“ያስጠጋኋቸው የአባቴ ሚስት ጉድ ሰሩኝ”! የተባለውን ሰምቻለሁ እኔም የምለው አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 135,487

Eyoha Media

Eyoha Media

8 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 600
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 8 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ የአመት ምርጥ ሠው ተብሎ መሸለም አለበት የምትሉ🎉❤
@jalalaljalal5964
@jalalaljalal5964 8 ай бұрын
🎉
@dawit5033
@dawit5033 8 ай бұрын
ክርስትና ማለት ይሄ ነው ከመናገር ኖሮ ማሳየት፣ እድሜ ከጤና ይስጥዋት እናቴ።
@romr7925
@romr7925 8 ай бұрын
በጣም ያሳዘነኝ አዘጋጁ ነው ይሄን ሁሉ አመት ከኖሩበት ቤት ከጓረቤት እያለያየሀቸው መርቁኝ እሶንም መርቋት ስትል እግዚአብሔርን አትፈራም
@romr7925
@romr7925 8 ай бұрын
በዚህ እድሜ ላይ ያሉ አሮጊት ከቤታቸው ስላባረረ ነግ በኔ ነው ከጀርባ አንድ ክፍል መስራትና መስጠት ትችላለች ለሦም ከዚቤት የምታገኘው ገንዘብ ጤና አይሆናትም
@dawit5033
@dawit5033 8 ай бұрын
@@romr7925 ምን ማለትህ(ሽ) ነው የሰው ቤት ነውኮ እሳቸውም ያመኑበት ?
@yabukienat974
@yabukienat974 8 ай бұрын
እስኪ ሴትየዋን እንርዳቸው የምትሉ በላይክ በጣም ያሳዝናሉ
@chanematyos1098
@chanematyos1098 8 ай бұрын
እኔ እስማማለሁኝ የሚያሳዝኑ እናት ናቸው አድራሻቸውን ያገኘ ይፖስትልን ።
@kidikonjo4739
@kidikonjo4739 8 ай бұрын
Ena alewebet🙏🙏🙏🙏 meredat efelegalew
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
𝕓𝕖𝕥𝕒𝕞
@farida1771
@farida1771 8 ай бұрын
እንርዳቸው እማማን
@kethio950
@kethio950 8 ай бұрын
የማሺቃበጥ ጥግ እውነት የመርዳት ሞራል ካላችሁ የሚርዳ ሰው አጥታችሁ ነው አስመሳይ መሆን ለማንም አይጠቅም ሰንት ሰው በእርሀብ በቡርድ በዝናብ የሚሰቃይ ሞልቶል አናስመስል መርዳት ከፈለጋችሁ እኔ ልጠቁማችሁ ሰው ካጣችሁ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎች ብዙ ኢትዮጵያዊ ልጆች አለዎት 👏👏👏👏👏👏 ለምን እደሆነ አላውቅም አንጀት የሚበሉ እናት ናቸው
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 8 ай бұрын
Betam anjeten naw yebelugn
@kalkidanlagesse2560
@kalkidanlagesse2560 8 ай бұрын
Emagngn egn setiyo like adelume
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 8 ай бұрын
እጅግ በጣም😭
@emebetshimekit7172
@emebetshimekit7172 8 ай бұрын
Asilekesugni anijeti sibelu
@user-hd1cx2sn4h
@user-hd1cx2sn4h 8 ай бұрын
በጣም ምን ልሁን ብላ ነው ግን ስማቸውን ምታጠፋው በመጦራቸው ሰዓት ምታከራትታቸው
@asnaketchedosa
@asnaketchedosa 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን ከእናት እንኳን እውነትአልተገኘም እንኳን ከእንጀራ እናት ረጅም እድሜ ይስጣቸው አደራህን በደንብ ተንከባከቧቸው እስከ ህይወታቸው ፍፃሜ ደገና የዋህ ናቸው የስጣቸው
@ownerowner2993
@ownerowner2993 8 ай бұрын
😢😢የእኔ መልካምና እውነተኛ እናት እግዚአብሔር ይባርኮ እርሶ ትልቅ ምሳሌ ኖት😢😢😢❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ጨዋ እናት
@hanikonjo8086
@hanikonjo8086 8 ай бұрын
Oromo ye sawe hake aywsdime
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 8 ай бұрын
ምን አይነት ብሩክ ሴት ነች ባትወልዳትም እናቷ ናት ይቺ ሴትዬ ገንዘቧም ባይሆን ውሃ እየቀዳች ያሰራችው ቤት ነው ሰርቪስ ቤት ውስጥ ብትኖርበት ምን ችግር አለው ለየትኛው ጊዜ ይቺን አዛውንት ሴት የት ትውደቅ??ባለጉዳይዋ ብዙ አውርታለች ሴትየዋ ግን እሷ እንዳለችው አይደለችም እባክህ ቤት ኪራይ እከፍላለሁኝ ካለች እንኳን ለምትገባእ ቃል ወረቀት ትፈርም
@ownerowner2993
@ownerowner2993 8 ай бұрын
@@marthabeyene9748 ትክክል ባለጉዳዮዋ ያቺ ያሳደጓት ልጅ ልጅ የይገባኛል ጥያቄ ታቀርባለች የሚል ስጋት ያለባት ትመስላለች ባንድ በኩልም ጊዜው ክፉ ነውና ለምን ሰጋች አይባለም
@ownerowner2993
@ownerowner2993 8 ай бұрын
@@marthabeyene9748 እስቲ ከዚህ በኋላ ያለውን እንጠብቅ ምን እንደምትል በእውነት ቃላቸው ቁጥብ ባይወሉዷትም እውነተኛ እናት ናቸው እናት እንኳን በከፋቺበት ዘመን የቅንነታቸው አምላክ ከየትም ሥፍራን ያዘጋጅልልቸዋክ ድካማቸውን ቆጥሮ ቅኖችን ያስነሳላቸዋል ታመኙ እግዚአብሔር አንቺም ተባረኪ እህቴ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሐቀኛ ትልቅ እናት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጣቸው ለእናታችን
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እኚን አሁን ሜዳ ውጡ ማለቱ ራሱ ሲከብድ 😢😢😢😢😢እባካቹ ተሳስባቹ ኑሩ ሠላሙን ይስጣቹ❤❤❤
@user-jz6fd5sc2k
@user-jz6fd5sc2k 8 ай бұрын
ልቤ ተሰፈሰፈ እባየ መጣ እውነት ትልቅ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ያስማማችሁ ተዋደዱ ሁለታችሁም ጥሩናችሁ❤
@mistersayed6624
@mistersayed6624 8 ай бұрын
እናቴ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት ❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
አቤት ግፍ አንቺ ፈጣሪን ፍሪ አንቺም ነገ ቴምቻለሽ
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 8 ай бұрын
አታስወጫቸው ንብረትሽን ህጋዊ አድርጊና ይኑሩ ጡሪያቸው የሰው አፍ የሳቸውም ሃዘንና እርግማን ላንቺ ጥሩ አይደለም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
ንብረቷ ከሆነ የምር እርግማን በሰውሀገር ተንከራታ ጊዜውዋን ሠውታ የሰራቸው ሢደክማት ለማረፍ እንጅ ከተሥማሙ ተሣሥበው ይኑሩ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 8 ай бұрын
የእንጀራ እናት እርግማን ነው የሚደርሰው ሳይወልዱ ሳያሳድጉ የሰው ላብ ላይ ድርቅ ማለት አይከብድም
@user-hl8sy8nh3t
@user-hl8sy8nh3t 8 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንች ነው ሃሳቤ የኔ እናት
@samruth536
@samruth536 8 ай бұрын
Betu tekeray Ata wustu sew silew .bewchi eredalehu kalech mewtat alebachew
@Tsss646
@Tsss646 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው? ለምን? በጣም የሚያሳዝነው ወልዶ ሳያሳድጋት እናቷ ላይ ጥሎ ለሄደ አባት ውለታ እንዳለባት የእድሜዋን ግማሽ መሸከሟ ሳያንስ ባገቡት ሚስት ደግሞ ቤት መግቢያ የለኝም እያሉ እሷ ላይ ሸክም መሆናቸው መከራዋን ማየቷ እጅግ እጅግ ያሳዝናል:: እሷእኮ አሁን ወጣት አይደለችም:: ሰው ሀገር የደኩመችበት መጦሪያዋ ነው እኮ::አይድረስባችሁ::
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 7 ай бұрын
አይ የሰው ልጅ እናቷ ብሆኑ እንዲህ አታደርግም ነበር አይዞት የኢትዮጵያ ልጆች የእርሶ ልጆች ናቸው 😢😢😢
@JiraaJiraa-ln2ws
@JiraaJiraa-ln2ws 8 ай бұрын
የኔ እናት አፌ ቁርጥ ይበል ስንት አመት ለምኖረው አሉ ሁፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔርን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጦት እናቴ
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo 8 ай бұрын
Lawekew Eiwenete new.
@meditube7928
@meditube7928 8 ай бұрын
ወደር የሌለው የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ በአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ ብቻ እንዳንፈርድ የሁለቱንም በኩል ማቅረቡ እንደ ሽማግሌ ሁኖ ማስታረቁ ብዙ ነገሮቹ ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጥህ👍👍👍
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 8 ай бұрын
አሜን እድሜ ይሰጠው🙏❤🎁
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 8 ай бұрын
አሜን በዉነት
@clickcell4333
@clickcell4333 8 ай бұрын
እማማዬ እርሶም እንደእናት እሷም እንደልጅ ሆናችሁ ኑሩ ለየትኛው ጊዜ?እሷም ታሳዝናለች ልጅ የላት😢አማኑኤል አንድ ያርጋችሁ በቀጣይ አብራችሁ በደስታ እንያችሁ❤🙏
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 8 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ያኔ ዘውዲቱ ያለችው እና እማማ ሚሉት በፍፁም ሌላ ነው ምን አለ ቢተዋት በፈጣሪ በእዚ እድሜ አቸው ውጡ ከምትል ቢኖሩ ስንት አመት ሊኖሩ ነው እኒ እናት😢
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 8 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚሉ እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ግልፁን ተናገሩ እንዴ አይነት መልካም እናቶች ያብዛልን
@user-vz3qr2mr9b
@user-vz3qr2mr9b 8 ай бұрын
ጥሩ እናት ናቸው የራሳቤት እንደሆነ አመኑ ማዘር እረጅም እድሜ
@sebletesfaye5847
@sebletesfaye5847 8 ай бұрын
Awo enatachew malet nachew eko asadgewatal menkebakeb new yalebat
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 8 ай бұрын
@@sebletesfaye5847 ማሳደግ አላሲደጓትም ስደት እያለች ነው ከአባቷ ጋር የተጋቡት ቢሖንም ብትጦራቸው ምርቃት ታተርፋለች።
@dawit5033
@dawit5033 8 ай бұрын
ክርስትና ማለት ይሄ ነው ከመናገር በላይ ኖሮ መገኘት፣ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥዋት እናቴ፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 8 ай бұрын
exactly !
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 7 ай бұрын
እውነት ነው ቀሪ ዘመናቸውን ያማረ ያድርግላቸው ፈጣሪ የኔ እናት አንደበታቸው ሲጣፍጥ
@fekaduadera6933
@fekaduadera6933 8 ай бұрын
በሂወቴ ሙሉ ሀቀኛ እናት ዛረ አየሁኝ እድሜ ይስጣቸው እናቴ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
❤️❤️❤️🫶🏾🫶🏾🫶🏾 እሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 7 ай бұрын
@tenagnemikre5677
@tenagnemikre5677 8 ай бұрын
እኚህ ሴትዬ በጣም እውነተኛ ሰው ናቸው መጦር ይገባቸዋል ምንም ክፋ ነገር ከአፋቸው አልወጣም መጦር አለባቸው
@romimedia3130
@romimedia3130 8 ай бұрын
እማማ እውነት በጣም መልካም ሰው እድሜ ከጤና ይስጠዎት እባክሽ ዘውዲት እባክሽ አሁንም እስከመጨረሻው አግዣቸው ትመረቃያለሽ 🙏🙏
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 8 ай бұрын
ምስኪን እናት ናቸው ለህሊናዋ ብላ የሰላም እንቅልፍ እንድትተኛ ሰርቪስ ቤት ካለ አንድ ሰታ ቤቷን እየጠበቁላት ይኑሩ ።ከመልካም ጎረቤቶቻቸው ባትለያቸው መልካም ነው።
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Mejemeria mulu tarikun tereji. Tilik sew bihonum tenkol yemesrat mebt yelachewim
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 8 ай бұрын
@@shalom744 ታሪኩን ሳልሰማ አስተያየት አልሰጥም ሰምቼ በገባኝና በተረዳሁት መንገድ የመሰለኝ አስቀምጫለሁ። ሰው ተንኮል ስለሰራብን እኛም በዚያው መንገድ መመለስ የለብንም ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ነው ። ምንም ቢሆን እናቴ ናቸው ስላለች ከእሷ ቢያልፍ ይሻላል በሚል ነው።
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
የሷን ቢዶዎ መጀመሪያ ስሚና ኮምች
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
@@mezeretworku3030 Ena tekerayiche laskemitot bitilachew embi yalut rasachew. Beza lay bezih edme sim keyiro lewirs tenkol maseb min yibalal? Enduawim betam deg nat.
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 8 ай бұрын
@@shalom744 ክፉ ናት አላልኩም አሳቸውም ትልቅ ሰው ናቸው ሰው አሳስቷቸው ይሆናል ግን መተው ነው እናቴ ናቸው ብላ ስትል መልካምነቷን ተረድቻለሁ ክፉ ሀሳብን ለሴጣን መተውን ነው ከፉ ሀሳብ የሱ ነው። ለማንኛም እሷም ላባ ነው ሰርታ ያፈራችው ንብረት ነው ።እማማም በሰውኛ አስተሳሰብ አስተዋቸው ነው የሚሆነው መልካሙን ማሰብ ነው የሚበጀው።
@dinamitiku1522
@dinamitiku1522 8 ай бұрын
ውይ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት ❤ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ሰጥቶት በደስታ ያኑሮት
@wasera09
@wasera09 8 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፐሮግራም ምክንያቱም ፊታቸውን አልሸፈኑ አልካዱ የተደረገላቸውን ያመሰገኑ አቶ አበበን በጥሩ ያነሱ ጓረቤቶቻቸውን የመሠገኑ መጨረሻ ፍቅር ይሻላል ብለው የመረቁ እናት ናቸው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 ай бұрын
Awo😢 agti mibelu weyna enta behonu😢 miskin ensti leliti saytenu weha qedtewe aderewe newe batu ytserawe esa gin almsgenecaceweme seratna edhonulati newe yefelgciwe bzi bdekama edma😢
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 8 ай бұрын
የእውነት አላህ ከዚህ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ የኔ እናት😢😢😢
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 8 ай бұрын
የኔ እህት ግፍ ነዉ በዚህ እድሜቸዉ መጣል የግፍ ግፍ ነዉ
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
​@@wenduabebe2625esachew nachew gifegna
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢አሜን
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 8 ай бұрын
ውዷ እህታችንንም እስክትሞት ድረስ መጦር አለባቸው ፈጣሪ እስከፈቀደው ድረስ አንድ ሰው መርዳት አይከብድም 💞💞💞💞💞
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
እየጦረች አይደለም እንዴ ምንድነው በሰው ንብረት መፍረድ ድርቅ ማለት አያስፈልግም
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 8 ай бұрын
​@@Ismael-isaመቼ ድርቅ አሉ፡አመኑ፡አይደል፡እወጣለሁ፡አሉኮ
@meronworku1009
@meronworku1009 8 ай бұрын
Esuma Awo gin setyowa lijoch kaluachew Lela chigir new
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 8 ай бұрын
@@meronworku1009 በውጪ መርዳት ነው የሴትዬዋ ንግግር መልካም ሰው ይመስላሉ እሳቸውን ብቻ መርዳት ስንት እህቶቻችን በውጪ የሚኖሩ የተከዱ ቤት ይቁጠረው ወላድ እናት በገንዘብ ምክንያት የምትከዳ አለች እኔ ስንት የማውቀው አሉ 😭😭😭
@yohanakiros8666
@yohanakiros8666 8 ай бұрын
​@@Ismael-isa እግዘኦ ክፋት
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
በጣም አመሰገንኮት ትልቅ እናት ኖት የሰማዩ ይበልጣል በእልህ ከመጓተት በፍቅር መጨረሱ ይበጃል 😊✌️
@nardoszewdie2628
@nardoszewdie2628 8 ай бұрын
እማማዬ ሲያሳዝኑ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ምነው እናቴ በሕይወት በኖረችልኝ😢💔💔
@negesechyedego8120
@negesechyedego8120 8 ай бұрын
አይዞሽ ብቻቸውን የሆኑ ረዳትየሚፈልጉ ሴት ፈልጊና እንደ እናት እርጃቸው
@zarthoonzarthoon3190
@zarthoonzarthoon3190 8 ай бұрын
አሌክስ ላንተ ቃላት የለኝም ምርጥ ጋዜጠኛ
@hssana8939
@hssana8939 8 ай бұрын
እኚን እናት ልክ እንደናትሽ ጡሪያቸው ሌላ ሰው ቢሆን ይጎዳሽ ነበር ጡሪያቸው ቤትሽን ጠብቀው አስረክበውሻል በዚህ ጊዜ ጠብቆ የሚያስረክብ አይገኝም እንዳትረገሚ ለዚህ ላለቀ ግዜ የኛን ጉድ ብነግርሽ እኚን ሴትዮ ተመሰግኛለሽ አደራ አደራ እንዳታስርቢያቸው እስኪሞቱ ጡሪያቸው አለዛ ጌታ ይፈርድብሻል በዚህ እድሜ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
100% ትክክል ቀዳሚውን ባናውቅም እኚህን እናት ከኖሩበት ቤት እውጥቶ ክራይ ቤት ላይ መጣል ምንም እያስተማምንም ...በዛሬ ግዜ የገዛ እናቶች የማያደርጉትን ነው ያደረጉላት ... ልቦና ይስጣት..!!!
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5zEna betun kenesachew new yemitakerayew?
@wasera09
@wasera09 8 ай бұрын
ትክክል እኒህ እናት ባይኖሩ ምን እንደሚሆን ቦታው የታወቀነው ገንዘብ ስላለ ብቻ አይሆንም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 ай бұрын
​@@wasera09eko😢 leliti quci bilewe aderewe weha qedtewe yseralatine bati cadeci fitscewene zfzfu alci eni enati bexame ncu nacewe miskine 😢 maygnu ageti mibelu enati😢😢
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 8 ай бұрын
በጣም አንጀት ይበላሉ😢
@sarasesaye
@sarasesaye 8 ай бұрын
አይይ እናታችን ሲያሳዝኑ😢😢😢 እንርዳቸው የምትሉ ላይክ
@thubia8942
@thubia8942 8 ай бұрын
የእኔ እናት ይሄን ያክል ቤት እያላት ምን አለ ቢኖሩበት ሺህ አመት አይኑሩ ሁላችንም ዛሬ ወይ ነገ እንደምንሞት አናውቅም ያሳዝናሉ ብር አውጥተው ባይሰሩም ግን ጉልበታቸው አለበት አይ ጊዜ😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
ምርጥናት ናቸው እባካችሁ አትጉፉዋቸው😢😢😢😢 በዚአለም ንብርት ሀላፊነው የማያልፈው ቃልነው😢😢መቼ የገዘ እናታት ብትሆን አይወጡም😢
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 8 ай бұрын
የኔናት ሲያሳዝኑ በዚ እድሜያቸው ውጡ ያማል 😢😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 8 ай бұрын
መጥፎ እናት አይመስሉም በዚህ ቤት አንድ ክፍል በፀባይ ብትሰጥታች እናት ብትሆን አታወጣችም በአድባባይ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 8 ай бұрын
😒😒
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
እዎን በእድሜ ብቻ ሳይሆን ከእነጋገራቸውም በጣም ቀና ስው ይመስላሉ😢😢😢
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 8 ай бұрын
Yebase sent yemereda ale esachew teleq bat selehonu ande kefel tesettachew gedeta menor alebachew bezeh edema yet yehadalu enbe kalech yeredalu
@emyliya9353
@emyliya9353 8 ай бұрын
Egeh enat aselkesug 😭🙈
@seblipomi3684
@seblipomi3684 8 ай бұрын
የኔ እናት ለክራቸው የሚኖሩ እናት ባለታሪካችን እኚህ እናት እንደ እናትሽ ማየት አለብሽ አብረሻቸው ኑሪ
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እኝህ እናት ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባቸው ናቸው መጀመሪያ ማረፊቸውን አዘጋጅላቸው በህይወት እስካሉ ድረስ የሚኖሩበት ከሀዲ በበዛበት ዘመን እንዲህ ያሉ እናት ማግኘ መታደል ነው እማማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አለም ሰገድም ስራህ ይባረክ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ትክክል እሜን x3 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 8 ай бұрын
ትልቅ ሰው መቼም ትልቅ ነው እህቴ ልምከርሽ ትልቅ ሰው የኖረበትን መልቀቅ አይወድም የትልቅ ሰው ምርቃት ይጠቅምሻል ሰርቪስም ሰርተሽ ቢሆን እዛው ይኑሩ ወይም ከአካባቢያቸው አታርቂያቸው ነገ ለአንቺም ሰው ያስፈልግሻል ተይ ይቅርታ ጠይቀሽ ተመረቂ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
በትክክል
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
100% ትክክል ጨዋ ባለውለታዋ ናቸው!!!
@shagahailu2781
@shagahailu2781 8 ай бұрын
በጣም ድሰ አለኛ ዘሬ ምክነቱም ሁሉም ሶው በዝ ግዜ በውሸት የተሞለ ነው እግዚአብሔር ኤረጅም እድሜ ይስጣቻው❤
@neb5823
@neb5823 8 ай бұрын
ከናሩበት ሰፈር እይልቁ እባከሸን ምርጥ እናት ናቸው
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 8 ай бұрын
የኔ እናት እንዴት አሳዘኑኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 በዚህ ዘመን እንደርሶ አይነት እናት ስላገኘን እናመሰግናለን 😢😢😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
ምን አረጉ የሰዉ ቤት ወረሱ
@amefke2069
@amefke2069 8 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ስታምሩ ፈጣሪ አዋቂ ነው ቀዳማዊውን ፈጣሪ ነው የሚያቀው እደሜና ጤና ይስጦት እስከዛሬ የጠበቁላት እርሶ ሰላሉ ነውተገቢውን ታድርግሎት የቅር ባይ የዋህ እናት ዛሬ ገና አየሁ
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 8 ай бұрын
Betekekl endetebarek lerasuwa setel madreg alebat
@sewmehon9860
@sewmehon9860 8 ай бұрын
እማማ እግዚአብሔር ያክብሮት እውነት መናገሮት ጥሩ ነው መጨረሻዎትን ያሳምርሎት ! እባክሽ ዘውዴ እርጃቸው እግዚአብሔር ይረዳሻል አትጨካከኑ እንደ እናትና ልጅ ተያዩ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ🙏🏽
@abslotige8107
@abslotige8107 8 ай бұрын
እኔም ልቤ ያሰበው ያንን ነው❤❤❤
@tigisitbekana8489
@tigisitbekana8489 8 ай бұрын
ማርያምነው የምላችሁ በጣምነው የሚያሳዝኑት የምር ምናለ ልጅ በወለዱ ኖሮ❤❤❤❤❤❤😢😢
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
እሷም አልወለደች
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@FatySam እሳቸው ገንዘብ ባይኖራቸውም በፍቅር ያሳደጋት ልጅ እለቻቸው ይብላኝ ለሳ!
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 8 ай бұрын
የኔውድ እናት ሀቅና እውነትን ይዘው የሚጓዙ እናት እድሜ እን ጤናዎትን ያርዝመው ❤
@abcabc7430
@abcabc7430 8 ай бұрын
ሲያሳዝኑ የኔናት ኪራዩን እየከፈለች ቀለልያለቤት ትክራይላት ሚስኪን እናት ናቸው
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 8 ай бұрын
ብላለች እኮ ቀለል ያለ ቤት ልከራይለዎት ብላለች
@martatadesse7609
@martatadesse7609 8 ай бұрын
የኔ እናት አሳዘኑኝ በእውነት😢 ከኖሩበት አካባቢ ባታርቆቸው ግን መልካም ነው መከራየትም ካለባቸው አካባቢያቸው ቢሆን❤❤
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 7 ай бұрын
ውይ የኔ ናት በዚህ ሰአት አንደዚህ አይነት እናት የት ይገኛል ሲያሳዝኑ አንደኔ ግን የአባትሽ ሚስት ማለት እናትሽ ናቸው እስካሉ ድረስ አብራችሁ ብትኖሩ🎉🎉🎉❤❤የማሚያሳዝኑ እናት❤❤❤
@momtube2638
@momtube2638 8 ай бұрын
😢በየእየሱስ ስም በእድሜ ትልቅ በአልተሳለብ ትልቅ በቃ ትልቅ ኖዎት እኔ ብሆን እማማን እስካሉ መርቁኝ እያልኩ እጦር ነበር አሁንም አስቢበት ዘውዴ በህይወት እስካዉ ይኑሩ
@tigistgezu6838
@tigistgezu6838 8 ай бұрын
ከኖሩበት ስፍር በዚህ እድሜ መልቀቅ በጣም ይጎዳቸዋል ብትችይ ተቻችላቹ እንደ እናትና ልጅ በሰላም ብትኖሩ ደስ ይላል (ለየትኛው ግዜ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 8 ай бұрын
ትክክል ውዴ
@emyliya9353
@emyliya9353 8 ай бұрын
Ewnet new 😭🙈
@peace3791
@peace3791 8 ай бұрын
በቤትዋ ተቻችለው ሳይሆን እስዋን መስለውነውመኖር ያለባቸው:: የለራየ እንኩዋን በሚከፍልበት የቤቱን ህግ አክብሮ ነው የሚኖረው
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 8 ай бұрын
እድሜ ይስጦት እስዋንም ማስተዋል ይስጣት ሰርቪስ ቤት ትስጣቸው
@tizibt6026
@tizibt6026 8 ай бұрын
ሰርቪስ ከሰጠቻቸው ቤቱኮ አይከራይላትም ባይሆን ኪራይ ትክፈልላቸው እሱ ነው የሚያስማማው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@tizibt6026 እንደራስሽ እናት ቁጠሬና ፍረጂ....ዋጋው ትንሽ ሊቀንስ ይችላል እንጂ በደንብ ይከራያል ...እንዲያውም ከንብረታ እጠገብ የሚቆጣጠርላት ስው ከሌለ እቤቱን ያበላሹታል ... እለበለዛ እንድ ክፍል ኮንዶሚኒየም በሳቸው እና በራሳ ስም ገዝታ የቀለብ እይቆረጠች ቀዳሚውን ባናውቅም እግዚእብሄር እድክስጣቸው እድሜ እስካሉ ድረስ በስርእት ይጦሩ..... የቤት ክራይ የሚባለው ነገር እያስተማምንም በፈለገችው ግዜ ሀሳባን ልትቀይር ትችላለች ...!!!
@asmeretkidane3416
@asmeretkidane3416 8 ай бұрын
እናቴ በጣም ትልቅ ሰው ናቸው እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 8 ай бұрын
ትልቅ ስው ትልቅ ነው እናቴ ለርሶ ደግሞ እግዚአብሔር ይሰጥሁታል እድሜ ከጤና ይስጥሁት አሜን ❤❤❤
@mohammedalalawi6575
@mohammedalalawi6575 8 ай бұрын
የእኔ እናት ሲያዛዝኑ እድሜ ጤና ይስጣሁች🙏 አለምዬ አስማማቸው አንድ class እንድሰጣቸው አድርግ☺
@user-yc7uv7ns9s
@user-yc7uv7ns9s 8 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዘውዲቱ እኚን እናት ትጦራለች። አይሆንም ካለች እኔ አግዛቸዋለሁ።
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Mech altorim alech
@emmushet
@emmushet 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ/ሽ።
@asterdegu9426
@asterdegu9426 8 ай бұрын
ተባረኪ ሰውየዘራውን ያን ያጭዳል
@Eatgege
@Eatgege 8 ай бұрын
የኔ ዉድ እናት እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሰጦዉአሜን፫ እሳነዉ በእዉነትኛ እናት❤❤❤
@danielkassa9802
@danielkassa9802 8 ай бұрын
She is very honest she’s telling the truth. My heart goes out for her. This mother she got a big heart 🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 8 ай бұрын
What a very innocent, kind, and lovely mother! Please keep them in the compound. The mother wants to be in the same neighbourhood.
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
አሌክሰ መልካም ሰው ሰትየዋ ያሳዝናሉ ዘውዲቱ አታሱጫቸው ሰርሺሰ ቤት ልቀቄላቸው የምንሞትበት ቀን አናውቅም ከጉረቤት አትነጥያቸው 😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 8 ай бұрын
😭😭😭😭የኔ እናት አጀቴን በሉት ኡፍፍፍፍ ንፁህ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት እረ ከቤት አታሶጫቸው እናትሺ ቢሆኑ መቼም አታሶጫቸውም የቀራቸው ትንሺ ጊዜ ነው ከኖሩበት ቀየ አድክፍል ይበቃቸዋል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 8 ай бұрын
እማማዬ ሲያሳዝኑ ትልቅ ሰው መቼም ትልቅ ነው። ሰላም ፍቅር ይቅርታ ደስ ሲሉ አለምሰገድ ተባረክ።
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 8 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ፈጣሪቸውን የሚፈሩ ናቸው እሷ እንደምትላቸው ክፉ ሰው አይደሉም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 ай бұрын
Awo agti mibelu😢 weyne leliti quci bilewe aderewe dgi weha qedtewe yasrutine bati wexu beru yesa bihonme yale weha beti aysera msganame alsxecacewe abati kfta emama yastaweqalu miskin nacewe demo ko 1000 newe milkilacewe 😢 ahun 1 si birr min ygezale abati kfata egzho😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ወገን ሙሉ ሳናዳምጥ ነው ኮሜንት የምንሰጠው ቤት ኪራይ እችላለሁ ብላለች ሜዳ ላይ አልጣለቻቸውም እሷንም እሳቸውንም መውቀስ አይቻልም በዚህ ቪዲዮ እሳቸውም ሀቋን አልካዷትም በሰላም ነው ችግራቸውን የፈቱት ❤ኧረ ተመስገን ስንቱ ችክ የሚል በሰው ንብረት እራስ ወዳድ ሞልቶ የለ እንዴ?
@rahelmenelik
@rahelmenelik 8 ай бұрын
ጎሽ ህዝቤ ማሰብ ተስኖታል🥰
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
👍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
@@rahelmenelik እኔራሱኮ ኤዲት አድርጌ ነው ፁፌን ምን አስዋሸኝ ርዕስና ትንሽ ብቻ ሰምተን ቪዲዮ ሳንጨርስ የምንፅፈው ነገር እራሳችንን ነው የሚያስገምተው ትክክለኛ ፍርድ ስለማንፈርድ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
⁠እሳ በስው ሀገር ተንገላታ የምትሉ ማስቢያ የሌላችሁ ፍርደ ገምድል ደንቆሮዎች🐽🔨 ....ብር ብቻውን ቤት እይስራም ይሄንን የመስለ ቤት ወገባቸውን እስረው ቆመው ያስሩት እሳቸው እኮ ናቸው እሳቸው ባይኖሩ እሳ የምትልከውን ገንዘብ በስነ ስርእት ተቆጣጥሮ የሚያስራላት ስው ባይኖር ኖሮ ይሄንን የመስለ ቤት ባልተስራላት ነበር.... በእኔ የደረስውን ልንገራችሁ ... እቤት ልስራ ብዬ የገዣ እህቶቼ ናቸው የእንቺን ቤት ለማስራት ብለን ፀሀይና እባራ ብርድ ላይ እንቆምም ብለውኝ ... ምርጫ ሳጣ ለመሀንዲስ እንዲስራልኝ ተዋውዬ እስረክቤ ተመልሼ ወደ ስደት መጣሁ እሱም ስንት እና ስንት ብሬን እየስራሁ እየላኩለት ቤቱን እኔ እንደፈለግኩት ሳይሆን እሱ እንደፈለገው በርካሽ ማቴሬያል እጨማልቆ ስርቶ ነው ያስረከበኝ.......እንደ እማማ እይነት ቆሞ እየተቆጣጠረ ቤቱን የሚያስራልኝ እናት ቢኖረኝ ኖሮ በመሀንዲስ ተብዬ የለፋሁበትን ገንዘቤን ባልተበላሁ ነበር....!!!
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
እሳችው እወጣለሁ ብለዋል እሳ እከፍላለሁ እለች እንጂ እሳቸው የቤት ክራይ እችልልሻለሁ እለችኝ እላሉም ...ብሎም ብትልም እንካን በዛሬ ግዜ ማን ይታመናል ... የቤት ክራይ በየወሩ ይጨምራል እንዴ ካስወጣቻቸው በህዋላ እልችልም ከበደኝ እልከፍልም ብትልስ በምን ዋስትና ነው.... ??? እውነተኛ ስው ከሆነች ዝቅ ያለ ርንድ ክፍል ኮዶሚኒየም በሳቸው እና በእሳ ስም ገዝታ ትስጣቸው እና የቀረ እድሜያቸውን ይጦሩበት !!!
@mekonnenjimma2351
@mekonnenjimma2351 7 ай бұрын
ውድ የቀድሞ ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው እምነታቸው ታላቅ ናት በሚዲያ ቸር ነገር ያሰሙን እናት ናቸው።
@MelatNiguse
@MelatNiguse 8 ай бұрын
ሀቀኛ እናት ናቸው ውይ ሲያሳዝኑ በእዚህ እድሟቸው የት ይሄዳሉ ከእግዚአብሔር ታገኛለሽ አንድ ክፍል ስጫቸው እሳቸውም መቼም ለፍተዋል በቅማቸው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
እዎን በስነ ስርእት ቆመው ቤታን እስርተውላታል
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5zeko😢😢😢😢 degi nacewe esa wastaleci leliti wha siqedu aderewe ysrutine bati wexu😢 are mcersawane ysyti bti bicawene selame ayhonme emama mygnu enati nacewe❤😢😢😢
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 8 ай бұрын
የኔእናት ያሳዝናሉ ደግእናት ፍቅር ያሸንፋልፍቅር ሰላም ያብዛላቹ እማማ እድሜዎት ይርዘም ፍቅር ያሸንፍል
@alemseifu1556
@alemseifu1556 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አለምዬ የሚያስታርቍ ብፁአን ናቸው ይላል እ/ግ ተባረክ እንዳንተ ያለ ያብዛልን በምድራችን ጌታ ይባርክህ❤❤
@atm5614
@atm5614 8 ай бұрын
ፍርሃ እግዚአብሔር ያላቸው እናቶቻችን አያቶቻችን እነዚህ ናቸው!❤ እሷም ሃቋ ነው ❗ ግን ደሞ በጣም ልብ ይነካል እኚህ እናት ደካማ ናቸው 🥺 ወንድም አለም እስቲ የአካውንት ቁጥራቸውን አስቀምጥልን የቻልነውን ያክል እንርዳቸው።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 8 ай бұрын
Eko agti mibelu enati weyna😢😢😢
@SALEMALBESHR-im4nf
@SALEMALBESHR-im4nf 8 ай бұрын
እናቴ አላህ የተሻለ ቦታ የተሻለ የኔ ለኔ ማይባልበት ልቦት ደስ ብሎት የምትኖሩበት ቤት ይስጦት አንቺም አባራሪዋ እናት ሆነሽ ብታይዉ እኝህን እናት ባላባረርሽ ልብ. ይሰጥሽ :የወሰድሽዉ ቤትሸነዉ ፈጣሪያቸዉን አይደለም እሱም አይተዋቸዉም::
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
እንደዚህ ያለ ሰላም አለ እግዚአብሔር ይመስገን
@appilefuj7052
@appilefuj7052 8 ай бұрын
የኔ እናት ምንም ጥፋት የለባቸሁም እናቷ ናቸው ከሷጋ ር ቢኖሮ 😭😭😭
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 8 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ በዚ እድሜያቸው ከኖሩበት ሰፈር ማስወጣት ግፍ ነው ለየትኛው ጊዜ ነው ሰርቢስ ቢኖሩ ምናለ 😭😭😭😭💔💔💔
@yordiyo630
@yordiyo630 8 ай бұрын
የኔ እናት አንጀት ይበላሉ😢😢😢እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይሰጧት❤
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 8 ай бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ሲባል እንዴት ልደግ ይህን ሁሉ እየሰማሁ አለ👂👂👂👂🙉🙉
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
😢የእኔ እናት ያሳዝናሉ
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 8 ай бұрын
😢😢betam
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እውነት መናገር ለራሰ ነው እድሜ ይሰጦት ለዚህ ላለቀ ዘመን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
እኝህ እናት በጣም የተከበሩ ናቸው እህቴ አንቺ ይቅር በሉኝ ብለሽ ጡሪያቸው ለጤናሽም ለህሊናሽም ይበጅሻል❤❤❤
@meskegetho9504
@meskegetho9504 8 ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ😢
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 8 ай бұрын
ምንም ቢሆኑም ትልቅ እናት ናቸው ተስማምተው ቢኖሩ ምን አለበት ሁሉ ቀሪ ሁሉ ጠፊ ነው ገና ለገና ልጅቷ ወራሽ ትሆናለች ብላ ፈርተ ነው እንጂ በዚህ እድሜያቸው የት ይሂዱ በድንግል አንጀቴን በሉ😢😢😢 ከእግዚአብሔር ትገኛለች እሷም ትልቅ ሴት ናት አንድ ክፍል ለእማማ ይበቃ ነበረ ከጎረቤቶቻቸው ጋ ብና እየጠጡ ቢኖሩ
@ajebushhabtewold6071
@ajebushhabtewold6071 8 ай бұрын
የበፊቱን የሷን ሰምተሻል?
@romr7925
@romr7925 8 ай бұрын
ትክክል እህቴ እኔ የገረመኝ አዘጋጁ ቤቱን በመልቀቆ ደስብሎኛል ማለቱ እግዚአብሔርን አትፈራም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 8 ай бұрын
😒የ ሕበሥ ፍርድ ግምድል 😒በ ራስሽ ቢደርስ 😡እኮ ስማይ ትቡአጭጭለሽ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 8 ай бұрын
የሰዉ ሃገር ተንገላታ ያመጣችዉ ልብ ነዉ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 8 ай бұрын
የሴትዮ ልጅ ነሽ መሰለኝ በሰው ላብ ለዛውም የእንጀራ እናት አይከብድም 😢😢😢
@HonyHony1282
@HonyHony1282 8 ай бұрын
አንጄቴ ተንሰፈሰፈ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ እናት እድሜ ከጤና ያድለዎት እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር ሁላችንም በአንድነት ያኑራችሁ በጣም ያሳዝናሉ ብሩ የሷ ቢሆንም የወለደች እናት እንኳን ሀላፊነት ወስዳ የማትሰራዉን ቤት ቆመዉ አሰርተዉላታል ንብረቷን በራሷ አድርጋ እሳቸዉን መጦር አለባት ፈጣሪም አይወደዉም ሰላም ይስጣችሁ!🙏🙏🙏😢😢😢
@tigistethiopian1112
@tigistethiopian1112 8 ай бұрын
😢😢😢በህውቴ እንደዝህ እናት አሴለቅሱኝ አያውቅም ይት ይውደቁ እናቴ አምላክ ከህርስ ጋራ ይሁን እውነት ተልቅ እናት ኑት
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 ай бұрын
እናት ሲያሣዝኑ እውነቱ በመናገራቸው በህይወትእሥካሉ ድርሥ ይቀመጡ ፍቅር ይሻለናል
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 8 ай бұрын
እማማ አምነዋል ታረቁ ዛሬ አለን ነገ የለንም አንቺም ትመረቂያለሽ እማማም ይቅር ተባባሉ አለም አላፊነው 💔😭
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
እማማ ምን ያድርጉ እሳ ነች እይኖትን እልየው ያለችው እሳ ነች ይቅርታ መጠየቅ ያለባት!
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 8 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z ይቅር ተባባሉ ነው የሚባለው
@ethiopia2838
@ethiopia2838 8 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዎት በዚህ ክፉ ዘመን ትክክለኛውን እውነት መናገርዎት ትልቅነት ነው የኔ እናት ልጅቷም ለእኝህ እናት ማረፊያ ማዘጋጀት አለባት ሜዳ መውደቅ የለባቸውም ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው ነህ ❤
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 8 ай бұрын
ትልቅ ሰው በጠፋበት ዘመን የተገኙ
@raamii11
@raamii11 8 ай бұрын
የኔ እናት ትህትናቸው አላህ ያማረ ኑሮ ይስጦት የሱ ራህመት ሰፊ ነው
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 8 ай бұрын
ምስኪን የኔ እናት ሲያሳዝኑ በናትሽ አንቺም ለየትኛው እድሜ ነው አብራችው ኑሩ ምንም ቢሆን ባረጁበት ሰፈር ቢኖሩ ይሻላችዋል
@bezitade
@bezitade 8 ай бұрын
እናት አይዞት ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ለእርሶም ያዘጋጀው ነገር ይኖራል😢😢😢😢😢😢😢
@abayabay690
@abayabay690 8 ай бұрын
እማማዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት:: እሷ እንደምትረዳዎት ተናግራለች አይዞዎት::
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 8 ай бұрын
የኔና ምናልባት ከኖሩበት ሰፈር ባይርቁ ከቤት ማስዉጣቱ ግድ ከሆነ እኝዛዉ አካባቢ ነዉ መኖር ያለባቸዉ በዚህ እድሜ እድስ ስፈር ምልመድ ከባድ ነዉ😢😢😢
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 8 ай бұрын
Tekekel nw yalshew Enatoch ederachewun Gorebet abrew yenoruten telo mehed mot nw mimeslachew Emama cheger yehonebachew yehe nw
@mikialyou1009
@mikialyou1009 8 ай бұрын
I wish she would give her a room for this beautiful mom to stay with the people she know until the end of her life. Please don't let her move out. ❤
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 8 ай бұрын
እንደሚመስለኝ አታወጣቸዉም የኔ ነዉ አሉኝ ነዉ ያለችዉ ሌላ ልጅም በስመ ገብታለች ስለዚህ ነዉ የፈራችዉ
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Ena how is she going to rent the house? Belela sew sim ye abat sim askeyirew gud liaregwat ko new.
@FatySam
@FatySam 8 ай бұрын
የኔናት ሲያሳዝኑ አብርው ይኑሩ ይስማሙና የሚያሳዝን ታሪክነው
@meronmatiwos936
@meronmatiwos936 8 ай бұрын
ምርጥ እናት❤
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 8 ай бұрын
የኔ እናት በመጦርያዎት ባትጣሉ ጥሩ ነበር ዘውዴ ደሞ ከአባትሽ ቢወልዱ ኖሮ አይጎዱም ነበር አንቺም ላብሽ ነው ግን ሌላ ንብረት ሳይዙ እድሜአቸውን እዪ ምናልባት እዚህ ቦታ ባይሆኑ ኖሮ ሌላ ንብረት ይኖራቸው ነበር አባትሽስ ቢኖሩ ትቀሚያቸው ነበር ሴትየዋ እድሜአቸው ገፍቷል ይህን ሁሉ ዘመን በአንቺ ቤት ቢኖሩም ሌላ እንዳያዩ ሆነዋል እና ልታዝኚላቸው ይገባል ፍቅር ይበልጣል ከእግዜርም ታገኚዋለሽ እናቴ እርሶም በማምሻዎት እግዚአብሔር ይደግፎት የኔ ገራገር እናቴን መሰሉኝ እልህ አትያዙ እሷም ደግ ትመስላለች በፍቅር ጨርሱት አደራችሁን አሁን ለየትኛው ጊዜ ነው ሰው ተኝቶ የማይነሳበት ወጥቶ የማይገባበት ጊዜ እናትና ልጅ ሁኑ
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 8 ай бұрын
በጣም ነዉ ያሳዘኑኘ እናትዬ እግዚአብሔር አለ😢😢😢
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Lemin atirejachewim tadia?
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 8 ай бұрын
@@shalom744 ብረዳቸዉ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ለሱ ክብር ቢያበቃኘ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት ናቸው
@awetbirhane
@awetbirhane 8 ай бұрын
ውይ ሲያሳዝኑ😢ኧረ ግፍ ነው በማርያም ተያቸው ይኑሩበት
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 8 ай бұрын
Betam siyasaznu🥹🥹😢
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈራጅ ነው እማማየ ሰው አይጣ እስኪ ተስማሙ እና ኑሩ ባሁን ሰዓት ከባድ ነው እህታለም ልቦና ይስጥሽ እህታችን 🙏🏾🙏🏾አስታርቁአቸው 🥰🥰🙏🏾
@user-sh2bu2ko4s
@user-sh2bu2ko4s 8 ай бұрын
እናት ናቸው!እህቷ ነች!በቃ! እሷም የተከዳች መስሏት ነው።አይፈረድባትም።ጊዜው ፈጠረው አለመተማመን ነው።ስለ ዓለምሰገድ ምንም ቃል አጣሁ!የኔ ምርጥ፡!
@tg-vl6vy
@tg-vl6vy 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት እዛው ሰፈር ትከራይላቸው ጎረቤት እንዳያጡ እሚያስፈልጋቸውንም ታድርግላቸው
@user-os3ns2jn7t
@user-os3ns2jn7t 8 ай бұрын
ቤት፡ተከራታ፡መጦር፡አለባት፡እናትዬ፡ፈጣሪ፡ጤና፡እድሜ፡ይጦት
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,2 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42