"ሲኖሩ፣ የወለጋ ነዋሪዎች ... ሲሞቱ፣ አማራዎች?" አበስኩ ገበርኩ

  Рет қаралды 135,965

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 665
@mohamedworake3317
@mohamedworake3317 2 жыл бұрын
Thank you Endalk ! እድሜህን ያርዝመው እኔ ልናገር ያሰብኩትን አንተ በእውነት ተነተንከው! አንተን ብቻ ሳይሆን አሳዳጊዎችህን አመሰግናለሁ! ቃላት የለኝም!
@gozaminindustrylimatbudn2263
@gozaminindustrylimatbudn2263 2 жыл бұрын
esu yeaby ahmed ashker slehone minagerew teklayum lalemenkat tret bemadreg new siketil burayu lay ya hulu yedebub hzb segedel sichefechef endalk adeklem yechohe hulum new zare lay keoromo wchi hulum eyetegedele new yalew 2000amara techefchfo hazenunun sanchers 20 sew debub lay ygedelal tadya bezih huneta lehulu sew mecho ttew ena mengst lela ajenda siseth weddesu trotaleh
@zenashkidane198
@zenashkidane198 2 жыл бұрын
አውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጥህ የኢትዬጲያ አምላክ ይጠብቅህ !!!!!!
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 жыл бұрын
አሜን ለአንቺም ጤናና ፉቅር ያብዛልሽ
@truealfa5382
@truealfa5382 2 жыл бұрын
አሜን ላንቺም
@wandwsengetu951
@wandwsengetu951 2 жыл бұрын
Amen
@hirutamdie3180
@hirutamdie3180 2 жыл бұрын
AMEN🙏🙏🙏 for you too!!
@micho4463
@micho4463 2 жыл бұрын
አንቺም ሰላሙን ያብዛልሽ 🙏
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ይህ አንተ የተናገርከውን ነገር የሁላችንም ሀሳብ ነው ከዘረኞች ከፖለቲከኞችና ከዩቲዩበሮች ውጭ ማለት ነው ። ኸረ የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን
@terefeofficial7514
@terefeofficial7514 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ ሳይዝ ወንበር ~ መለስ ዜናዊ ሳይቀበር ~ አንዳርጋቸው ጽጌ ሳይታሰር ~ ቅንጅት ሳይፈራርስ ~ ህውሃት ገና ሳይፈረከስ ~ ቄሮ አመጽ ሳይጀምር ~ ጃዋር መሀመድ ቀመር ሳይቀምር ~ ኢሳያስ ገና ሳይደመር ~ ስብሃት ነጋ ሳይባረር ~ ማዕከላዊ ሳይዘጋ ~ አገር ገና ሳይረጋጋ ~ ጎንደር ለአመጽ ሳይወጣ ~ ቢሸፍቱ ወንድሞቻችንን ሳናጣ ~ ኮሎኔል ደመቀ ሳይታሰር ~ ግንቦት 7 ሳይገባ ሀገር ~ ብዙ እስረኛ ሳይለቀቅ ~ ለማ መገርሳ ሳይታወቅ == ® አንድ በእድሜ ትንሽ ባስተሳሰብ ትልቅ ብላቴና አብዝቶ ስለ ፍቅር፤ ስለ ሰላም ፤ ስለ አንድነት ፤ አብዝቶ ይጮህ ነበር Teddy Afro
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ምርጥ ነው !
@jirrttuujiirraa4729
@jirrttuujiirraa4729 2 жыл бұрын
ቲሽ ቴዲ አፍሮ መሀይም አዝማሪ መርጦ አልቃሽ ነው።
@emmukassaye215
@emmukassaye215 2 жыл бұрын
የቀና ብዙ ያወራል
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 жыл бұрын
መርጦ ለገደለ መርጦ ቢያልቅስ ይገርምሀል
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 жыл бұрын
​@@jirrttuujiirraa4729 ገገማ
@skatteda2437
@skatteda2437 2 жыл бұрын
ኑርልን እንዳልኬ
@asfshussen9185
@asfshussen9185 2 жыл бұрын
ትክክል እደልክ ንግግሮችህ ይመቹኛል።እዳተ ያለው ያብዛው፣ፍትሀዊ ነህ፣ኢትዮጵያው እዳተ ያለው ትሩ ወታት ነህ
@user-jf3tw2zg3l
@user-jf3tw2zg3l 2 жыл бұрын
የትም ቢገደል አማራው ነው የሚሞተው
@tengsagar38
@tengsagar38 2 жыл бұрын
Zerega sew mot
@tengsagar38
@tengsagar38 2 жыл бұрын
DNA meremeresh
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 жыл бұрын
Tikikil oromo yemot yelemi Achalu mote yetebale gize siti beshashemene hone beyetgnawumi oromiya kilili eyardu erguzuwan hodowan kedew ere situ fetar yimermirewu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን!! ፍቅርና ማስተዋል ለህዝባችን!!!!
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
Endalek, the mouth & ear of the mass. you are the jewel of Ethiopia! God bless you
@ameadera3879
@ameadera3879 2 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው እኔ ልናገር ያሰብኩትን አንተ በእውነት ተነተንከው! አንተን ብቻ ሳይሆን አሳዳጊዎችህን አመሰግናለሁ! ቃላት የለኝም!
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 2 жыл бұрын
እንዳልክ ስወድህ ትክክል ብለሀል መርጦ አልቃሽ ሁላ ተባረክ
@mitikutadesse2648
@mitikutadesse2648 2 жыл бұрын
Brilliant ,wise and correct opinion ,Thanks Endalk.
@SsAa-pr4vq
@SsAa-pr4vq 2 жыл бұрын
እኔም የኦሮሞ ወንድሞች አዝኛባቸዋለሁ በጣም መልካምእንዳሉ አቃለሁ ግን አለማውገዛቸው አዝኛለሁ ቢሆንም ምድራቸው የደም ጎርፋ እየፈሰሰበት እያዩ ለምን ዝም ይላሉ የት ናቸው የሀገር አባቶችና እና አባ ገዳይ የት ናቸው ይህን አለማውገዛቸው ያሳዝናል እንደት ለምን ዝም አሉ ???
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሁሉም ለሰው ልጅ አንድ አይነት ደምፅ እንሁን ለሁሉም የሰው ፉጥር ሁሉም ሰው ነው የሚመተው ያለው ድንች አይደለም የሚቀብር ያለው ፉትህ ለሰው ልጅ ሀሉ የባል ሰላሙን ያምጣልን
@abebahamer1200
@abebahamer1200 2 жыл бұрын
ይገባል
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
በትክክል
@yashiilamiilamii5302
@yashiilamiilamii5302 2 жыл бұрын
Yes 👍 👍 🐅🐅🐅❤
@hannaasegid934
@hannaasegid934 2 жыл бұрын
It’s very true we need more like you .to stand for every human beings no matter what.
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗 💛 💖 ☺️ ♥️ for advocating for humanity
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ለማነው ምንጮሀው እዳልክ በማርያም ሚሰማ የለም እኮ ለእግዚአብሔር ብቻ መፀለይ ነው😭😭😭😭
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ እውነት
@tiruyeyirga245
@tiruyeyirga245 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ሰው ሰው ነው መሞት የለበትም እኛ ልንኖር ሰወችን መኖር የለበባቸውም የምንል ሠወች አለን ግን ማኖርም አለማኖርም ሚችለው ፈጣሪ ነው
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ካዴም ሁለቴ ታዘብሁ 😪
@alemitujebo2752
@alemitujebo2752 2 жыл бұрын
God bless you
@user-fl8kv8ob7r
@user-fl8kv8ob7r 2 жыл бұрын
ይመችህ😍😘
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Thank u , you have a good observations about Tedi Afro. God bless u. Tedi is for all .
@nazerawet1661
@nazerawet1661 2 жыл бұрын
ፍትህ ለ ህፃናት 😭😭😭
@wondimudebela9858
@wondimudebela9858 2 жыл бұрын
Really, I like his rational views!!! Endalk, please keep it up!
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
እንደልክ እንከን ሰለሚመጠ አገረችን ሰለምየርግልን ለሞቱት ንወገኖቻችንነብስ ይማርበጠሚ የሰዚናል💔💔💔😭
@elenikassa327
@elenikassa327 2 жыл бұрын
ተባረክ እንዳተ የሚናገርልን ባይኖር፣ በኑሮ ውድነት የተላጠ ጨጋራችን የባስ በላጡት
@yebunaqurs7239
@yebunaqurs7239 2 жыл бұрын
ጋምቤላ ውስጥ ሰዎች በማንነታቸው ሞተዋል ያልከውን መረጃ ትክክለኛነት እንዴት ነው?
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 2 жыл бұрын
እንዴ የት ነበርሽ አዉቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም
@abdulfetah
@abdulfetah 2 жыл бұрын
Awo tikikil new
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ነፍሴ ድንቅ ስራህን ቀጥልበት ስራህን ስራ ግሩም ድንቅ ነው ብዙ ፅንፈኛ ና ከስድብ ትምህርት ቤት ተመርቀው የወጡ የሚመስሉ ተሳዳቢዎች ወናፎች አሉ ተዋቸው ይንጫጩ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ !!!! Good job!
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
አታቃጥር አቃጣሪ አጉል አቃለው ትላለህ
@user-lk6vz8fd3d
@user-lk6vz8fd3d 2 жыл бұрын
👍🇪🇹
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አማራምኦሮሞምትግሬምጉራጌም ሁሉምተዋልዶል በእየቤቱእኮ ለምንስውይሞታል ለምንን😢😢😢
@markosgeta8043
@markosgeta8043 2 жыл бұрын
እንዳልካቸው ይህን ጉዳይ (የወላይታ ሕፃናት) ስታነሳ አንተ በሌላም ጉዳዮች ከዕድሜህ ቀድመህ የተጓዝክ ነህ፣ ፈጣሪ ይባርክህ።
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
I love you Abichuya
@sintuwerke3830
@sintuwerke3830 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏
@addisinsider622
@addisinsider622 2 жыл бұрын
መጣሽ እማማ አልጣሽ!
@meriyenatenafki1123
@meriyenatenafki1123 2 жыл бұрын
😄😄
@user-js7fm9js1j
@user-js7fm9js1j 2 жыл бұрын
😂😂😂
@sarayasin3062
@sarayasin3062 Жыл бұрын
Where are you we miss you so much may Allah keep you safe insha'allah
@simegnyheyis4317
@simegnyheyis4317 2 жыл бұрын
Bless you 😍
@abrhamgenore7787
@abrhamgenore7787 2 жыл бұрын
ትክክል!!!
@abebe795
@abebe795 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ማስተዋልን ይስጠን ። ይቅር ይበለን
@Kitchen884
@Kitchen884 2 жыл бұрын
የ አርትስ ቲቪ ይህን ፍየል ቅጠል ባየበት የሚሄድ አፍን አስይዙልን. የአብይን ቂጥ ሌላ እንዳይልስብኝ ብሏል.!!!!!!!!!💚😭❤
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
ብላሹ!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ሚዛናዊ ሰው ነህ ታዲ የሙያውን ነው የተወጣው አቅም ያለው ኢትዮጵያን ከፍ የሚደርግ ድንቅ ❤ሰው❤ ነው💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌺🌺💕💕🙏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ማንነት በመኞሪያ ስፍራ እንደማይለወጥ እንኳን እውቀት ሳይኞርህ ነዎ ሚዲያ ላይ ወጥተህ የምትወራጨው ጨቅላው 😂😂 🤔 አላዋቂ ሳሜ የሚባለው የአንተ አይነት ጨቅላ ነው ለማንኛውም በፍጥነት በምታወራበት ልክ የአእምሮ ፍጥነትህንም አሳድገው 😂 no more political correctness ለሱ ብለህ መከራህን አየህ ለማንኛውም 👉የተጨፈጨፍት በማንነታቸው ነው ሰው አይደላቹም ኢትዮጵያዊ አይደላቹም ተብለው አይደለም ። መሬት ላይ ያለን እውነት በመገልበጥ ትክክለኛ ለመምሰል በሞቾችች እውነት አትሸቅጡ ገዳኞቻቸው መርጠው በገደሎቸው ማንነት ተጮሆላቸዋል ይህንን መሸፈን ለገዳይ መወገን ነው ♦️ የእናንንተ አይደለም ከ"ኛ" ወገን አይደላቹም ተብለው ነው የታረዱት 😡 👉ወገንተኝነት ታየበት ላልከው ጩህት ከኛ ወገን አይደላቹም ተብለው ለተጨፈጨፍ ከኔ ወገን ነው ያለ ጮሆላቸዋል አለቀ ዋጡት ♦️ መርጦ የሚጨፈጭፈውን በእኔ ስም አትጨፍጭፍ ብሎ መርጦ ሲያወግዝ ቢታይ ሞራል ይኞራቹ ነበ ለመውቀስ ለምን ብላቹ ስትጮሁ አልታያቹም 😡 በመንጋ ተሰልፈው justify ለማድረግ የሚሰበሰበውን መንጋ ጠይቀው መርጦ አልቃሽ ከማለትህ በፌት 👉 አዋ ወለጋ መኞሪያቸው ነበር ። ማንነታቸው ግን ኦሮሞ ስላለልሆነ ነው በሚኞሩበት ስፍራ እንኳን የመመረጥ እራሰን የማስተዳደር መብት የማያገኙት ዝም ብለህ አትቀባጥር
@abAb-ey4cn
@abAb-ey4cn 2 жыл бұрын
እረ ስልክ ቁጥሩን የምታውቁ ጻፉልኝ ይሄ ባለጌ መርጦ አልቃሽ እማ እሱ ነው ባለፈውም ሰምቼዋለሁ በጣም መስመር እየለቀቀ ነው አሁኑኑ መገራትና ወደልቡ መመለስ አለበት
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
መ ን ጋ❗️
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ማን ሊያነበው የቸከቸከው??ሰራ ፈት😆😆😆😆😆😛😛😛
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q 2 жыл бұрын
💚💚💛❤️👏👏
@nasmarlley3771
@nasmarlley3771 2 жыл бұрын
exactly!!!
@Tewahedo3240
@Tewahedo3240 2 жыл бұрын
ተባረክ ጌታየ በፍቅር የኖርነውን ህዝቦች እያቃቃሩን ነው እየጨረሱን ነው ህዝቤ ሆይ እንቃ ነግ በኔ ነው ማንም ሰው መሞት የለበትም
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j 2 жыл бұрын
እንዳልክ ያልተነካ ግልግል ያውቃል የማንም ነፍስ ከማንም አይበልጥም ግን በየቀኑ የሚሞተው አማራ በብዛቱ እና በጭካኔ ማለቁ የለየዎል ንግግር ሰለቻልክ ብቻ ያሻህን አትናገር ልቦና ይስጥህ
@hulegebtube6551
@hulegebtube6551 2 жыл бұрын
ችግሩ አንቺ አማራ ብቻ ሲሞት እንባሽ ስለሚወርድ ነዉ ትግሬዉ ኦሮሞዉ ሲሞት ላንቺ ጨዋታ ነዋ
@metadelgirma7464
@metadelgirma7464 2 жыл бұрын
ዘረኛ አትሁኚ የማንም ሞት ያሳዝናል
@debelaabayineh6936
@debelaabayineh6936 2 жыл бұрын
Endanchi aynet zerenga new yichin ager fidawan yabelat
@012345678952645
@012345678952645 2 жыл бұрын
ያልጠፋንንና ያልተባለውን ሁሉ ሚዛናዊ ልሁን ብለህ ቀባጠርክ እንጂ ለሰው ልጅ ሞት ተቃዋሚ መሆን ያለበት ሰው የሆነ ሰው ሁሉ ነው ። በክልል ሀዘን የለም ። ገዳዩንም አፋኙንም መንግሥት እንደማያቅ አትሁን ። አግዚአብሔር በቅርቡ ይፈርዳል !
@jb1tube468
@jb1tube468 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
የእውነት ሰው ነህ❤
@tamenetessema6609
@tamenetessema6609 2 жыл бұрын
Igziabiher yibarkih
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 2 жыл бұрын
Regardless ምንም ይሆን የቀኑ ጉባኤ ከዜጋ የሚበልጥ አጀንዳ የለም ምክር ጉባየየሚ ኖር ህዝብ ሲኖር ነው::
@tamenechliranso6158
@tamenechliranso6158 Жыл бұрын
እንዳልክ ደሜ ሰወድክ❤
@nati4071
@nati4071 2 жыл бұрын
Hitsan
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏
@Aksyd
@Aksyd 2 жыл бұрын
Well said
@ormania3332
@ormania3332 2 жыл бұрын
wawoo Fairness
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
ስለራሱ ነው ይሄ መንግስት የሚጨነቀው ይሄ መንግስት ተጫወተብን ስቡን፣ከሰማ የአማራውን እልቂት፣ባልሰማ ላሽ ነው ያለው ይሄ ደደብ
@alexmadamo5414
@alexmadamo5414 2 жыл бұрын
✔️
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
👍👍👍
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 2 жыл бұрын
እድሜህ ከፍፍፍፍ ይቀል አቦ ስወድህ😘😍🙏
@merejatube3744
@merejatube3744 2 жыл бұрын
ይመችህ ❤
@odaa5hd541
@odaa5hd541 2 жыл бұрын
You're right brother
@sifenbetty5893
@sifenbetty5893 2 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀሌም ከእውነት ጋር ስትቆም 99% ምላሹ ውግዝትና ስድብ ነው በተለይ ነፍጠኛ በእርሱ ጭንቅላት ካላሰብክ በቃ አንተ ሰው አይደለህም በጣም አሳዛኝ ፍጥረት ናቸዉ ከሁሉም ጋር እየተናከሱ ምድራችንን አሰቃየዮት
@fantuabegaz7217
@fantuabegaz7217 2 жыл бұрын
ምፅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@user-oo2gm9wy6m
@user-oo2gm9wy6m 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የሰው ነፍስ ሚሞተው እኩል ነው ::
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 2 жыл бұрын
Sifen Betty አንተ ግም እግምቶ በል ምንአባክ አንተ አዘንክ ቀረህ የእባብ ግልፋፊ ጥንብ የጥንብ ልጅ 1500 በላይ የታረደ ህዝብ እያለ አንተ ሰው አርደህ ስትበላ ደም ስትጠጣ ኖረህ አሁን ህዝብ ሲነቃ ቂጥህን ትቆላለህ ጥንብ ነህ
@butluckily8830
@butluckily8830 2 жыл бұрын
Anchi erkus yematrebi yesew anjet yaltefeterebsh... be betsh yigba
@tezetatameru1259
@tezetatameru1259 2 жыл бұрын
አንቺ የግም ድግስ ደደብ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@elieli6323
@elieli6323 2 жыл бұрын
♥♥
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 2 жыл бұрын
ተወልጄ ያደኩት አ/አ ነው: ዘሬ ክርስቶስ አገሬ ደግሞ ኢትዬጵያ: ሌላ የማቀው ነገር የለም የምናገረውም ዘርን ወክዬ ሳይሆን እንደሰው ነው:: አንተም አማሮች ሲጮሁ እና ሲያለቅሱ እንክዋን ለማሳቀቅ ከሚሞክሩት አንዱ ነህ ነገር እየገለበጥክ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ:: የምትሉት መቼም አታጡም አሁን ተነስተህ ነብስ ሁሉ እኩል ነች ትላለህ ልክ አማራው የኛ የተለየ ነው ያለ ይመስል:: አማራው የሚሳቀቅም የሚወድቅም አይደለም:: እንደተሰራበት ግፍ እና ተንኮል ድሮ ነበር የሚጠፋው ግን ፈጣሪ ስራው ረቂቅ ነድ ዛሬ የትላንት ግፈኞች በስተርጅና እንክዋን የሰረቁትን እንዳይበሉ ዛሬም ከብረት ጋር ይታገላሉ (መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከባድ ፀሎት ነው በዚ አጋጣሚ):: ለማወናበድ አትሞክር አዛኝ መስለህ እውነቱ ግን የግፉ ብዛት እና ሁኔታ ነው ድምፁንም ያጮኸው:: የጮኸው ደግሞ አማራ ብቻ ሳይሆን ሰው የሆነ የሰው ፉጡር ሁሉ ነው:: ትክክል ነህ ነብስ ሁሉ እኩል ነው:: ሰው ሁሉም እኩል ነው ግን የዘነጋከው ነገር ቢኖር የግፉ አይነቱ እና ብዛቱ ነው:: በግልፅ ተናገረው አማሮች ሞቱ ብላቹ ብለሀል ግን እስቲ በስፋት የት ነው እንደ አማረ ግፍ የተፈፀመበት?. ከ500 በላይ በአድ ላይ በግፍ ሲጨፈጨፍ ያውም በማንነቱ እንዴት ነው ለሌላው አልተጨወም ብለህ የምትወዛወዘው?. የዶሮም ነብስ ያለአግባብ መጥፋት የለበትም አይደለም የክብሩ የሰው ልጅ ግን ጩኸቱ የበዛው ከጭቃኔው እና ከብዛቱ የተንሳ ነው:: አንዴ የሆነ አይደለም ስለተደጋገመ ነው:: መድረክ አገኘው ብለህ ሳታገናዝብ ከምትሮጥ የክልሉን መንግስት ምን ነካቹ ብትል ሚዛናዊ ትሆን ነበር:: በደቂቃዎች የተሰራ ግፍ ሳይሆን ለሰሀታት የቆየ ነበር:: ለሰሀታት ሲቆይ የክልሉ አይብ የት ነበር?. አሸባሪ በደቂቃዎች አውድሞ ይሮጣል ከ 5 ሰሀት በላይ ሰው ሲጨፈጭፍ እውነት አሸባሪ ነው ወይስ ክልል መሪ?.
@tsilove2193
@tsilove2193 2 жыл бұрын
Tekekel
@saratewold3073
@saratewold3073 2 жыл бұрын
Ewenet newe, negegere aweku eyale yashawen binagere Amara ke ahya koda yetesera Kerbero ayedelm jibe bechohe kutere yemichohe……ashekabache belewe
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ኮሜንቶች እውነቱ ሲነገራቹ አትሰሙም ሚያወራው ሁሉም ትክክል ነው።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችንይ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@habtamutadesse3570
@habtamutadesse3570 Жыл бұрын
በርታ እንዳልኬ
@martahabta5003
@martahabta5003 2 жыл бұрын
አበስ ገበርኩ አበስ ገበርኩ አበስ ገበርኩ ፈጣሪ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 2 жыл бұрын
እንዴት ከሆነ ቦታ ይህን ያህል ሰው ቅጠር እየተባለ ታዞ የሚቀጥር የመንግስት ተቁም እያለ ተረኛ የለም ይሉናል
@ambodaba1756
@ambodaba1756 2 жыл бұрын
Thankyou you are fair. Galatoomi
@rosaahmed9157
@rosaahmed9157 2 жыл бұрын
For what ? Stop killing inocent civlan shamful,
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
Endya nebse I 💕 u
@YamlaksisayYamsam
@YamlaksisayYamsam 2 жыл бұрын
ድሮስ ያፈረሰ ዳቆን
@gechaddis7128
@gechaddis7128 2 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ፀበል የሚወስደው ሰው እንዴት ይጠፋል
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 2 жыл бұрын
😃
@derejenezga7480
@derejenezga7480 2 жыл бұрын
meizanwe negger berta👍
@warkeedasta5601
@warkeedasta5601 2 жыл бұрын
አቤት የላይኛው ጋይንት ለቅሶ እዚህ ኮመንት ስር 🤣🤣🤣🤣🤣 እንዳልክ jabaadhuu ❤❤💪💪
@kokobemohamed8694
@kokobemohamed8694 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 2 жыл бұрын
በሥማም አብሮሕ ለሚኖር ሠዉ አዘንኩ ምንም አይነት ፋታ የለሕም ዝም ብለሕ ነዉ የምትጣጠዉ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
ሰውዬው ህፃን የሚያስፈራራ ይመስላል መከባበር የለም ያሳዝናል 🤭
@addulistube5244
@addulistube5244 2 жыл бұрын
እንዳልክ በዚሁ ቀጥል በርታ !!
@alemitu973
@alemitu973 2 жыл бұрын
ሁለችንም እራሣችን የምናዳምጥበት በ1% ሌሎችን የምናዳምጥበት 99% ሁሉም በጃጅመት የተመላበት አለም ተውጠናል ይህን ደግሞ የምያሣየው ምን ያህል በየምነታችን አፈጣሪያችን እደራቅን ነው ያሣያል የሐይማኖት አባት የምንላቸው ኳን የራሡን ሐይማኖት ከልሎች ሐይማኖት ከፍ ከፍ ሣደርግ ይታያሉ ከወቅን ግን ፈጣሪያች አንድ ፈጣረያችን የከፈለው መሥዋት አንድ ነው ስለዝህ በደብ እራሣችን የምንለውንና የምዳምጠውን ጠቅቀህ እወቅ!! 🙏🙏🙏🙏💓💓💓
@gechkt4079
@gechkt4079 2 жыл бұрын
ዋው
@danieltessema6680
@danieltessema6680 2 жыл бұрын
Endalkachew thank you
@mohammedseid6099
@mohammedseid6099 2 жыл бұрын
ሰው በፈጣሪ እንጅ በሰው መጥፍት የለበትም
@tayetashoma6476
@tayetashoma6476 2 жыл бұрын
the voice of voiceless thank rational men!
@andishman
@andishman 2 жыл бұрын
መርጦ አልቃሾች ናቸው bro keep your good deeds
@babanon9062
@babanon9062 2 жыл бұрын
Exactly
@abebe795
@abebe795 2 жыл бұрын
ሰብዓዊነት የሚሰማው ንፁህ ኢትዮጵያ ነህ ብዬ ነው የማስበው
@neimaahmad3943
@neimaahmad3943 2 жыл бұрын
❤️ጀግና ነክ ብሮ😘😘
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 2 жыл бұрын
ሲጀመር አልወድህም እናቱ የሄደችበት እና የሞተችበት አንድ አይደለም ሁሉንም ከአማራ ሞት ጋር እኩል አታድርገው ገመድ አፋ ፀረ አማራ ቲ
@aschalewtesfaye8341
@aschalewtesfaye8341 2 жыл бұрын
እንዳልክ አንድት ነክልኝ? ድርሹ ዳናን ስላም በልልኝ
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 2 жыл бұрын
Great man..!!
@rosaahmed9157
@rosaahmed9157 2 жыл бұрын
Who is great man joking
@Wankooshow
@Wankooshow 2 жыл бұрын
Dansaadha. Continue more.....በርታ ወዳጄ አድናቅክ ነኝ እሺ
@natebob574
@natebob574 2 жыл бұрын
እንዳልክ መንግሰት የችግኞን ነገር አደራ ብሎካል
@xy808
@xy808 2 жыл бұрын
እውን ይህ ህጋዊ ቲቪ ነው? እንዲህ መጨማለቅ ይፈቀዳል? እኔኮ ይህች ሀገር ሰው አጣች? ያሳዝናል ስንቶች ባቆዩዋት ሀገር እንዲህ በመንደር ወሬኛ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሚናገረው ዋጠው 😢😠👎🏽👊🏿👊🏿👊🏿👊🏿
@nesrulalamdo6110
@nesrulalamdo6110 2 жыл бұрын
endanta.Aynat.molto.saw.kayt.yimta?
@xy808
@xy808 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 እነደለመድሸው አንች ዋጭ እንጅ እኔማ አዋጭ ነኝ ወንድ አይደለሁ
@lenaib7947
@lenaib7947 2 жыл бұрын
Tedo Ethiopia 🇪🇹 ♥️ new
@Lala-xb9db
@Lala-xb9db Жыл бұрын
እድሜሕይርዘምእውነትምእንዴልክ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
I like your title.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 51 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 13 МЛН
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 341 М.
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 3,8 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 668 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,5 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 644 М.