No video

ልጅሽ አልበላም ብትል? አስገራሚ መልስ! ኮንታ ደወልን Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 24,566

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 95
@tzm6910
@tzm6910 4 ай бұрын
Food and water are the lowest form of energy. It is all about energy. Loving , fighting, carrying, and etc. Fortunately this lady gets the highest form of energy. What is impossible with men is possible with the most high YAH. .
@mametohem7990
@mametohem7990 4 ай бұрын
ወይፈጣሪ ይገርማል የሰውልጅ ምግብሳትበላ እዴት ትኖራለች ፈጣሪ ስራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ድረሱልኝ አሞኝ ምግብ ትቸ ነበረ እና ተጨናንቄ ነበረ ትንንሽ ስለምበላ ቀጥኘ እሬሳየ ቀረ አሁን ይሄ ቤድዮ እዉነት ይሁን መፅናኘ አገኘሁ
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 4 ай бұрын
እግዚአብሔርን እውነት ነው ልጅቶዋ የእኔ ጎረቤት ናት
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
ምናለ ለአንድ ወር ቢዘጋኘ እና ጉዴን ባየሁት ሸንቀጥ ቀጥ ብዬ በተቀየርኩ አይ ምግብዬ ያንተስ ከፋ ዘፈዘፍከኘ እኮ😢😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አሳቅሽኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 4 ай бұрын
@@selamawitgebretsadik3097 ሺ አመት ሳቂ ውዴ👌
@sawdaahmed2507
@sawdaahmed2507 4 ай бұрын
ክክክክክክ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 4 ай бұрын
ክክክክክ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 ай бұрын
😂😂😂
@selamt8660
@selamt8660 4 ай бұрын
በአንድ ክፍል ዉሰጥ ትቀመጥ በጥበቃ ለተወሰነ አመታት የምትሉ ??
@wayntuhabamh
@wayntuhabamh 4 ай бұрын
ትክክል
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 4 ай бұрын
Banchi alemamen min bewotat new netsana desitegna hona yetefeterech lij yemititaserew?
@reema3976
@reema3976 22 күн бұрын
የፈጠረን አላህ ምንም አይሳነውም ግን ኢትዮጵያንመንግስት ቡዙ ነገር ማድረድ እየቻለ ለምን እንደዚ አቀለለው ይሄ ትልቅ የአላህ ታምር ነው
@user-bm1ij6ei7g
@user-bm1ij6ei7g 4 ай бұрын
ይገርማል ድንቅ ነው ይምለው
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
የአላህ ሥራበጣም ይገርማል እኔ በጣም ነው የገረመኝ ወላሂ ለማመንም ይገርማል
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
እመኑኝ ፀበል ሄዳ ብትጠመቅ ጉዱው ይወጣል ሰይጣን በውስጧ አለ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 4 ай бұрын
Min aynet mels new saybelum seyitan ybalal
@selamselam3065
@selamselam3065 4 ай бұрын
የዝች ልጅ ነገር በጣም ችላ ተብሏል❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 4 ай бұрын
😂😂😂 ሰው እንደ ቅጠል እየረገፈ በዚህ ኑሮ ውድነት አልበላችም ተብሎ ችላ ተባለ😂
@-Ele
@-Ele 4 ай бұрын
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال❤
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Ай бұрын
ድንቅ ነው ተመስገን አምላኬ
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራት እዴ በውስጧ ሰይጣን አለ
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 4 ай бұрын
ምንም ሰይጣን የላባትም የእግዚአብሔር እና የቅዱስ ግዮርግስ ስራ ነው
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 4 ай бұрын
እኔማ ሰውነቴን እቀንሳለዉ ብዬ ደም ማነስ ያዘኝ ምን አለ እንደ ሙሉ ወርቅ በራሱ ሰአት በዘጋኝ😂😂😂
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
አረሷ የዘጋት ጋንጩር ነው ፀበል ጠጥታ አታውቅም አሉው ድሮስ ሰይጣን ያለበት ሰው መች ፀበል ይወዳል መርምሩው እንኳን 16 አመት ይቅርና 1 ቀን ለመፆም ይከብዳል ብቻ አትሸወዱው ገና ብዙው እንሰማለን
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 4 ай бұрын
አሳቅሺኝ የምር kkkkkkkkkkk
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y Ай бұрын
በእኞ በኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ምግብ ያልበሉ ቅዱሳን አሉ ስለዚህ የአምላክን ማድነቅ ብቻ ው
@alambalay1176
@alambalay1176 4 ай бұрын
የወለደችው እንዴት ነው አግብታ ነው ወይስ እንዴት ነው ልጅስ ዘ. 9 ወር ድረስ ጽንሱ እንዴት ሆነ
@selamt8660
@selamt8660 4 ай бұрын
የኔም ጥያቄ :::
@zeynebmohamed
@zeynebmohamed 4 ай бұрын
ትልቅ ጥያቄ ነው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 4 ай бұрын
16 አመት ሆናት ምግብ ካቆመች ነው እየተባለ ያለው
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 4 ай бұрын
ትክክል ልጁቱ ምንም ሳትበላ ተፈጠረች አያሳምንም
@seadi5
@seadi5 4 ай бұрын
እኔአላምንም
@tigistserage6823
@tigistserage6823 4 ай бұрын
ኢትዬጰያኖች ሰሩበት ባካችው❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 ай бұрын
ልጅዋ ቁጭ እራስዋን ትመስላለች መውለዷ ደስ ያሰኛል
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 4 ай бұрын
በሲሪጂ ይሰጦት ይኦናል
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 4 ай бұрын
Min aynet migib new esua yemitseraw? Yemigib taste maweka alebat migib lemesrat
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
በመጨረሻው ዘመን እማንሰማው የለም
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ልጅቶ በድንግልና ነዉ የወለደቻት እግዚኦ ያለወንድ እንዴት ድንግል ማርያም ለማመን ይከብዳል
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 4 ай бұрын
ባል አግብታለች ሌላ ታሪክ አትፍጠሩ
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 4 ай бұрын
Migib lemesrat yemigib taste mawek yelebatim?
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 ай бұрын
እሷም እኮ ከጊዜ በኋላ ነው መብላት ያቆመችው እና ስለህፃኗ ወደፊት የሚታወቅ ነገር የለም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 ай бұрын
ከማ እንዴት የሚለውን አካቱት
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 4 ай бұрын
Egzabhre edefeterate yanoratale ena gene yasazenehege satetarese emeberhane tebeka yelege negate selareghe mesegana yedersate
@teteberhane6571
@teteberhane6571 4 ай бұрын
ፍቷ ሙሉ ነው እንደገና ማነው ያስገዛት ስውየስን መፈለግ ይማይመስል ነው
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 4 ай бұрын
መቶሽ ጊዜ ቢነግሩኝ የማላምነው ነገር ነው
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 4 ай бұрын
ለምን አታምኚም መንፈስ ነው እንዲ የሚያደርግ​@@etagegnmolla8506
@hirutgeraworj5445
@hirutgeraworj5445 4 ай бұрын
ወንድሜ እራሳችሁን አታታሉ ውሽትንው :😂
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
ስትወልድ ደም ፈሰሳት ወይም ፈሳሽ ይሄ ንገሮን
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 4 ай бұрын
ልጇ ጡት ጠባች
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 ай бұрын
መርየም ወይም ማርያም አይደለችም ይህን ነገር ማጣራት ግድ ይላል ።ልጅቷ አባቷ እንዴት አይታወቅም?
@azebhadera857
@azebhadera857 4 ай бұрын
Is her daughter had a father? Or ?
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 4 ай бұрын
Gen Megeb satebela .Lejewa 9 wer Endet Norech be Hodewa. Keweledech bohalas Lejewa Tut atebeta yehon kehones Endet satebela. Demo welda Endet taresech . Betam yegeremal Ye Egziabher sera
@hak.d2211
@hak.d2211 4 ай бұрын
ፀበል መፀበል አለባት ምክንያቱም መንፍስ ነው
@hanasador3723
@hanasador3723 4 ай бұрын
ምን አይነት አስተያየት ነው የምትሰጡት ግን አንዳንድ ሰዎች ሲጀመር እርኩስ መንፈስ ያለበት ሰው በደንብ የሚበላ እና ከሰውነቱ የማይጠጋው ሲሆን ነው ውስጡ ያለው መንፈስ እየበላው ነው ሰውነት የማይጠጋው የሚባለው ሲቀጥል እርኩስ መንፈስ ያለበት ሰው ሲታይም ያስታውቃል ፍዝዝ ድንግዝ ድንዝዝ ይላል እንጂ እንደዚህ አክቲቪ ሆና የእለት ከእለት ጉዳዮቿን እያከናወነች ነው ስለዚህ ከመንፈስ ጋር አታገናኙ እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ይሆናል
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj Ай бұрын
ሰው ቤት ስትሰራ አሰሪዋ ምግብ በላሽ እያለች ሁሌ ትመታታለች አንድ ቀን አልቅሳ እመቤቴን ሆዴን ዝጊልኝ አለች በዛው ቀረ በቤተክርስቲያን ታሪክም አለ ምግብ ይበላሉ ግን አይፀዳዱም
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የዋሆች የማንም መጫወቻ እንሁን 😂😂😂😂
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 4 ай бұрын
eko
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
ነገ ደግሞ በፀሎት አስቢን ብላችሁ እዳትመጡው ብቻ
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
በ21 ደኛው ክፍለ ዘመን ስንቱን ሰማነው ብቻ አትቸኩሉው እውነታው አድቀን ይገለጣል
@user-up7zs1mx7x
@user-up7zs1mx7x 3 ай бұрын
Yhema yseytan new
@user-lr6uj2uy2h
@user-lr6uj2uy2h 3 ай бұрын
Lijitewam 9 wer alibalachim malit nw
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 3 ай бұрын
እኔነም ምግብ ሰግቶናል ዬቢሲ አቅርቡን በሞቴ
@user-hv2bu7se1n
@user-hv2bu7se1n 4 ай бұрын
ኀረ የበላይዉን አጠያይቁልኝ እማ እኔም ልገላገል😢😂😂
@azebhadera857
@azebhadera857 4 ай бұрын
Why do people still believe she doesn't eat ?
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 4 ай бұрын
Men beleta teweledalech lejetua eku ke enatua megeb kalagegnech menure atechelem
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 ай бұрын
ባሏ ማነዉ??3??
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samirawitgebreeyesus7921
@samirawitgebreeyesus7921 4 ай бұрын
ለምን ዞኑ ለ አንድ ወር ወይም ሁለት ወር አስቀምጦ ክትትል አያረግላትም እርግጠኛ መሆኑን ለማረጋገጥ??
@fatumara3244
@fatumara3244 Ай бұрын
ባላ ማነው ወየነው
@galayuser1127
@galayuser1127 4 ай бұрын
መፈስ ነው ከጤናዋ አይደለም በጭራሽ
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 4 ай бұрын
ባልዮው ታድሏል 😅
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
ጭራሽ ልጅ ወልዳለች እረተው
@hiwettiakabo2751
@hiwettiakabo2751 4 ай бұрын
Inie inde mimeslegn ye mana mgb iyebelac now kudusan mgb iyesetuat nou
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 4 ай бұрын
i am telling u this is not true
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 4 ай бұрын
Koy endet weledech ok boyfriend migib saygabez new yetebesat Coca-Cola fanta buna saytetu weledu egzio 😂❤
@zebibgebremeskel9122
@zebibgebremeskel9122 4 ай бұрын
IMPOSSIBLE! Did she pee or poop ?
@sewasew1621
@sewasew1621 4 ай бұрын
ውሸት ነው
@merimarlimar813
@merimarlimar813 4 ай бұрын
ሽንትቤትስ ትገባለች ?
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@johnnycraft1560
@johnnycraft1560 4 ай бұрын
ካልበላች ሽንትና ምናምን ከየት ይመጣል።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 4 ай бұрын
የወር አበባ የለም 😮 እና ልጅቶ ስትወልድ ፈሳሽ ከሌለ ወይ ደም ከባድ ነዉ በእርግጥ የእኔናት የወር አበባ ሳታይ ወልዳኛለች
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 ай бұрын
ለኑሮ ውድነት ተፈላጊ ነሽ 😂 ግንአላምንም ተደብቃ እየበላች ይሆናል ልጅ ተወለደች ባል አላት ማለት ነው እሱን ከፈለገች እህልም ትፈልጋለች ወድጋ ባልተኛች ነበር ሰወኛ ነው 😂
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሙዝን ለምን ከነጮች ጋር ታያይዘዋለክ አብይ እውነቱን ተናገረ ሙዝ በዳቦ ብሉ አላለም እንዴ አነጋገርክ ገብቶኛል ሙዝ አሲዘው ፎቶ ያነሷት ከዝንጀሮ አልያም ከጉሬላ አመሳስሉን አልያም እንደ እንስሳ ቆጥረውን ነው ብል አስበክ ነው
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 48 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 15 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 85 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 48 МЛН