No video

ምርጥ አበባ የመሰለ ድፎ ዳቦ አገጋገር ልዩ ነዉ ይሞክሩት | Ethiopian Bread Recipe | Easy Bread Recipe

  Рет қаралды 78,901

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

3 жыл бұрын

Пікірлер: 173
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
የተጠቀምኩት ግብዓቶች 1 1/2 ካፕ ትንሽ በለጥ የሚል ዉሀ 1/4 ካፕ ስኳር 1 የሾርባ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ 4 ካፕ ነጩን የዳቦ ዱቄት ( All purpose flour ) 1 የሻይ ማንኪያ ማንኪያ ጨው 1 የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ( ተዘጋጅቶ ከአገር ቤት የመጣ) ሌላ ጊዜ አዘገጃጀቱን ይዤ እመጣለሁ 1/4 ካፕ ዘይት 1/2 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ ላይክ 😍 በማድረግ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 kzfaq.info/get/bejne/eNCdipuqsrTdhnU.html
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 3 жыл бұрын
ምንድነው የዳቦ ቅመም አላቀውም በተረፈ እናመሰግን አለን
@user-qz2be2dh2x
@user-qz2be2dh2x 3 жыл бұрын
ዉዴ እንደመመር
@maheletyared2535
@maheletyared2535 2 жыл бұрын
ቀሪውን ዱቄት መቼ ነው የጨመርሺው? አይተን እይተን ግራ ገባን እኮ።
@audibarro
@audibarro 7 ай бұрын
ቅመሙ ድንብላልና ነጭ አዝሙድ ተፈጭቶ ነው። አንዳንዶች የተፈጨ አብሽም ይጨምራሊ ይጨምራሉ ​@@hakmhhakmh3053
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Wow yemye እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ ዳቦ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ 👍👍😍😍ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏🙏❤👌
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ዳቦ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😋❤️❤️❤️❤️ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው ኬክ የመስለ እጆችሽ ይባረኩ የሜዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚ ሼር😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነዉ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰናለን 👍🏾ሼር
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ልዩ ዳቦነው እጀሽ ይባርክ ሼር👌👍👍💯
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
የሚዬ እንደሁልጊዜው ቆንጆ ስራ በኬክ መጋገሪያም አይመስልም እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ድፎ ዳቦ ነው የሚየ እናመሰግናለን በጣም
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
Super delicious bread and amazing recipe 👍😍
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
የሚያምር እና ጤናማ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ የምየ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የሚጣፍጥ ሰርቸ አሞክረዋሎ ሼር ስላረግሽን አናመሰግናለን 😍😍🙏😍
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ.እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን 🤗
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬ በጣም ምርጥ ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው እንደሁልግዜ ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ያምዪ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባርኩላይክ👍👏❤️❤️❤️
@habtemariamaskale1830
@habtemariamaskale1830 3 жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ከሁሉም በላይ ልኩን ማዉቃችን ጥሩ ነው ግምት ያሳስታል
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ልዩ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር አበሳሰሉም ጥሩ ሆኖ ነው የበሰለው አጓጓሽኝ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር❤️🙏
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ዳቦ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው ያሚዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሶፍት የሆነ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን😍👌👍💕ሼር
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ዳቦ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዬ ዳቦ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድሼር 😍❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያሚዬ 👌👌🥰🥰👍👍
@lulatesfu2366
@lulatesfu2366 3 жыл бұрын
ዋው በታም ቆንጀ አሰራር ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ ውዴ❤️😍🥰👍👍👍👍
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው በጣም እሚያምር ዳቦ እጆችሽ ብርክ ይበሉ የሚዬ ሼር👌👌💯💯🥰🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሀይ ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ፍርፍር ያለ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው 😍👌❤️👍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ ❤️በጣም ቆንጆ የሚያምር ፍርፍር ያለ ዳቦ እጆች ይባረኩ👍👌😘🙏🏻
@user-ri6yl5tr5d
@user-ri6yl5tr5d 3 жыл бұрын
ወው በርቺ ምርጥ በላሙያ ነሽ ወው ሙየ ብሎ ዝም
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው😘👌Thank you for sharing!🙏
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲአምር እጅሽ ይባረክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Wow በጣም የሚያምር ዳቦ የሚዬ ልዩ ነው
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
looks amazing 🤩👌🏾👍🏾 thank you for sharing የሚዬ 🤩 የኢትዮጵያ ዳቦ ይመስላል በጣም ጎበዝ ነሽ 🥰
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆጆ ያገራችን ዳቦ እጅሽ ይስለም 👏👏❤❤
@edenattub9876
@edenattub9876 3 жыл бұрын
Wawuu ejishi ybarek
@manteashagre6765
@manteashagre6765 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እህት እጂሺ ይባረክ👍❤🇪🇹
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዋው የሚዬ የኔ ባለሙያ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲያምር👍👍👍👌👌👌
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ያሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ 🙌🙌🙌 በኬክ እቃ የተጋገረ አይመስልም በገበር ምጣድ የተጋገረ ነዉ ማመስለዉ ልዩ ነዉ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
Wow good job 👏🏽 ❤
@user-qv9xb5ug3u
@user-qv9xb5ug3u 3 жыл бұрын
መሸአለህ አርፍ ነው በርቺ👍👍
@liyaaklilu6941
@liyaaklilu6941 3 жыл бұрын
WOW girl kip shining!!! Yene balemoya Gerami dabo new
@user-nh4hj2ki9i
@user-nh4hj2ki9i 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የኔ ማር
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemyee😍
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
Wow you make me hungry 🤤
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ቆጆ ዳቦ ነው
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Konjo Defo Dabo new ,,,wawoo Balemoya nesh...
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
የሚ የኔ ማር እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ በርቺልኝ
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ዳቦ ❤❤❤❤❤❤❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ቆንጆ ዳቦ ነው👍 እናመሰግናለን 🙏
@fhrxd3390
@fhrxd3390 3 жыл бұрын
Hi
@berhanedebella8154
@berhanedebella8154 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Yemye samer leyu new betam ftfet Yale dabo ejesh yebarek ehete
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
ዋውውእጅሽ ይባረክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ያስጎመጅል በርቺልኝ እኔማ አይቹው ተገብኩኝ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ብያለሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ያምራል የሸዋን ድፎን አስታወሽኝ 👍❤
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ምርጥ ዳቦ የሚዬ👌😋
@1minuterecipes466
@1minuterecipes466 3 жыл бұрын
yummy yum delicious perfect like
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching yemya ❤️👍
@kelemtakele1149
@kelemtakele1149 3 жыл бұрын
አሪፍ ዳቦ እናመሰግናለን
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
የሚዬ አሰብኩት ጣእሙ እንዴት ልዩ እንደሚሆን👌👌 ተባረኪልኝ ❤️❤️
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ።
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@addisabinet3463
@addisabinet3463 8 ай бұрын
Berchi gobez
@beletearagaw
@beletearagaw 7 ай бұрын
ደስ የሚል የአበሻ ዳቡ ነው የሚመስለው
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
ምጥንዬ የኔ ባለሙያ ❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching Yemiye🥰
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹ጎበዝ ባለሙያ እንወድሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Watching yemye
@gggdgjb3143
@gggdgjb3143 Жыл бұрын
ዋው
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 3 жыл бұрын
Very nice ❤
@yihdegatekle6040
@yihdegatekle6040 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የሚያምር ድፎ ነው ግን የዳቦ ቅመም አዘገጃጀቱን ብትነግሪን ጥሩ ነበር
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
የዳቦ ቅመሞች ጥቁር አዝሙድ አፍፈጭም ድፍኑን ነው እምጨምሪው ነጭ አዝሙድ የተፈጨ ተቆልቶ የተፈጨ አብሽ ድንብላል የተፈጨ እነዚህ ቅመሞች ናቸው ለዳቦ እሚሆኑት ጥቁር አዝሙዱን ግን እንዳትፈጪው በጣም ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል ዳቦውን ከጥቁር አዝሙዱ በስተቀር ሌሎቹን ቅመሞች ግን ትፈጫቸዋለሽ
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድው ዳቦ አመሰግነለው ሺር የምውድሸ
@techtronics7
@techtronics7 Жыл бұрын
Very nice recipe. I have used it two times and it is good. My issue is it is becoming very sour (komtata) and the crust is not golden brown like yours. Maybe there is problem with the brand of yeast and flour I used?
@feliksbatara
@feliksbatara 3 жыл бұрын
So delicious
@tena319
@tena319 3 жыл бұрын
waaaw btam konjoo
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 жыл бұрын
Did I use all purpose or wheat flour
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ግን የዳቦ ቅመሙ ምን እና ምን ነው የተቀላቀለው እባክሽ ንገሪን
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@susu.7392
@susu.7392 3 жыл бұрын
ቆጆነው አጅሽይባርክ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 3 жыл бұрын
Ayesemam
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 3 жыл бұрын
Thank you Ye-M
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching የሚየ
@tena319
@tena319 10 ай бұрын
selam selam btam konjoo dabo
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching የሚዬ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 ай бұрын
ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እና የምትጠቀሚው ድቄት የትኛው ነው በስዕል ልታሳይ ትችያለሽ ?
@nepalichristiansongs7933
@nepalichristiansongs7933 3 жыл бұрын
Hello friend Thank you for sharing Stay connect Like 216
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 жыл бұрын
WAW SIYAMR
@tilahunwoderelesh5716
@tilahunwoderelesh5716 3 жыл бұрын
👏👏👍
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-ur2xd2ns7o
@user-ur2xd2ns7o 6 ай бұрын
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
😍👀
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
watching
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 3 жыл бұрын
ተባረኪ ደስይላል ቤተሰብ፡እንሁን
@richrich2307
@richrich2307 3 жыл бұрын
Tell us the ingredients of bread spice please
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 3 жыл бұрын
ለጤና የጥቁር ሰንጤ ዳቦ ወይንም whole wheat ቢሆን ጥሩ ነው
@kibredesta7145
@kibredesta7145 Жыл бұрын
ስንትcups ድቂት ጨመርሽ?
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እጅሽ ይብረክ ያገሬ ልጅ የኔ ባለሙያ እናመሰናመሰግንሻለን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !! ሁላችንንም ይጠብቀን 🙏በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 54 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 60 М.
ምርጥ እና ለስላሳ የሆነ ዳቦ አሰራር bread
10:13
Suzi ሱዚ Tube
Рет қаралды 109 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН