ኤርትራዊቷ እናቴ የት ነሽ!

  Рет қаралды 31,671

SHEGER INFO

SHEGER INFO

8 күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 193
@hayatabdulkadir3280
@hayatabdulkadir3280 6 күн бұрын
ሁሉም ጋ እንዲደርስ በትግርኛ ቢተሮገም ጥሩ ይመስለሊኛል ኤርትራ ውስጥ ውጭም አማርኛ የማይችል ብዙ ስላለ እናትሽ ወይ ዘመዶቻ ፈጣሪ ባለው ቀን ትገናኛላቹ አይዞሽ
@ta-sy6up
@ta-sy6up 7 күн бұрын
ዓዲ ጋዕዳድ ትልቅ የወታደር ካምብ ነበር በደርግ ግዜ , ከአስመራ 5 ኪሎ ሜትር ነው ,አያትዋ ብዙ ሰው ያውቃታል ትውልድ አገራቸው ስለሆነ ወንድም እህት ይኖራቸዋል አይዦች እህቴ,ሰራየ ክልል ነው ዋና ከተማ መንደፈራ ይባላል, አባትሽ ጥፋተኛ ነው እውነት መናገር ነበረበት ይቅሪታ ግን GBU❤
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 күн бұрын
አያቷ የውሸት ከሆኑ ሰውየው አባቷ ለመሆኑም ያጠራጥራል
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v Күн бұрын
አድጋዳድ ኤርፖርት አለ ታድያ ኪዳነምህርት ቤተክርስቲያን ሰንበል መሰላኝ አብትየው የተባለ ሰርቆት እንዳይሆን ስም ለምን አይነግራትም
@asterisayas8522
@asterisayas8522 4 сағат бұрын
@@rasayifat5726 አባቷ እያትየውንም እናቷንም ገሎ ይሆናል የኢት/ወታደር ምን ያለደረጉት ግፍ አለ💔
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 сағат бұрын
@@rasayifat5726 አባቷ ሊሆን ይችላል ግን እናቷና አያቷ የት ገቡ።ለምንስ የእናቷን ስም አልነገራትም???
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 күн бұрын
የተላኩት ሰዎች መሞቷ ሲነገራቸው ስሟን እንዴት አልጠየቁም.... እሷስ ከአባቷ ጋር ይህን ያህል ቅርበት ካላት እንዴት ስለናቷ አትጠይቅም?
@Gere.emun.
@Gere.emun. 7 күн бұрын
የኔ ጥያቄም እሱ ነው መጀመርያ ኣባትዋ ሲወስዷት ህፃን ብትሆን ካደገች በውሗላ ለምን ኣባትዋን ኣትጠይቅም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 күн бұрын
@@Gere.emun. እኮ! እንኳን የእናት ሰም የጎረቤት የዘመድ ስም እንኳን ስሙ ማን ነበር ተብሎ ይጠየቃል
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎉
@nunu7353
@nunu7353 6 күн бұрын
@@Gere.emun.yezorebat naw. Weshet naw
@ZebibaSaidMohamed
@ZebibaSaidMohamed 6 күн бұрын
ይገርማል አባትሽ ነበር መጠየቅ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 6 күн бұрын
የእኔ ብቻ ሀሳብ ነው ግን በጣም የምናደደው ለነፍስም ብለው ይሁን በምንም ባዳ ሆነው ተሰቃይተው አሳድገው ሲያድጉና እራሳቸውን ሲችሉ ያሳደጓቸውን እርግፍ እድርገው ትተው እናቴ አባቴ እያሉ እያለቀሱ የሚመጡ ያሳዳጊያቸውን ልብ መስበር ሌሎችንም እንዳይረዱ ማድረግ አይመስልም ለምን ፈለጉ አይደለም ግን ከእነሱ ጋር ተነጋግረው አብረው ያሉበትን መፈለግ. እናት ወይም አባት ልጄ ብለው አይፈልጉም ይገርማል ለዚህ ነው ልጅ የሌላቸው አዳብት እናድርግና እናሳድግ ሲሉ የምቃወም ብቻ ያሳዝነኛል እናት ለምናም ታሳድጋለች አሳዳጊሽን ግን አትፈልጊም የእናት ስም ስትባይ ያሳደጉሽ አያት ነኝ ያሉትን ለምን አትሞይኝ. 😢😢😢
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 7 күн бұрын
ለምንድነዉ ግን አባቷ የናቷን ስም ያልነገራት ሚስኪን ዛሬ እንዲሕ ባልተቸገረች አይዞሽ ካልሞተች ትገናኛላቹ የኔ ቆንጆ ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም የሞተ አይወቀስም ነገር ግን የናትሽን ስም መናገር ነበረበት አያቴን አልተሰናበትኩም አልሽ አያቴ ባደራ መልክ ነዉ የሰጠችዉ አይዞሽ እህት ስሟን አለማወቅ ነዉ የጎዳሽ ። ያባትሽን ፎቶ አይተዉ ከማን እንደወለደ የሚያቁ ሊኖሩ ይችላሉ ፈጣሪ ይርዳን እህታችን የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ አይዞሽ ዘርሽን ታገኛለሽ ❤🇪🇷🙏 ደቂ ኤረይ ፍቅሪ ሐዬ ነዲአ አብ ምድላይ ንተሐጋገዝ ጓል ሐፍትናያ
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 4 сағат бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር ይረዳሻል::
@zenebeshgegrhiwat8240
@zenebeshgegrhiwat8240 7 күн бұрын
አይዞሽ ትገኛለች ባሁኑ አጠራር ዞባ ደቡብ መንደፈራ ነው የሚባለው ።
@simretkebrabe9233
@simretkebrabe9233 7 күн бұрын
መሲየ የኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ያለቺው የዓዲጓዕዳድ አከባቢ የዳዕሮ ጸጳውሎስ የሚባል አከባቢ የታወቀ ቤተክርስትያን ስለሆነ ebsብትቀርብ አዛ አከባቢ ያለው ነዋሪ ለአያትዋ ያውቅዋታል ቢየ አስባለው። እግዝአብሔር ይርዳሽ
@nunu7353
@nunu7353 6 күн бұрын
EBS is not እቃቃ መጫወቻ:: This lady sounds sick
@milenatsegay1188
@milenatsegay1188 6 күн бұрын
Samri daerapowles sayhon sembel new kidanemhret yalew
@delamieri1747
@delamieri1747 5 күн бұрын
@@nunu7353You are sick dedeb zeregna, EBS ye Eritreawi mehonu ataqim
@delamieri1747
@delamieri1747 5 күн бұрын
ዳዕሮ ፓውሎስ እና ዓዲ ጓዕዳድ ምን ኣገናኛው የት እና የት እኮ ነው፥ እሱዋ ምትለው ያለችው እንደሚመስለኝ በ ዓዲጓዕዳድ እና ዓዲ ቐ ያለው ኪዳነምህረት ወደ በርሃው ለብቻው ያለ ቤተክርስትያን ኣለ
@peacelove6150
@peacelove6150 5 күн бұрын
There is no ebs in Eritrea
@hirutmisgana1078
@hirutmisgana1078 7 күн бұрын
መሲ EBS ላይ እንድትቀርብ ብታደርጊያት
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 7 күн бұрын
እኔ ግን የሚመስለኝ አባትዋ እናትዋን ደፍራት ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እናትዋ እራሱ ኤርትራ እያለች ልጅትዋ ጠይቃት አታውቅም አሮጊትዋም የቤተክርስቲያን አገልጋይ ስለሆኑ ልጅትዋን እንዲያሳድጋት ሰጥታቸው ቢሆንስ ምክንያቱም የእናትዋ እናት አይደሉም እናትየው ተደፍራ ከሆነ የወለደቻት የቤተሰብ የአካባቢ ጫና ሊደርስባት ይችላል ወይም ልጅትዋን ልትጠላት ትችላለች ስለዚህ ልታያት አትፈልግ ይሆናል አባትየውም ለልጅትዋ ስለ እናትዋ የማይነግራት ደፍራት ከሆነ እናትዋን ብታገኛት እና ታሪኩን ብትነግራት ከልጁ አይን ሊወርድ ስለሚችል ይሆናል ያልነገራት ምክንያቱም ብዙ የደርግ ወታደሮች ኤርትራ ውስጥ ብዙ ሴቶችን ይደፍሩ ነበር ይህ የባለፈው የታሪክ እውነታ ስለሆነ ለልጅታ ግን እናትዋን አግኝታ እውነታውን እንድታውቅ እመኝላታለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 7 күн бұрын
ጥሩ ተንታኝ ነህ
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 7 күн бұрын
ትክክል እኔም ሳስበው እንደዛ ይመስለኛል። ሴትየዋ ባለትዳርም ልትሆን ትችላለች
@ta-sy6up
@ta-sy6up 7 күн бұрын
ትክክል ብዙ ያለፍላጎታቸው ወልደዋል በደርግ ግዜ😢❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 күн бұрын
ውይ ብዙዎች አንደዚህ ኣይነት ኣሉ ትክክል ነህ
@sabayebio5120
@sabayebio5120 7 күн бұрын
Abaysh Gedlewat yhonal Endeza yadergLu wetaderoch
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 7 күн бұрын
ጥፋቱ የቤተሰብ ነዉ ለምን አልነገሯትም ሞት አለ እፎርሜሽን ስጡ ለልጆች
@user-wi9gd4mw4q
@user-wi9gd4mw4q Күн бұрын
ዳእሮፓዉሎስ እና ዓዲጋዳድ እና ሰምበል ኪዳነምህረት ተራቹ ትጫወቱ እህታችን እንርዳት እደይ ገርግሽ በጊዕ ዘለወን ዝነበራ ፈላሲት የን ኩሉና ንፍድልጠን ኢና ግን ኣዲአ ይገርም መንደፈራያ ትብል ዘላ ኣቡአ ሽም ኣዲአ ዘይነገራ ገሪሙና❤❤❤
@zenebeshgegrhiwat8240
@zenebeshgegrhiwat8240 7 күн бұрын
መስየ ሰራየ መንደፈራ ብለሽ አስተካክዩው ❤❤❤❤❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 7 күн бұрын
አይዞሽ እግዜአብሔር ታሪክ ሲቀይር አይገደውም ግን አያትሽ ስማቸውን ጥቀሽ ያያትሽን ስሟ ማነው
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
አደይ ጊወርጊስ ኢላ በጃኩም ሐግዝዋ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 4 күн бұрын
በትግረኛ ይተርጎም መስየ አማረኛ ለማይሰሙ❤❤
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስገኝልሽ አባትሽ የናትሽ ስም አለመንገር ለምን እንቆቅልሽ አደረገው ጥፋቱ ያለው ከአባትዋ ነው ነገር ግን ያየ ሰው ይጠይቁልሻል
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 7 күн бұрын
የሰራየ ዋና ከተማ መንደፈራ ይባላል
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 7 сағат бұрын
seraye yemibal yelem zoba dobub new mibalew😊
@helenh7835
@helenh7835 6 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኤርትሪያኖች ዘራቸወን አይጥሉም ግን የሆነ ሚሰጥረ አለ
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v Күн бұрын
ሰርቀው ውስደዋት ይሆናል የእናቶን ስም ያልነገሮት በምን ስም እናግኝላት በደቂቃ ባገናኝናት ነበር ግን በትክክል አታቀ 3 ቦታ ነው የምትለው ግልጽ አልተናገረችም የውራችው ስላሳደጎት አያት ብቻነው ስለእናቶ ምንም አላውራችም መናገር ያልፈለጉት የሆነ ነገር አለ
@genetalem8059
@genetalem8059 6 күн бұрын
አዞሽ እንጠይቃለን አትጨነቂ ሁላችን እንጠይቃለን
@kidumedia-
@kidumedia- 7 күн бұрын
መስዬ በፈጠረሽ ዩቱቤን አስተዋዉቅልኝ በስደት ድክም ብሎኝ የልጀ ናፋቆት ተሰቃየዉ😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ይርዳሽ።
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 7 күн бұрын
ወይ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበግ ፈጠሪ ይርዳሽ።
@danielghebre
@danielghebre 7 күн бұрын
ኣብ ዓዲ ጏዕዳድ ኪዳነ ምህረት በተክርስትያን ኣሎ ድዩ? ሰምበል እዩ
@amitube5268
@amitube5268 7 күн бұрын
እው ዳዕሮ ፓውሎሰ አብቲ ወሸጢ ቀጸሪ ኤርፖርት ኤምዳድ
@delamieri1747
@delamieri1747 5 күн бұрын
ዓዲ ጓዕዳድ ኣይኮነን ዓዲ ቐ ምስ ሓለፍካ ኣብቲ በረኻ ኣሎ ከም ደብረ ሲና ማርያም ኣብ ግንቦት ዝንገዳ
@lw4158
@lw4158 7 сағат бұрын
ናይ ጸዕዳ እምባ እዩ ግን ንዓዲ ጋዕዳድን ዳዕረፓውለስ ይቀርብ
@yordanosasefawokubu2435
@yordanosasefawokubu2435 9 сағат бұрын
ፈጣሪ ያግዝሽ አይዞሽ እናትሽ ታገኝያለሽ ።
@yohannestesfazghi200
@yohannestesfazghi200 Күн бұрын
ዓዲ ጋዕዳድ ኣስመራ ኣጠገብ ነው።ይድሮ ሰራየ ኣውራጀ በኣሁኑ ዞባ ደቡብ ነው፡መንደፈራ ድግሞ ዋና ከተማ ነው።ትግርኛ ይምትችሊ ከሆነ በማህበራዊ ገጾች ራስሽን ተናገሪ።ኣንድ ነገር ግን ባባትሽ እና ብናትሽ ማሃል ይሆነ ችግር ይነበረ ይመስላል።ምክንያቱም እንዳልሽው ኣባትሽን ልምን ፎቶዋን እና ስምዋን ሊነግርሽ ኣለፈልገም?ያም ሆኖ ይህ እናትሽ ኤርትራዊ ሆና ብሂወት ካለች ትገናኛላቹ።መልካም እድል።
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 күн бұрын
ምን ትዘባርቃለች? እናቴ ስሟንም እሷንም አላውቅም ብላ ግን ልጅ እያለች አያት ያለቻቸው ሴት ጋር ልትወልድ መጥታ እንዴት እኔን ጥላ ሌላ ትወልዳለች አልኩኝ አለች። የዛኔ መውቀሷን ካስታወሰች ስሟን እንዴት አታውቅም? በዛ ላይ ሀዳስ የምትባለው ሴት የእናቷን መሞት ስትነግራት ስሟን ሳታውቅ ነው? ስሟንስ እንዴት አልነገረቻትም?
@woine123
@woine123 5 күн бұрын
ሰራዬ መንደፈራ ማለቷ ነው?
@hosiplayz9230
@hosiplayz9230 7 күн бұрын
መስየ ኣነ አርትረኣዊት ኢየ ኣቦኪ ንምንታይ ሽም ኣዴኣ ዘይነገራ ንሳ ኮለኣ
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 7 күн бұрын
ነታ አዲአ አሚጽዋ እንተኾነ ኸ እቲሰብአይ ካብ ደርጊ ወትሓደር ሲ እዚ አይነት ተግባር ስለዘሎ ግብሩ ስለዝፈልጥ ይኸውን ብዛዕባ አዲአ ዘይነገራ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 күн бұрын
እሱም ኣይውቃትም 😢😢
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 күн бұрын
ኣይፈልጣን እዩ 🙄🙄🙄
@asterisayas8522
@asterisayas8522 5 күн бұрын
​@@LB-lt8cgThank you!!🙏
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
ብዝኮነ ታቆልዐ ተሕዝን
@mebrhatueyob9169
@mebrhatueyob9169 7 күн бұрын
ኣጆሽ ❤❤
@abayamar3892
@abayamar3892 6 күн бұрын
ሰላምዬ ፈጣሪ በደስታ ከምትፈልጊው ቤተሰብሽ ያገናኝሽ መስዬ ላንቺ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ አከብርሻለሁ 🙏🙏🙏
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 7 күн бұрын
ካስመራ እስከ ኣዲጓእዳድ ከ 7"ኪሎሜትር ነዉ 8
@ta-sy6up
@ta-sy6up 7 күн бұрын
5 ኪሎ ሜትር ነው ❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 7 күн бұрын
@@ta-sy6up እሺ ይቅርታ 30 አሉ ለኝ ካገሬ እንደወጣሁ
@mynewa5143
@mynewa5143 7 күн бұрын
EgzabHare yerdash mseya tebareke
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@brikitytesfazghi2904
@brikitytesfazghi2904 7 күн бұрын
ኪዳነምህረት ያለበት ቦታ airforce አጠገብ ሰምበል ተብሎ ይጠራል። ከአዲ ጓዕዳድ ትንሽ ራቅ ያለ ነው።
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 6 күн бұрын
❤🎉 that's OK Sister not only you a lot of us hopefully you will found your mom or your family got it with you. Thank you for the lady you do the program is a good thing to express yourself our help you do great job. 🙏🙏🙏👍👍🤞🤞🤞🤞
@user-wi9gd4mw4q
@user-wi9gd4mw4q Күн бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ኪዳነምህረት ቤተክሪስትራን በኣዲጋእዳድ እና በዳእረዕሎስ መካከል ነው ቤተክርስትራን ስንሳለም ኣደይ ገርግስ ምንባሉ ትልቅ ሴት ነበሩ መለኩሴ ኛቸው በጎች ቡዙ ያላቸው እንዳልሽው ቤተክሪትይን ሚከፍቱ ሚያጸዱ ናቸው እኔ ዉጭ ነኝ ያለሁ እስኪ ይሙቱ ይኑሩ ኣላውቅኩም ሀገርቤት ስደዉል እጠይቃለሁ ስለናትሽ ግን ኣባትሽ ለምን ስም እናትሽ ኣይነግርሽም ግን ኣይዘሽ ፈጣሪ ከናትሽ ያገናኝሽ እህቴ ❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@liyakasu6835
@liyakasu6835 6 күн бұрын
Selye yene akist ayezosh eshi, EMEBETE MARIAM k enatish gar bselam tegenagnish akiste ayezognn.❤
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 6 сағат бұрын
Fetari yagezesh 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@adhanetzerehannes6937
@adhanetzerehannes6937 5 күн бұрын
Maybe her grandmother family might know more about her mother. Good luck my dear!
@Gere.emun.
@Gere.emun. 7 күн бұрын
የናትዋ ነገር ኣባትዋ ይዞት ሞቷል። ምናልባት ልጅትዋ ነጥቆ ይሁን ገድሎ ልጅትዋን ኣቃቢትዋ ጋር ቤተክርስትያን ያስቀመጣት። ሊናገረው ያልፈለገው ሚስጥር አለ። አንቺም ለራስሽ ተመችቶሽ እንኳን ለማታቅያት እናትሽ ኣሳደጉኝ እምትያቸው ሴትዮም ረስተሻቸዋል። ኣሁን ምን ኣርጉኝ ነው መለቃቀሱ
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 7 күн бұрын
ምነው ለፍርድ ቸኮልክ እስቲ እንገና አዳምጠው ከመዘላበድህ በፊት
@mulubirara7956
@mulubirara7956 7 күн бұрын
በሰው መፈርድ ቀላል ነው ግን አያቷን በጣም አድንቃለች እሺ ምን ታድርግ?😢
@aledwake
@aledwake 7 күн бұрын
You are cruel or unwise Person..How do you know what Up and down this woman passed?
@anteneh41
@anteneh41 6 күн бұрын
ምንድን ነው የምታወሪው የሆንሽ እከክ ነገር ፍለጋ ላከች አደል እንዴ ካደገች በሀላ እናንተ አትጠሩም
@Gere.emun.
@Gere.emun. 6 күн бұрын
@@user-gk4cv3dj2q ሃቁን ነው የተናገርኩት። እናት ከሆንኩኝ ነው የናትነት ምስጢር ያወኩት እሚባል ተረት ተረት ነው። የት ነበረች ኣሁን ። ያሳደጓት ኣሁን በኮረና ጊዜ ኣረፊ ኣለች ኣሁኑኑ። ወረኛ በያት
@sabatecle978
@sabatecle978 Күн бұрын
Yes it is Sembel not Adi Guadad.
@frefre2238
@frefre2238 7 күн бұрын
Ayzosh ihtie
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 Күн бұрын
ሰላም ሓፍትና እዚ ትብልዮ ዘለኺ ከባቢ ሰምበል ኢዩ
@light8742
@light8742 Күн бұрын
She has to give her father full name and attached to which military divisions and year of her birth.
@light8742
@light8742 Күн бұрын
Seraye, Mendefera.
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 7 күн бұрын
መስዬ ብእ ማ ምላክ እናቴን አገኛ ኝ
@rttr3992
@rttr3992 5 күн бұрын
Efffff😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔Azoshe. Ezgaabeher. Yawekallll♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j 7 күн бұрын
selam selam weyn betam new ydeneqetekot ereswen sayew yehte lij meselag besemam
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 7 күн бұрын
ሊሆን ይችላል
@abayamar3892
@abayamar3892 6 күн бұрын
እባክሽን ማሚዬ እርጃት ቤተሰቧን እንድታገኝ 🙏🙏🙏
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
አንቺ የት ነሽ ከቻልሽ አግዣት
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
አስቴር በጃኪ ሐግዝያ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 7 күн бұрын
በትክክል ቦታውን አታውቀውም ሰራዬ መንደፈራ ብላ እንዴት ታገኛለች🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@stighehanaghebreyesus1696
@stighehanaghebreyesus1696 Күн бұрын
ከምቲ ዝተሰርቀ ወዲ 6 ዓመት ከምኡ ሰርቁዋ ይኸውን ወይ ሽም ኣይነገረ ወይ ስእሊ የብላን ኣቦኣ ኣሎ ዲዩ ቢሂወት ካብዚኦም ኩሉ ኢኻ ትጽበ ኣምላኽ ይሓግዝኪ ከቢድ ኢዩ
@kidane6417
@kidane6417 11 сағат бұрын
Ayizoh tganatwlac ❤❤❤❤
@user-vz3mr1pb2s
@user-vz3mr1pb2s 7 күн бұрын
😭😭😭😭
@SolomonYemane-vz6gx
@SolomonYemane-vz6gx 5 күн бұрын
The place is semble
@rozatube3161
@rozatube3161 7 күн бұрын
ደምሩኝ ከማዳም ኩሽና ደገፍ አርጎኝ😢😢😢
@senaitabay5152
@senaitabay5152 6 күн бұрын
Ene Eritrawi nen ayzosh heute medefera akebabi eneteyikeshalen ayzosh betesebesh tagenalesh🙏💖🇪🇷
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 күн бұрын
ዘራችሁን አትጤሉም
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 7 сағат бұрын
"አባቴ ይወደኛል..." አልሽ እህህህ ግን የናትሽን ስም እንኳን አልነገረሽም ሌላውን ታሪኳን መንገሩ ቀርቶ... ነገሮችን ሁሉ ቀብሮ አፍኖ አዳፍኖ አለፈ...እህህህ "አይወድሽም
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 сағат бұрын
እራሱ አባቷ የሆነ የሰራው ነገር አለ ኤርትራ ውስጥ ስንት ግፍ ሰርተዋል 💔
@meazatsegai5400
@meazatsegai5400 6 күн бұрын
Ajoki haftey tnebeyo zeleki adeiki tnebe kemzela zeysehat eyu gen goyta yhagzena gual haftna welada nktrekb bzkeayena seb kebesiho scher bemgbat nthababera 🙏🇪🇷
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
አሜን ፫
@light8742
@light8742 Күн бұрын
if she was a cook in the Military Barack, then she had to find people who lived around there or her father's colleagues. Besides, she has to go to the pl and ask the neighbors. They will be very helpful to find her mom. wishes, good luck.
@besratgebremariam5393
@besratgebremariam5393 19 сағат бұрын
ሰራየ መንደፈራ ኣከባቢ
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 7 күн бұрын
Mesi shikor selam new ayzosh sis enteykalen😘😘😘
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 Күн бұрын
Egziabihir yrdaeki trik zqyr goyta yhagzki ayzosh
@user-qq7xx5tr6v
@user-qq7xx5tr6v Күн бұрын
ስንበል ነው የሚባለው አዲጋዳድ ሌላ ቦታ ነው አባቶ የእናቶን ስም ማን እንደሚባል እንዴት አይነግራትም የውሰዳት ውንድሞ እናቶ ስም ማውቅ ነበረበት እንደሚመስለኝ ሰርቀው ይሆናል የውሰዶት 83 የግርግር ግዜ ነበር ታሪኩን የምታቅ እናት ብቻ ነች ብዙ ግዜ እንዲ ያለ ታሪክ ስለሚያጋጥም ስህተት የ አባት ውገኖች ናቸው መንደፈራ የት ቦታ ነው አካባቢው የእናቶ ስም ሳይኖር እንዴት ሊገኝ ይቻላል
@sabademeke3064
@sabademeke3064 7 күн бұрын
Mesiye endet nesh akebabiw Senbel ybalal ok kanbu demo airforce new mibalew adi gaedad aydelem ok botaw. Enatam Mendefera beating demo zoba debub new yemibalew ok.
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 7 күн бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈
@hosiplayz9230
@hosiplayz9230 7 күн бұрын
Abats new iko lemn smwa alnegerhm
@rasayifat5726
@rasayifat5726 7 күн бұрын
Eko, gera yetegaba neger new
@abebahabtemariam6018
@abebahabtemariam6018 6 күн бұрын
Ygermal Eritrawi zeru aytilim yalkuw enet new selamiye egziabher kanchi gar yhun tinish gize yfejal yhun enji enatish tagengialesh. Mendefera seraye yalkiw tinish sefa ylal, menderu ena ye enatish sim bitawek ykelal neber
@zenebeshgegrhiwat8240
@zenebeshgegrhiwat8240 7 күн бұрын
እናትሽ የምትነረው ከተማ ሰራየ መንደፈራ ማለትሽ ነው መሰለኝ አስተካክው
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 5 күн бұрын
ሰራየ መንደፈራ ማለቷ ነው
@mulughetahaile1812
@mulughetahaile1812 6 күн бұрын
ሰምበል፡ይባላል፡ሰፈሩ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 7 күн бұрын
Deki sembel habrwa bjakum
@amitube5268
@amitube5268 7 күн бұрын
ሰምበል አይኮን ዳዕሮ ፓውሎሰ እዬ እንዳ ኪዳነምህረት ቤተክርሰትያ
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 6 күн бұрын
ሰንበል ነው ስሙ
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 6 күн бұрын
ሰራየ አውራጃ መንደፈራ ነው
@frahiwotkassa6646
@frahiwotkassa6646 7 күн бұрын
ሰራዬመንደፈራ ነው የሚባለው
@eyobhagos4262
@eyobhagos4262 17 сағат бұрын
Adi guadad malet Asmara airport new kidanemhret rasure be airport airport new yalew Asmera new
@godislove9390
@godislove9390 6 күн бұрын
ERITREAN lij aytilum aysetum ayresum .beqa bahil new .
@tsehaibereket683
@tsehaibereket683 10 минут бұрын
How comes you did not ask your mother's name
@rttr3992
@rttr3992 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@peacelove6150
@peacelove6150 5 күн бұрын
አባትሽ እንዴት የእናትሽን አልጠየቅሽም ?
@elizabethtekle2368
@elizabethtekle2368 7 күн бұрын
መንደፍፈራ ነው የሚባው የእገሩ ሥም
@mestawetariku5692
@mestawetariku5692 6 күн бұрын
Egezeabere yiredashe
@sabatecle978
@sabatecle978 Күн бұрын
Eneme yemigeremege yehe newe. Enate bezu gize lejehen lela sewe ayasadege antem yesewe leje atassdege tele neber. Asadagewoche yewelojacheee seme negerewe lemene lemadego endetesetu assweke biyasadegu lejochu kebezu adega yedenalu. Lemesale ehete wendeme endihume yekerebe zemede magebate likesete selemichele.
@betelihem823
@betelihem823 17 сағат бұрын
ሁለት ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ነው ያለው ኣንዱ በዓዲ ጓዳድ ኣካባቢ ነው የምገኝው ።ሁለትኛ ቤቴክርስትያን በ ሰንበል ይገኛል ካንፕ እዛ ኣለ ኣጠገቡ ። ለምን ወደ ኣስመራ ራስዋ ኣትሄም ።ኪዳኔ ምህረት ቤተኪርስትያን ኣስመራ ኤርፖርት ኣካባቢ ነው የምገኝው።ሁልተኛ ቤተክርስትያን ዓዲጓዳድ ኣካባቢ ይገኛል።
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn 5 күн бұрын
Mendefera seraye new lik bleshal yadegshibat Kidane Mhret trdash tselot argi
@YemaneMike
@YemaneMike 13 сағат бұрын
Adi Gadada ke Godayif 5 kilo meter
@tsegezabtekelmariam
@tsegezabtekelmariam 4 сағат бұрын
የናቷ አገር የምትለው ሰራዬ አውራጃ መንደፈራ ከተማ ነው
@kidane6417
@kidane6417 11 сағат бұрын
Ayizohs ena teyqa batsbh lagnacaw eclalhu mendru sebsbi tariku langrcaw nen
@tsehaibereket683
@tsehaibereket683 9 минут бұрын
Are u sure your mother. Is from Eritrea, I hope not from agame
@sinithagos948
@sinithagos948 6 күн бұрын
senbel newu botawu geter aydelem asmera newu
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
ሰንበል አይደለም
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 10 сағат бұрын
አዝኜ ልሽ ነበር ግን መጨረሻው ዘር ስት አስጠላሽኝ ኳተት ኢትዮጵያዊ ነኝ በይ 👹
@Habeschah1
@Habeschah1 6 күн бұрын
ናይ አደ ሽም የድልይ እዩ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
ዘይምፍላጣ ፀገም ዘዕበየታ ከይነገረታ ዐሪፋ ከቢድ እዩ እግዚአብሔር ይሐግዛ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 3 күн бұрын
ዘይምፍላጣ ፀገም ተፈጢሩ ምሽክነይቲ አምላክ ይሐግዛ
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 5 күн бұрын
( ሲራ መንዲፍራ ) አይደለም ሰራየ መንደፈራ ነዉ ሚባለዉ
@milenatsegay1188
@milenatsegay1188 6 күн бұрын
Kidanemhret betekirstyan sembel new
@mebrhatueyob9169
@mebrhatueyob9169 7 күн бұрын
የቤትክርስታያን ጥምቀት ስም እናት ጠይቅሽ
@nebiathagos9518
@nebiathagos9518 7 күн бұрын
መንደፈራ ኣዉራጃ ሰራየ
@targettube4968
@targettube4968 3 күн бұрын
አባትሽ ቢወድሽ ስለናትሽ ይነግርሽ ነበር።
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 сағат бұрын
ገሏትስ እንደሆነ ምን ያለተደረጉት ግፍ አለ💔
@lulayoakin2499
@lulayoakin2499 7 күн бұрын
ሰራዩ መንደፈራ
@letinaeseyas2330
@letinaeseyas2330 6 күн бұрын
Botaw sembel ymeslegnal
@simretkebrabe9233
@simretkebrabe9233 7 күн бұрын
ሰራየ መንደፈራ ይባላል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 6 күн бұрын
አያቷ የውሸት ከሆኑ አባትየውም የውሸት መሆን አለበት...
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 7 күн бұрын
የዞረባት አባቶን ስታገኝ የናቶን ስም እንዴት አትጠይቅም ሞታለች ተብሎ አለች ትላለች
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 7 күн бұрын
🤔🤔
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 7 күн бұрын
አይ ፍርደ ገምድል ባለጌ
@emu3288
@emu3288 7 күн бұрын
Sidib min ametaw, zim malet ayshalim
@aledwake
@aledwake 7 күн бұрын
Probablly at that time she was very Young
@kidane6417
@kidane6417 11 сағат бұрын
Man ayint dadab neh
@rutafruh6588
@rutafruh6588 7 күн бұрын
ወረኛ ነሽ ኤርትራዊ ሳይሆን ማንም behon ዘሩን ማግኝት ይፍልጋል 🙄አንች ኢ/ዊ ነሽ ግን ዘርሸን ትፈልጊ ይለ 🙄🙄🙄
@memberekidane9096
@memberekidane9096 7 күн бұрын
Lebona yesetese
@nunu7353
@nunu7353 6 күн бұрын
She is eritran:: እሱ አደለም ችግሩ, እርትራዊ ወንጀለኛ ናቸው መውጣት አለባቸው መጠረዝ
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 6 күн бұрын
@@nunu7353 እባትዋ ኢትዮጵያዊ ነው ኢትዮጵያዊት ናት አይንህ ይውጣ ከናንተ በላይ ወንጀለኛ በጠራራ ጸሓይ ለመስረቅ የስው ነብስ የምታጠፈ ናችሁ እኮ ምነው የፓሊስ ፕሮግራም አትከታተልም እንዴ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 5 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ነሽ ላልሽው ልጅ 👉ምን ማለትሽ ነው ኤርትራዊ ነኝ በደንብ አውቃቸዋለሁ በየቦታው ልጅ እንደ ድንኳን 16:51 መትከል ይወዳሉ እነሱ ዘርን ለማራባት ይሁን አልገባኝም ግን ወደ ሰደት እንኳን ከወጣሽ ብዙ ሰለሆኑ ለማን ረድተሽ ለማን እተዋለሁ በማለት አይተዋወቁም /እንደውም ፈረንሳይ ሀገር ሊጋቡ ሳምንት ሲቀራቸው እህትና ወንድም መሆናቸው ታውቆ ልጅቷ የአአምሮ በሽተኛ ሆና ቀርታለች/i am telling you the truth story ok so if u.d't know something pls.keep quite .
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 5 күн бұрын
@@Amesegenalhue ኤርትራዊ ነኝ ላልሽው ውሸታም ነሽ አገሩን እና ህዝቡን የሚያንቃሽሽ ኤርታዊ የለም:: ሊጋቡ ደርሰው ነበር እህትና ወንድም ላልሽው በማንም እገር ላይ ያለ ነው ያጋጥማል ለመዋለዳቸው ደግሞ ምንቸግሮሽ ዘራቸው ይብዛ ብዝትዝት ይበል ከቻልሽ ከመመቅኝት ዘርሽን ማብዛት
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 106 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 47 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 20 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Жизнь КОМАРА (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,5 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН