በጣም ቀላልና ፍርፍር የሚል ድፎ ዳቦ / difo dabo aserar Ethiopian bread / home made bread recipe / ቁርስ / ebs

  Рет қаралды 25,967

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

2 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
verspers on the shole mini vandal.mp3
Song:- I have go a baby sister
Artist:- Reed Mathis

Пікірлер: 83
@tigistgebrekidan2222
@tigistgebrekidan2222 2 ай бұрын
በጣም ቀላል እጅግ የሚያምር በለሙያ ነሽ ይምር ከንፅህናሽ ጋር እጅሽን ቁርጥማት አይንካው❤
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 2 ай бұрын
ቆንጆ፡ ዳቦ፡ ነው። አንችም፡ ጎበዝ፡ አስተማሪና፡ የተረጋጋሽ፡ ነሽ። እናመሰግናለን።
@astersengal4727
@astersengal4727 2 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ዳቦ እናመሰግናለን
@saadaahmed-ge6gw
@saadaahmed-ge6gw 2 ай бұрын
Serawcshe betam kelal ena yemaselechu nachew MashaAllah Allah yechemrelishe
@user-ud6or8ir6o
@user-ud6or8ir6o 2 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gv2sz5jb8b
@user-gv2sz5jb8b Ай бұрын
Yeasa aserar asayn fish 😊😊❤❤
@user-uw7rq7zd2y
@user-uw7rq7zd2y 2 ай бұрын
Mashaallah yenewud ❤❤❤
@user-se8zb1jh5p
@user-se8zb1jh5p 2 ай бұрын
Ma sha Allah btam dess yemil yekoba Dabo aserar asayetshinal bexam enamsginaln konjo❤❤❤❤
@yewedianeshdesta1887
@yewedianeshdesta1887 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አያያዝሽ በጣም ያምራል ቅልጥፍ ጥፍ ያለ አሰራርና ትምህርተ በርች ሲነጋ የመጀመሪያ ስራዬ ነው የሚሆነው ተባረኪ።
@user-bn3qe9ii6z
@user-bn3qe9ii6z 2 ай бұрын
ግልጽ የሆነ አስተምሮ ንጹህ የሆነ አሰራር ተባረኪ...!!!
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 ай бұрын
Betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 ай бұрын
Betam Betam konjo dabo.Berchi !!!!!
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 2 ай бұрын
የኔዉድ. ሥራሽ እርጋታሽ. ሥወደዉ. ግን. በኢሥላምሠላምታ አሠለማሊኩም በለሽጀምሪ የኔዉደ❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
በሁለት ቢላ ለመብላት እኮ ነዉ እንደዛ ማይሉት ብዙ ሙሰሊም ዩቲዩበሮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@z-qh7dt
@z-qh7dt 2 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ባለሙየያ ነሺ በርች ❤❤❤
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 Күн бұрын
Konjo new yegagershew
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ተከናውኗል
@zagolbeauty9410
@zagolbeauty9410 2 ай бұрын
Ikuan aderesen 😃 le fasika yea chin Difo defiche . Besmeam inghidochen asdesetku . Igishin yibarkew ❤Gobez berchi.❤❤❤❤
@zainabyzz
@zainabyzz 2 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ በርች በጣም ለይለያልፀ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዜዶዬ😘💖
@Ethioenate
@Ethioenate 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው በርቺ እህት አለም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
@mihiretpetros6598
@mihiretpetros6598 2 ай бұрын
Gobez nesh👏👏
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘💕
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
ጐበዝ፡የኔ፡ባለ፡ሙያ፡በርቺ፡፡❤❤❤
@user-pg6st8qr2x
@user-pg6st8qr2x 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ሲያምርጎበዝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘💕
@Hagere1419
@Hagere1419 2 ай бұрын
እሰይ የኔ ጀግና እጅሽ ይባረክ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ 👍🏾💐
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ ምርጥ ነው❤🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ማሻአላ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@tigistgebeyaw1901
@tigistgebeyaw1901 2 ай бұрын
እንዴት ነሽ ልክ ነሽ 3 ካልመጣ አይጋገርም በእናቴ ስለማውቀው ነው ውሎ ነው የሚጋገረው የሚመስለኝ በብዛት የሀበሻ እርሾ ስለሚጠቀሙ ለዛ ነው የሚቆይባቸው እኔ ግን ስጋግር በአንዴ ኩፍ ሲል ነው የምጋግረው አላቆየውም ቆንጆ ዳቦ ነወ የሚሆነው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘❤
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሲምር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
ሹክረን ነኡዬ😘💖
@AdaneTeka-sf6rt
@AdaneTeka-sf6rt 2 ай бұрын
እውነት ባለሙያ ነሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@MrMenet2008
@MrMenet2008 2 ай бұрын
1st after long time. Supper yummy. Keep up the good work
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
Thanks a lot my love💕
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 2 ай бұрын
​@@Hidaya-kitchen-1ኪሎ በኩባያ ስንት ኩባያ ነው ውዴ መልሽልኝ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
8 ኩባያ ​@@user-xw8eq8es2s
@asefashnegussienegussie9934
@asefashnegussienegussie9934 2 ай бұрын
ሰላም፡ እባክሽ፡ ፍርፍርና፡ ደረቅ፡ ያለ፡ ኬክ፡ አሰራር፡ አሳይን። crispy. አሙሰግናለሁ።
@astersengal4727
@astersengal4727 2 ай бұрын
ያለ ኮባ መጋገር እንችላለን እህቴ አመሰግናለሁ
@hafizaseid4137
@hafizaseid4137 2 ай бұрын
ወይኔ ማሻአላህ እንዴት እንደሚያምር ልስላሴዉ ሲታይ ራሱ ያስታዉቃል ነብሰጡር ነኝ አስጎመዠሽኝ እኔም በኮባ ጋግራለዉ ኢንሻአላህ እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ 🎉ጎበዝ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕 አላህ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ👐
@zeethiopia-cf7ft
@zeethiopia-cf7ft 2 ай бұрын
ere ershow ahun mirt new aykoym
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
😘😘😘
@jelo3241
@jelo3241 2 ай бұрын
ሲያምር ዳቦው። አመት በአል አመት በአል ሽተተኝ አሜሪካም አለ ሚክሲካን እና ቻይና ስቶር ውስጥ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 ай бұрын
👍🤗
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
😘😘😘
@marrym8549
@marrym8549 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
😘😘😘
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 ай бұрын
ትችያለሸ በቃ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ😘💕
@ummimran5050
@ummimran5050 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ስራዎችሽ በጣም ያምራሉ ኡኽቲ ይስለም የዲክ በርቺ ውዴ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
Ameen yene konijo😘💕
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
😘😘😘
@mimiethiopiaw7831
@mimiethiopiaw7831 2 ай бұрын
ኮባ ማታገኙ ከሆኔ ለሰለጣ የምንጠቀመው ካስ ይሆናል ማዳም ቤት ያላችሁ እኔ ተጠቅምያለሁ በጣም አሪፍ ሽታው ደስ ይላል ሞክሩት😊😘 👌
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አዎ በሰላጣ ቆንጆ ነው👌
@MimiFentahun-sn9qu
@MimiFentahun-sn9qu 2 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የምጠቀመው
@Efta-uw3gr
@Efta-uw3gr 2 ай бұрын
Wow good job❤❤❤በርች
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና እስኪ ሳኡዲ ሪያድ ያላችሁ ኮባ ባንዳ ሱፐር ማርኬት ይገኛል ሲሉ ሰምቻለሁ ።የምታውቁ ግን በጥቅል ጎመን፣በሰላጣ ኸስ ነው የምሰራው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
ሹክረን ሀቢብቲ😘💕
@genetbelda4376
@genetbelda4376 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽን ይባርከው ሁሉም ነገር ተለክቶ መጋገሩ ለዳቦው ማማር አስተዋፆ አለው ማለት ነው? እኔ ሁሌም በግምት ሰለማደርግ ነው የጠየኩሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💕 በተደጋጋሚ የምትሰሪውን ነገር እንዲው በግምት ማወቅ ይቻላል ነገር ግን አንዴ ቆንጆ አንዳንዴ እንደፈለግነው ላይሆን ይችላል። ለክተሽ የምታደርጊው ነገር ግን ሁሌም ተመሳሳይና የተመጣጠነ እንዲሆን ይረዳሻል🤗😍💖
@genetbelda4376
@genetbelda4376 2 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- በትክክል ልክ ነሽ እየለከው መጋገር መጀመር አለብኝ አመስግናለው ስለመለስሽልኝ 🥰🙏
@user-wc2vy3om6n
@user-wc2vy3om6n 2 ай бұрын
በፍፁም አሁን ቢበዛ አንድ ሰአት ነው ድሮ ልክ ነሽ አንድ ቀን ይፈልግ ነበር የሚረባ እርሾ የለም ነበር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አዎ እርሾው የማይረባ ነው😌
@EyerusalemTegene-fj3pw
@EyerusalemTegene-fj3pw 2 ай бұрын
ስራዎችን በጣም ነው የምወደው ግን መጋገሪያ ፓትራወችሽን አዲስ አበባ የት ይገኛል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘💖 መርካቶ ምእራቡጋ ወይም ጌሾ ተራ ገባ ብሎ የኪችን እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ የሚኖር ይመስለኛል🤗
@user-xl6ht4ru1n
@user-xl6ht4ru1n 2 ай бұрын
ጧበጣም ቀለል ያለ ሙያ ነው በጋዝ ስንጋግር እንዴ ነው ያለ ኦቮን አንዳንድ በኦቨን መጋገር የማይፈልጉ ወይንም የሌላቸው ብዙ ሰዎች በጋዝ ይጋግራለው በጣም ነው የሚጣፍጠው ድርቅ ብሎ የሚያምር ሆኖ ይወጣላቸዋል
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 ай бұрын
የፈረንጅ እርሾ ስለማይጠቀሙ ነው ማታ በጤፉ እርሾ በጥብጠው ያድሩና በማግስቱ ነው የሚዬቦኩት ዴቦሽ ሌላ ነው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘💕
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 2 ай бұрын
መጋገርያውን ከየት አገኘሽው??
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 ай бұрын
የኪችን እቃ መሸጫ🤗
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 2 ай бұрын
ኢትዬጵያ፡ድሮ፡እህሉ፡ከነፋይበሩ፡ነበር፤እርሾውም፡የቤት፡አልያም፡እናት፡እርሾ፡ነበር፡፡ቀስ፡ብሎ፡ኩፍ፡በማለቱ፤በመብሰሉ፤ወዘተ፡ማንም፡ቢመገበው፡ተስማሚ፤ለጤናም፡መልኻም፡ነበር፡፡አሁንማ....
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 25 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 44 М.
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 437 М.
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 392 М.
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 25 МЛН