ነብስ ይማር በደቡብ ክልል በትራፊክ ፖሊሷ ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል| Fiker Media | Crime ወንጀል |

  Рет қаралды 33,763

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

3 жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ነብስ ይማር በደቡብ ክልል በትራፊክ ፖሊሷ ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 87
@yaabatoalije4790
@yaabatoalije4790 3 жыл бұрын
ነብሽን ይማረው የኔ ጀግና😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያፅናችው ቤተሰቦችን ምኑ ላይ ነው አስተማሪው የሰው ህይወት የረከሰበት አገር ሆነች አገራችን ጌታ ሆይ ከደጉ ዘመን ከደጉ መንግስት አድርሰን አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@mareeahmad5634
@mareeahmad5634 3 жыл бұрын
ይገደል።
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 3 жыл бұрын
በስራው ጠንካራ የሆነስው አይወደድም አይቆይም ጌታ ነብስዋን በአፀደ ገነት ያኑር።
@mamidecor4478
@mamidecor4478 3 жыл бұрын
Betam yazazenal 15 amet tenshi new
@semharweldemicael8844
@semharweldemicael8844 3 жыл бұрын
ባታወሩ ይሻላል 15አመት??????ፍርድ ነው ይሄ አሁን ለሟች ነብስ ይማር
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
ያንሳል ፍርዱ ለሞተችው እህታችን ነፍስሽን በአፅደገነትያኑራት
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
አለማፈራችሁ ቅጣቱ አስተማሪ ነው ስትሉ
@ethiopia2836
@ethiopia2836 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍይ የኔ እህት ነፍስ ይመር በጣም ነው ምያሰዝነል እውነት ኤሄ ፍርድ ነው
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
አፈር ብሉ አሁን ይህ ፍርድ ነው እንዴ ዛሬስ ጨጋራየ ነደደ
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
ነብስ ይማሪ የሳዝነል ግን እዳዉ እነዉራ ከተባላ ኡኳ የለሚክኛት አይደለሚ እነሱሚ እደዝነዉ ህዝቡኔ የሚየስ ለቅሱት
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ገዳይ ምንቸገረዉ 15 አመት ተደንላቆ ሞያ ተምሮ ይወጣል ሟችዋ ግን ቤተሰብዋን ጥላ አፈር ሆነች የሚያሳዝነኝ ነገር የኢትዮጵያ ሕግ መላኦክቶች ናቸዉ እንዴ የጻፍት ወይስ ፈጣሪ መሻሻል የማይቻለዉ እንደኔ በሁለት መዝገብ ሊከሰስ ይገባል ሁለት እግሮችዋ ተሰብሮአል በአካል መጉደል ሕይወቶዋ አልፎአል በግድያ መከሰሰ አለበት ጭራሽ ሊያስተምረዉ ይገባል ማበረታቻ እየተሰጠዉ ይመስለኛል ሕጋችን ሊሻሻል ይገባዋል
@gfgru7164
@gfgru7164 2 жыл бұрын
በርቱ በፍርዲችሑ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፍትሕ ለሕዝቡ 💚💛❤💚💛❤
@toba1854
@toba1854 Жыл бұрын
😔😭😭😢
@fatimaf7222
@fatimaf7222 Жыл бұрын
Yegedelew fiyel weyem beg aidelem
@fatimaf7222
@fatimaf7222 Жыл бұрын
Ayastemirem
@lovejrusi3524
@lovejrusi3524 2 жыл бұрын
Betam yasaznal egz nefsun ymar lebeteseb Hulu mexnanat yhun le agerna lehzb tekami yehonech sew bekentu tefach
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 жыл бұрын
Yasazenall 😭😭😭 ewnetnw
@gkfhgjdh1631
@gkfhgjdh1631 3 жыл бұрын
Betam ysznale esum yegdale menawu betam Baza aunshi😭
@neimaneima3738
@neimaneima3738 3 жыл бұрын
Lemn aygedlm koy😭😭
@skyline9373
@skyline9373 3 жыл бұрын
Gedelute..Endezi Ayinete 🐂🐂🐂 yizen meguwaz yelebenem.
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 3 жыл бұрын
Nefeswan yemarew yene konjoooo mesken
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 2 жыл бұрын
We need justice for victims families in any case the police is the symbol off-law you don’t kill police
@dsta0105
@dsta0105 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@tigsttube9154
@tigsttube9154 3 жыл бұрын
Musina yejamarau banate new Andi dah ford bet bihd habitamimi bihd lahbitam new mini minem adirgachu
@mareeahmad5634
@mareeahmad5634 3 жыл бұрын
አቀልዱ 15 አመት ???????
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
ፍርዱ አነሰ::ነፍስ ይማር 😂😂😂😂😂😂😂
@user-ib2ng1ph7y
@user-ib2ng1ph7y 3 жыл бұрын
በጣም እየተቆጣጠረችው ይሆናል ገሏት ያለ እእእእ
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 2 жыл бұрын
Put the killer in prison for life if you still use death penalty must go
@seadaassen4016
@seadaassen4016 3 жыл бұрын
Yene eht uffffffffffff endet yamal
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 3 жыл бұрын
15 amet keld new ahun eyhen ferd belew yegermal lemengaewm nbes yemirh
@janijano3950
@janijano3950 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@user-cg2cn7gl7l
@user-cg2cn7gl7l 3 жыл бұрын
ነፍስይማር
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 3 жыл бұрын
Yenen medefate new enje yesw nefese mechawecha
@user-bj8sy7ld5s
@user-bj8sy7ld5s 3 жыл бұрын
ሳኦድ አርበያ ይግደለኝ የገደለ ይገደል ነው ህጋቸው ስለዚህ መሁን ያለበት ይህ ነው የገደለ ይገደል ፍትህ
@baidajamalnaser8132
@baidajamalnaser8132 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@zenapkeml524
@zenapkeml524 3 жыл бұрын
ሞት ይገበዋል ህግ ግን የለም
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Hooooo🤔🤔🤔15 Amettt???!!!!! Men Malet New Geenee?!!!
@luduludu6541
@luduludu6541 3 жыл бұрын
Kkkkkkk ay yeetyopiya Frid
@user-mw9po4zn7k
@user-mw9po4zn7k 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@richolove5624
@richolove5624 3 жыл бұрын
I emama Ethiopia wafate eyahadeshe yehone
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
ፈራጅ እስቲ ልጄ ብትሆን ብለህ አስብ ለሱ ምንድነው 15 አመት ቅጣቱ በጣም አይመጥንም ያንሳል ህይወት እኮ ነው ያጣነው
@shewa8006
@shewa8006 3 жыл бұрын
በለው በቃ 15 አመት እግዚአብሔር ነፍሷ ይማርው ምን ይደረጋል
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ታሳዝነኛለች
@abdolah6556
@abdolah6556 3 жыл бұрын
የኛ ሀገር ህግ ሰዉ እደሞተ አይደም የሚፈርዱት እሰሳም ክብር አለዉ ምላነ ያረብ ሀገር መግስት ዉሳኔዉን እዲሰጥ ቢፈቀድላቸዉ ደሞ ፍርድ ብለዉ ያወራሉ
@tigsttube9154
@tigsttube9154 3 жыл бұрын
Mitfarduti kasuh tamaru hiwot ingida nati Gigi atisiru ine ehnin Mila bahwote yepolisochin gud silayaut new
@jonydeseta5361
@jonydeseta5361 3 жыл бұрын
QITATU YANSALI
@merymeryem1910
@merymeryem1910 3 жыл бұрын
Betam yasaznal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@genetbreket3951
@genetbreket3951 3 жыл бұрын
Nfes yimaer
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር አለምነሽዬ አዝኛለሁ 😂😂😂😂😂
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
አይድረስ ነብስ ይማር አሳዛኝ
@tigsttube9154
@tigsttube9154 3 жыл бұрын
La polisoch bamulu yalafa alfohli nabiso yimar inante polisoch sirachun sitisaru lafaxari bilachu Siri.
@user-oq5qm4xu1x
@user-oq5qm4xu1x 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር እህቴ ቢያዝ ምን ዋጋ አለው ነገ ይለቀቃል ወይ ዘንድሮ ምህረቱን ላክልን አምላኬ
@saraice192
@saraice192 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር😰😰😰
@user-yg6ib4ey3h
@user-yg6ib4ey3h 2 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፍርዲ ሂወትን አጥፍቶ በእስር መፍረዲ ያውም 15 አመት አስተማሪ ነው ሲባል ይባስ ያስቃል
@user-kz6gw2jl3u
@user-kz6gw2jl3u Жыл бұрын
የጌዴል ዪገዴለ ቢበላ ብዙ ኢትጵያውያን ውስጥ ክርሰቲያን ሲለ ሚበዛ እነሱ ዴሞ ስራቼው መገዳዴል ነው
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 3 жыл бұрын
ይህን እበት ወዲያው ቶሎ መግደልነው አስሮ መቀለብ አይገባም እንደነዚህ አይነቱን ቶሎ ማስወገድነው
@selamedemes6447
@selamedemes6447 3 жыл бұрын
Ahunes ye ethio hege asetelag menale yegedele bigedele
@imabetalmuu5009
@imabetalmuu5009 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ue8bp2qi3s
@user-ue8bp2qi3s 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😥😥😥ግን እያወቃ እንዴት የደርገል ይማስለኛል ጤናኛ አይደለም?
@yilmatemesgen6219
@yilmatemesgen6219 3 жыл бұрын
ህግ ህግ yemetelu lalaw Sarto ayebla enda ye terfek jezba alu sawen yemysakyu gubaogna talkasha fara hula
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 3 жыл бұрын
በቃ ነፍስ ይማር በማለት እንግፋ ጊዜአችን
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 3 жыл бұрын
Afer yablatchehu eswa mota 15 amet kelbatchehu lemelkeke newe degmo tekekelgna ferd yelale adloawi belewe ferd be Ethiopia yelem ye durye sebseb newe yalewe Egziabher ferdun yesetal ande ken.
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
15 ያሰዎል 25 አመት አውቆ ለገደላት መገደል ነው
@user-jp7eu6er2x
@user-jp7eu6er2x 3 жыл бұрын
Frdu Ansal
@GgGg-ww1rk
@GgGg-ww1rk 3 жыл бұрын
Yasal. 15.mehon.yalebet.30.weyinem.mote
@AsAd-jq7ld
@AsAd-jq7ld 3 жыл бұрын
አልቀረም ውሳኔ መቸነው የምሠለጥኑት የዞረባችሁ
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 жыл бұрын
15 አመት ምንድነው ፍርድ ነው ለምን እሱም አይሞትም ነበር ህግ ህግ እያላችሁ ታሽቃብጣላችሁ ይች ህፃን ትልቅ ቦታ የምትደርስ. ነበረች ግን ምን ዋጋ አለው ይህ ሁሉ ያመጣብን. የህግ አለመከበር ነው አፈር ብሉ አንተ በሞትክ ነበር ያንተ ጠንቅ እህታችንን አሳጣከን የምን ማቲዎስ ሰይጣን ነህ
@hasanmohammad4918
@hasanmohammad4918 3 жыл бұрын
ፖ ወንጀለኛን ታበረታታላቹ በናተቤት ቀጣችሁት ማለት ነው
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
በደቡብ ክልል አብዛኛውን ወንጀሎች የምፈፀሙት ካምባታ ጣምባሮ አከባቢ ነው የክልሉ መንግሥት ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ለህብረተሰቡ ዘብ ብቆም መልካም ነው።
@mohamedlalamo1659
@mohamedlalamo1659 3 жыл бұрын
ኤሄ ፍርድ አይበለም 25 አማት አይበቃም ናበር ብር ለፍርድ ቤት ካፍሎ ማሆን አለበት ያሞት ፍርድ ናበር ያምጋበዉ የሳዝናል ያኛ ሕግ አክበር ትጋርማለቹ
@alem5097
@alem5097 3 жыл бұрын
አንተ ትምህርት ይንሳህ እንዳውም ለወንጀለኛ ጉልበት የሚሆን ፍርድ ነው የፈረዳችሁት የምን አስተማሪ ነው የምትሉት
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 3 жыл бұрын
የእኔ እህት 😭😭😭 ኧረ እባካችሁ ጠበቅ ያለ ፍርድ ፍረዱ እንደት ሰው ሰውን ገድሎ በዓመት የሚለካ ቀጣት ይቀጣል❓ የገደለ ⏸ ይሰቀል ❓ የሠረቀ ⏸ ይቆረጥ❓ የደፈረ ⏸ እቃው ይቆረጥ በመጨረሻም ይገደል ❓ እንድህ ዓይነት ፍርድ ቢኖር ወንጀል ባልተስፋፋ ነበር ❓ አሁንም እንደት ይችን የመሠለች ልጅ ያላማሟት ሙታ በ15 ዓመት ትወስናላችሁ ከ15 በኋላ ሟችቱ ለቤተሠቦቿ ተመለሠላች እንደ❓ ኧረ ተውውውው ❓😭😭
@eilham2682
@eilham2682 3 жыл бұрын
አፈርብሉ ይሄ ፍርድነው ሌላም ግደሉ ማለታችሁነው ምድረ ሆዳም ሙሰኛ ሁላ
@nopilove5906
@nopilove5906 3 жыл бұрын
ወሬኞች ሲጀመር ፖሊስ እራሱ ህግን አያውቅም ሌቦች ለማያውቃቹ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ጤነኛ ይሆን?
@amw3005
@amw3005 3 жыл бұрын
ይገባታል ይች አመዳም ጉቦኛ ትሆናለች ወልድያም አንድት አመዳም በሽተኛ ትራፊክ አለች ።
@vhgh1238
@vhgh1238 3 жыл бұрын
ኧረ ይቅር ይበልህ ሀይዋን
@vhgh1238
@vhgh1238 3 жыл бұрын
ቅድስት ነኝ ከቻልክ የፃፍከው ቴክስት ደልተው
@vhgh1238
@vhgh1238 3 жыл бұрын
ቅድስት ነኝ ከቻልክ የፃፍከው ቴክስት ደልተው
@rahmatube6134
@rahmatube6134 3 жыл бұрын
ያሳል ፖልስ ስራውን በአግባቡ አይሰረም የኔም የአጎቴ ልጅ በፖልስ ተገደለ የአስረኛ ክፍል ተማር ነበር
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ገዳይ ምንቸገረዉ 15 አመት ተደንላቆ ሞያ ተምሮ ይወጣል ሟችዋ ግን ቤተሰብዋን ጥላ አፈር ሆነች የሚያሳዝነኝ ነገር የኢትዮጵያ ሕግ መላኦክቶች ናቸዉ እንዴ የጻፍት ወይስ ፈጣሪ መሻሻል የማይቻለዉ እንደኔ በሁለት መዝገብ ሊከሰስ ይገባል ሁለት እግሮችዋ ተሰብሮአል በአካል መጉደል ሕይወቶዋ አልፎአል በግድያ መከሰሰ አለበት ጭራሽ ሊያስተምረዉ ይገባል ማበረታቻ እየተሰጠዉ ይመስለኛል ሕጋችን ሊሻሻል ይገባዋል
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@elissaelissa9246
@elissaelissa9246 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@helanqatar2652
@helanqatar2652 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@imabetalmuu5009
@imabetalmuu5009 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ramarama5784
@ramarama5784 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 101 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 15 МЛН
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 41 МЛН