በሰንሰለት አስሬያት ቁልፉን ቤተሰብ ጋር ሰጥቼ ነበር የምሄደው || ጓደኛዋ መድሃኒት አስነክታብኝ አራስ ልጄን ሳጣ እሷም ልትሞትብኝ ነበር

  Рет қаралды 246,110

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

በጣም የምታተርፉበት ህይወታችሁን ልትቃኙበት የምትችሉበት ድንቅ ተሞክሮ አብራችሁን ቆዩ
የነርሱን ቤት ለማግኝት ይህን ይጫኑ
/ @weyratube
#kehelot

Пікірлер: 566
@khelot
@khelot 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/epmka7R5z7eaqWw.html
@kidistn.2203
@kidistn.2203 2 жыл бұрын
This is wrong link!
@meseretgemeda5340
@meseretgemeda5340 2 жыл бұрын
ጌታ አሁንም ይርዳቹ ደስይላል ፍቅራቹ
@fruits7976
@fruits7976 Жыл бұрын
hi
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ስታምር ቆንጆ እስቲ በውበቷ የምትስማሙ ላይክ ግጩኝ 😂✊🤗
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጀ ናት
@user-ks7op9jb8e
@user-ks7op9jb8e 2 жыл бұрын
ሁለቱም ቆጆ ናችሁ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ተስማምተናል👌🤙🤙🤣
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚምሩት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
@@user-ks7op9jb8e እሱ መላጣ ነው እንጀ
@WeyraTube
@WeyraTube 2 жыл бұрын
እጅግ ከባዲ ጊዜ ነው ያሳለፍነው በልጃችን ሀዘን በጣም ተጎድተናል ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን
@hanewanidmuhane8338
@hanewanidmuhane8338 2 жыл бұрын
,አብሽሩ የልፈል
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
አሜን ገጠመኝ አዳምጡ የመምህር ተስፋየ አበራን መፈሳዊ ገጠመኝነዉ
@fatumamohammed1503
@fatumamohammed1503 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
@WEYERA TUBE ወይራ ቲዩብ /ABEL ከምንም በላይ ፍቅራቹ አይናቹ ላይ ያስታውቃል በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በዙሪያቹ መልካም ሰዎችን ያብዛላቹ። ሁለታችሁም በመጥፎ ሰው ተጎዳችሗል እመቤቴ ግን በቃችሁ ብላለችና ከአሁን በሗላ በደስታና በምስጋና ኑሩ። ልዑል እግዚአብሔር ፍቅርን ደስታን ጤናን ልጆችን ስኬትን ይስጣቹ ።ሁላችንንም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ መንፈስ እና ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን አሜን እኛም ክፋትን ልባችን እንዳያስብ እሱ ፈጣሪያችን ይጠብቀን አሜን ...እወዳችሗለው ሰላም ዋሉ
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 2 жыл бұрын
ምስጋና ይግባው መድሀኒዐለም እመአምላክ እመብዙሀን እርህሪተ እናት ያላንቺ እርዳታ ምን እንሆን ነበር እናቴ ፣ እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ ቤታችሁን በልጅ በበረከት ትሙላው።
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g 2 жыл бұрын
እመቤቴ አፍህ ላይ ስትጠራት ሲያምር አሁንም ቤታችሁን በበረከት ትሙላው
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ እኮ መድሀኒት ናት የወንድን ህይወት ትቀይራለች እውነት ክብር ይገባናል
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
ትክክል
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
ትክክል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ትክክል እሕቴደምሪኝማሬ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት እምንማርበት ሂወት አምጡልን እንጂ ❤🙏👌 ላቅመ ትዳር ያልደረሱ እያመጣችሁ አዛጋችሁን እኮ
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 2 жыл бұрын
😍❤❤
@astertesfaye7089
@astertesfaye7089 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@sameeramuroor8988
@sameeramuroor8988 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ለአመኗት እኮ እመብረሃን እናታችን ከጭንቅ ታወጣለችው ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ለዚህ ያበቃችው ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችው
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ሰው አቀረባችሁ ክህሎቶች ደስ የሚሉ ጥንዶች ስታምሩ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ይሁንላችሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዷ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ኡፍ የእመቤቴ ሥራ መቼ ተነግሮ ያውቃል 🙏አሁንም መጠንከር አለብሽ በስግደት በፀሎት አሁንም ጥበቃዋ አይለይሽ 💝💝እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም
@tsionfentahun5328
@tsionfentahun5328 2 жыл бұрын
አይ እናንተ ማርያም ላይ ብቻ ተጠምዳችሁ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር መቸ ነው የምትቀርቡት የእግዚአብሔር የፍቅር መግለጫው ልጁን ክርስቶን ለእኛ እስከሞት ድረስ አሳልፎ መስጠቱ ነው : ተነግሮ የማያልቅን ስራ ሰርቶ የሄደው እየሱስ እንጅ ማርያም አይደለችም ነገሩን አትገለባብጡት
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
የክፍለ ሀገር ልጆች እኮ ስርአታችን የሚገርም ነው :: የልጅቷ ስርአት አውርቶ እስከሚጨርስ ዝም ብላ ነው ምታዳምጠው ደግሞ ስታምሩ 🥰🥰እመብርሃንን ጠርቶ ያፈረ የለም ፍፃሚያቹህ ይመር🙏
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ውቦች ናቸው ለኢትዮጵያውያን ምንም እይወጣላቸው የውበት ዳርቻ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ያስቡት ሁሉ ይሙላላቸው
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 2 жыл бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 жыл бұрын
ልጅቷ በስነ ስርአት ታንጻ ስላደገች እንጂ የክፍለ ሃገር ልጅ ስለሆነች የከተማ ልጅ ስላልሄነች አይደለም ነይ አዲስ አበባ ተመልከቺ ከተለያዩ ክፍለ ሃገር የመጡ ሰዎች ናቸው የሞሉት ጨዋ ባለጌ ጨካኝ በአይነት ታያለሽ እንደውም በጣም አስቸጋሪ ከሰው ጋር ተግባብቶ ማደር የማይችሉ የበታችነት ስሜት የደቆሳቸው ሃገሪቱን ለብጥብጥ የዳረጉ የክፍለ ሃገር ልጆች ናቸው ለምን ይዋሻል ። በርግጥ በጣም ጠንካራ ተምረው ሰርተው መለወጥ የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ የተለወጡም አይተናል ይሄን አንክድም ለዚህ ደሞ ወሳኙ የቤተሰብ አያያዝ ነው ቤተሰቦቻቸው መልካም የሚያስተምሩ ወላጆች አሉ የዛን ያህል ደሞ እከሌ እንደዚህ ሆኖ አንተ አንቺ እዚህ ተቀምጣችሁ እያሉ ምቀኝነትን ክፋትን የሚያስተምሩም አሉ ንግግርሽ አሳምሪ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
@@leyounatethiopia1836 በትክክል እኔም ገርሞኝ ነበር ስንት ጫዋ እንደላ በለጌዎችም አሉ
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
በስርአት ስላደገችማ ሳታገባ አርግዛ ወደ ገዳም የሮጠችው
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
እንኳን ኤን የሚያክል ችግር አይደለም ወፈርሽ ቀነሽ ጠቆርሽ ጥሎ ከማጥል ወንድ አንተ መገኙት ትልቅ ስጦታ ነው
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ገና የትዳር ተሞክሮ አስተማሪ የሆነ ሒወት አቀረባቹ ይሄ ነው መስዋዕትነት ጌታ እየሱስ ትዳራቹን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴደምሪኝማሬ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
ውበት ከእምነት ጋር እዴት ደስስስስስ ይላል ደስስስስ እያለኝ አይኋችሁ ክብር ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወደፊት የተባረከች ልጅ እንደ ምሰጣችሁ አልጠራጠርም አይዞችሁ 🥰🥰🥰🥰ክህሎቶች እዲህ የሚያስተምር የህይወት ታሪክ ያላቸውን አቅርቡልን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@gtgt3813
@gtgt3813 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e8V7mLJkvce9XYE.html
@user-bu9dc2zf9x
@user-bu9dc2zf9x 2 жыл бұрын
ውይይ ከባድ ነው የህቴልጂም እደሷ ያማታል ፅሎት አርጉላት በሰው ሀገር እዳቀርብን😭😭😭😭😭😭😭😭
@modedhabesha2474
@modedhabesha2474 2 жыл бұрын
ዋው ገራሚ መንፈሳዊ ተጋድሎ ነው። እንኳን እመቤቴ ረዳቻችሁ!
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባል ነህ ከዚህ ባል ብዙ ነገር ትማራላችሁ የእውነት ባል ማለት ይህ ነው
@user-ub8ri4gq9s
@user-ub8ri4gq9s 2 жыл бұрын
የምትወዶት እመቤቴ ቤታችሁን ትባርከው በልጅ በጸጋ ትባርካችሁ እፍ እንዲህ አይነት አፍቃሪ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የመዳም ቅመሞች
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ክህሎቶች ክበሩልን እንዲህ ፏ ያሉ ስርአት ያላቸዉ አስተማሪ ሰዎችን ብታቀርቡልን መልካም ነዉ ስርአታቸዉ ደስ ሲል ከነሱ ብዙ ተምረናል ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ ፈጣሪ በልጆች ይባርካችሁ🥰🥰🥰
@impelhabesha632
@impelhabesha632 2 жыл бұрын
የተዌህዶ በመሆኔ የኮራሁበት ነው ....አምላክ ዘመናቹን ይባርክ
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ጌታ ስለመቤቴ ያለህ ነገር ፍቅር እጅግ ያሰቀናል በትዳራቹ እመብርሃን ትከተላቹ በእምነታቹ በርቱ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
*_ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እውነት የሚገርም የወለደ እግዚአብሔር እናት በእመ አምላክ የአመነ እውነት ድንቅ ታምር ያያል ታምራላችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም_*
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 2 жыл бұрын
ወንድ የእምነትህ ፀናት እጅግ ደሰ ይላል የኔ ቆንጅ እንካን እመቤቴ ድንግል ማርያም ማርችሸ 😍😍😍😍😍😍😍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤🙌
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየውት የኔ ቆንጆ ስታምር ልጄ ነው ምትመስለኝ ትንከባከባት በደንብ እንቁ ልጅ ናት ውድድድ ነው ያርካት እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ 🙏🏽
@mesimesi5465
@mesimesi5465 2 жыл бұрын
መትት በጣም ከባድ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ፈወሰሽ የምር ባል ነህ ሰው ማለት የክፉ ቀን ደራሽ ነው ጠንካራ ሆነክ እዚህ እንድትደርስ ስለረዳሀት እግዚአብሔር ይባርክህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ኡፍ ❤❤ተመስገን ዛሬ ልብ የሚሞሉ ጥንዶች ይዛቹ መጣቹ እንደዚ የተረጋጉ ስርዓት አነጋገር ሁሉም ነገራቸው ሙሉ የሆኑ🌹👌ተባረኩ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ክብር ለመቤቴ ድንግል ማርያም አይዞአችሁ ድንግል ቤታችሁን በበረከት እና በልጆች ትሙላላችሁ በጣም ደሥ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 жыл бұрын
ጉድ እደ የሚመጡት ባልና ሚስት እህትናወድም ነው እሚመስሉት ይመሳሰላሉ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
ትክክክክል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች አይን አይኑን እያየች አልረካችም በታማኝነት እንደምታፈቅረው ግልጽ ነው።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ወለጋ ላይ በጅምላ ለሚጨፈጨፉት😢😢😢#የደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲሁም ለተሰባበረ ፀጉር ለሸሸ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት የሀገሬ ልጆች💚💛❤💞💞💞💞💜💜💜💜
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ክፋት በፀበል አስመሥሎ ሰውን የሚጎዳ ነገር ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ምንም አይሳነውም ልጅ ይሰጣችኋል አይዟችሁ እውነት ደስ ትላላችሁ ባዩሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኔም በጣም ነው የምወዳት 🇪🇹❤😘ሠላም ለሐገራችን ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን
@mulubelay4925
@mulubelay4925 2 жыл бұрын
ባለ ማህተቦቹ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የእናንተ ያለውን የሚጠቅማችሁን ይስጠችሁ የዚህን ያህል ጭካኔ የስራዋን ይስጣት አይዟችሁ በርቱ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ከስጦታው በላይ በዛ ከባድና ፈታኝ ግዜ ጠንካራ ጎበዝ ሆነክ ያንን መከራ አሳልፈህ እዚ ደርሳቿል የስጦታ ስጦታ ነው ሌላው ወንድ ይሄን አልታገስም ብሎ ነው ጥሎ የትም ዙረት የሚጀምረው የምር እግዚአብሔር አሁንም በልጅ ይባርካችሁ ታምራላችሁ በጣም
@birhanereta7662
@birhanereta7662 2 жыл бұрын
ወይኔ አቤልዬ አብረን ተምረናል ምርጥሰው ብሩህተስፋ ነው የተማርነው አረ አቤሎ ያሉጫፀጉርየት ሄደ አቤልዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ብርሀን ነኝ ካስታወስከኝ ክላስም እያለን በጣም ደስየሚል ልጅ ነበር
@mapitube4724
@mapitube4724 2 жыл бұрын
awo betammm enem biruh tesfa temreyalew ena sayew germegne
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
ፀጉሩ ሳይሆን ዋናው ውስጡ ነው
@andualemkebede3170
@andualemkebede3170 2 жыл бұрын
አቤሎ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ አብረን ተምረናል ብርሐን ጉዞ 9/10 ፀደንያ እባለሁኝ እግዜአብሄር ይመስገን ሁላችንም ጥሩ ቦታላይ ደርሰናል በርታ እግዚአብሔር ትዳርን ቤትህን ይባርክልህ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ እባካችሁ እስኪ ሁላችሁም ተገናኝታችሁ የልጅነታችሁን ጓደኝነት አሁን ቤተሠብ ሆናችሁ አጠናክሩት ተጠያየቁ የልጅነት ጓደኝነት የትም አይገኝም እኔ ልክ እንደናንተ የልጅነት ጓደኞች አሉኝ ሁላችንም ውጪ እንኖራለን ግን በየሁለት አመት ተደዋውለን ኢትዮጵያ እንገናኛለን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ሆነናል ጥሩ የልጅነት ትዝታችንን ተጫውተን እንለያያለን ግን ከስምንታችን ሁለቱ በህይወት የሉም ሥድሥታችን ግን ሀያ አመት አለፈን በየሁለት አመት እየተገናኘን እንጠያየቃለን አንድ ማሀበርም ባለፈው አመት መስርተን ጓደኛማቾች የሚል ማህበር አለን በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ ሆነናል ከልጆቻችን ጋር ስንደመር 16 ነን እና ተጠያየቁ❤❤❤❤❤❤ ሰላም ነኝ ከካሊፎርኒያ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክሶሃል አንደኛ ሚስት ናት የምር አንተም ምርጥ ባል ነህ የእመቤታችን ጥበቃዋ አይለያቹ❤❤
@WeyraTube
@WeyraTube 2 жыл бұрын
ያበረታታችሁን የደገፋችሁን ያፅናናችሁን የመከራችሁን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
በትክክል በንፈሱ ላይ በደንብ ነቅተህበታል በወንድሜ ያየሁትን ነው በተለይ በስመአብ የሚል መስሎ እንዴት እንደሚሸውድ የእመቤቴን እኔም ታምሯን እመሰክርለሁ እግዚአብሄር እስከመጨረሻው በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
@Selina6648
@Selina6648 2 жыл бұрын
በጣም ደሰሰሰ ይላሉ ሲያምሩ የአንድ እናት መንትያ ልጆች ነው የሚመሰሉት እርጋታቸው ፀባያቸው ውበታቸው እምነታቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 🥰🥰🥰እሰከዛሬ ከያዋቸው ጥንዶች በጣም የወደድኳቸው አንደኛ ነቸው ለእኔ በተለይ🥰 የእምነታቸው ጥንካሬ 🥰
@upoildasn3056
@upoildasn3056 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለታረዱ ወገኖቻችን። ። ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴደምሪኝማሬ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
ዎው ዎው ውበት ከእምነት ጋር በጣም ደስስስ ትላላችሁ እመብርሐን ቤታችሁን በበረከት ትሙላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ ውዶች። እውነትነው ክብር ምስጋና ይገባታን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም።
@elizabethfromethiopia1476
@elizabethfromethiopia1476 2 жыл бұрын
ስታምሩ 😍እንዲህ ነው ጥንዶችን ማቅረብ❤ ሌላው ቅራቅቦ
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 2 жыл бұрын
እንኩዋን እመብርሃን ማርችሽ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልጅህን ደሞ ምንም በአያት እጅ ቢሆን. ያንተ ፍቅር ያስፈልገዋል. አትዘግይ ቶሎቶሎ እየው
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 жыл бұрын
ቆይ አይቼ እኮምታለሁ ፍትህ ለሀገራችን እረ በቃን😥😥😥😭😭😭
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እመቤቴ እንኳን ፀሎታችሁን አሳካችላችሁ አቤት ስሟ ሲጣፍጥ የእመቤቴ ደሞ ስታምሩ
@Sara-ve5vd
@Sara-ve5vd 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እርጋታችሁ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@WeyraTube
@WeyraTube 2 жыл бұрын
ክህሎቶች እንግዳ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን
@melatmelat1376
@melatmelat1376 2 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት የመምህር ተሰፋይ ኣበራ የቀሲሰ ሄኖክ እና ኣሉ የነቁ ኣባቶች ሰለ መናፍሰት የሚያዉቁ እና ተከታተሉ እህቴ ወንድሜ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንላቹ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 жыл бұрын
አዳኝ እግዚአብሔር ነው ከሀሰተኛ አጥማቂያን ራሳችሁን ተጠንቀቁ ብቻ አረብ ሐገር ያለን ልጆች የሰው ተከታይ ሁነን ቀረን ያሳዝናል
@samraketema7789
@samraketema7789 2 жыл бұрын
​@@user-et3vt4qv8f ትምህርታቸውን ተከታተሉ ነው ያለችው እጅ ሰዎቹን ተከተሉ የሚል አልተፃፈም እና አች ደግሞ በቤትሽ ያለውን ባእድ አምልኮ አሶግጅ እና ለምሳሌ ጨሌ ፣ዛር ብቻ በቤት ውስጥ የሚደረጉ ባእድ አምልኮ አሶግጅና እዴት እደሚጎ እና እደሚጠቅም የነሱ ማጥመቅ ወይም ሀሰተኛ አጥማቂ መሆናቸው ይገባሻል
@melatmelat1376
@melatmelat1376 2 жыл бұрын
@@samraketema7789 እግዚአብሔር ያክብርልኝ እዉነት ነዉ እኔ ሰዎች ተከተሉት ኣላልኩም ግን ትምህርታቸዉ ጥሩ ነዉ የዛር ጨሌ ጥንቆላ ብዙ ባእድ ኣምልኮ ኣሉና ራሳቹ ኣዱኑ ሰገዱ ፀልዩ ፅሙ በቤተክርሰትያን ህግ ተመላለሱ ብለዉ ነዉ የሚያሰተምሩን ሰለዚ ራሳችን እናድን ግድ የላቹሙ ዝም ብላቹ ትምህርቱን ኣዳምጡት ህይወታቹ የት እንዳለች ይነግራቹዋል በቅንነት ካዳመጥን ኣመሰግናለዉ
@melatmelat1376
@melatmelat1376 2 жыл бұрын
@@user-et3vt4qv8f ኣዎ ኣዳኝ እግዚአብሔር ነዉ ኣዉቃለዉ ግን እግዚአብሔር በግሃድ መጥቶ ኣይደለም የሚያድንሸ ምክንያት ኣድርጎ በሰዉ ያድንሻል ሰለዚ እነሱ ምክንያት ናቸዉ እና በቅንነት ሰግደቱን ፆሎቱን ምፅዋቱን ኣድርሺ ምን ዓይነት ህይወት እንደምትኖሪ ራሰሸ ነዉ የምታዉቂዉ እና በየቤቱ ሰንት ጉድ ኣለ ግን ካልደረሰን ኣናዉቀዉም የሰዉ ህመም ህመምሸ ሰላልሆነ ሰዉ ኣትከተሉ ባክሸ ራሰሸ ፈተሸ ፈተሸ ኣድርጊ ጥዋት ፆሎት ኣድርገሸ ማታ የማትደግሚዉ ዉሰጣችን ሌላ ላያችን ሌላ ነዉ ልብሰ ሰለ ለበሰን ብቻ ሰዉ እንመሰላለን እና ግድ የለሸም ሰዉ ኣትከተሊ ግን ራሰሸ መርምሪ ኣመሰግናለዉ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Ewnet new
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ አነጋገርና አገላለፃቸው ቁጥብ ያለ። በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ሁሉ ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ሁላችንንም ጠንካራ አማኝ ያፍርገን።
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹሁ እመብርሃን ቤታቹሁን በልጅ በበረከት ትሙላላቹ ሁለታቹሁም እምነታቹሁላይ ያላቹሁ ጥንካሬ ደስ ይላል ባልየው ግን የሚገርም ነው እመንመፈስ ላይ ያለህ ጉብዝና ደስ ይላል መቃትህ
@sarabya4574
@sarabya4574 2 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ ትላላቺሁ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ አዳዲ ወደሄወታቺን ፈተና ሲመጣ ለበጎነው ያጠነክራል ፅሎተኝ እንድትሆኑ አድረጎቺሁል ግን አሁንሞ በስግደት በረቱ ጌታ በወንጌል አንድ የተናገራት ቃል አለቺ አንድ መንፈስ ከሰው ይወጣና ወደበረሀ ይሄዳል በገዳም በብረሀ ያሉ አባቶቺ ሲያስጨንቁት ወደዱሮቤቲ ልመለስ ብሎ ይመጣል ሲመጣ እኝ በመንፈሳዊ ሄወታቺን ጠንካራ ካልሆንን ወደድሮ አለማዊነት ከተመለስን ሰራዊት ጨምሮ ወደኝ ይገባል ስለዚህ የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኛ ተከታተሉ በረቱ ፀባኦት ይከተላቺሂ
@merongetachew4475
@merongetachew4475 2 жыл бұрын
ባልሽ እራሱ ምርጥ የእግዚአብሔር ስጦታሽ ነው ከነመላው ቤተስብ ምርጥ ባል ነዉ። በህመም በመከራ ግዜ እንደቃልኪዳናችን ሆነን መገኘት ለሁሉም ስው ፈተና እና ከባድ ነው ።ስለዚህ አንቺም ምርጥ ልጅ ነሽ። እሱ ግን ጥሩ መሆኑ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ አልፎልሻል ማለትም የፍቅሩን ጥግ በበሽታሽ በክፍ ቀንሽ ግዜ እንደሻማ ነዶ በፀሎት በእግዚአብሔር እና በእማምላክ እርዳታ ለዚህ ስላበቃሽ ከእግዚአብሔር ጋር ዘመንሽን ሁሉ እንደ ስው የሚያጠፍውን ይቅር እያልሽ ለቤትሽ እንደተለመደው ፍቅር ሆነሽ ኑሪ እሺ የኔ ቆንጅዬ ምክንያቱም እንዲህ ያለ ፈተና አንቺ እራስሽን ባልሆንሽበት ስአት እራሳቸውን የሆኑ ስዎች እራሳቸውን መሆናቸውን እስኪጠሉ ድረስ ነው የሚፈተኑት ከሁሉም በላይ ደሞ እባክህ እባክሽን ብሎ በሽተኛን ጠብቁልኝ ማለት ምን አይነት ከባድ ሊሆን እንደሚችል ባልሽ ብቻ ነው የሚገባው ስለዚህ ውለታቸው አለብኝ የሚልሽን ስዎች ሁሉ፣ ውለታ ከፍይ እግዚአብሔር ነው ግን። እንደስው እሱ እያንዳንዱን ስለሚያስታውስ ስለሚያውቅ ተረጅው እሺ እንዳትከፊበት በተረፈ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እማምላክ አትለያችሁ ሁሌም ጎጆዋችሁን በፍቅር ታድምቅላችሁ ።
@sabateklay9059
@sabateklay9059 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን ደስ የሚለው ኦርቶዶክስ መሆናችን ክብር ለፈጠረን አምላክ ክብር ለእመቤቴ እመ ብርሃን ምስጋና ይድረሳት ፍቅራችሁም እመ ብርሃን ትባርካቻሁ ዕድሜና ጤና ይስታችሁ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት እንክዋን ኣትመስሉም ወንድም እና እህት እንጂ ፍቕራችሁ ይባረክ ሁሉም በእመብርሃን እጅ ይሑንላችሑ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@znabhhh8624
@znabhhh8624 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እኳን በመቤቴ ፍቃድ ፈተናችሁን አለፋችሁ
@beyeaynetu_832
@beyeaynetu_832 2 жыл бұрын
ምን አይነት ምርጥ ባል ነህ??? እውነት እንደዚህ ሰው በዚህ ዘመን መኖሩ ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ከነእናቱ ከናንተ ጋር ይሁን። ቀሪ ዘመናችሁን እጅግ ያማረና የተዋበ ያድርግላችሁ። እርግጠኛ ነኝ ከዚህ በላይ ምንም አይነት ፈተና አያሸንፋችሁም
@nigatawgchew1356
@nigatawgchew1356 2 жыл бұрын
በእውነት እመቤቴ አናቴ ክብር ምስጋና ይገባታል
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 жыл бұрын
እመብርሃን በብዙ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ። እግዚአብሔር ለክፉ መንፈስ አሳልፎ አይስጠን በፀሎት እንበርታ የፀሎት ቦታ ይኑረን ቢያንስ ጠዋትና ማታ ስለማደራችንና ስለመዋላችን እግዚአብሔር እናመስግን ያምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር እናድርግ በፈተና ፅኑ እንሁን እግዚአብሔር ደግሞ ሃይል ይሁነን
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነሽ የኔቆጆ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ ስረአት ያላቸው ጥዶች
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ትምህርት ውሰድ ከወንድማችን ሴት ልጅ ትንሽ ችግር ሲደርስባት ጥላችዋት ነው የምትፈረጥጡት እና ከዚህ ተማር ጨርሻለሁ።
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 жыл бұрын
ስታምሩ እምወዷት እመብርሀን ልጅ ትስጣችሁ ተባረኩ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አሁንም ትዳራችሁን ይባርክላችው አሁንም ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየያችሁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ኡፍፍፍ ስታምሩ እንኳን እመቤቴ በሰላም ፈታችሽ ከዲያብሎስ እስራት ነፃ ወጣሽ እመቤቴን ተማፅኖ ማነው ያፈረ ትዳራችሁን እመቤቴ ትሙላላችሁ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ እመቤቴ እንኳንም ማረችሺ❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴደምሪኝማሬ
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ትሆን እኔም ከውድ ባሌ ጋር እመጣለሁ ከስደት መልስ ምርጥ ባለትዳር ከእምነት ጋር ዋውውው👑👏
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@m205
@m205 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ 😍እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ በፍቅር ያቆያችሁ 🥰🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴደምሪኝማሬ
@mamemelese3054
@mamemelese3054 2 жыл бұрын
የድግል ልጅ ጤናችሁን ይስጣችሁ በጣም ነው ልብ የሚነካው። ጎብዞች ፍቅር ካለ ሁሉም ይሳካል በርቱ።።።።።
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ዛሬ በቤታችሁ ተቀላቀልሁ🥰🥰🥰🥰
@matilove3643
@matilove3643 2 жыл бұрын
ስታምሩ!! መንፈስ ሲሸኝ ቪድዮ ስለምታዩ የምትታመሙት ብላችሁነየምታወሩ ሰዎች ትልቅ ትምርት ነው መተት እንደሚደረግ መደብ የሚጀምሩ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው በፀሎት የማናሸንፈው ነገር የለም ለማታምኑ ለምይወዛገቡ ሰዎች ትልቅ ተምርት ነው ወንድሜ ጀግና ነህ እመቤቴ ትባርካችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ!!!!
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰበልህ የተሻለ ህይወት ይህ ነበር እንኳን እረዳቹ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ ደሞ ስታምሩ ትህትናችሁ ፅናትህ ወንድሜ እህቴ ፅጋሽ የእኔ የሳራ ምሳሌ እመቤቴን የሚገልፅበት መንገድ ብቻ ልብ ይሰብራል ያስተምራልም ብቻ ብዙ ተምረናል በህይወታቸው አሁን ፈተናችሁ አለፈ ተመሠገን ፈጣሪ ቤተሰቦቻቸውም የፅሎትን ዋጋ አሳያችሁን ተባረኩ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ በእምነታችሁ ያኑራችሁ
@user-dn5zk9of2r
@user-dn5zk9of2r 2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ በልጅ ይባርካቹህ ክብር ምስጋና ይሁን የጌታዬ እናት ለቅድስት ድንግል ማሪያም
@abayethio8649
@abayethio8649 2 жыл бұрын
ሲያልፍ ቀላል ይመስላል አይ የሰው ክፋትማ መቼ ተወርቶ ያልቃል
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ በርቱ ያሰባችሁትን ልዑል እግዚያብሔር ያሳካላችሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
የምትወዳት እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ሰላሙ ያብዛላችሁ ባለማቶቦች የተዋህዶ ልጆች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕቴደምሪኝማሬ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አቤት ክፋ ጠላት እግዚአብሔር ይገስፀው መታችም አስመታችም እግዚአብሔር ያጥፋልን እንኳን ለዚህ በቃችሁ ❤️
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እመብርሃን እንኳንም አዳነችሽ
@asterkebede4453
@asterkebede4453 2 жыл бұрын
እንዴት አስተዋይ ልጅ ነች
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey 2 жыл бұрын
በጣም ለኔ ገረመኝ እግዚአብሔር አምላክ የዋህ ነው ለሱ የምትሆን ሴት ማግኜቱ።
@user-ec21
@user-ec21 2 жыл бұрын
የምምህር ተስፍዬን ትምህርት ተከታተሉ የሱን ትምህርት ከተማራቹህ መናፍስትን እንደት ማዘዝና ማሰር እንዳለብን እንነቃለን በጣም የብዙዎቻችንን ህይወት የቀየረነው
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ባል እመብርሀን በህይወትህ ሁሉ አትለይህ በጠራሀት ሁሉ አለሁ ትበልህ በጣም ታምራላችሁ ሚስትዮዋ ደሞ በጣም ዉብ ናት ለባልዋ ያላት ፍቅር እይታዋላይ ታስታዉቃለች ሁለታችሁም የፍቅር ዋጋዉ የገባችሁ ናችሁ እግዝያብሔር ግርማ ሞገስ ይሁናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@asterkebede4453
@asterkebede4453 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@ayok4563
@ayok4563 2 жыл бұрын
እመቤት አሁን ትጠበቅሽ እግዚአብሔር ሰላም ይሰጣቸው
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 2 жыл бұрын
ትዳር እኛ በሰበነው ሳይሆን ፈጣሪ ሲሰጥ እኮ አይሰሰትም አቤት ደሰ ሲል ውበት እምነት ፍቅር ታሰቀናላችሁ ሰራአት አላችሁ ፈጣሪ በትዳራችሁ ይግባ
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
ፀሃይ የሆነች ልጅ፡በደንብ ተከባከባት፡ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ
@user-jb7xt6bi2z
@user-jb7xt6bi2z 2 жыл бұрын
ምን ችግር አለው ልጅ የአሏህ ፃጋ ነው በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባሻል በጣም ነው የምታምሩት ትዳራቹን እመቤቴ ትባርክላቹ ውልዳቹ ሳሙ
@birhanereta7662
@birhanereta7662 2 жыл бұрын
አቤልዬ እንካን እመቤቴ ለዚህ አበቃችህ በጣም ደስ ይላል
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ😘
@wubalemwudie6811
@wubalemwudie6811 2 жыл бұрын
Omg ......The way she looks his eyes tells alot how she is in love with him 😍 may god blessés you and your husband.
@ZedKahsay
@ZedKahsay 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ምን ይሳናታል
@mine8262
@mine8262 2 жыл бұрын
በቁርባን ደስ ይላል እግዚአብሔር የአብርሐምና የሳራ ያርግላቸሁ በፈተና ፅኑ
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
እረ እኔስ የእመብርሐን ነገር ገና ቃል ሲወጣ መስማት በራሱ አልችልም እፍፍፍ ወላዲተ አምላክ የልጅሽን ጎዳና ምሪን😥
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
ቁልጭ ቁልጭ ስትል ታሳዝናለች:: አይዞሽ በርች እግዚአብሄር ይማርሽ::
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
እመ አምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ስታምሩ ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነዉ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
እንደት ታምራላችሁ ዋው ፍትህ ለወለጋ.
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም መልካም ነገሮችን ከሰራን እጥፍ ድርብ መልካሞችን ይሰጠናል።
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
ሰታምሩ ቆንጅነም ፀባይ አሟልቶ ሰጥቷታል እግዚአብሔር ፍቅሮን ያብዛላችሁ
@masetwaladdisu4506
@masetwaladdisu4506 2 жыл бұрын
አሜን ቤቲ ምርጥ ስው
@Mariyam21adey
@Mariyam21adey 2 жыл бұрын
በዚ ዘመን እንደዚሕ አይነት ጠንካራ ሴት ማግኘትህ በጣም እድለኛ ነህ። ከእድሜዋና ከውበትዋ አንፃር ለኔ ህልም ነው የመሰለኝ። እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምርላቹ።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
በዉነት ፋቅር ከምነት ይጀምራል ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤😍😍💖💔💔💔💔💒🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ አዳነችሽ ትዳራችሁ ይባረክ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 889 М.
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН