የቤት ሰራተኞች መከራ | የ‘አሰሪዬ ጭካኔ’ ለዚህ ዳረገኝ! አረብ ሀገር ያለው እዚህም አለ! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

  Рет қаралды 64,943

Eyoha Media

Eyoha Media

2 жыл бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 725
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ግን መከሰስ ይኖርባታል የሰራችው እኮ ወንጀል ነው 😭😭😭 እባካቹ በህግ ዙሪያ የምትሰሩ ይህንን የሰማቹ መላ ፍጠሩላት : እዚህ ህይወት ላይ እየደበደበች ዳርጋት እሷ በሰላም እየኖረች ነው በዛ ላይ ሌላ ሰራተኛም ይሄኔ እያሰቃየች ነው : በሂወት ካለች ፍርዷን መቀበል አለባት : ሰው ሳትሆን እሷ ሰይጣን ናት: አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከጥቂት ቀናቶች በህዋላ ኢትዮጵያ መጣለሁ እና ደውዬልሽ መጥቼ ጠይቅሻለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል : በርቺ እግዚአብሔር ተአምር ያደርጋል አይዞሽ በጣም ነው ታሪክሽ ያስለቀሰኝ 😭😭
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 жыл бұрын
ልክ ነው በህግ መጠየቅ አለባት
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
በጣም በህግ መጠየቅ አለባት ይች ሰው አይደለችም አውሬ ናት እባክሺ በቻልሺው ተባበርያት ፀበልም እንድትጠመቅ ንገሪያት እባክሺ እግዚአብሔር ያግዛት
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
@@user-rg3hj7hr7m @ እሺ ማር እግዚአብሔር ይረዳኛል ቃጥላ ማሪያም እሩቅ ስላልሆነ 1 ቀንም ቢሆን ይዣት ለመሄድ ሞክራለሁ እኔም ለእረፍት ስለሆነ ምሄደው ብዙ መርዳት አይቻለኝ ይሆናል ግን የምችለውን አረጋለሁ : በጣም ነው ምታሳዝነው
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 2 жыл бұрын
Awo mekeses alebat balega
@mhodrashid9550
@mhodrashid9550 2 жыл бұрын
@@merhawitbrhane1347 ርዋጋዋን ይሥጣት
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፍጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አቤት የስው ልጅ ጭካኔ😭💔
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
አሚን
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 жыл бұрын
አሚን ውድ
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
አሜን ውዶቼ ፕሮፍይሌን በመጫን አበረታቱኝ
@nasimamahamadinasimmahamad7865
@nasimamahamadinasimmahamad7865 2 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin yaarabbii
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
አሜን😭
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
እህህህህ ምን አይነት ጭራቅነት ነው ክብር ለአረብ ሀገር መዳሞች ይሁን ሳያውቁን ያከብሩናል በሀገራችን ይሄን መስማት ለጆሮ ይከብዳል ቱ እረ ተው ሰው ማን ጋር ይኖራል
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
አረቦች ባለውለታችን ናቸው በምልክት ተግባብተን ስንሰብር ስናጠፋ ችለውን ተቻችለን ሰረተን ተቀይረን ወደ ሀገራችን እንገባለን
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከየት መጣችሁ ምንድናችሁ ሳይሉ እያስሩን ል ጆቻቸውን ሀምነው ስተውን እረ ስንቱን
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Tekklel
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ትክክል
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ያ ሁሉ ህዝባችን በፈላ ውሀ የተቀቀለውስ: ከፎቅ የተወረወረውስ: ምግብ በረሀብ ያለቁትስ: ደሞዛቸው ሳይከፈላቸው እግሬን አውጪኝ ብለው አምልጠው የወጡትስ: ሽባ ሆነው ሀገር ቤት የተመለሱትስ: አብደው በአረብ ሀገር በጎዳና ላይ የወደቁትስ:?? ኧረ ተዉ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማንጏጠጥ አፋችሁን አትክፈቱ::
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
ከፎቅ የተወረወሩትስ: በፈላ ውሀ የተቀወሉትስ: ጎዳና ላይ አብደው ተጥለው ያሉትስ: የሰሩበት ሳይከፈላቸው እግሬን አውጪኝ ብለው ከሞት የተረፉትስ: ምግብ ሳይሰጣቸው በረሀብ ያለቁትስ: የተደፈሩትስ? ኧረ ተዉ ሀገራችንን ለማንጏጠጥ አፋችሁን አትክፈቱ::
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 2 жыл бұрын
ወላሂ 100% የአረብ መዳሞች ይሻላሉ ምንም ቢከፉ የእዉነት የኢትዮጵያ አሠሪወችኮ ዉይይይ እኔ ሥለደረሠብኝ ነዉ የእዉነት
@eriasma6597
@eriasma6597 2 жыл бұрын
ሴትዋ ህግ ማቅረብ አለባት ላንች ኣምላኽ ይማርሽ አይዞሽ 🙏🏾
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ኖ ኖ ልብሷን ገልቦ መቅጥቀጥ አለባት አሰሪዋ ማለቴ ነው
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
ይችን ሰትዮ በአስቸኳይ ማንቁርቷዋን አንቆ ለፍርድ መቅረብ አለባት ያዉ ህጉ በዚህ ዘመን ያን ያህል ቢሆንም ባይህን ለሌሎች እንደሷ ያሉ ጨካኞች ትንሽ ቢማሩበት
@eriasma6597
@eriasma6597 2 жыл бұрын
@@user-st8ki8vt4x yes 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 2 жыл бұрын
ልብ ስትሞት ከሰው ልጅ ላይ እዝነት ትጠፋለች! እንደዚህ ያደረጉሽ ሰዎች ሆድ እንጂ አእምሮ የላቸውም አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 жыл бұрын
Lekw nesh sofi.
@samerahs9922
@samerahs9922 2 жыл бұрын
ወላሂ ምንም እንኳን ቢከፍ አረብ ሀግር ይገደልኝ ሀበሻ እኮ ከባድ ነዉ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
እውነትሸን ነው የኛ ሐበሻ ጨካኝ ሆኗል
@user-cf4xq4ji1m
@user-cf4xq4ji1m 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ የስራዋ ይስጣትና እስዋም መጥፋት ነበረባት ምን አባትዋ ሊሆን 1 እና ከ2 በላይ ባልመታችኝ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
እረ ሀገር ቤትም ስት የተባረከ ቤተሰብ አለ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ሴትየዋ ለህግ ትቅረብ ቀልድ ነው የስው ህይወት
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ያልተማረ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል ለህግ ትቅረብ መመታትሽ ባይጎዳሽ ምንም ባልነበረ ስይጣን እራሱ የዚን ያክል ክፍ አይመስለኝ
@hadiyaasnake26
@hadiyaasnake26 2 жыл бұрын
ያልተማረ ሀብታም ድሃን የፈጠረ ይመስለዋል አሉ አረቦች ይግደሉኝ የሠዉ ልክ ናቸዉ
@meryemaahmed2460
@meryemaahmed2460 2 жыл бұрын
በጣም
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 жыл бұрын
አረ አረብ አገር ሰው አይቆጠርም ተመትቼ ሰይሆን ተመክረዋል እንጂ
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
@@meryemaahmed2460 እዮሀ ሚድያ ይሄ ግፍ ተለባብሶ የሚታለፍ አይደለም የሰዉ እግዚአብሔር አስተካክሎ እናት አባት መከራ አይተዉ ከእሳት ከፍል ዉሀ አይንሽ ጥርስሽ ብለዉ አስተካክለዉ ያሳደጉትን የእግዚአብሔርን ፍጡር ሰዉነት አጉለዉ ተኝተዉ ማደር የለባቸዉም በአስቸኳይ ይችሰትዮ ለፍርድ መቅረብ አለባት የሰዉ አከላት የማንም ቀን የሰጠዉ ባለጊዜ ሀብታም መጫዎቻ አይሆንም እኛ ባለንበት አገር እንኮን ሰርታ ምትበለዉን ድሀ ነዉና የወለደዉን ልጁ ን ቀና ብሎ የማየት መብት የለዉም አሁን በዝች ልጅ የደረሰዉ መከራ እኔ በአለሁበት አገር ቢሆን ሰትዮዋ በፓሊስ ብቻ ሳይሆን የአለም ጋዜጠኛ ነበር እያዉለበለበ በአንድ ቀን ለፍርድ ሚያቀርባት አሁንም ደግሜ ደጋግሜ የምለዉ ይች ሴትዮ በአስቸኳይ በቁጥጥር ስር መዋል አለባት አረመኔ ጨካኝ
@ayeuw3035
@ayeuw3035 2 жыл бұрын
እሄን ጉዳይ ለፖሊስ ማሣወቅ አለባችዉ ሠዉ ከመግደል ምንም አይተናነስም
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 2 жыл бұрын
😭😭😭ሴትዮዋ በህግ መጠየቅ አለባት የህግ ሰዎች እባካችሁ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በሴትዪዋ ላይ ያደረ መፈስ ካችጋ ሊኖር ስለሚችል ፀበል እምነት ተጠቀሚ አይዞሺ እግዚአብሔር የጃን ይስጣት ሴትዩን እግዚአብሔር ይይላት
@eutimjv
@eutimjv 2 жыл бұрын
እግዞኦ እግዚአብሔር ስንቱን ችሏል 😭😭በልጆቿ ታገኘዋለች የኢትዮጵያ አሰሪዎች እንድህ ናቸው ቃል አይገልፀውም በዚህ አይነት የብዙ ልጆችን ህይወት አበላሽታለች ማለት ነው
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
ትከከል
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 2 жыл бұрын
ይሄን አይነት አሰቃቂ የአካል ጉዳት ያደረሰችባት ሰትዮዋ መከሰስ አለባት እዮሀ ሚዲያ ሴትዮዋን ለህግ አቅርቧት የአረብ ሀገር መዳም ማሪኝ
@magdesmolla1762
@magdesmolla1762 2 жыл бұрын
ሴትዮዋ ለህግ መቅረብ አለባታ የሰው ሂወት አጨልማ እሷ ሰላም አትኖረም እባካችሁ የህግ አካል የሆናችሁ እረዷት😭😭😭😭
@user-gf5xr8vs2z
@user-gf5xr8vs2z 2 жыл бұрын
ዋ የኢትዮጵያ አሰሪዎች ወዮ መግቢያችሁ የት ይሆን ወዮ ጌታ የመጣለት ምን ትመልሱ ይሆን ይችልጅ እኮ ልዩነቱ የሀብት ጉዳይ ነዉ ሰዉ የስላሴ አምሳያ ናት
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
በጣም ክቡር የሰው ልጂ በአምሳሎ የፈጠራት
@etalemahuawelachew6616
@etalemahuawelachew6616 2 жыл бұрын
ሁሉም አንድ አይደለም
@awetkidanearaya4491
@awetkidanearaya4491 2 жыл бұрын
ኡፍ ይህን ታሪክ ከ ሰማሁ በኋላ በጣም ውስጤን ረበሸኝ ግን ሕግ ሚባል ነገር የለም ??እንደዚች አይነት ጨካኝ አሰሪ ተብየዎች በህግ ካልተቀጡ የ ድሃ እንባ መቸም አይቆምም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እፍፍፍ 😭ቁስሌን ቀሰቀስሺውውውውውው 😭ግን ይመስገን አልተመታሁም 😢🙏🏿ቢሆንም እጅግ በጣም ብዙ ፈተና አይቻለሁ ዝናብ ላይ ልብስ ታሳጥበኝ ነበር እንጀራ ትቆጥራለች ምግብ አትሰጠኝም ነበር 😢 አይ የኢትዮጵያ አሰሪ ይች በህግ መጠየቅ አለባት እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ ካለ 😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@TobiTube9 እውነት ነው በትክክል እኔ የአረብም ይሁን የሀበሻ አሰሪ ክፉም ጥሩም ገጥሞኛል 😥ግን የሀበሻ ይብሳል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 አይዞሽ አንቺ በተራሽ በደ ግነት የምታሰሪበት ቀን ይመጣል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሰው ሰው ነው!
@abuyetube
@abuyetube 2 жыл бұрын
የሁላችንም ህይወት ነው ስለ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ አልፏል ቦሴ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@frehiwotmamomamo312
@frehiwotmamomamo312 2 жыл бұрын
@@narditube4378 ኢቺ ሰው አይደለች
@user-ok4ln1pz7b
@user-ok4ln1pz7b 2 жыл бұрын
እህህህህህ እኔን ማማዬ ወይኔ. ይች ሰይጣን የሆነች ልጅቱ የዋህ ሁና ነውጅ አዙሯ ቀጥቅጣት. ወጥታ መሄድ ትችል ነበር ግን በጣም የዋህነቷ ጎድቷታል. እባካችሁ በህግ ትጠየቅላት ይች ሴት እባካችሁ ተባበሯት. ጠከር ያለ ዘመድም የላትም ማለት ነው ወይኔ ወይኔ. የኔም እህት. ሰው ቤት ነው የምትሰረው እዴት እደምትኖር አላቅም ደሞ ህፃን ናት. አረብ አገር ምን አለን ደና ደመወዝ እየተከፈለን እያገራገርን ነው ምንኖረው. አይ አይ አገሬ ይች አውሬ ሴትዮ የጇን ማግኘት አለባት ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል. አባካችሁ ተባበሯት
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አርብ መልካም ሠወች ናቸው በእኛ በኢትያኖች ሲታዩ ምንም አይገናኝም ሥንት ነገር አሥተምርውን ነው የኛወቹ ጨካኝ ናቸው አይዞሺ ማማየ አላህ ሙሉ አፋያሺን ይመልሥለሺ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
በጣም ማርያምን በስመአም ምኖ ጭራቅ ነች
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
እኔም ይገርመኛል ኣረብ ሃገር ያለነው ሰራተኛ እና በኢትዮጲያ ያሉ ሰራተኝች አይተነዋል እኮ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር መጥፎ አይደለም የምሰራው አረብኛ ጥሩ ቤተሰብ አግኝ አልሀምዱሊላህ በገዛ ሀገሬ ሰዎች እንደዚህ ሲያደርጉ ትልቅ አሳፋሪ በጣም ያሳምማል
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አረ አረብ ሀገር ይግደለኝ ከኢትዮጲያ ሴትስ !የኔ አክስቴም እንድው ክፉ ነበረች አንዴ ገድለኝ ነበር ጭንቅላቴን መታኝ ተንፈራፊሬ ውሻቸው ከእኔ ጋ እየለቀሳ አንድ ሰው ከተቀመጣበት ሰይ ነሰ ቦኀላ ነብሴ በስንት በካረ ተመላሰች ግን ዛሬ የሳንሮ ኑሮ አይባልም !
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ያውም አክስትሽ እንዴት ጨካኝ ነች ብቻ አንቺ እንኳንም ተረፍሽ።
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
Her employer abused her physically and psychologically, she has to pay for what she has done. Where’s human and workers right in our country!
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 2 жыл бұрын
🥺😭
@Eurael
@Eurael 2 жыл бұрын
I agree!
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
የለም ቢሮ ብቻ ነው ያለው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
መጨረስ አቃተኝ ሴትዬዋን እያስበኩ ተቃጠልኩ የችካኔዋ ጥግ እግዚብሄር የስራዋን ይሳጣት በምድርም በሰማይ ትቀጣበታለች ይች ሰይጣን የጋለባት ሰው እንዴት በሰላም ሀገር ይህን ያህል ይሰቃያል የእኔ እናት የዋህ ሁነሽ ነው እንጅ ምነው ጥለሻት ብትወጭ አይዞሽ እግዚብሄር ምህረቱን ይስጥሽ አረብ ሀገር እንኳን ይህ ጭካኔ የለም
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 2 жыл бұрын
አረብ ሃገር አይማቱም ምግብ ተርፎ ነው የሚጣለው ሃገር ቤት የቤት ሰራተኝነት አትግቡ ስደት ብትወጡ ለውጥም ቤተሰብ መርዳትም ይቻላል እኔ ግን አናቷን ብያት እሞታለሁ እንጅ አልመታትም
@fggh8522
@fggh8522 2 жыл бұрын
አላህ የስራዋን ይስጣት ይች ሰይጣን በልጆቿ ታገኛዋለች
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
በጣም የሚያናድድ ዘመት ተብየዎች ናቸው ቤተሰብ አይታ ትምጣ እረፍት ይሰጣት የማይሉ ደነዞች ናቸው ያማል በጣም
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 жыл бұрын
ከትክክ አይረድም ልጅታ ታሳዝናለች
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
@@zeinabahmed863 በጣም
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 жыл бұрын
አቤት በአገርም በውጭውም የመከራችን ብዛቱ ኡፍፍፍፍፍ 💔😢😭
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
በጣም💔😭 ደምሪኝ ኪያ ፍቅር
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 2 жыл бұрын
እኔ ግን እንደራሴ ቢሆን ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገቻትን ጨካኝ የህክምና ሙሉ መጪዋን እስከነ ካሳዋ👈 እንድትከፍል ።እሷ እንኳን በህይወት ባትኖር ይሄንን በደል በአይኗ ያየች የልጅ ልጇ👈 ግዴታ ይሆናል። አቅም ካላቻው አላቸው ከሌላቸው ደግሞ ያ እሷን ሲደበድቡበት 👈የነበረውን ቤታቸውን ሸጠው ሊከፍሉሏት ግድ ነው። ላደረሰችው ወንጀል ተመጣጣኝ ባይሆንም ይሄ ቀላሉ ቅጣት ነው።ወይኔ ስልጣኑ የኔ በሆነ ኡፍፍፍፍ
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህርቱ ይላክልሽ ማማዬ በእውነት በጣም ያሳዝናል አይዛሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም እማ
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 жыл бұрын
እንዲህ ያደረገች ሴትዬ በህግ መጠየቅ አለባት
@hanang7517
@hanang7517 2 жыл бұрын
አብዛኛው ሀበሻአሰሪወች ጨካኝ ናቸው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 жыл бұрын
አይደሉም::
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 2 жыл бұрын
የአለም ጨቃኝ አሰሪ ሀበሻ ነዉ
@behappy6830
@behappy6830 2 жыл бұрын
በትክክል ለዛም እኮ ነሙ ደሀ የሆንው።
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ሁሉም እንደ እናትሽ አደለም
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር በሰዉ ልጅ በእግዚአብሔር ፍጡር ላይ የሚጨክኑበት ምክኒያት ምንድን ነዉ ገዱ ኧረ ፈጣሪ የእጃችሁን በምድር ላይ ይስጣችሁ
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 2 жыл бұрын
እረ አረብ አገር እዲህ ያለ ጭካኔ የላቸውም ውይ መዳሜ ይቅር በይኝ 24 ኦላይ ተቀምጨ እረ ስት ነገር አለው አረሜኔ ሀበሻ ስንባል ጨካኝ ይች ሴትዩ ለፍርዲ ትቅረብ።
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l 2 жыл бұрын
ሰትየዋ በሕይወት ካለች በእግ ትጠየቅ ከሌለች የሰትየዋ ቤተሰባቸ መጠየቅ አለባቸው
@saadayimeryimer1615
@saadayimeryimer1615 2 жыл бұрын
አይ የሰው ቤት የኔ እህት አላህ ምህረቱን ያውርድልሽ በጣም ተመስጨ አደመጥኩሽ አዛንሽኝ እኔ አረብ ሀገር ስሰራ እየተደበደብኩ ሁለት አመት ሰርቻለሁ በፎል ጣሳ የመታችኝ 8 አመት ይሆነዎል ዛሬም ጠባሳው አለ
@tube2202
@tube2202 2 жыл бұрын
እር አረቦች እንዲህ አያደርጉም ስንት ነገር ነው የሚያስተምሩት በዛላይ እዝነታቼው የእኛ የሀበሾች ክፋት አኡዙቢላህ 😥😥
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
የሰው ጭካኔ ልክ የለውም ሰይጣን ሚቀናባቸው ብዙ ሰዎች አሉ ፈጣሪ ለሁሉም ንፁ ልብ ሰቶናን ግን አቆሸሽነው 😢
@sitibutajra6435
@sitibutajra6435 2 жыл бұрын
የመደባደብ መብት ማን ሰጣት ካልተመቸሻት ወዳመጣችሽ ትመልስሽ እንጂ የስሯ ይስጣት የተበዳይ ዱአ ቅርብ ነው
@helloyes3416
@helloyes3416 2 жыл бұрын
አረብ አገር ተከብረን ይየኖርን አገራችን ላይ እንደዚ ክብር ለማዳሜ
@kareemannm7863
@kareemannm7863 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የእኔ ማዳም ገልመጣኝ እንኳን አታቀም እናት ማለት ነቸ ፈጣሪ ይመስገን
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 2 жыл бұрын
ጉድነዉ የኛ የሰወች ጉድ መቼነዉ የሚልቅ እሷ ከልጆቿ ታግኘዉ እግዚአብሔር ፍዱ ቢዘገየም የማይቀርነዉ አሁን ሰዉ ሆኖ መፈጠር እራሱ አያስመኝም እግዚአብሔር ይማርሺ እማምላክ ትዳስሺ
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስረዋን ይስጣት የራስን የልጅ ልጅ አቀባራ ይዛ የሰው ልጅ መደብደብ ለፍርድ መቅረብ አለባት
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
ምን የተረገመች ሰወ ናት ሰዉ በአገሩ እሔ ሁሉ ስቃይ ፈጣሪን የሚፈራ ሰዉ ጠፋ ፈጣሪ የማትድንበትን በሸታ ይሰጣት ፈጣሪ ይማርሽ እሕቴ
@hannabh2935
@hannabh2935 2 жыл бұрын
እነዝህ ሰዎች ለህግ መቅረብ አለባቸው
@meryemaahmed2460
@meryemaahmed2460 2 жыл бұрын
አወ
@Eminetn
@Eminetn 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ግፈኛ ነው እግፍ በዝቶ ሞልቶ እየፈሰሰ ነው 😭
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሴትየዋን ያለችበት ድረስ ከቻላችሁ ሄደችሁ ወደ ህግ መቅረብ አለበት ትቀጣ በዚህ ሁኔታ ብዙ እህቶቻችንን አካለ ጎዶሎ አድርገ እየሸኛች ነው ማለት ነው አፈር ትብላ አይዞሽ እህቴ አረቦች አስር እጅ ይሻላሉ ከአንዳንድ ሀበሾች
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
እና ያች ዲያብሎስ ሴት በህግ መጠየቅ የለባትም?☺️ ምን አይነት አረመኔነት ነው🥱
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
ወይኔ የፈጣሪ ያለህ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
የኔማር አይዞሸ በምችለው ሁሉ ከጎንሸ ነን እንረዳሻለን በመቀጠል የሴትየዎ አድራሻ አሣዉቂኝ በሬዲዪ ፕሮግራም የሚሰራው ምንተሰኖት ይልማ ላናግርልሸ የቅርቤ ብተሰው ነው ምንቴ!!!
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
የምንተስኖት አድራሻ ካለሽ ተባበሪያት ውዴ ቢያንስ ሴትዮዋ ወደ ሕግ ትቀርብ
@haimanotmekonnen2792
@haimanotmekonnen2792 2 жыл бұрын
Ebakeshin Ehetalem be metechiwe mexten erjiyat seteyewan le heg maqereb alebate
@asnimola77
@asnimola77 2 жыл бұрын
የህግ ያለህ!!!!
@mimibh7495
@mimibh7495 2 жыл бұрын
እግዚቤሔር ይማርሽ እህቴ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
ከአረብ አገር መዳሞች የኢትዮጵያ መዳሞች ይብሳሉ
@Hala-yn1qj
@Hala-yn1qj 2 жыл бұрын
አረቦችን በጣም ምስኪኖች ናቸዉ አበሻአሰሪግንበጣምከባድናቸው
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 2 жыл бұрын
ታዲያ ትጠብቂነበር በድስት ስትመታሽ እና ዶሮ ጠባቄነው የማረግሽ ስትላት የሆነ መላ መፈለግ አልነበረባትም ነበር ማለቴ እኛም አረብ አገር ስንኖር እደዝህ ለጤናችን ችግር ሚደርስብን ከሆነ እናመልጣለን እኮን አገር ውስጥ ችግር ነው ያረህማን አተው ጠብቀኝ አላህ ይድረስልሽ እህት የምሠማው ታሪክ ሁሉ ውስብስብ ያለነው ያረህማን
@user-we3xs5jo5k
@user-we3xs5jo5k 2 жыл бұрын
ሀበሻ አሰዳቢ ናት ሴትዮዋ ለፍርድ መቅረብ አለባት አና ካሳ ትክፈላት አሁን ይቺን ሚስኪን በገዛሀገሯ እንደዚህ ያለ ጭካኔ ልጅየላትም መቸም ሰው እንዳገኜ አይኖር ዛሬ ሀብታም ሁና አሰርታ ከሆነ ነገ ደግሞ ምን እንደ ሚፈጠር አታቅም በሂወት እያለች ድህነትን ተቅመው እሷም
@seblendungu6461
@seblendungu6461 2 жыл бұрын
ላንችም መድሀኒአለም አለሽ አይዞሽ የኔ ምስጊን አንጀቴን በላሽው የጇን ይሰጣታል መድሀኒአለም ይፍረድባት ፡አይለፍላት ፡ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እና ሲሆን ባይንሽ ያሳይሻል የሷን ነገር
@tsegi9563
@tsegi9563 2 жыл бұрын
ለፍርድ መቅረብ አለባት ሴትየዋ ጨካኝ ናት በጣም ያሳዝናል ሴትየዋ ምን ላይ እዳለቺና ለፍርድ ትቅረብ አይዞሽ
@user-ip2je8di6x
@user-ip2je8di6x 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፡መናገር፡ነበርብሽ፡መመታትሽ፡ሴትያንበህግመጠየቅአለበት፡
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
እህት አይዞሸ እግዚአብሔር ይማርሸ ግን ይህ ሁሉ ግፍ ሲደርሰብሸ ለምን ዝም አለሸ ለአጎትሸ ያልተናገርሸ ወይም ወደ ልጂቱ ቤት ሄደሸ መናገር ነበረብሸ በተጨማሪ ሊጠይቅሸ ከመጣው ሰው ጋር አብሬ ነው የምሄደው ብለሸ መሄድ ነበረብሸ ዱላ እንኳን ለሰው ልጅ ቀርቶ ለእንስሳትም አይገባም ሌላው ከዚህ የበለጠ ችግር አይደርሰብሸም ነበር ትተሸው ብትወጭ አ አ ህዝብ ጥሩ ህዝብ አዛኝ ነው ወደ ፖሊስ ይወሰዱሸ ነበር ዘመዶችሸን ፈልገው ያገናኙሸ ነበር
@m.g5367
@m.g5367 2 жыл бұрын
Mejmrya aguta simta kante alkrem malet nebrbat
@kiwait9430
@kiwait9430 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይፈረድባት😭☝ 👉ለህግ መቅረብ አለባት👈
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ የገዛ ወገናችን እንደዚ ከጨከነ ታድያ የሌላ ሀገር ዜጋ እንዴት ይዘንልን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 😭😭😭😭😭😭
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ አንዳንድ ሰወች ክፋታቸው ልክ ያልፋል ልቦና ይስጣት ለሷም አይዞሽ ይህም ያልፋል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
አረቦቹ ሴጣን ይቀናባቸዎል የአረብ ሀገሩ 666 መንፈሰ ኢትዪጲያ አሰሬዎችም ወጉ ደረሣችሁ የሠው ልጅ ለምታሠቃዪ በምድርም በሠማይም ሢኦል ያርግባችሁ እህታችን አይዞሸ 😭😭😭
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በገዛ ዘመድዋ እግራ ያጣች ዘላቹ ወደ ኣረብ ኢትዮጵያን እየገረማችን ነው እኛም እኮ ኣረብ አገር ነው ያለነው
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከኢትዮጵያ አሰሪ 666 ሴጣን ይሻል እንኳን አረብ
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
90 እጥፍ አረብ ይሻላል
@user-pn5xh9ub7h
@user-pn5xh9ub7h 2 жыл бұрын
ስሟን እና ቦታውን በትክክል ካወቀች በህግ ትጠየቃለች.
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ኦ ! አምላኬ ሰው አድረገኝ ። ይች ሴትዮ ሰው አደለችም እግዚአብሔር ይገስጻት የኔ ሚስኪን እህታዓለም እግዚአብሔር አምላክ ይህን መገፍትሽን ያያል ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር የራሱ የሆኑ ደጋግ ሰዎች ይስጥሽ
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ ደምሪይኝ ስወድሽ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
አንደዝሞ ክፎ ሰው አለ ማለት ነው አዲስ አበባ በቤት ሰራተኛላይ እንድዝህ ጭካኔ አረብ ቤት ይግደለኝ የኢትዮጵያ አሰራዎች የመጨረሻ 😢😢
@genethagos6463
@genethagos6463 2 жыл бұрын
እፍ የኔ ናት አይዞሽ እኔ ኢ/ያ ነው የምሰራው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስዎች ናቻው እሄ ሁሉ ጭካኔ ለምን ግን በሀገር ላይ😭😭😭😭
@user-ff8qh5ng1x
@user-ff8qh5ng1x 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር 9 አመቴ ነው እንኳን ዱላ ተቆጥተውኝ አያቁም ከዚያ በፊት ግን አዲስ አበባ ዘመድ ጋር 10 ወር ተቀመጨ አይቸዋለሁ አረመኔ ናቸው የአድስ አበባ ባላሃብቶች ስኳር ለምን አለቀ? ሸይ ቅጠል ለምን አለቀ? ዱቄት ለምን አለቀ? ኧረ ስንቱ ቁም ሲቃይ ደግሞ እኮ ያለ ደሞዝ ነው እግዚብሔር ይመስገን አረብ ሀገር መጥቸ እራሴንና ቤተሰቤን ቀይሬ አለሁ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ሰራተኛን መበደልና ማስራብ በመደብደብ የኢትዩፕያን አሰሪዎችን የሚያክላቸው የለም ግን ግን አንድም ቀን በሚዲያ ተበዳይዎች ወተው የመናገርእድሉን አግኝተውአያውቁም ለዛም እየተራብ እየተበደሉዝምብለው ይኖራሉ ሆሆሆ ማን እንደ ማዳም ስራቢበዛእንኳን የሚበላአይጠፋም አረ አረብ ሀገር ምንአለኝ
@yibeltaldamtew3228
@yibeltaldamtew3228 2 жыл бұрын
She need to report her to police and we will help this beautiful soul.
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትዳብስሽ እግዚአብሔር ይፍረድ በጣም ያሳዝናል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ልቦና ይስጥ መድሐኒያለም ክርስቶስ ።
@getealamdew1632
@getealamdew1632 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ !! ስው የዘራውን ያጭዳል እንደነዚ አይነት ግፈኞችን ወደ ህግ ማምጣት ነው 😢😢
@rehimnasir6174
@rehimnasir6174 2 жыл бұрын
ለምን በእግ አትጠየቅም ሴትዬ ?????? ሌላም ሴት እለች እያለች እይደል ሆለቱም እንድላይ እግ ቦታ ያቅርቦት ሴትዬን
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 Жыл бұрын
Ewnt new endzy aynt kefu balga
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
አይ ጉድ ምኒቱ አራዊት ናት የስራዋን ይስጣት አይዞሽ እህቴ😢😢😢 ለህግ ትቅረብ ይች አረመኔ
@senaittewelde5289
@senaittewelde5289 2 жыл бұрын
አባካችሁ ይሄንን የምትሰሙ የህግ ሰዎቾ ተባበሩ
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 2 жыл бұрын
ፀበል መጠመቅ አለብሽ ስትመታሽ እሷ ላይ ያለው መንፊስ ስትመታሽ ወደአንቺ መቶነው ከቻልሽ ደሞ ብትቆርቢ በፀሎት በርቺ
@user-wp7eo7hb6r
@user-wp7eo7hb6r 2 жыл бұрын
እዩሀዎች ግን ሴትዮዋን ማግኘት አለባችው። ለሌሎች እንድትደርሱላቸው።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እግዚኦ 😭😭😭😭😭 እይዞሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አቤት የሰው ጭካኔ
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ደምሪኝ መሲዬ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
@@samritube5541 እሽ ውድ ችግር የለውም
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
@@mesretasfaw464 እመ ብዙሃን እሺ ትበልሽ ክበሪልኝ😘❤
@marryabebe1102
@marryabebe1102 2 жыл бұрын
የአረቦች የቀን ጅብ ይብላኝ እፍ አየ ሀበሻ እህቴ አመቤቴ ትዳብሰሽ 🙏
@kidistberhanu7908
@kidistberhanu7908 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት። መቼም ለዚህ ያበቃችሽ ሴትዮ ጤነኛ ናት ብዬ አላምንም፡ መክሰስም የሚያስችል ማስረጃ ይገኛል አልልም ሆኖም ግን ትክክለኛ ፈራጅ አለና የሥራዋን እንደሚሰጣት አምናለሁ። ጥሩ ላደረጉልሽ አሰሪዎችሽ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።
@unikh4894
@unikh4894 2 жыл бұрын
ሲጀመር እኛ እኮ ነን ክፉ ጨካኝ ማርያምን 😥😥😥
@Helu460
@Helu460 2 жыл бұрын
ወይ ምስኪን የኔ እናት እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ይገርማል ሴትየዋ ግን የአይምሮ ችግር አለባቸው እንዳልል የገዛ ስጋቸውን ትክች አያደርጉም ከልብ ውስጥ የበቀለ ክፋት ብቻ ነው። የንፁሀንን ህይወት ምድር ላይ እንዳበላሹት እግዚአብሔር ስቃዮትን ምድር ላይ ያብዛው፣ ሞት ይርሳዎት፣ ለገሀነም ስቃይ ያብቃዎት🤯🤯🤯 ልቤ ተቃጠለ አፍ 😢😢😢😢
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 жыл бұрын
አረቦቹ ይማሩኝ አቤት የኛ ሰው ጭካኔምኑቱአውሬናት።ፈጣሪ እዳለ በምድርም በሰማይም አይመቻትአቦ።ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@destadegu5257
@destadegu5257 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጄን አለህ ይርዳሽ ። አይዞሽ የፈጠረቨ ጌታ ሁሉንም በቃ ብሎ መንገሽን ያጽዳልሽ
@betelehemhailemariam7856
@betelehemhailemariam7856 2 жыл бұрын
እባካቹ EYOHA MEDIA አሰሪዋ ምትጠየቅበን መንገድ መመቻቸት አለበት
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይች አውሬ ናት በእውነት ሴትዮዋ በህይወት ካለች መከሰስ አለባት ሌላው ደግሞ ራስሽን ጠብቂ ለምን በሚዲያ ጉዴ ወጣ ብላ እንዳትገልሽ ::
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ አይዞሺ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይስራዋን ይስጣት 100 አረብ ሀገር ይሻላል እግዚአብሔር ይስጣቸው ማዳሞቻችን ስንት አመት ችለውን ውይይይይይ በገዛ ዜጋችን አንደዚህ መሆን ከባድ ነው ክብር ለማዳም
@user-ju6my6su9y
@user-ju6my6su9y 2 жыл бұрын
ትዝ ኡስባለችኝ የምግብን ነገር ርሀብ አለ አላህ ያሽርሽ ያረቢ
@hanahana4519
@hanahana4519 2 жыл бұрын
አቤት የባስ አለ ሀገርን አትለቀቅ ወወወወወይይይይይ ለስው ሞት ያሳን ከእኔ ጨምር አሁን ያች ሴትዮ እያየች ይሆናል እኳ 📖🇪🇹🇪🇹😭😭
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ክፉን ሰው ይቀጣል የጇን ታገኛለች።
@zb3933
@zb3933 2 жыл бұрын
አረቦችኮ የዋህናቸው ወላ
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
ይህቺን ፎቶዋን ሚዲያ ላይ መለጠፍ ያስፈልጋል ሰው ይወቃት
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ። ይች በህግ መጠየቅ አለባት። በገዛ ሀገራችን ይሄ ሁሉ ስቃይ እዴ።
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አራብ ሀገርን ስም የጠፋሉ ግን ሀገራችን ላይ የላው ችግር እጅግ ባጣም የካፈነው ድቃላ የሚያሸክማው የኛው ዜጋ ነው እጄራ እንኳን የሚቆጥሩ አሉ እጥፍ ድርብ ችግር የለው ሀገራችን ላይ ናው የለው እኔ የምሬናው የምላቹ ከሀገሬ ይልቅ የሰው ሀገር ነው የምማርጠው ሀገራችን ላይ የማይተወቅ ብዙ ችግር አላ
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
እሄ ሁሉ ችግር በራሷ ቸልተኝነት እና ፍራት ነው ቶሎ ከዛ ቤት መውጣት ነበረባት ጠፍታም ቢሆን ለዛውም በገዛ ሀገሬ ላይ እንዲህ እስኪያደርጉኝ አልጠብቅም ምንም ችግር ቢያጋጥመን ቶሎ ለሰወች ማማከርን የመሰለ የለም
@salameselemetube6689
@salameselemetube6689 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አረቦች ማሩኝ 😔😭
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይይላት በእውነት የኛ ፀባይ እንጂ አርብ እኮ ፀባይ ካለን ልክ እንደቤተስብ ነቸው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ts4yu1sg5e
@user-ts4yu1sg5e 2 жыл бұрын
አረቦቺ ማሻአላህ ናቸው አይ የኛ የሀበሻ ነገር ምን አይት ጨካኝ ባሌጌ ነቺ አፈር ትብላ አመዳም እራሳቸውን ሳይቺሉ ነው ሠራተኛ የሚቀጥሩት እኔ ብሆን ስትመታኝ መትቻት ሞቴን እመርጥ ነበር
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 2 жыл бұрын
ሀበሻ በሀበሻ እንዲህ ይጨክናል ቢሥሚላህ አላህ የአሠሪዋ እድሜ ያሥጥረው
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚን ሳውድ ምድር 10አመት በላይ ሆነኝ አንድቀን በክፊ አይተውኝ አያውቁም ከፍቅር ውጭ በገባሁበት ቤት ሁሉ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 жыл бұрын
አንች እራሱ ምን ሁነሽነው ዘመድሽ ሲመጣ ጥምጥም ብለሽ ውሰደኝ አትይም እንዴ
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
አስተዳደግ!! ቤተሰብም ልጆቹን ሲያሳድግ ጨዋ እንዲሆኑ ብሎ በተፅእኖ ነው። ባለጌ እንዳትባል ፈርታ ነዋ ምስኪን
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 14 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
0:25
Zach King
Рет қаралды 30 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 6 МЛН