ሶፍት ኬክ አሰራር / ስፖንጅ ኬክ / soft cake / spong cake recipe / cake aserar / kake / seifu / ebs

  Рет қаралды 158,355

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

8 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Artist:- Sandeep Das, Mayank
ingredients
4 eggs
1 cup sugar
2 cup flour
1 tbs baking powder
1 cup yogurt
1 tbs vanilla sugar
100 ml of oil

Пікірлер: 128
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
የሚያስፈልጉን ግብአቶች 🌸4 እንቁላል 🌸1 ኩባያ ስዃር 🌸ከግማሽ ኩባያ አነስ ያለ ዘይት 🌸1 ኩባያ እርጎ 🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቫኒላ 🌸2 ኩባያ ዱቄት 🌸1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
@shewit19
@shewit19 4 ай бұрын
አሁን እየሰራሁ ነው ❤
@user-hy4gj8pj1o
@user-hy4gj8pj1o 3 ай бұрын
ካሜራአይደረግም
@FatumaSeid-mq8gj
@FatumaSeid-mq8gj Ай бұрын
ወሃ ወይም ወተት አይጨመርም
@SEliSelam
@SEliSelam 7 ай бұрын
እውነት በተደጋጋሚ ሰራውት ትክክል ያንቺ ነው የመጣልኝ ሳልፈልግ ሁላ ዕቃዎችን መለኪያዎችን እንድገዛ ብርታት ሆንሽኝ ዘመንሽ ይባረክ
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 5 ай бұрын
እርጎ ምን ያክል አደረግሽ ኩባያ አልገባኝም ልሞክረው ነበር
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 8 ай бұрын
እንደ ኬኩ ትጣፍጫለሽ ❤❤❤❤ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ😊😊😊😊😊😊😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አሚን በጣም አመሰግናለሁ❤
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ስርቸው ተደስቻለሁ
@user-is9eh8to8i
@user-is9eh8to8i 5 ай бұрын
Wow Masha Allah you did a great job 👌
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው እህታችን በጣም ምረጥ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን ቆንጆ ሶፍት የሆነ ጣፋጭ ያምራል❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@user-fo1rh4qe1y
@user-fo1rh4qe1y 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው 🥰🥰🥰
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Күн бұрын
ጎበዝ አሰራርሺ እደ እኔ ነው በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-is9eh8to8i
@user-is9eh8to8i 5 ай бұрын
Masha Allah you did a great job 👌
@user-sw4mw5ve4l
@user-sw4mw5ve4l Ай бұрын
ሰርቼው ልክ የመጣልኝ ያቺ አሰራር ነው ምርጥ ነው በርቺ
@semina8117
@semina8117 7 ай бұрын
Waww betam new yewededkut huletegna gzie yeserahut new amesegnsh alew❤
@saraassefa9561
@saraassefa9561 4 ай бұрын
Tebarekillign!!!
@aymen_m8288
@aymen_m8288 4 ай бұрын
Welahy balemuya nedh mashaala
@hawashait8758
@hawashait8758 Ай бұрын
BETAM GOBEZ NESH 👍👍👍
@AnikaTafesse-fr6qp
@AnikaTafesse-fr6qp 2 ай бұрын
በእዉነት በጣም ጥሩ ወድጄዋለው
@user-tz8ec6dk5m
@user-tz8ec6dk5m 5 ай бұрын
ጥሩ.ነው.
@user-mo2ju9sb2c
@user-mo2ju9sb2c 5 ай бұрын
Wow desi yemil keki
@Hana-nx8ps
@Hana-nx8ps 5 ай бұрын
wowwww❤❤❤❤❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 7 ай бұрын
Wow yummy yummy.
@kalkal8468
@kalkal8468 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ❤❤
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w 4 ай бұрын
ጎበዝ በረቸ
@user-ft5uy2et8o
@user-ft5uy2et8o 24 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆጆ ነዉ
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms Ай бұрын
ለጥያቄም የቻልሽውን ያህል ብትመልሽ መልካም ነው በተረፈ በርቺ ጎበዝ
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 25 күн бұрын
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh wooooowooooow weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@user-nm5yk3yx2z
@user-nm5yk3yx2z 5 ай бұрын
wow😮🎉❤❤❤
@user-wr4jm6cp1x
@user-wr4jm6cp1x 8 ай бұрын
ማሻላ በጣም ሚያምር ኬክ ዋው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
ሹክረን ebro😍
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l Ай бұрын
እናመሰግናለን
@mulutube2116
@mulutube2116 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ሶፍት የሆነ ኬክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን🙏❤️👍👍👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@FasikaZeleke-cc5py
@FasikaZeleke-cc5py Ай бұрын
Lemindinew ine soft mayihonilign
@seadamohammed5660
@seadamohammed5660 8 ай бұрын
Wowoow masallhe tebarekalhe allhe❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Amin seadiye😘❤❤❤
@user-yb4ix6ej9w
@user-yb4ix6ej9w 4 ай бұрын
ማሻአላህ እህታቸን ❤❤
@yeftuseratesfa7862
@yeftuseratesfa7862 5 ай бұрын
Betosmgeze endt meserat endalben ngeren betam enamesgnalen lasayeshen keke aserare
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂድያዬ ዉዴ እንኳን ሰላም መጣሽ የሚያምር ሶፍት ኬክ ነዉ እጅሽ ይባረክ እህታለም 👍👌❤🙏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ማሬ ማሻ አሏህ ባለ ሙያ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ እርጋታሽም በጣም ደስ ይላል ግን ለማስታወስ ያክል ሙስሊም ከሆንሽ ስትገቢ አሰላሙ አለይኩም ብትይ ኸይር ነው ሙስሊም ስለመሰልሽኝ ነው ሙያሽን ግን አደንቃለሁ❤❤❤❤❤​@@Hidaya-kitchen-
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 5 ай бұрын
​@@Hidaya-kitchen-❤
@user-jc9uw5fv4r
@user-jc9uw5fv4r 5 ай бұрын
የኔ ማር ❤❤❤
@addisababa_
@addisababa_ 8 ай бұрын
Wow it looks so yummy
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Thanks dear😍
@user-jc9uw5fv4r
@user-jc9uw5fv4r 5 ай бұрын
የኔ ማር❤❤❤❤❤
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ በ እውነት ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አሚን ሮዚ😘❤
@nejatendale6501
@nejatendale6501 8 ай бұрын
Yene balmuya ehete
@mychannel89608
@mychannel89608 4 ай бұрын
Oven kidmiya mimokew ekul kelay ena tach new?
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 8 ай бұрын
Omg the texture of this cake reminds me of our neighbor Tye Alemitu’s cake 🥹. She supplied the local ሻሂ ቤት. I would walk over to her house every evening and grab a slice every school night for either 25 or 35 cents for my snack to take to school the next day. The good ol’ days. I can’t wait to make it for my children now. Thank you!
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
You welcome dear😘❤
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods 8 ай бұрын
MASHAALLAH its yaamy❤😊
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Shukiren😘😘😘
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is 8 ай бұрын
Mashasllah mashasllah mashasllah number 1
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ Azuye😘❤
@kid7188
@kid7188 8 ай бұрын
Kanche bezu neger temerialew tebareke🥰🥰🥰
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Amin yene wid😘❤
@zzz-ul3mr
@zzz-ul3mr 8 ай бұрын
ኩፍ እናደርገዋለን እንዴ መጀመሪያ
@zarfaneshberta6483
@zarfaneshberta6483 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 8 ай бұрын
የእርስዎ የምግብ አዘገጃጀት እናመሰግናለን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@jemi7142
@jemi7142 8 ай бұрын
እናመሰግናለን, ባለፈው ግማሹን በካካዋ ፓውደር የሰራሽውን ሞክረነው ከነልጆቸ ወደነዋል. ይሄ ደሞ ዛሬ ይሞከራል😍. ተባረኪ.
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አሚን እንኳንም ወደዳቹት ደስ ብሎኛል😘❤
@sari467
@sari467 3 ай бұрын
ዊውውውውውውውው🎉
@NejebyaNejebya
@NejebyaNejebya 17 күн бұрын
እስኪ፡የበስቡሳ፡አስራር፡ቆንጆ፡አርገሽ፡ንገሪኝ
@user-xi6wf7pl9l
@user-xi6wf7pl9l 3 ай бұрын
@seadimehamed2002
@seadimehamed2002 8 ай бұрын
እኳን ደና መጣሽ የሴት በላይ ❤❤ዉዴ ወላሂ በጣም ነዉ እምድሽ ከኔበላይ አላህ ይዉድሽ ዉዷ የኢስላም እህቴ 🧕💜💜💕💕💟❤💞
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ አንቺንም አላህ ይውደድሽ አመሰግናለሁ😘❤
@user-dd6wn4hc5l
@user-dd6wn4hc5l 8 ай бұрын
Lmndnwe teyaqea eymrtesh metmlshwe???
@user-py2md3rx5z
@user-py2md3rx5z 4 ай бұрын
ኦቭኑን ከላይም ከታችም እኩል ነው ምንለኩሰው?
@burtokanbn
@burtokanbn 8 ай бұрын
ወወወወወ በጣም ያምራል እግዚአብሔር እድሽን ይባረክ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ orgo የትኛው እርጎ ነው የምትጠቀሙ የምትጠቀም ለምንድነው ምኪናት አለሽ ዌስ እንዲጣፍጥ ብቻ ነው ከቻልሽ መልሽኝ በቀረ ነገ ሁሉም ቆንጆ ናችሁ አሰራሮች በጣም ምወደው❤❤❤🅰️✅️💯
@user-gl9yv8rz2q
@user-gl9yv8rz2q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@vivamedianet7546
@vivamedianet7546 8 ай бұрын
mabukiya mashi yelelew esa ema
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
Mabukeya gideta ayidelem ye eniqulal memicha bicha metekem yichalal🤗
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ ይሄ የድቄት ወንፊት በጣም ወደድኩት የት አገኘዋለሁ please መልሱን ጻፊሊኝ
@user-xg4js1jz4d
@user-xg4js1jz4d 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 8 ай бұрын
ሠላም ለዚሕ ቤት ማሻአላሕ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
ሹክረን የኔ ውድ
@atsedagodefa9732
@atsedagodefa9732 2 ай бұрын
❤❤❤❤😮😮😮
@AmesaleGetachew-pb3ed
@AmesaleGetachew-pb3ed Ай бұрын
ኦቭኑን ከላይም ከታች እኩልነዉ ወይ
@yusri9876
@yusri9876 Ай бұрын
kubaya yemtiyachewn ekawechi eski asayg or be water glass asayg likun
@hawashait8758
@hawashait8758 8 ай бұрын
👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@user-rc5cr3vs9d
@user-rc5cr3vs9d 6 ай бұрын
በእርጎ ፋንታ ወተት ብንጨምርስ
@user-lg3ki7zb8x
@user-lg3ki7zb8x 4 ай бұрын
Ovenun kelaym ketachm nw ehete ebakish silaschegerg nw
@user-io8yn6gs6t
@user-io8yn6gs6t 8 ай бұрын
❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@user-qk9tc4ck8w
@user-qk9tc4ck8w 4 ай бұрын
ኬክላይጨውአይገባምደ🤔
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh Ай бұрын
🎉🎉❤❤ደምሪኚ
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
😘😘😘
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 7 ай бұрын
በእርጎው ቦታ ወተት ብንጨምርስ
@user-wr3ui6on7s
@user-wr3ui6on7s 8 ай бұрын
አንደኛ ❤በነካ እጅሸ ደግሞ ክሬም ኬክ ብታሳያን
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@hassantaiba7742
@hassantaiba7742 3 ай бұрын
ቫኔላ በፈሣሹ አለ አሣይኝ
@mevrouwteklai9325
@mevrouwteklai9325 4 ай бұрын
Yekrta argilj endanchi almetaljm
@hawisileshi8309
@hawisileshi8309 8 ай бұрын
እባክሽ 1ኩባያ ምን ያህል የሾርባ ማንኪያ ይሆናል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
16 የሾርባ ማንኪያ ነው ግን በቀላሉ በውሀ ብርጭ መለካት ትችያለሽ🤗
@user-rq1vl5yx3c
@user-rq1vl5yx3c 5 ай бұрын
Ovenu huletunim be ande new minlokesew weys
@demozzerefa2709
@demozzerefa2709 Ай бұрын
ዋው በዳቦ ምጣድ ለመጋገርስ
@tshayegetacew3915
@tshayegetacew3915 10 күн бұрын
konj new
@marthaamare3711
@marthaamare3711 8 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቺ 🥰 ድምፅሽን ትንሽ ብትጨምሪበት በደንብ አይሰማም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤ አስተያየቱንም ተቀብያለው
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz Ай бұрын
Bedabo megageriya sing dekika
@ribkakiflom4661
@ribkakiflom4661 5 ай бұрын
Betam gubze nesh weddddd new yadetgushe aregatash Setasrjin kesbelshe lemjemriya gizie new yayweshe subscribe adergishalwe ke Eritrea
@user-dv8wq4vo1p
@user-dv8wq4vo1p 8 ай бұрын
ፓትራው ባለ ስንት ኪሎ ነው ሲለኮስስ ከ ታች ነው መጀመሪያ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
እኔ ሁለቱንም ነው የምለኩሰው ባትራው ደሞ የግማሽ ኪሎ ነው🤗
@NejebyaNejebya
@NejebyaNejebya 17 күн бұрын
የላዩ፡የታቹም፡አንድላይ፡ነዉ፡ሚነድበት
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz Ай бұрын
Sint dekika
@mistatlais5789
@mistatlais5789 4 ай бұрын
እርሾ አትጠቀሚም እንዴ😊❤❤❤
@hajerworld9912
@hajerworld9912 5 ай бұрын
ሁሉንም አርጌያለሁ እህት ግን አልነፍም ለምን??
@Kidistsintayehu-fk9pk
@Kidistsintayehu-fk9pk 2 ай бұрын
Enem endezaw nw yehonebign nifit ayilim
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 Ай бұрын
Sirashi teru new gin geze tewsigiyaleshi betechale meten andanide ngerochi tenagero bicha malefi bichal tiru new inde duket menfat ikawn zyt mekebati yemesaselu tikakin negerochin ymeselgnal 🎉
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 20 күн бұрын
Some of us love the detailed version of video so I loved it how she presented it
@HadraAbrare
@HadraAbrare 2 ай бұрын
Wom.wetetu.gen.fesashe.bihon.metenus
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms Ай бұрын
ለምስጋና ብቻ ነው መልስ የምትመልሽው ለምን ???
@SEliSelam
@SEliSelam 8 ай бұрын
2ኩባያ ዱቄት ስትዪን ቢያንስ በዉሀ ብርጭቆ አንድ ይሆናል ቆንጆ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
2 የውሀ ብርጭቆ🤗
@azebdebela6098
@azebdebela6098 8 ай бұрын
የጠፋ ሰው ከየት ተገኘሽ እንደዚማ አትጥፊብን። የሰራሽው ራሱ ይናገራል አስተያየት አልሰጥም።
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 8 ай бұрын
እሺ አዜብዬ አልጠፋም😘❤
@geneamha7584
@geneamha7584 5 ай бұрын
To much sugar!! Not healthy!
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 7 ай бұрын
በእርጎው ቦታ ወተት ብንጨምርስ
የብርቱካን ኬክ Homemade Orange Cake
10:21
Melkam Tube
Рет қаралды 390 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
Vanilla Sponge Cake | How to Make Sponge cake | Easy Basic Cake Recipe
8:11
ሶፍት ስፖንጅ  ኬክ | soft sponge cake
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 317 М.