በታዳሚዋ ድምፅ ያልተደመመ የለም!! ቅዳሜን ከሰዓት ከልዩ ዝግጅቶቹ ጋር //ቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 176,252

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 224
@gedag5658
@gedag5658 Жыл бұрын
የትነበርሽ ብዬሻለሁ። በውጭ ሃገር ሆኖ ይህን ዘፈን በዚህ አንጀት በሚያላውስ ድምፅ መስማት እጅግ ፈታኝ ነው። ኦሮምኛ ተናጋሪ አይደለሁም ግን የድሮውን ያደኩበትን ደጉን ዘመን እያሰብኩ እንባዬ በጉንጮቼ እየፈሰሰ ነው ያዳመጥኩሽ። አንችንም EBSንም አመሰግናለሁ🙏
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
The girl that played Oromo music got an amazing voice...love to hear music played in all languages, born in my country,Ethiopia💗💗💗
@a43fd35
@a43fd35 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ኢቢኤሶች ማነው እንደኔ ቅዳሜ ከሰአትን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
የሜቲ ዮሴፍ ( ኦሮሚኛ ዘፋኝዋ ) ድምፅ ከነ መልክዋ ወድጄው ኢሄው አንድ ወር ሙሉ በየቀኑ እንደ ሀኪም ትዛዝ እሰማዋለሁኝ የጥላሁን ዘፈን ፀዲ እንዳለችው የዱሮውን ደጉን ዘመን ያስታውሳል !!
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ዋውውውውውው...ደሰ የሚል ድምፅ በርቺልኝ እህትአለሜ እንጠብቅሻለንን በጉጉት የሙዚቀው ንጉሥ ጋሽዬ ጥላሁን ገሰሰ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ::
@fdf2088
@fdf2088 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ ዘፈኑ እራሱ ልጅነቴን ወደሁዋላ መለሰችኝ ኦሮምኛ ተናጋሪ አደለሁም ትርጉሙንም ሳናቅ ልጆች ሆነን እንዘፍነው ነበር አቤት ትዝታ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Жыл бұрын
በጣም ነው ድምፅሽ የሚያምረው በዚህ ድምፅ እግዚአብሔርን ብታመሰግኝበት ጥሩ ነው: ከነመሀተብሽ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Just wow the girl singing Tilahun she have amazing voice ❤❤❤🎉🎉🎉
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰዓት በጣም የምወደዉ ፕሮግራም ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
እረ ጎኔን እየወጋኝ አሞኛል በዱአችሁ አስቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በጤና ያቁየን ጤናን የመሰለ ሀብት የለም
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
Ayzoshe marr
@user-jn7dc2jp4h
@user-jn7dc2jp4h Жыл бұрын
Weha badeb teche abesheri
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ስትተኚ በሆድሽ ተኝተሽ ይሆናል እኔ በደረቴ ስተኛ ነው ሆሌ ጎኔን በውጋት ይዘኛል
@fekertilahun5529
@fekertilahun5529 Жыл бұрын
እኩላሊት ሊሆን ይችላል ውሀ በጣም ጠጭ
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
Enem yamengal be keng konge bekul ayzosh
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ድምፅ ፣ መልኳም ድምጿም ያመረ።
@deedug1521
@deedug1521 Жыл бұрын
Wow! She has amazing voice
@yewebdarmekonnen8147
@yewebdarmekonnen8147 Жыл бұрын
ሲሰተር ተብዬዋ መጀመራ ጥፍርሺን አስተካክይ አንድ የጤና ባለሞያ ጥፍሩን እደዚ አድርጎ ማስተማር የለበትም
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
ጀግና ዘፈኝ ነሽ ወደርፉል!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Tilhaun Gesese, Argo Bedasso, Mahmud Ahmed, Ali Bira, Kiros Almayhau etc are singers makes us to love oromoifa and guragigna even if we don't understand the language.
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 Жыл бұрын
Metii really you have amazing voice👌👌♥
@mama21021
@mama21021 Жыл бұрын
ስስተር ተካብ በጣም ጉበዝ ሠራተኛ ስትሆን በራሳ ተነሳሽነት ለህብርተሰቡ ቡዙ የጤና ግንዛቤ እንድኖረው ጥርት እያደርገች የለች እንስት ስትሆን የማህበራው ሚዲያውን በ መጠቀም በ ህብረተሰቡ ቡዙ መነቃቃት የፍጠረች ባለሞያ ስለሆነች ልትበርታታ ይገባል።ebs ሰለጋበዛት እናመሰግናለን።በረቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐🇪🇹
@abufeyisa6737
@abufeyisa6737 Жыл бұрын
Selama kaa yaa gannee selama kaaa!! Amazing!!!!! go ahead
@christina2806
@christina2806 Жыл бұрын
Wow meti's voice is out standing 🤌👏👏👏👏 Hope she come in her song
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 Жыл бұрын
ለምሳሌ ለሕይወታችን በጣም ጠንቅ ሰጋ አዝወትሮ የመብላት ነገሮች በኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ነገሮች ናቸው
@Halemu_mo
@Halemu_mo Жыл бұрын
ጥልዬን ነው ያስታወሽኝ! ታላክ ክብር ሜቲ!
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
BEAUTIFUL!!!!!
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 Жыл бұрын
Wooow the oromic lyrics benu hin buna katama Aggaro is feels heartfelt 🙏🙏!!
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአት እንኳን ሰለም መጣችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@Waabarii
@Waabarii Жыл бұрын
what an amazing Original music sound? Wooow Meetii surprisingly I Love your music!
@naodmamo4493
@naodmamo4493 Жыл бұрын
wow amazing sound Meti has i love it
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
ኦሮምኛ የምትጫወተው ልጅ በጣም በጣም ጎበዝ ናት የድሮ በልጅነቴ የሰማሁትን አስታወሰችኝ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ድምፅሽ ልዩ ነው በስማም ደስ የሚል ልክ ያ ደጉን ዘመን አስታወሰኝ እንጅ ሰንቴ እንደሰማወሽ አላወቅም ምን እንደሚል ትርጉም ግን በቃ በደስታ ሰማውት
@ethiopiaclassicalmemory3801
@ethiopiaclassicalmemory3801 Жыл бұрын
Wow! amazing voice@Meti
@banchigetachew2128
@banchigetachew2128 Жыл бұрын
Ooooooooo ሜትዬ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰 amazing sound ❤❤❤❤ አንድኛ በርቺ
@user-zg4yu7ud1o
@user-zg4yu7ud1o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህቶች ወንድሞች በፀሎታችሁ አስብኝ አሞኛል ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስብኝ አሞኛል
@gebeyehutesfaw1991
@gebeyehutesfaw1991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ።
@betelhemtirfe211
@betelhemtirfe211 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርሽ
@birhanab315
@birhanab315 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ እሱ ሚሳነዉ የለም አንች በፀሎት በርች
@birkiehassen2465
@birkiehassen2465 Жыл бұрын
Do u have site at D/Markos amhara region
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ዘፋኝ ናት
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፆምን ሰቶዋችሃል ተጠቀሙበት
@user-ii3no1ys6n
@user-ii3no1ys6n Жыл бұрын
Thanks
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ዋዉዉ እሮሚኛ አጋሮ ያባቴ ሀገር ድምፅ ይምጣብኝ💓💓💓💓
@sosinagetahun6155
@sosinagetahun6155 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@singitangize3101
@singitangize3101 Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ አላት እባካችው በሞያው ያላችው ብትረዱዋት
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
ስጠብቅ የነበረው እንኮን ደህና መጣቺሁ
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
እኳን በሠላም መጣችሁ ቆዳሜዋች ስወዳችሁኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
እኔ ውጭ አገር ያየሁት ነገር እኛ አገር ገጠር የሚመገቡት ምግብ በጣም ውድ ነው ስለዚህ የገጠር ሰው ጤናማነው ማለት ይቻላል
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын
የወንየ ፀጊ ሌሎችም ሰላማችሁ ብዝት ይበልልነ ያኑራችሁ የህዝብ እንባ ጠራጊወች ቅዳሜ እስኪደርስ በጣም ነዉ የምጓጓዉ
@yeshitilayeshitila386
@yeshitilayeshitila386 Жыл бұрын
Wow wow wow wow Amazing Voice
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ሜቲ ዮሴፍ አንደኛ የእውነት ትችያለሽ ፣ በራስሽ ስራ በቅርቡ እንደምናሽ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ
@tihitinakeflu1238
@tihitinakeflu1238 Жыл бұрын
tilahun I like thanks sis
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የተጫወተችው
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በተረፈ እኔ በ ሳምንት ባልበላ ባልጠጣ ሰውነቴ ያው ነው የእግር መንገድ ነበር ለኔ ተስማሚ ስፖርት ልጅት ፐ ነው ድምፅሽ ጎበዝ
@gizegirma1930
@gizegirma1930 Жыл бұрын
Nice music Mati so amazing !!!!!
@getachewchala1453
@getachewchala1453 Жыл бұрын
ሜቲ ምርጥ ድምፅ ከቁንጅና ጋር ታድለሻልና እባክሽ ቢቻል በአልበም ካልተቻለ በነጠላ ዜማ ነይልን!?
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት ነው ምጠብቀው የምር የመዳም ስራ ጨርሼ ምጠብቀው ነገርስ በጣም ነው ምወዳቹ 🥰💚💚
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
እንኳንደና መጡሉላየ የኔቆጆ አዲናቂሺነኝ 🥰🥰🥰🥰
@demekeishetu1019
@demekeishetu1019 Жыл бұрын
oh ! amazing sound(Meti)
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ዉዶች እንመርመር ቢሎም አገር ዉስጥ ያለዉ ሕክምና ወጪዉ ነዉ ምግብን በተመለከተ በርበሬ አታብዙ የሚያቃጥል ነገር እድሜ በጨመረ ቁጥር በጣም ጠንቅ ነዉ ፡ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
ሞቱ እንደዚመክፋቱን እንኳን አይተን ወደእግዚአብሔር ብንመለስ ለምሳሌ አሁን እናተ ስለአለማዊ ሕይወት ብቻ ነውየምትጨነቁት እስቲ ወደራሳችሁ ተመልከቱ አሁን የገና ፆም ነው እንደማትፆሙ ካነጋገራችሁ ያስታውቃል በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Жыл бұрын
ኦሮምኛ አልችልም በዚህ ደረጃ ሳዳምጠው ልቤ ውስጥ የገባች ይች ድምፃዊ ነች ይገርማል! ተባረኪልኝ!! የጋሽ ጥላሁን ዘፈን ስለሆነ ደግሞ የበለጠ ወደድኳት!
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ድምፅሽም በጣም ደስ ይላል አንችም በጣም ታምሪያለሽ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Жыл бұрын
Very nice one
@kedir5245
@kedir5245 Жыл бұрын
ሉላ የጤናን ሁኔታ በሚመለከት የሰጠሽው አስተያየት በጣም ትክክል የሆነ ነገር ነው እኔ በሳምንት 4 ጊዜና ከዚያም በላይ ማራቶን ሳይቀር በመሮጥ በተለይ ክብደቴን የምፈልገው ቦታ ለማድረስ አልተሳካልኝም ምክንያቱም ከፍተኛ የዳቦና የስኳር አፍቃሪ በመሆኔ ነው ታዲያ በቅርቡ ዳቦና ስኳርን በጣም በመቀነስ ጂም መሄድ መቀነስ አለብኝ እሰከምል ድረስ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ ስለዚህ ሉላ እንዳለችው ሁሉ የመጀመሪያውን ከፍተኛ ዘመቻ ማድረግ ያለብን ከምንመገባቸው ምግቦች በመጀመር ነው ስፖርት ስንጨምርበት ደግሞ ጥንካሬን ጨምሮ የ ደስተኛነት ስሜት በይበልጥ ስለሚያመጣልን ሁለቱንም ነገሮች ጎን ለጎን አብረን ማድረግ አለብን
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v Жыл бұрын
ነርሶ መጀመሪያ እራስሽን ጠብቂ ምክንያቱም ተማሪዉ አስተማሪዉን ነዉ የሚያየዉ
@davedavdo
@davedavdo Жыл бұрын
ሜቲ ይመችሽ የናቴ ልጅ አንደኛ ነሽ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Exercise help you to be strong and to have healthy life style but the most important thing i is our food we are what we eat l definitely change my life style since I moved to Japan they are eating more vegetables and fish that’s why they have long and healthy life
@heritube7927
@heritube7927 Жыл бұрын
እንኻን ደህና መጣቹልን የእኛ ውቦች
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ዮኒ ብሲንካ የምትላት ነገር ስወድልህ😂እኔ ትንሽ ግዜ ሶማሊዎች ጋር ኑሪያለሁ ብስንካ የምትለዋ ከአፌ አይጠፋም
@mohamedworake6173
@mohamedworake6173 Жыл бұрын
እባካችሁ ዘረኞች ከሰይጣን ብሳችኋል ወግዱ አንድ ነን !
@shemseomer4497
@shemseomer4497 Жыл бұрын
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ
@teramedmideksa2135
@teramedmideksa2135 Жыл бұрын
ዮኒ ግን ማኛ ነው ይመችህ
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ አብርን እንሹፈው
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
Hayu ደምሪኝ
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 Жыл бұрын
@@nesredintube227 ኢሻ አላህ
@bilagiyimer2689
@bilagiyimer2689 Жыл бұрын
ሀሙስ ጥሬ ስጋ በላሁ አልሽሳ ሉላ ፅም አደል ባፆሚኳ ቢያስ ክብር ለሚፆሙት😕
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 Жыл бұрын
Welcome welcome 😍
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ዶክተሯን ደጋፊ.ነኝ😍😍👍👍👍.እዉነቷን.ነዉ ልጆች ሙሉ ክትባት.የማያገኙ ብዙ ናቸዉ.በተለይ.በገጠር አከባቢ
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 Жыл бұрын
ዋው ልጅታ በጣም ቆንጆ ድምፅ አላት
@tihitinakeflu1238
@tihitinakeflu1238 Жыл бұрын
I haven't no word to explain about meeti
@SantuuSeeraa1230
@SantuuSeeraa1230 Жыл бұрын
Intaala keenya wow😍
@susuki4693
@susuki4693 Жыл бұрын
Great wawu ytilhun wude lijiii
@kiyu4865
@kiyu4865 Жыл бұрын
Meetii koo Uphaaaa😍♥
@Celebritiesclip99
@Celebritiesclip99 Жыл бұрын
intaloo mucayyo baaredu intala oromo good job
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 Жыл бұрын
Wellcome ❤❤❤❤🙏🙏❤
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 Жыл бұрын
wow
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK በቂ ዶክተርስ አለን ወይ ?? ምርመራውን ለማድረግ??
@emunahom3267
@emunahom3267 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ኢቢ ኤሶች የመዳም ቅመም ነኝ የኢትዮጰያ እቁ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q Жыл бұрын
አህለን የቅዳሜ ከሰዐቶች
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
KK ዎች የማዳም ቅመሞች እኮ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ የማዳም ቅመም የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ተጠቀምኩ የምር አርብ ጁማ ሲሉ ነገ ቅዳሜ ነው እላለሁ ሁላችሁንም ነው የምወዳቹ ዮኒ ሆደ ቡቡነትህ... ሉላ ሳቅሽ... ጸዲ ሻይሽ... አብሬሎ... Sim Card all of u we Love u
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Wiy Tilahun!!!!!💓yegon wigat new !!!!!!! Gobez berchi eshi !!!!!!!!💓
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈
@genetkebede278
@genetkebede278 Жыл бұрын
Wey bram tnish neberqun yeh zfen sizfen wendme ytlhun zefenoch btam ywed neber 🌻
@hasna892
@hasna892 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች በጉጉት የምንጠብቀው ስወዳችሁ ፅጌ ይወኒ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
በህግ መጠየቅ አለባት የምትሉ እችን መረዋ እጅ አውጡ እስከዛሬ የት ነበረች????
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Yonase yene chewa Lulaye konjo tesdi and Abresh Ye kedame demktoch I Love You All and Happy Saturday ❤️❤️❤️🫶🏻🫶🏻👍👍😍🙌🏼🙌🏼
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
@@tenalehulum tekbyalhu 🙏
@lekabeka1165
@lekabeka1165 Жыл бұрын
Welcom😍😘
@ahmedeskoo197
@ahmedeskoo197 Жыл бұрын
ብሩ ከየት ይምጣ ወንድሜ ከጅ ወደአፍ የሆነ ሃገር እየኖረን
@user-bz6lo6hj7s
@user-bz6lo6hj7s Жыл бұрын
ሜቲ ዮሴፍ ቃላት ያጥረኛል አንችን ለማድነቅ 😍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ዋዉ ልዩ የሆነ ድምፅ ኦረሞኛ ባልሰማም ግን ልዩ ነው ድምፀ መረዋ ነሽ እባክሽ ቀጥይበት
@yosefsintayehu7705
@yosefsintayehu7705 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ እህቶቼ እንኳን ሠላም መጣቹህ አሪፍ ቆይታ ነበር ምስሪ ወድጀዋለሁ እንድሁም መቲ በታም ያምራል ከዚህ በላይ እጠብቃለሁ። ebs የምታረጉት መልካም ነገር ሁሉ ዉስጤ ነዉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኔም እንደናንተ መልካም ነገሮችን የማደርግበትን ቀን እናፍቃለሁ
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
Lovely team, you make me feel at home even if I am living thousands of miles away from my home country.
@qarodhaba2237
@qarodhaba2237 Жыл бұрын
የመቲ የሚገርም ነው ፡፡ jabaadhu meetii ko
@ayeletefera7433
@ayeletefera7433 Жыл бұрын
100%
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
eds❤❤❤
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 Жыл бұрын
Miserta wow
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Жыл бұрын
ዋው ሜቲ👌🏾❤️ አሻ ሚያ ማተቤ አሻ ሚያ ደመኮ ስዘፍን በልጂነቴ ኦሮምኛ የማቅ ነበር የሚመስለኝ ጥልሽን አምጥተሽ ልቤን አስደሰትሽው 🙏🏾 አንችማ ዘፋኝ ሁኝና ነይልን ❤️‍🔥
@aberafeyissa2388
@aberafeyissa2388 Жыл бұрын
ፀዲ ያለችዉ ትክክል ነዉ ከልምዳችን ሰዉ ደግፎን ወይም አስገድዶን ካልሆነ ሀኪም ቤት አለመሄድና የራስን የጤንነት ሁኔታ አለማወቅ ትልቁ ችግራችን ነዉ እስማማለሁ።
@ashedene3933
@ashedene3933 Жыл бұрын
Tilahun is a singer forever
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 7 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 1,1 МЛН
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
35:42
Не может найти пропавшего сына уже 7 лет 🥺 #фильм #сериал
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,1 МЛН
Женщина-полицейский СПАСЛА пациентку от МЕДСЕСТРЫ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 18 МЛН
Bottle Head Smashing World Record Attempt!
0:38
MrBeast
Рет қаралды 102 МЛН
#маратклубника
0:14
Марат Мифтахов
Рет қаралды 2,3 МЛН