre390
@mulugebre390 2 ай бұрын
Amen amen Jesus your name above all names hallelujah amen
@Bekeleayeta
@Bekeleayeta 3 ай бұрын
ህይወትሽ ለዘለአለም ይለምልም
@markostumebo547
@markostumebo547 11 ай бұрын
ኢያሱስ እግዚአብሔር አምላክ ክፍል ያደረገ ስም አለ።
@DejeneAyele-xk6uo
@DejeneAyele-xk6uo 5 күн бұрын
ኢየሱስ ስሙ ቀንበር ይሰብራል ስሙ የህይወት ጨለማን ያበራል ስሙ ከአጋንንትና ከእርግማን እስራት ይፈታል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.........
@birtukanabebaw3677
@birtukanabebaw3677 Жыл бұрын
አሜንንንን ሀይል አለ ክብር ይሁንለት የኔ ጌታ
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 Жыл бұрын
Amen. Aziye bless you abundantly! You are our blessing!
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
በስምህ ውስጥ ኃይል አለ በስምህ ውስጥ ሞገስ በስምህ ውስጥ ድል አለ በስምህ ውስጥ ፈውስ #የፀና ግንብ ነው ስምህ የፃድቅ መሸሻ ከዚህ አለም ግብ ግብ መሸሸጊያ ዋሻ ከድካም ህመሜ የምፈወስበት ኢየሱስ ያንተ ስም መድሀኒት አለበት #ኢየሱስ #ኢየሱስ #ኢየሱስ እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለ ኢየሱስ ኢየሱስ በምድር በሰማይ ከፍ ከፍ ያ ስም አለ ኢየሱስ ኢየሱስ የዳቢሎስን ቀንበር ሰባሪ ስም አለ ኢየሱስ ኢየሱስ በጨለማው ላይ ብርሃን አብሪ ስም አለ ስምህ ማንነትህ ማንነትህ ስምህ እንደተጠራህበት እንደዚያ መሆንህ አዳኝ ሲሉህ አዳኝ ነህ ህይወት ሲሉህ ህይወት ኢየሱስ ያንተ ስም እውነተኛ እውነት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በሰልፍ ሜዳ ላይ በውጊያው መንደር ስምህ የጦር እቃችን የማይበገር የልጆችህ አንገት ቀና የሚልበት ኢየሱስ ያንተ ስም ታላቅ ኃይል አለበት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እግዚአብሔር አባት ከፍ ያደረገው ስም አለ
@BuzayuhTlaihn
@BuzayuhTlaihn 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@barseakele498
@barseakele498 Жыл бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ
@fevenassefa8461
@fevenassefa8461 Жыл бұрын
Geta abzto ybarksh azeb hulem enbarkbshalen enwedshaln❤
@KENEANAHMED
@KENEANAHMED 9 күн бұрын
Aziye zemanshin yibaraki tsaga yibazalishi
@user-yt9fq9hn9k
@user-yt9fq9hn9k Ай бұрын
Z most power full song😢
@Nathan-online20
@Nathan-online20 10 ай бұрын
What a beautiful song❤! God bless you Azeb
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 6 ай бұрын
AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! YES I BELIEVE IN HIS NAME OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! I AM VERY APPRECIATE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND FOR ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@tesfamerken2738
@tesfamerken2738 Жыл бұрын
🥰🥰🥰ተባረኪ አዜብዬ......U R OUR BLESSING!!!!!!!
@T_ZEMA
@T_ZEMA 7 ай бұрын
You are a real blessing to our generation! God bless you!!
@teshome7693
@teshome7693 8 ай бұрын
አሜንንንን በምድሬ ላይ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ❤❤❤❤
@senaalemu9439
@senaalemu9439 2 ай бұрын
🛐🔥✝ Amen. God bless you Azebyeee 💌
@yonasfikadu1520
@yonasfikadu1520 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ
@miheretabwolde3384
@miheretabwolde3384 Жыл бұрын
❤❤ዘመንሽ ይባረክ አዚ ❤❤
@EthiopiaTesema
@EthiopiaTesema 2 ай бұрын
አየሱስ አወድካለው አዜብ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@serawitdeka75
@serawitdeka75 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 6 ай бұрын
I AM THANKFUL FOR THE LORD OF JESUS CHRIST IN MY LIFE NOW, IN THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! LORD IS THE JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE GOD !!! HE RETURNED TO ME WITH HE IS GLORY OF THE LORD'S MERCY FOREVER AND I THANKS THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! MAY THE GLORY OF THE LORD IS THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
@dg4147
@dg4147 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ: መዝሙሩን ስሰማ መንፌሴን በአንባ ነው ወደ ጌታ የቀረበው: ጥልቅ ፍቅሩን አጣጥሜ አለሁ ተባረኪ:: ስሙ ሃይሌ ነው❤ የሽዋ
@lidiyagetahun3
@lidiyagetahun3 Жыл бұрын
Hallelujah!! Stay blessed!
@user-ie5rg4hg7c
@user-ie5rg4hg7c 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በስምህ ውስጥ ሀይል እለ አሜንንንንንንንንንን🎉
@DaniHabeshawi-di6op
@DaniHabeshawi-di6op Жыл бұрын
ተባረኪልን ዲቦራ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@user-fv2ef8og6g
@user-fv2ef8og6g 9 ай бұрын
Banchi mazumur ye Eeysusin fekri awekuti
@selamawitt.4412
@selamawitt.4412 Жыл бұрын
Amen amen ❤. Haleluye
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Жыл бұрын
Zemenish yibarke🙏🥰🥰
@robsentesome223
@robsentesome223 Жыл бұрын
AMEN GOD BLESS YOU AZEBIYE!!!❤
@lomi6959
@lomi6959 Жыл бұрын
እውነት ነው ! ይሁንልን በሁሉም ነገር ! ክብር ለስምህ ጌታ ኢየሱስ!
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
ተባረኪ
@TEMESGENGABISO
@TEMESGENGABISO 10 ай бұрын
Philippians 2 አማ - ፊልጵስዩስ 9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@mekdesteshome2646
@mekdesteshome2646 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ አዜብዬ
@user-gu1dl3gh3j
@user-gu1dl3gh3j 11 ай бұрын
Mn aynet metadel endezi zemenaten mulu egziabher makeber lesu becha mezmer zemesh hule yetebareke yhun eskahun yezerashiwen hulu ferewen metayibet yhunlesh
@fileradenu6839
@fileradenu6839 Жыл бұрын
kesimochu hulu mibelt,lamenut dgmo yezelalemin hiwot yesete dink sim,kemar belay mitafit sim,leguroro bruh kana yalew sim,leza yalew sim,haleluya esu sim ye eyesesus sim,tebareki azi,geta abzito yibarkish
@Elias0111elias
@Elias0111elias Ай бұрын
እየሱስ ❤❤
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Жыл бұрын
Amen!!! Hallelujah! JESUS is the name above all name!!!
@tsegayoseph1327
@tsegayoseph1327 4 ай бұрын
Amen...Eyesus..Eyesus❤❤❤
@eyerusalembekele8548
@eyerusalembekele8548 Жыл бұрын
Amen amen ewnet new besmu west hayle ale
@abrshman2367
@abrshman2367 2 ай бұрын
Eyesus lene estnfase new azeb achin yezeten amlak ybarek gena edmesh 18bihon des yelegn neber
@tsegaabraham565
@tsegaabraham565 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen msemu west holo al
@user-ov4tr2kz7p
@user-ov4tr2kz7p Жыл бұрын
🥰🤲🙏እልልልልልልልልል!!!🥰እልልልልልልልልል!!!🥰
@kalabkaleab6672
@kalabkaleab6672 Жыл бұрын
Bless you dear ❤
@netsamelka9785
@netsamelka9785 3 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen alléluia eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou eyesou
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 10 ай бұрын
አሜን በስምህ ውስጥ ድል ማሸነፍ .... አለ እልልልልል
@derejemekonenn3566
@derejemekonenn3566 Жыл бұрын
Zamnishi yibrka tabrkii
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
ሀብተ ሰማይ//Habte Semay //Hanna Tekle//Apr 23/2024
10:12
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 492 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 111 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 564 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН