🔴ሁሉም አማኝ ይጠንቀቅ/ታዋቂው ጋዜጠኛ መሳይ አለማየው /የሰማይ ቆይታ/ ስለ አኢየሱስ እናውራ /

  Рет қаралды 32,371

Amen TV

Amen TV

3 ай бұрын

ኢየሱስ የሁል ጊዜ ርእሳችን ነው። ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, KZfaq, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Пікірлер: 180
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 ай бұрын
" እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ ስለሆነ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን እና በሃጥያታችን ሙታን በነበርንበት ግዜ ከልጁ ጋር ህይወትን ሰጠን" " ወዶናል እና አዳነን " እንደሚል መ/ቅዱስ መዳኔ ሁሌም ይገርመኛል! ጌታ በደጅ ነው! ኢየሱስ ይመጣል! አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!!
@abayneshgirmaderje9417
@abayneshgirmaderje9417 2 ай бұрын
መሳይዬ ተባረክ!ይሄን የገለጸልህ ኢየሱስ ይባረክ!! ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና 🙏🙏🙏
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 3 ай бұрын
ልክ ነው ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል እየሱስ ጌታ ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@johnf906
@johnf906 3 ай бұрын
መሳይ በርታ።። በዚህ አስከፊ ዘመን ለዚህ የተባረከ ተስፋ የተዘጋጀን ሆነን እንድንኖር ፣ዘመኑን በመዋጀት በየዕለቱ ጌታን በመጠባበቅ እንድንኖር የጌታ ፈቃድ ነው።። ይህንን ተናገር፣አሳስብ፣የማያስተውሉ ብዙ ስላሉ አትስማቸው። እስከመጨረሻው በዚህ ፍጥነት ሂድ። እግዚአብሔር ይርዳህ።።።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@johnf906
@johnf906 3 ай бұрын
@@amentvethiopia እናንተም የአሜን ቲቪ አገልጋዮች በርቱ። የጌታ ፀጋ በሚደንቃችሁ ሁኔታ ይብዛላችሁ።ኢየሱስን ከማክበር የበለጠ ምንም ነገር የለምና ደስ ብሏችሁ አገልግሉ። ተባረኩ።።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል ጆሮ ያለው ይስማ አዋጅ❤ በደጅ ቆሞአል እየሱስ❤መሳይ ተባረክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx Күн бұрын
ጌታ እየሱሰ ክርሰቶሰ የ እግዚአብ ኤር ልጂ ሰሙ ለዘለአለም ይባረክ ይክበር 🙏
@user-wo7oz2dv9c
@user-wo7oz2dv9c 2 ай бұрын
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንደይገባኝ በህወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ እየሱስ🎉🎉🙏🙏🙏
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱሱ ይምጣ ወደዘላለም ቤታችን ተስፋችን ይወስደናል
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢ጌታኮ እጅግ በጣም ታግሶናል እኛ ግን አማኝ የሚለውን ስም ተሸክመን ደዌያችንን ተሸክሞ የቆሰለልንን ጌታ መዘባበቻ መደራደሪያ አደረግነው ለሚጠፋው የሰው ነፍስ ተጠያቂዎች እኛው ነን ስለዚህ ቶሎ ከተኛንበት ካቀላፋንበት ከቲክቶክ ወሬ ፈጥነን እንነሳ እንያያዝ ለጠላት መንገዱን እንዝጋበት አልያ ግን መጠራታችን ከሲኦል ከፍርድ አያድነንም መጠራት ሳይሆን መመረጥ ነውና በጌታ ፊት በክብር ሚያቆመን 😢😢😢😢😢😢መሳይ አለማየሁ ልጅ ሆኜ አንተን ስለምወድህ ቅዳሜ ሬዲዮ ላይ ተለጥፌ ማዳምጥህ ስወድህ ወንድሜ ሰብሊ ውዴ ተባረኪልኝ ውድድ የኔ ቆንጆ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢እየሱስ ያ ሁሉ መከራ ተቀብሎ ዋጋውን አልኖርንበትም አይ እኛ ሰዎች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 ай бұрын
በዓለም ሚሊዮን ጊዜ ዝና የነበረን ሰዎች ብንሆን እንኳን ወደ ጌታ መጥተን ስለ ስሙ ብንናቅ የነበረንን የዓለም ዝና እያሰብን የምንፈተንና መርሳትን የምንፈልግ ሰዎች መሆን ሳይሆን ስለ ጌታ ዕውቀት ክርፋት መሆኑን የማንረሳበትና ጌታም ከእንዴት ያለ ክርፋት እንዳወጣን እያሰብን እራሳችንን በጌታ ፀጋ በመጠበቅና ሌሎችም በከረፋ የነፍስ ምልልስ ውስጥ ያሉትንም ጌታ ሊያድናቸው እንደሚችል አውቀን የጌታን ምሕረት የምንሰብክበት ነው።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@selamawitberhanu1563
@selamawitberhanu1563 3 ай бұрын
ግሩም አገላለፅ። Be blessed
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 3 ай бұрын
@@amentvethiopia ሰብልዬ የእኔ የዋህ እወድሻለሁ በርቺ!
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ እፎይይ ቸርች ያለው ነው የመሰለብ አንድ መንፈስ ተካፍያለው
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
ሰብልዬ ስወድሽ እኮ ❤ እርጋታሽ መንፈሳዊነትሽ ❤ አይጠገብም ❤❤❤
@genetmengesha6889
@genetmengesha6889 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ መሲዬ የጌታ ሞገስ እንዳለብ በንግግር ይታወቃል
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@bitniyatamirat9781
@bitniyatamirat9781 3 ай бұрын
ጌታ ይባርከችሁ መሰይ እበክህን በዝህ በመጨረሻ ዘመንቤተክርስቲየን ልታነቀ ጌታ እደራ የለህ ይመስለኛል በንተ ብዙዎች ጌታ እየመለሳ ነው ስለዝህ እትጥፈብን ተባረኩ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our w
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ጊዜዉን ማወቅ እና የጊዜዉን ቃል ማወቅ ግድ ነዉ። በተረፈ በዚህ የምድር ቆይታችን ላይ ለስጋዊ ፍላጎት ስንሮጥ ዘመኔ እንዳያልቅብኝ ጌታ ሆይ እርዳኝ🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ መሲዬ የያዝከው እውነት ታላቅ ነው ። ❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 ай бұрын
ተባረክ ውስጥህ ይቃትታል! ዛሬ አማኝ ነኝ ባዩ በቋንቁዋ ተወጋግኖ ህዝብን እያፈናቀለ መሬቱን እየሸጠ ጌታ ሰጠኝ እያለ እየዘለለ እየደገሰበት አለ እግዚኦ ማረኝ አባቴ ስንቱን ሜዳ ላይ በረሃብ በእርዛት በአፈሙዝ እያላገጠበት ጌታ ሄታ ሲል ያሳዝናል 😭😭😭😭አባቴ ፍርድህ ትምጣ
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 ай бұрын
እማኝ ከሆንን ምህረትን ለምድራችን ለራሳችን መፀለይ ነው ፍርድ ከባድ ነው ጌታ ያስበን ማስተዋል ይስጠን
@teddyprayer3970
@teddyprayer3970 3 ай бұрын
የምንጠብቀውና የሚናፈቀው ፍፃሜ 👉የእየሱስ መምጣት ነው ! መልዕክተኞች ተባረኩ።
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅና እውነት የሆነ ትልቅ መልክት ነው አንቂ መልክት ነው በሐሴት ነው የሰማሁት ጌታ እየሱስ በእጥፍ ፀጋ ይባርክህ የኔ ወንድም ።😇😇❤❤🙏🙏🙏 ትልቅ እውነት እኮ ነው ከሁሉም በላይና የበላይ ጌታ እኮ ነው !!!!!😭❤❤❤❤😇😇😇😇
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@ephremnigusieofficial
@ephremnigusieofficial 3 ай бұрын
​@@amentvethiopiabezihu ketiyibet
@user-ly4gb3ho9v
@user-ly4gb3ho9v Ай бұрын
መሳይን የሰጠን አምላክ ይባረክ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 ай бұрын
Geta Zemenehen Abzeto Abzeto Yebarkew Amen Show Geta Abzeto Yebarekesh Hallelujah Glory 🙌 🙏
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ እርዳን🙏🏾
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@gashahunnemomsa9731
@gashahunnemomsa9731 2 ай бұрын
He is an amazing Man and an example for many professionals in Ethiopia.
@selomezelelew3431
@selomezelelew3431 2 ай бұрын
ሀሌሉያ እንኳን ጌታ ረዳህ ጌታን ማመን ማትረፍ ነው
@lemmabedada7220
@lemmabedada7220 3 ай бұрын
The presence of All Mighty God in this interview was real.
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
መሲዬ የድምፅህ ቶን ለራሱ የመልእክቱን ክብደት ያሳያእ ጌታ ያንቃብ 😢😢😢😢
@MebratKasa-kh7yu
@MebratKasa-kh7yu 2 ай бұрын
በህይወት እያለሁ ጌታ የሚመጣ ይመስለኛል
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
እጅግ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ጌታ ከሚቀሩት አያድርገን
@goodmorningethiopia1495
@goodmorningethiopia1495 3 ай бұрын
ተባረኩ እውነት የወንጌል ድምፅ ሆናችሁልናል ❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@seblewongelabera
@seblewongelabera 2 ай бұрын
ማራናታ እየናፈኩ የምጠብቀው ፕሮግራም ነበር።ምክንያቱም የማላውቀውን ያወኩበት ፤ብዙዕውነቶችን ትኩረት እንዳደርግ የረዳኝ፤ስለክርስቶስ ምፃት እንዳስብና እንድናፍቅ ያደረገኝ ነበር።ከልጆቼ ጋር ጋጉተን ነበር የምንጠብቀው።ሲቋረጥ በጣም ነው ያዘነው።አዘጋጆቹን መሳይንና ኤደንን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርካቸው ።ደግሞም መታደል ነው ። እህቴ ስለጋበዝሽውና ስለመረጥሽው እርዕስ ተባረኪ።አብረን ለክርስቶስ የ ምፃት ቀን እንድንበቃ ያድርገን።
@user-hh3tn3cs6
@user-hh3tn3cs6 2 ай бұрын
በጂ ኤም ኤም ቲቪ እየቀረበ ነው እሁድ ከቀኑ 9.00 ጀምሮ
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 3 ай бұрын
ጌታ ቅርብ ነው..አዎ በጣም ቅርብ ነው መሣይ & እሕታችን ዘመናችሑ ይባረክ በርቱቱ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 3 ай бұрын
O Lord, give US strength !! God bless you both.
@yohannesalazar7578
@yohannesalazar7578 2 ай бұрын
God bless you all.
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe and share our channel channel
@user-zb9dm8um1p
@user-zb9dm8um1p 3 ай бұрын
Geta yibarkchu Bartu❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@user-zv3mv7jt4k
@user-zv3mv7jt4k 3 ай бұрын
አሜን በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ።ግን ሁላችን እንደዝህ ስለ እየሱስ ገብቶን ብናምን ኖሮ እየሱስ ይሄኔ ይመጣ ነበር እኔ በሰማሁት ነገር በጣም ተባርከአለሁ ቀጥሉ ባይ ነኝ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@sunysuny8656
@sunysuny8656 3 ай бұрын
Brother Mesay I remember U in Tasew group at Assembly Gods of Church. Now you have more Grace..Jesus
@zelalemberhanu7149
@zelalemberhanu7149 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ!!
@TenagneAlemu-od1bg
@TenagneAlemu-od1bg 2 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!
@elroemengistu2432
@elroemengistu2432 2 ай бұрын
ተባረኩ !!! እግዚአብሔር ይርዳን ከዚህ አለም ኮተት ወጥተን በሀይል እንድንገለጥ ለእኔም ለወገኖቼም አሁን መነሳት ይሁንልን።
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
ጌታ ይትዳን ማራናታ የሚል ድፍረት የለኝም እኔ በራሴ እሱ ድፍረት ትስጠን እንጂ😢😢😢
@fretaasme5794
@fretaasme5794 3 ай бұрын
ኣሜን ማራናታ አየሱስ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማራናታ አባ አተ ትሻለናለን ታዋጣናለህ ከዚህ ዘመን የፋታን አፈልገውም አሜን አሜን አናፍርም አሜን ተባረኩ
@Mom2023new
@Mom2023new 3 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! ማዘር ነኝ ከዲሲ፣ በዚሁ ገጽ ላይ ኮሜንት መስጫው ላይ ለ28ዓመታት እስከዚህ ዓመት የላክሁትን እውነተኛ የጌታን ድምጽ በማስተዋል እንድታነቡትና ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው!! ተባረኩ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 ай бұрын
አሜን! ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!
@user-ir4zw9yl3t
@user-ir4zw9yl3t 2 ай бұрын
መሲዬ እንዴት ነህ ማሪናታ በጣም የምናፍቀው ፕሮግራም ነበር አሁንም ቀጥልበት እንወድሃለን
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ ለበረከት ሀሀኑ❤❤❤አሜንንንንንንን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@kidilove1715
@kidilove1715 3 ай бұрын
❤ ሰብሊ መሳይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ኢየሱስ በቅር ይመጣል:: ቤተክርስቲያን መሪዎች ተኝተዋል: ኢየሱስ ይመጣል የሚል ስብከት እንደማስፈራሪያ እንደተቆጣጠረ ቆየ : ጌታ ሆይ አስበን መጣብን ሳይሆን መጣልን እንድን እርዳን❤❤
@bekelemelis3157
@bekelemelis3157 2 ай бұрын
መሲ ርዕሱን አይቼ ላለማየት ብዙ ጊዜ አለፍኩ ግን ዛሬ ... 1. ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣልናል/ይመጣብናል? 2. አንድ አማኝ ለድነቱ አስተዋጽኦ አለው ወይ? 3. አስርቱ ቆነጃጅት ስለማን ነው ሚያወሩት ? 4. ጌታ ኢየሱስ ሲመጣ ማይነጠቅ አማኝ አለወይ ? ... ... ...
@alemashokubazghi9456
@alemashokubazghi9456 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen glory to God blessed man of God Blessed more 🙏 marantha marantha Amen 🙏 hlululuy 🛐🔥🔥🔥🤲🤲🤲🤲
@kifleAddisu-zb4gb
@kifleAddisu-zb4gb 2 ай бұрын
በተለይ ፓስተር መስ በማራናታ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው አሁን ደግሞ በGmm tv
@KiyaTemu-zo1qs
@KiyaTemu-zo1qs 3 ай бұрын
Amen ጌታ ይባርካችሁ ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 3 ай бұрын
Geta yibarikachu yabate birukan!!
@addisutucho5007
@addisutucho5007 3 ай бұрын
Tebareku❤❤
@almazneway8925
@almazneway8925 2 ай бұрын
konjo gize nebere tebarku seble gen teyakewchsin azegagtesh ready honesh neye bezu meteyek eyechalsh alareshewm endewem anch lemabrarat eygebash neber keakbrot gare
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@yeshimehari3681
@yeshimehari3681 3 ай бұрын
Tebarek
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
የማይጠገብ ስም ኢየሱስ ብቻ ❤
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
ውይ መሲዬ በየለይ በራዲዮ ፕሮግራምክ በድምፅክ ቤተሰባችን ሆነክ መሰለህ መሲ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
Amen yinesa
@EskedarSisay-zk2pq
@EskedarSisay-zk2pq 3 ай бұрын
geta yebarekachu🙏🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ናልን❤❤🎉🎉
@yeshimehari3681
@yeshimehari3681 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤tebarek
@goodmorningethiopia1495
@goodmorningethiopia1495 3 ай бұрын
ውይ ነፍሴ ረሰረሰች ጌታ ይባርካችሁ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
thanks for watching
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
Aglaletseh desse Ylal Geta Aytegbem Ejeg Desse Ylal. Ahunem Abzeto Ybarkeh.
@nanacute4499
@nanacute4499 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እርዳን 😭🙏
@tigabuno9508
@tigabuno9508 3 ай бұрын
እግ/ር ክብሩን ይዉሰድ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 2 ай бұрын
😍😍❤️❤️❤️
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 3 ай бұрын
Be blessed ❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-je6fy9hm3k
@user-je6fy9hm3k 3 ай бұрын
ተባርካችሆል❤❤❤❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@martasila5996
@martasila5996 3 ай бұрын
Thank you for reminding us about the coming of our Lord Jesus.
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 2 ай бұрын
😍😍😍❤️❤️❤️
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 2 ай бұрын
Amen. Be. Eyesus. Sim. Geta. Hoy. Maren
@meseretgetu2245
@meseretgetu2245 2 ай бұрын
Amen 😢😢😢😢
@joshdanielkebede
@joshdanielkebede 3 ай бұрын
I am so glad
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አሜን
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
Wowowo❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Rosei870
@Rosei870 3 ай бұрын
Amen
@user-fr1zc2oc1m
@user-fr1zc2oc1m 3 ай бұрын
❤❤❤❤ Amen Amen Amen
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
thanks for watching please subscribe our channel
@FekadeselassieLemma-md3ri
@FekadeselassieLemma-md3ri 3 ай бұрын
AMEN
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 ай бұрын
Thanks for watching
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አሜንንንንን😢😢😢
@thomastefera7982
@thomastefera7982 3 ай бұрын
Amen 🙏😭
@goodmorningethiopia1495
@goodmorningethiopia1495 3 ай бұрын
❤❤❤
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
Holly spirit 😢😢😢😢
@MebratKasa-kh7yu
@MebratKasa-kh7yu 2 ай бұрын
ድምፁን የሰማሁ ቀን ምን ያህል እንደተደሰትኩ አልረሳውም
@binisadeba7176
@binisadeba7176 2 ай бұрын
ብሩካን ናችሁ
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ሆይ እርዳን 😢😢😢😢
@abrahamnguse7835
@abrahamnguse7835 3 ай бұрын
Ewenet New tebareku Mesay wondemachen
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z 2 ай бұрын
➕✅😢😢
@girumegelete8460
@girumegelete8460 2 ай бұрын
Eyesues yhiwote wuha
@AbemOumer
@AbemOumer 2 ай бұрын
አየው=x አየሁ =ትክክል
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አሜኖች እየተገረምንባችሁ ነው ። ስራችሁ ሁሉ እየሱስን ተኮር ነው ❤❤❤❤ ከፍ በሉ
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭🤯🤯
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
አቤት እንዴት ይከብዳል አለው እያሉ አለመኖር 😢😢
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 2 ай бұрын
ማለት?ጨፍን ሃሳብ ነው
@AronBahiru
@AronBahiru 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ 😢😢😢😢😢😢😢
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 46 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 101 МЛН
2338- ራቁቷን ነው የምናስኬዳት!
32:14
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 32 М.
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,2 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19