በወንድማማቾች ተ'ደ'ፍራ ያረገዘች! ለመስማት የሚሰቀጥጠው የጉዞ ታሪክ ከወሎ እስከ ጀርመን! Ethiopia | Eyoha Media

  Рет қаралды 77,402

Eyoha Media

Eyoha Media

3 жыл бұрын

• ከመቅደላ እስከ ጀርመን ክፍል ፩
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 201
@aahtube9642
@aahtube9642 3 жыл бұрын
እኔም በዚሕ አይነት መከራ እና ስቃይ ውስጥ ነው ያለፍኩት አሁን ግን ያለሁት ጀርመን ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለሞቱት እሕት ወድሞቸ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 3 жыл бұрын
ፈደል የቆጠረ ሁሉ የተማረ አደለም አንቺ ከተማረም በላይ ነሽ .ህይወት አራሱ አስተማሪ ነው . በሚድያ አራሰሸን አጋፈጠሽ ለሌሎች መማረያ መሆነሽ አራሱ ምን ያሀል አዋቂ እና በተፈጥሮ ዲግሪ የጫንሽ አንደሆንሽ የናገራል . የገጠር ሰውች ደግሞ ከሀገር ሲወጡ ከከተማ ሰው ቀድመው ነው ቀልጣፋ የሚሆኑት .ቀሪ ሀይወትሽን ያማረ ያርግልሽ .
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰቃያችን ማለቂያ የለውም ሰደተ አይኑ ይጥፍ 😭 ወገኖቼ በሀገራችን ወሀ ብቻ ጠጥተን ንፁህ አየር ተፈሰን መኖር ይቻላል ቢቀረሰ 100 አመት ለማንኖረው ....ይህን ሁሉ አሰቃቂ ታሪክ ሰምተው የማያምኑ አሉ ይገርማል 🤔 ሰንቱ አለቅ በሊቢያ ባህር ...እኔም ታሪክ አለኝ ከሰዳን ተመልሺ ፈርቼ ...ድባይ ነው የምኖረው 20 አመቴ አሁን ....ጓደኞቼ ጣሊያን ናቸው ....ሌላውም የባህር እራት ሆነው አልፈዋል 😭😭😭 ክፈል ሁለት እጠብቃለን ....
@taybamohammed4528
@taybamohammed4528 3 жыл бұрын
ሀበሻ እኮ ትንሽ ካለው ሰውን ዝቅ አድርጎ የሚመለከት ነው አረቦች እኮ ንጹህ ልብ አላቸው በሀብታቸው አይመጻደቁም
@bettytadesse3005
@bettytadesse3005 Жыл бұрын
እንደ አረብ ክፉ ጨካኝ አለም ላይ አለዴ
@toyba4738
@toyba4738 Жыл бұрын
አቤት ውሸት ክፉ ሰው ሌሎችም ክፉ አድርጎ ስለሚያይ ነው እንደ ሀበሻ ክፉ አላየሁም አረቦች አዛኝ ናቸው
@uzumakimamula
@uzumakimamula 3 жыл бұрын
ውይ እረ ምን አይነትሶቆቃ ነው ኡፍ በጣም ጠንካራ ነሽ አባትሽ አላህ ይርሀማቸው አብሽሪ ሁሉም አልፎዋልአልሀምዱሊላህ ያንችን ሂወት ምስቅልቅሉ እንዲወጣ ምክኒያት የሆኑት ሁሉ አላህ የነሱን ሂወት ይመሰቃቀል የጃቸውን ያግኙ ያገርሽ ወገንሽ እንደዚህ አይነትአፀያፊ ነገር ያደረሱብሽ የሰው ሀገሩ ምን ይደንቃል በጣም የሚያመው ያገርሽ ነው የወገንሽ ያማል።
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አዝግነው ይቀይር ችሎታየለውም አዲስነውእዴ እረየሴትልጅግፍ በወዶችላይ መከራይውረድባቸው እደዚህ አይነትለሚፈፆሙ ወዶች ለህግይቅረቡ ለምንትደብቄለሽ ጉዳቸውን ለምን አታወጭላቸውም ማዋረድ ነውእጅ የምን መሸፈንያስፈልጋል
@helenkidane4956
@helenkidane4956 3 жыл бұрын
Its better to encourage him
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 жыл бұрын
ማንም ሰው ችሎታ የሚኖረው ከትምህርት ወይም ከመስራት ነው ዛሬ ባይችል ነገ የበለጠ ይሆናል ማበረታታት ነው ይቅር ምናምን እይባልም ነውር ነው ከይቅርታ ጋር
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ይከብዳል አቤቱ አቤት የሴት ልጅ ፈተናዋ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
አለምን የሚገዛው ማነው? 1ዮሀንስ.5:19 አለም በሙሉ በክፉው ቁጥጥር ስር ነው ይላል::ዮሀንስ ክፉው ብሎታል ራሱም ደግሞ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ አለም በሙሉ ለእኔ ተሰጥቶኛል ወድቀህ ብትሰግድልኝ እሰጥሃለው ብሎት ነበር ማቲዎስ.4:8-10 ኢየሱስም ይሄንን ስለሚያውቅ የአባቴ ነው ብሎ አልተከራከረም እንደውም ለደቀ መዛምሙርቱ የዚህ አለም ገዢ ጊዜው ደርሷል ብሏቸው ነበር ዮሀንስ.14:30 ሀዋርያው ጳውሎስም የዚህ አምላክ ብሎታል 2ቆሮንቶስ.4:3,4 ለዚህ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሀንስ.18:36 ላይ መንግስቴ ከዚህ አለም አይደለችም ያለው ታዲያ መቼ ነው ክርስቶስ ምድርን መግዛት የሚጀምረው? በራዕይ.12:ከ7-12 ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰይጣን ጋር እንደተዋጋ እና ሰይጣን በውጊያው ተሸንፎ በታላቅ ቁጣ ወደ ምድር እንደተወረወረ ይናገራል ጥቂት ጊዜ እንዳለው አውቆ ነው የሚለው እና በቅርቡ ከምድርም ላይ እንደሚወገድ ስለሚያውቅ ከተወረወረበት ጊዜ ጀምሮ ምድርን እያመሰ እና እያተራመሰ እያሳሳተም ይገኛል ክርስቶስ ግን አስቀድሞ ለተከታዮቹ የእሱ መንግስት ትምጣ ብለው እንዲፀልዩ ነግሯቸዋል ማቲዎስ.6:9,10 እንደውም አኗኗራችሁም ፅድቁን እና መንግስቱን በማስቀደም ይሁን ብሏቸዋል ማቲዎስ.6:33 ምክንያቱም እሱ ምድርን መግዛት ሲጀምር የሚያስፈልገንን በሙሉ ስለሚሰጠን ነው ዳንኤል.2:44 ላይ ሰይጣን ጊዜያዊ ሹመት የሰጣቸው የአለም መንግስታት በሙሉ ይጠፋሉ ይፈጫሉ ይላል ክርስቶስ ሰማይን እና ምድርን አጠቃሎ ይገዛል ያኔ በእሱ አገዛዝ ስር የሚኖሩ ሰዎች ምን አይነት ህይወት ሊኖራቸው እንደሚችል ለማወቅ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ለተቸገሩ ሰዎች ያደረጋቸውን ነገሮች ወደ አዕምሯችን ማምጣት ነው::የሞቱትን ማስነሳቱ ሞትን እንደሚያስቀር የታመሙትን መፈወሱ በሽታን እንደሚያስወግድ እንዲሁም የተራቡትን በጥቂት ምግብ በሺ የሚቆጠሩትን መመገቡ ረሀብን እንደሚያጠፋ የሚያሳይ ነው ለአለም መንግስታት ስልጣን የሰጣቸው ሰይጣን መሆኑን ለመረዳት ራዕይ ምዕራፍ 13ን እና ዳንኤል ምዕራፍ 7ን ማንበብ እንችላለን
@meryemtube3653
@meryemtube3653 3 жыл бұрын
እህህህ ከባድ ነው የሴት ልጂ ሂወት ያረብ ከክፉ ጠብቀን ዱኒያፈተና ነው
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሃብተማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@imdove7528
@imdove7528 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦ አቤቱ የሆነዉን አስብ እግዜኦ በኢየሱስ ስም ኦፍፍፍ ከዚህ ጠብቀኝ እህቶቸንም አረ ምን አይነት ዘመን ነዉ አቤቱ ቆሽሸናል አንፃን ስለ ቅዱስ ደምህ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
አአቤቱ ጌታሆይ የሆነብን አስብ 😥😥😥በጣም ያማልንልእፍፍፍፍፍፍፍ አጢአታችን በዛ አይዛሽ እህቴ ሁሉም ነገረ ለፈጣሪስጭው ሰውከፍቶል 😥😥😥🤔🤔
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@eutimjv
@eutimjv 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አሰሪዎች እኮ እርኩስ ናቸው ዳቢሎስ ራሱ ይሻላል ከኢትዮጵያ አሰሪዎች የኔ ጓደኛ ይመስለኝ ነበር የደረሰባት እንድህም አለ እሷ በጉልበት ብዝበዛ ነው ትማራለች እያሉ ሳያስተምሯት የጉልበት ብዝበዛ አንዷ ሙስሊም ናትና ስትናገራት ለዛ ነገር አብራርታ ለመናገር መልስ አትመልሽ ትባል ነበር ልጇ ክርስቲያን ነበረች ና እመቤትሽ ጌታሽ ነኝ ትላት ሁሉ ነበር ብቻ ኢትዮጵያ አሰሪዎች እርኩስ ናቸው
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
ጌታሸነኝ?አኡዙቢላ ምኑን አሰማሽኝሆ
@alametube2428
@alametube2428 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ እኔ አረብ ሀገር ልሄድ አዲስ አበባ መጣሁ ከዛም ደላላው ከዛ ሂዳ ስራ እዳይከብዳት ከሰውቤት ትግባ ተባልኩ ከዛ ከሰው ቤት ገባሁ በውነት አንድ ሳምንት ብቻ ነው የሰራሁ አልቻልኩትም ነበር ውይ😭
@eutimjv
@eutimjv 3 жыл бұрын
@@alametube2428 በጣም ግፍ ይሰራሉ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ልቦና ይስጣቸው እንጂ እማ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 жыл бұрын
እመቤትሽ ነኝ የምትለው ሙስሊማ አሰሪ ናት?
@aishanuri2750
@aishanuri2750 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ተፈትነሽ ግን ጠንካራ ልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጥያቄ አይችልም አዝግ ነገር ነው።
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 3 жыл бұрын
የስው ልጅ ፈተና ያሳዝናል ሴትነት እራሱ ፈተና ነው ።ስንቱ ወገኔ በባህር ቀረ እግዚአብሄር ስደትን በቃ ይበለን
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@rozayallou5348
@rozayallou5348 3 жыл бұрын
እህቲ ይሁሉ አሳልፈን ኢሮፖ ሰንገባአ በተሰቦቻቹን ዶላር ከዛፍ ላይ ምሸመጠጥ ይመስላቸቸዋል ለኒላኪ ዉሰጅኚ ወደኢሮፖ ይላሉ ቺግሩን ሰትነግራቸው ውሸታም ይላሉ የስደትን ነገር እግዚአብሔር ይፍታው
@hamidmehamed6230
@hamidmehamed6230 3 жыл бұрын
አይ። ወላሂ። በትክክል
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ!!!
@sitibutajra6435
@sitibutajra6435 2 жыл бұрын
በሴትነት እንደዚህ አይት ሂወት በጣም ግርም ነው
@kareemannm7863
@kareemannm7863 2 жыл бұрын
ያአገሬ ልጅ አይዛሽ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
_ባመፈው ላገርሽ ያብቃሽ ላይ (ዶኪ ቲዩብ ላይ ቀርባ ነበር ሂዎት ከባድ ነው ወይ የሀበሻ አሰሪዎች አንዳንዶቹን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሀያት ጥሩ ሰው ነሽ ፊትሽ ይለያል_
@bww5999
@bww5999 3 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ አለሽ እህቴ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 жыл бұрын
ያማል ወላሂ የኛ ሒይወት😭😭😭😭😭😭
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 2 жыл бұрын
You are amazing very clever beautiful so just be strong
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
ሀያትዬ የኔ ጅግና እህቴ የኔ ግልፅአንበሳ
@user-ws2ms8st8l
@user-ws2ms8st8l 3 жыл бұрын
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን🙏😭😭 ልጅን ያክል ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ በማሽን መፍጨት? እህቴ ግልፅነትሽ ደስ ይላል ሀፂያትሽንም ያቀልልሻል አይዞሽ በርች ፈጣሪሽን ልጅ እንዲሰጥሽ በእምነትሽ ፀልይ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@web4924
@web4924 2 жыл бұрын
😭😭😭አላኽ እንኳ አወጣሽ ወንዶችና ሴቶችም ጓደኞችሽ ቢያልፍም አች በአላኽ እረዳታ ለእዚህ ቀን ያበቃሽ ።በእህቶቻችን ላይ ግፍ ምሰሩ ወንዶች በእግዚአብሔር ስም እንደ እህት እናታችን ናቸው ፕሊስ ተዋቸው ።እህቶች አዞቹህ እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጣቹህ ጥንቃቂም አደረጉ።እባካቹህ።ሻሎም ይርጋለም ነኝ
@hawa3569
@hawa3569 3 жыл бұрын
የኛ አገር ብዙ ግፍ እየተሰራ ነዉ እህቴ አይዞሽ ቢስ ህዳችሁ ብጎበኙት ማሻ በጣም እወዳታለሁ ግን ምንም ያለ ሰዉ ስራ አታገኝም
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@bertkanseufyyoutube8497
@bertkanseufyyoutube8497 3 жыл бұрын
ሀዩ የኔጀግና አይዞሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ስቃይን መከራን አልፈሽ ለብዙ እህት ወድሞችሽ ለታመሙት ፣ለተደፈሩት፣ለተቸገሩት ፣ድምፅ ሁነሻል የማያልፍ የለም ሀዩ አይዞሽ የማይደርቅ ቁስል የማይለቅ ጠባሳ ብለሽዋል ትክክክል።
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 3 жыл бұрын
ሀዬቲ ባንች ውስጥ ጥንካሬን አይቻለሁ ቀጥይበት የእኔ ጀግና
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
ድሕነታችን 😢😢ያላሳየን የለም😢😢
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ማዳም ትሻላለችከሀገሬ አሠሪ ማርያምን እኔም አይቸዋለሁ ያዉ የማመሠግነዉ ጾታዊ ጥቃት ብቻ አልደረሠብኝም
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
donky tube ላይ ቀርባ እይቻታለሁ ከባድ የህይወት ጉዞ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 2 жыл бұрын
Alah yedik amuse my sister ❤️💐👋
@meryemtube3653
@meryemtube3653 3 жыл бұрын
የወ የከተማወቹ የሰለጠኑ መስሏቸው የገጠር፣ሰወችን ያቋሺሻሉ ሁሉ ነገር ከገጠር አይደል የሚገኝ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ! ጠያቂው ግን ይቀየርልን
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
@@hayatmekdelatube2166 በርቺ
@mdahmed3606
@mdahmed3606 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ልጁን ማትረፍሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
በኢየሱስም ወድማማቹ😢😢
@mesimesi2950
@mesimesi2950 3 жыл бұрын
እስቲ ጋዜጠኛው ይቀየር አይመጥንም የምትሉ🤔🤔🙉
@user-uw6su8nz6f
@user-uw6su8nz6f 3 жыл бұрын
ምንሆነ ጋዜጠኛው ኧረበአላህ በማይመልከታቹ ነገር አትፈትፍቱ
@mesimesi2950
@mesimesi2950 3 жыл бұрын
አይመጥንም:: ለሙያው ይሄ የግል አስተያየቴ ነው እንደኔ ያልተመቸው ነው የጠየኩት እርሶን አይወክል ይሆናል am sorry
@user-kf9rz9nj9i
@user-kf9rz9nj9i 3 жыл бұрын
ምን አርጋችሁ እህ ምቀኝነትነው
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 3 жыл бұрын
Ere.besme abe manewe keyari yadregeshe gene ere teregagi
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
@@user-uw6su8nz6f እውነትሽን ነው ምን አደረገ እኔ ይሄንን ልጅ በስደት ኬንያ እያለው አውቀዋለው በጣም ለሴት ልጅ የሚያዝን ልብ ነው ያለው እሱ ስራ ስለነበረው አንድ ልጅ ወንድ አስጠግቶት ያለምንም ወጪ ያኖረው ነበር አሁን ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ።
@uzumakimamula
@uzumakimamula 3 жыл бұрын
ይድፋህ ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው ዘገምተኛ ነው አጠያየቁ ሲያስጠላ ወንዶች ይድፋችሁ እናታችሁ ሴት እህታችሁ ሴት ልጅ ትወልዳላችሁ ግን ለሴት ያላችሁ ክብር የወደቀ ነው አፈር ብሉ ጨካኞች አውሬዎች።
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
ዋይ ሎምን ትሳደባሎኮ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 3 жыл бұрын
በጣም ! አፕታይቴን ዘጋው እኮ ቅቅቅቅ
@aahtube9642
@aahtube9642 3 жыл бұрын
አወ እውነት ነው የእኛመከራ እደዚሕ ነው ያሳለፍነው አይ ስደት ያማል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 жыл бұрын
Eyoha media please I have interesting story
@user-bz6je4bi9n
@user-bz6je4bi9n Жыл бұрын
አንችጋር ነበሮኩ እኮንም ካገሬ ገባሁ ሃዩዩ ሻሂ ቡና እየሽጥነ ነበር😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 жыл бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ባይነገር እንጂ ጎበዝ ነሽ አንቺ እንዲ በአደባባይ አውጥተሽ መናገርሽ ጀግና ሴት
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 3 жыл бұрын
የጀግና ጀግና ነሽ የሃገራችን ወጣቶች ከሷ ታሪክ ተማሩ በተለይ ሴት እህቶቻችን
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
You make me fall in love with the military
@user-bq1wn6xi5h
@user-bq1wn6xi5h 3 жыл бұрын
ምን አይነት ቆሻሻ ቤተሠቦችናቸዉ ወይ በፈጣሪ አስር እጅ ስደት ይሻላል ልበል በሀገር ሠዉ በወገን እደዚህ መሠቃየት😭😭😭😭🤔🤔
@yeshabebe9674
@yeshabebe9674 3 жыл бұрын
አወ የሊቢያ ህይወት ከባድ ነዉ በደንብ ነዉ የገለፅሽው እህቴ እኔም የዛ ችግር ተጋፋጭ ነበርኩ ችቹ ያልሽውም ደላላ አውቀዋለሁ አፈ ቅቤ ግን ሰውን ውስጥ ለውስጥ የሜያስጨርስ የነበር ነው
@mesfinyekaliye4032
@mesfinyekaliye4032 2 жыл бұрын
EYoha midia ሰው በደንብ እንዲያየው ቲዩቧን ምነው ግልፅ አርጋችሁ ፊት commen section ላይ ብታስቀምጡላት ማነው ውስጥ ገብቶ የሚያየው ደሞ እኮ ይህ የሀያት ነው ሰብስክራይብ አርጓት የሚል መግለጫ የለውም ! አስተያየት ነው
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
በስላሴ ሰም በጣም ከባድነው😭😭😭
@zabibanuru1129
@zabibanuru1129 3 жыл бұрын
الحمد الله ربنا فوت ليك كولو حجا ابشري حبيبه
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
@@zabibanuru1129 አረብኛ ማንበብ አልችልም
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 3 жыл бұрын
Uffffff betam kebadi new .nebeschewn yemar
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
የኔናት አይዞሽ የማያልፈ ነገር የለም ታሪክ ሆኖ ያልፍል
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ቤት ስራ ሳቃነው አርብ አገር የሻላል
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ወይ የድቁርና ጥግ ፋሪስ ክብረትን ሚያክል አባት አዋረድሽ የጴጤወች ተላላኪ
@zabibazabiba8196
@zabibazabiba8196 Жыл бұрын
ዋለሂ በጠም ነው ሚያሰዝነው እህቴታሪክሽ ቡዙ
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 3 жыл бұрын
የምረ ጀግና ነሺ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
Oh my gosh
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
የኔ ናት ያማል ከምር ብዙ ስቃይ አሳልፈሻል ከችግን ቡሀላም በረሰግጥም ምቾት አለ እኳን ለዚህ በቃሽ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@sifaanethiopia6682
@sifaanethiopia6682 3 жыл бұрын
Ehite be libya hager 9 amat honatal minim dimtsii yelem istii afaligugn 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesiiyemarryamleji1452
@mesiiyemarryamleji1452 2 жыл бұрын
Areeee lebee tesebere😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
አይይይ ሰዉ አረብሀገረ ማረኝ አልሀምዱሊላህ የአደሳበባን መዳምአላቀምሰህኝም
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 3 жыл бұрын
አላህ ቀሪውን ህወትሽንም ያሳምርልሽ አብሽሪ ሁሉንም አልፈሽዋል ቆንጁዬ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hmigod659
@hmigod659 Жыл бұрын
Miskin yene enat 😭 ayyy set
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
በባ ጨረሥኩት እህህህህህህህ
@Tube-bh2st
@Tube-bh2st Жыл бұрын
ወድጄው አፍቅሬውነው የወለድኩት ብለሽ ቲክቶክለይ እየወረሽ አይደለ አዚ ደሞ ታደፍሬነው ትየል😳😳
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q Жыл бұрын
😭😭😭
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 2 жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈታና 😭🙏
@avisionofhuzeyfa7610
@avisionofhuzeyfa7610 2 жыл бұрын
እዛው ቤተሰቦችሽ ጋ ብታገቢ ይሻልሽ ነበር። እንዴአንች አይነት ቆንጆ ሴቶች ለፈተና ተጋላጭ ናቸው።
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
አረ በጣም ይከብዳል ኮሜንቴ ከነበባቹ ቤተሰብ እንሁን
@user-cx3oz6mm5r
@user-cx3oz6mm5r 3 жыл бұрын
ውዴ እንዛመድ
@user-cx3oz6mm5r
@user-cx3oz6mm5r 3 жыл бұрын
ውዴ እንዛመድ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ልጅች በስቱ አ ለ ቁ ብን እህቴ ታሪክሽ በጣም አ ሳዛኝ ነው እማ ስዴት ላንድ ደስታ ላንዱ እሳት ነው በህጋዊ እን ኳን ያለው ስቃይ ብቻእንኳን ተረፍሽ እንድህ ለ ማ የት አበቃሽ ዋ ናው ጤና ነው እግዚአብሔር ጤ ናሽን ይስጥሽ ይጠብቅሽ ሀዩ አይዞሽ እማ በጣም ያ ማል ታሪ ክሽ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️
@taibataiba9892
@taibataiba9892 3 жыл бұрын
😭😭💔💔👈😭😭
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 5 ай бұрын
ወይኔ ኣቅራቢዉ ሥትሠቀጥጥ ጥጥነትህ,😮😮😮😮በፈጣሪ ከካሜራዉ እራቅ በል
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
ዱሮስ እኛሴቶች ለፋታናነው የታፋጣርነው 😥😥😥
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
በዶንኪ ቲዩብ ቀርባ ነበር የኔ ጀግና ኢትዮ ገባሽ እንዴ
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
Abet wendoch ke ensesa ayshalum...benesu sesegninet yesintu setoch hiwet teblashitual 😕
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
በጉጉት ነው የሰማሁት 😥
@abieabie1988
@abieabie1988 3 жыл бұрын
Sahra beraha wha ke benzil eyetechemerew neber miseteh
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
እኔ ያገባሁት አረቡነዉ ቡዙ ትማራላቹ ጐራ በሉ
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥰❤
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 3 жыл бұрын
እኔ እምልሽ በባለፍው ልጃቻ በጋዝ ያቃጠሉባትን ባንክ ቁጥራን አስቀምጥልን
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
ena lesteshe nay baweset
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
awy dawey 0500681765
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
ya. mazida account
@soniyasoniya7599
@soniyasoniya7599 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@user-nd3qr1tw2b
@user-nd3qr1tw2b 3 жыл бұрын
ሀይ ሃያት እንዲነሸ እኔ ሰአዳ ነኝ አዋአህመድ አብን ነብረን
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@sayedamohamed4187
@sayedamohamed4187 3 жыл бұрын
አመመይ
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህግ የለም ህግ እራሱ ለሀብታም ነው እሚደላው ዳሀን ማን ዙሮ ያየዋል
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@hilinasetegn5531
@hilinasetegn5531 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@halimahaneyta560
@halimahaneyta560 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭❤
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አቤቱታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 3 жыл бұрын
ግፍ በልጅ ልጅ ይደርሳል
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
Lefred yikrebu enezih jiboch
@dens3554
@dens3554 Жыл бұрын
ሀገር ላይ ለምኖ መኖር ይሻላል እንዴት ብሎ ጤነኝ ሆኖ ይኖራል አንድ ሰው እራሱ ምድር ላይ የምንኖረው እዚ ምድር ላይ የምኖረው አንዴ ነው
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p Жыл бұрын
አይ የሴት ልጁ መከራ😭💔
@Tube-zs2kt
@Tube-zs2kt 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etsegenetbelay7723
@etsegenetbelay7723 3 жыл бұрын
ለህሊና የሚከብድ ነገር
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 3 жыл бұрын
abet sikay EGZIABIHER ENKAN AETEREFESH.YEMTIBEYIW TILK ENJARA AELE
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/etOhgshmq9fNYXk.html
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
1 wendin ena 1 lejen antew tebekelegh
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 3 жыл бұрын
ወይ መፍጨት በስመአብ ኢትዬ እንደዚህ ነው? እዚህ ጀርመን እንኳን ማሽን የሚባል ነገር የለም ።
@sofisofi4510
@sofisofi4510 3 жыл бұрын
Sofanit Masresha ሞክሼዬ ነሸ እኔም ሰፋኒት ነኝ ከጀርመን ታዲያ ምን ይጠበስ አንዳትይኝ ብቻ😂
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
@msnexus2671
@msnexus2671 Жыл бұрын
Yena yewah yagorecshen aje yarecashe gena adamche alchereskut yewanetsh saladek alalfem
@makdasmak7132
@makdasmak7132 3 жыл бұрын
Meskin setasazen gobeze nesh gin jegna seat nesh
@tamenechsawso3294
@tamenechsawso3294 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💘💘💘💘💌💌💌💌💌
@emuseid3845
@emuseid3845 3 жыл бұрын
አይ ሤትለሰጅ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 жыл бұрын
የወያኔ ዘመዶች የኢትዮጵያን ወታደሮች ስብእናቸውን ይገፋ ባልዋሉበት ያውሎቸዋል
@gezachignedadi583
@gezachignedadi583 3 жыл бұрын
በዛ ደረጃ የተቀበላት እኮ አንተ ወያኔ ያልከው ያደራጀው ስርዓት የነበረው የኢትዮጵያ ወታደር ነበር ። የዛሬውን ግን ላንተ ትቼዋለሁ ።
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 3 жыл бұрын
@@gezachignedadi583 የዛሬ አዲስ ነወእዴ ያው እኮነው ወያኔ ጨፍጨፍ የተረፎት
@hayatmekdelatube2166
@hayatmekdelatube2166 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Y59kitqq3N_QmHk.html
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 15 МЛН
СЛЕЗУ РАДИ СЕСТРЫ...
0:57
Тимми Шоу
Рет қаралды 2 МЛН