/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"

  Рет қаралды 957,367

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 381
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 ай бұрын
የዛረው ደሞ በጣም የለያል፣ በሰንቱ ገራሚ ድራማ። እስኪ በጣም አሰቆናል እመተሉ በ Like
@melareact1
@melareact1 3 ай бұрын
like ብቻ ቤተሰብ አርጉናናናና❤❤😂🙏🙏
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 3 ай бұрын
Ewnet n ow
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 3 ай бұрын
እዚ ያላቹ ኮመንተሮች ስላማቹ ይብዛ ክፉውን ያርቅላቹ❤❤❤❤❤
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚነ
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚን
@user-rb1rp4wk4m
@user-rb1rp4wk4m 3 ай бұрын
Amen new mebalew​@@user-pf8bw7nz1r
@hannaredda3061
@hannaredda3061 2 ай бұрын
Amen 🙏🏻 same to you too. 🫶💚💛❤️
@makisol6237
@makisol6237 3 ай бұрын
ወይኔ ሙሌ ምን ይሻልሀል 😂 ምርጥ አስተማሪ ሲትኮም ነው ከልብ እናመሰግናለን
@birukkene
@birukkene 3 ай бұрын
አሌክስ ሱፉ በጣም ነው እሚያምርብህ
@user-xv2tf9eu6v
@user-xv2tf9eu6v 3 ай бұрын
ሁለተኛው ሌባ ይለያል 😂😂😂 የበስንቱ ቢጤ ነዉ።😂😂😂
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 3 ай бұрын
ምረጥ ተዋናይ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣች ደብሮኝ ነበር በሰደት ናፈቀኝ አገር ኪዳነምህረት በሰላም ለአገራችን ታብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@melareact1
@melareact1 3 ай бұрын
አነበስንቱን የምትወዷቸው እስኪ ኑኑ 🙆🔥🔥🇪🇹😂😂❤❤❤
@hayu684
@hayu684 3 ай бұрын
ኮሜንቴ ይታያል 😂ደምሩኝ እያልኩ በየኮሜንቱ ብጽፍ አንድም ሪፕላይ ያደረገኝ የለም 😢
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤
@concord2437
@concord2437 3 ай бұрын
Amen, selam le Africa
@user-jj3hr5dj5c
@user-jj3hr5dj5c 3 ай бұрын
ለሁላችንም
@concord2437
@concord2437 3 ай бұрын
Esty Africa Africa enaslemid afaachinin , asbachutal egna nen eko eytetebekin yalenew for the world. Real talk
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 3 ай бұрын
አሚን አላሁመሶል አላሙሀመድ
@Nahom1245
@Nahom1245 3 ай бұрын
የሙሉቀን ሱሪ ተቀዶ ያየሁት እኔ ብቻ ነኝ። ለማንኛውም አንደኛ ናችሁ።
@ayulove2027
@ayulove2027 3 ай бұрын
አይን እኮ አትይ የተባለውን ነው የሚያየው 😁😁
@tghert69
@tghert69 2 ай бұрын
enem ayichalew
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
አይ በስንቱ😂😂😂😂 ሙሌማ በሳቅ ገደለን😂😂😂 ትችላላችሁ👍❤️
@atnkutayal810
@atnkutayal810 3 ай бұрын
Duty🎉🎉😊😊😅😢🎉
@almazotterbein7424
@almazotterbein7424 Ай бұрын
ስወዳችሁ😂❤❤❤
@yishakab19
@yishakab19 3 ай бұрын
ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለበስንቱ ብር ልክለታለው
@menbilome.3221
@menbilome.3221 3 ай бұрын
😂
@amanabdulsamed3171
@amanabdulsamed3171 3 ай бұрын
እስከ ኣሁን ድረስ 10like ናቸው ያሉሽ እና ለያንዳንዱ like ኣንድ ብር መላክሽ ነው፡ እኔ ኣስራኣንደኛ ነኝ ግን የኔLike በ 1000ባዝተሽ በዝያው ልክ ለበስንቱ 1000ብር ላኪላቸው።❤❤❤❤❤
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 3 ай бұрын
ለዮዮ ሌባ ሆኖ ለሚሰራዉ ላኪለት እሱ ጎበዝ ነዉ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
ለኔ ላክልኝ ችግሬን ልፍታበት ከሠው ቤት እራሤን ላውጣበት
@user-uy9sr4ji6i
@user-uy9sr4ji6i Ай бұрын
😂😂😂😂😊
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 3 ай бұрын
የምን ማስፈንጠዝ አይ ማዘርርርርርር😂😅😂😅😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅 ወይኔ ዛሬ መዳም አናዳኝ ነበርርርርር በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረሳሁትትትትት ሰላማችሁ ይብዛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@babiy1981
@babiy1981 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊
@user-cc1kj5mb9n
@user-cc1kj5mb9n 2 ай бұрын
ክክክክ ምኝናት አላለም😅😅
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 3 ай бұрын
የዚ ድራማ ሱስ ሊደፍኝ ነው😢😊😊😊😊
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
ታማኝ ሊባ ነዉ ሹጉጡ ለባለቤቱሁ😂😂😂
@user-fr8dd4gr3e
@user-fr8dd4gr3e 2 ай бұрын
ዮዮን ስወደው ልሞት ነው😢❤❤❤
@ElbetelAbebe68
@ElbetelAbebe68 21 күн бұрын
በስማም ሙሉቀን እንዴት እንደሚመቸኝ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 ай бұрын
ሙሉቀን ያባቱን ኮት ነውዴ የለበሰው በሰርጉ ቀን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bl1ud2my3x
@user-bl1ud2my3x 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 ай бұрын
motekughe eko besaq wey tebarekulghe.
@user-sf7jv1lb3i
@user-sf7jv1lb3i 6 күн бұрын
እናተን ሳይ እኮ ጭንቀቴ ነው ሚጠፋዉ በስየ ስታስቅ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeabsiraMuluneh-cl3mg
@YeabsiraMuluneh-cl3mg 3 ай бұрын
I'm dead 💀💀 another level😂😂😂 teleyalachu👏👏👏👏👏
@amrot12
@amrot12 3 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ😂😂😂
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 3 ай бұрын
This is so nice!
@user-zs1nc5lv8l
@user-zs1nc5lv8l 3 ай бұрын
በስንቱ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂አሪፍድራማነው
@tsegatxhailu9485
@tsegatxhailu9485 3 ай бұрын
ተደርበናል❤❤❤❤😂
@MoussaFarah-py5bc
@MoussaFarah-py5bc 3 ай бұрын
አይ በሥንቱየ ምንም ተዋናይ አይመሥለኝም የእውነት ሆኖ ነው የሚተውነው❤❤❤❤
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 3 ай бұрын
በጣም
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 3 ай бұрын
You are all great people. Great job! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
የሙሉቀን ሱሪ ግን ምን ሆኖ ነው እግሩ መሃከል ነጭ ነገር አየሁ ልበል 😂😂😂
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 3 ай бұрын
I was looking at this comment 😅😅
@fisehaaddis8037
@fisehaaddis8037 3 ай бұрын
ግሩም ነው። ድንቅ ናችሁ።
@DasashMeles
@DasashMeles 3 ай бұрын
በስንቱእወድሃለሁ
@DasashMeles
@DasashMeles 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ho6lg2ud6w
@user-ho6lg2ud6w 3 күн бұрын
thank you አመሰግናለሁ
@retareta8675
@retareta8675 3 ай бұрын
ላሽ ላሽ 😂😂እረ ላሽ😂😂
@hermondawitworkumengasahhhhhhh
@hermondawitworkumengasahhhhhhh 3 ай бұрын
በሰንቱ ክርኦች አቦ ሠላሙን ያብዛላችሁ
@ziyadabrahim1937
@ziyadabrahim1937 3 ай бұрын
32:30 የ አባ ዱላ interview ትዝ ያለው እኔን ብቻ ነው ?😂😂
@selam7643
@selam7643 3 ай бұрын
ሽጉጡን ተቀብዬ በድንጋይ አልኩት😂😂😂
@hanabelay727
@hanabelay727 3 ай бұрын
ሽጉጥ በድንጋይ የማረከው በእውነት ጥሩ ሚሞሪ ነው ያለህ ማስታወስህ😂😂😂😂😂
@user-hp3nh4fe8y
@user-hp3nh4fe8y 3 ай бұрын
Excellent
@user-vg6nj2uc2o
@user-vg6nj2uc2o 3 ай бұрын
Love it❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm9lm1nn5h
@user-dm9lm1nn5h 3 ай бұрын
በስንቱ በጣም የምወደው ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤
@user-ts3zl1bz1z
@user-ts3zl1bz1z 3 ай бұрын
Eneme betam mewedew drama naw😂😂
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 2 ай бұрын
ኣይ በስንቱ የሆንክ ሞኙ ሽጉጥ ይዘህ ይሀንን ኣውርድ በዚህ ስቀለው እያለ ያግዘዋል ለሌባው😂😂ሄሩት የመሰለት ሚስት ላንተ😂😂
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j 3 ай бұрын
ይለያል የዛሬዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂❤❤❤😂❤❤❤😂🎉😂🎉😂😂❤😂🎉🎉😂
@mulu_muleta
@mulu_muleta 3 ай бұрын
ሀሀ ሄኖክ የበስንቱ ልጅ አዝግ😂😂😂😂
@hanaalemayehu2049
@hanaalemayehu2049 29 күн бұрын
በስንቱፊልማችሁሊገለኝነው
@Mydream1212
@Mydream1212 3 ай бұрын
በስንቱዎች❤ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለእኛ ወገን እንደማመር
@AltayeMankelkelot
@AltayeMankelkelot Ай бұрын
Omg❤❤she is love you
@elalukebede5636
@elalukebede5636 3 ай бұрын
Welcome back,.... Besalam nw yetafachu?
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 3 ай бұрын
ሳራ ድርሺ ዮዮ ሌባ ሆኖልሻል 😂😂😂😂😂
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 3 ай бұрын
የምር ዮዮ ለካ እንደዚሀ አየነት ተወናም ይችላል 🙏🙏🙏🙏❤❤
@user-xw2do5qq5s
@user-xw2do5qq5s 3 ай бұрын
Love it
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 3 ай бұрын
አበሻ ምቀኛ ምናለ ላይክ እያረጋቹሁ ብታዩ ከምናቹሁ ይቀንሳል
@user-di5xz8sd3w
@user-di5xz8sd3w 3 ай бұрын
Excellent ❤
@sagh6319
@sagh6319 16 күн бұрын
የበስቱ ጉራ 😂😂😂😂😂😂
@weyn-kp2rq
@weyn-kp2rq 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 3 ай бұрын
ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችዉ ዮዮዮዮዮ በጣም ሚገረም ተወና አየሁብት ሌባ ሆኖ የሰራበትን
@ayulove2027
@ayulove2027 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የሙልቀን ሱሬ እደተቀደደ ያልታየኝ
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 3 ай бұрын
ራሱን ለማዳን ሚስቱን ገፍትሮ የሚሮጥ ባል😂😂 አይ ሙሉቀን😂😂😂😂😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 3 ай бұрын
ከእነሱ በለይ በአንች ኳምንት እንዴት አንዴሰቅኩ
@naaomiiterefa
@naaomiiterefa 3 ай бұрын
Wayi Hirute😂😂😂😂 ayizosh ayizosh
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 3 ай бұрын
ተበርክኬ ልጠብቃት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MelakuAwulahewu
@MelakuAwulahewu 3 ай бұрын
Love you ❤❤❤
@yeshiwalelign
@yeshiwalelign 3 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@boyetube6279
@boyetube6279 3 ай бұрын
ሙሉን ስወዳት
@isacluvadiluv7953
@isacluvadiluv7953 3 ай бұрын
Omg that was so funny! Love it!! 🥰 thank you guys for your hard work
@MelakuAwulahewu
@MelakuAwulahewu 3 ай бұрын
Bertu❤❤❤
@user-ze2cq9ls5o
@user-ze2cq9ls5o Ай бұрын
❤❤❤❤አንደኛቀናችንነው
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 3 ай бұрын
ለነገረ በስንቱ እናሙሉቀን አንድ ናቸዉ ባህራቸዉ ሚስት ስላገባእና ስለወለደ እንጂሁለቱም ገራ የገባቸዉ
@user-mm9ph3nu8z
@user-mm9ph3nu8z 3 ай бұрын
ወይኔ ሙሉ ሱሪህ ግን አይጧ በልታብህ ኖ አ
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ ተናፍቃችኋን❤❤❤
@solomonzimarge5270
@solomonzimarge5270 2 күн бұрын
egzer yasayachew besentu endiberekek singerw😀
@Your_Mom799
@Your_Mom799 3 ай бұрын
Very nice ending.Good job!!!
@user-rb1rp4wk4m
@user-rb1rp4wk4m 3 ай бұрын
Good job
@user-xw2do5qq5s
@user-xw2do5qq5s 3 ай бұрын
Love it 😊❤❤❤❤
@user-xw2do5qq5s
@user-xw2do5qq5s 3 ай бұрын
Love it 😊❤❤❤❤ 26:21
@user-rm9gq6jz9g
@user-rm9gq6jz9g 3 ай бұрын
እረ የዛሬው😂😂😂
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 ай бұрын
ስቄ ልሞት መቼ ነው አግብተህ ከዚህ ቤት የምትወጣው በለፈለፉ ይጠፉ አይ መሲዬ ሽጉጥ ይዞ እጅ ወደላይ ቡፋ ብቻ ስቄ ልሞት
@user-wf9wd3yl8n
@user-wf9wd3yl8n 3 ай бұрын
በስንቱ ዛሬ ተሳካልህ
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 3 ай бұрын
ወይ በስንቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ያንተ ይለያል
@melkamelak9882
@melkamelak9882 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሙሉቀንንም እንደምንም ዳሩት
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@YohansAlemu-zd7rt
@YohansAlemu-zd7rt Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ብቻ የፈለገ ይይእ
@misganagirma
@misganagirma 3 ай бұрын
ምንድነው እንደዚ የደከመ ድርሰት አይቼ አላውቅም
@fanaberhe202
@fanaberhe202 3 ай бұрын
Nro siladekemeh ayferedibhim 😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 ай бұрын
ወይ ሙሌ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 ай бұрын
Wye Besnit lebin afershiw 😂😂😂🙏
@Rightmedia-hc2hd
@Rightmedia-hc2hd 3 ай бұрын
ሙሌ!!!! Amaizing
@tadigutema9620
@tadigutema9620 3 ай бұрын
Wow👌👌👌👌🥰🥰🥰
@user-qz6kl4uo1b
@user-qz6kl4uo1b 11 күн бұрын
Ezih degmo besntu jegna blh honual dfretun yet ametawu😅😂
@ephrementertainment268
@ephrementertainment268 3 ай бұрын
Wow yemayselech sitcom nw
@tedigetachew4204
@tedigetachew4204 3 ай бұрын
Betam tenajalachihu
@chrischann484
@chrischann484 3 ай бұрын
Ethiopia Tv Show 2024
@addisahemd2795
@addisahemd2795 26 күн бұрын
አይ በስንቱ አሁን አንተም ጠባቂ ባል ነህ😂😂😂😂😂😂
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 3 ай бұрын
ሊባ ገብቶ መማከረ አይክብድም😂😂😂
@user-mj4vq6ex6n
@user-mj4vq6ex6n 3 ай бұрын
Ayii bestuu😂😂😂😂
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 ай бұрын
አይ ሙሌ 😂😂😂
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 3 ай бұрын
አይ ሒሩቴ ጉድሽን አላየሽ😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
የበሲ አድናቂዎች😀
@meharitedros4196
@meharitedros4196 3 ай бұрын
ትርጉም የለሽ በጣም ደካማ ።
@Yabsera-fc1kb
@Yabsera-fc1kb 3 ай бұрын
❤❤❤
@hadratube4986
@hadratube4986 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በስቱ አስፋቲ Rip
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 3 ай бұрын
ሙልቀን😂😂😂😂
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 3 ай бұрын
Nora.jalatmitota🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 3 ай бұрын
Egnun wara qomcootafmo 😂?
@zahar9249
@zahar9249 3 ай бұрын
😂😂❤❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 ай бұрын
ክክክክ አባረርኳቸው አላለም 😅😅😅😅😅
@user-be4cz9pl7l
@user-be4cz9pl7l 3 ай бұрын
Lemen lemen lemen❤❤❤ I miss you so much
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
21:23
ebstv worldwide
Рет қаралды 663 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 454 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 577 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 744 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 967 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
27:07
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"
34:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 603 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 42| 9Gnaw Shi Part 42
27:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 203 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 635 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 579 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 730 М.
Он настоящий герой😢 #фильм #сериал
0:59
Следы времени
Рет қаралды 9 МЛН
Невероятный поступок🥺
0:20
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 814 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30
[Gegagedigedagedago] Nuggets Mukbang Girl and GIANT Gummy Worm
0:25
DOJU 도주
Рет қаралды 12 МЛН