በየሄደበት የሚወሰልተው የ7 ልጆች አባት

  Рет қаралды 133,256

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 178
@user-ys3sc8sv5i
@user-ys3sc8sv5i Жыл бұрын
ሁሉም ወዶች ናቸዉ ማለት አይቻልም ስጀመር ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ለሁላችንም ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን😘
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Жыл бұрын
ሰራተኛዋ ትክክለኛ ሰው ናት እንደ አንቺ ያለውን ያብዛልን ፈጣሪያችን አላህ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
አሁን አሁንማ አይደለም ትዳር ፍቅር የምባለዉ ነገር ፈርቻለሁ 🙄 እግዚአብሔር ሆይ አንተን የምፈራ ሰው ስጠኝ 👏
@user-my9iu2rs8h
@user-my9iu2rs8h Жыл бұрын
ከልክ በላይ ሰውን ማመን አያስፈልግም በተለይ ወንድን👌 ለሁሉም ልክ አለው አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነቱ ችግር
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ከሚሰጠኝ ቆሜ ልቅር
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
😂
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@alemzerfzeleke2907 😂😂😂የምር በስመአብ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@alemzerfzeleke2907 ደምሩኝ😘😍
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
🥀ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🥀
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
አንዳንድየ የምናምነዉ ሰዉ ሌላ ሰዉ ስለሱ ቀርቦ ሲናገር አናምንም የክፋት ስሜት ነዉ እያልን ነዉ የምናልፈዉ ቆሞ ብለን የሰዎችን ሃሳብ ማዳመጥ ስላልለመደብን ነዉ እኔ ግን በአሁኑ ሰአት እምነት እማን ጋር እንደሚገኝ ናፈቀኝ ።
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
Pls contact sila hiwot addres
@merondesta6167
@merondesta6167 Жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ሰብስክራይብ አድርገዉ የሚለቀቀዉ ለአንተ ይደርስሃል ወይም በኮመንት አስቀምጥላቸዉ መልእክት እንዴት ማግኘት እንደምትችል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ሰላም ሰለ ሂወት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን💕🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r Жыл бұрын
ሚስት እንዳለው እያወቃቹ የሠው ባል የምታማግጡ ሴቶች እድሜያቹ ይጠር
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ጉደኛ ሰውዬ ነው።ተጠራጣሪ መሆን ግድ ነው ።ሰው የሚነግረንን ነገር መናቅ ወይም በምቀኝነት መውሰድ የለብንም ለምን አሉን ብለን መመርመር ያስፈልጋል
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ሁሉም ወንድ. እንደዚህ ናቸዉ. የተረገሙ. ምን አለ ቁሜ. ብቀረ ሻላን. እደነዝህ ያሉ ወዶችን ከማግባት. አፈር ብሉ. ወዶችስ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ያስብላል እግዚአብሔር መርቆ ይስጠን እንጅ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@kiyayemaryamlij3585 ደምሩኝ😍😘
@Emebet350
@Emebet350 Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ሰላም መጣሁ. የማዳን ቅመሞች በያላችሁት ሰላማችሁ ይብዛልኝ. ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ማነው እንደኔ ስለ ህይወትን ለመከታተል እሚጔጔው
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 Жыл бұрын
ሴት ልጅ የልጆች እናት ስትሆን ያውም ከብዙ አመታት በኋላ ደስተኛ ስለምትሆን ምንም አይነት ወሬ ብትሰማ ይህን ያደርጋል ብላ ስለማታስብ ላታምን ትችላለች ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ነው የእውነት
@zaredx7491
@zaredx7491 Жыл бұрын
The program is clear and so educational. THANK YOU ! KEEP ON!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እውነት ተደብቆ አይቀርም ያች ሰራተኛ፡ስትባረር ከድርጊቱ፡መቆጠብ፡ነበረበት ባለጌ
@hdhdhrdhdhdh7485
@hdhdhrdhdhdh7485 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ እራሳችንን የምንፈትሽበት የምታቀርቡልን እናመስግናለን
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Thank you so much Slie Hewot ❤🙏
@sifansifan3283
@sifansifan3283 Жыл бұрын
የኛ ችግር ቶሎ ለውሳኔ እንቾክለልን
@seblebegashaw1852
@seblebegashaw1852 Жыл бұрын
አይይይ ወንዶች አረ ተዉ ግን አላህን ፍሩ አገሩን በጠበጡት እኮ ሁሉም መበጥበጥ በወንዶች ነው አረ ምን ይሻላል አላህ አረ ዝም አትበለን አይይይይይይይይይይይ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
የሀገራችን ወንዶች አብዛኛው እንድህነቸው ቱቱቱ አለይክም
@tubeethiopia1531
@tubeethiopia1531 Жыл бұрын
ምናይነት ጊዜ ድርስ አላሁ ሆይ ይሄንን ቁጣ አብርድለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ከ100 90%ወንድ ይሄ ነው ሕይወቱ ቱ ቱ ቱ 😢
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Liki.newu.siyasxela
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
👌👌👌💯🇪🇷
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Жыл бұрын
አሁን እኮ በሴቷ ብሷል
@rila4958
@rila4958 Жыл бұрын
በእውነት ልክ ነው ውዴ 👌👌👌
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ bertuuu.eshii
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i Жыл бұрын
እረኡኡኡኡኡኡ..ምንአይነትጉደኛነው..የባሰአለአገርህንአትልቀቅ.አለያገሬሰው
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነዉ ይች ልጅ ግን ጀግና ናት ሰዉየዉ ደግሞ ሱሰኛ ነዉ ለትዳር አይሆንም።
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 Жыл бұрын
ሚስትም / ባልም ከሰው የምንሰማውንም ሆነ የሚናገሩንን ነገር እውነትም ይሁን ውሽት በጥሞና አዳምጠን ረጋ ባለ መንፈስ መመርመር እና ማጣራት ከብዙ የህይወት ወድቀት ያድነናል "ጠርጥር ከገንፎ ዉስጥ መጥረቢያ ታገኛለህ( ሽ) "አንደሚባለው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Awo
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድለን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 Жыл бұрын
መሀላ ላይ ገብታች አታው እሚተርከው እየተረከልን ነው ይገባናል እባካችሁ ።
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 Жыл бұрын
በራሳቸው ድምጽ ቢሆን አሪፍ ነበር የኢትዮ ወንዶች ስራ ይሄ ነው ተው ግን ሁሉም ማለቴ አይደለም አሉ ለትዳራቸው ታማኝ
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
Interesting 🤔 tebareku sewedachu
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you 💕🙏
@eyobfissahaye4948
@eyobfissahaye4948 Жыл бұрын
Silehiwet ኣስተማሪ ነች!!!! ሙሉ ትምህርትና ጥንቃቄ ኣንድትሰጥ ቅጣቱ መነገር ኣለበት የሚል ሃሳብ ኣለኝና ኣስቡበት!!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የዝሙት መጨረሻው
@konjit--21
@konjit--21 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ችግር አለባቸው ስለባላቸው ብልግና ሲነገራቸው ፈልገሽወ ነው ቀንተሽ ነው ይሚሉ አሉ ከዚ ተማሩ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
sele hiwot betam astemari progeram new enamesegenalen
@freetafreeta3817
@freetafreeta3817 Жыл бұрын
ሰራተኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ጠንካራና ብርቱ እንደውም ግልጽ በመሆኗ
@zinetahmed7701
@zinetahmed7701 Жыл бұрын
አላህ ሃግራችን ሰላም ያርግልን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚን
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
በየ ቤቱ ከዚም በላይ አለ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ሚስትየዋን እግዚአብሔር ጠበቃት ባለሱቋ ሴት ልትገላት ሁሉ ትችል ነበር ማስተዋወቁ ደግሞ የገረመኝ ጉዳይ ነው በጣም ደፋር ነው
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Жыл бұрын
ያአላህሀገራችንንሰላምአድርግልን
@selambelet6837
@selambelet6837 Жыл бұрын
ትዳር ያስፈራል በዚህ ዘመን
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
በጣም አይደለም ትዳር ፍቅር ያስፈራል 🙄
@nuruabdella5166
@nuruabdella5166 Жыл бұрын
Well come!!!
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ዘንድሮ።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 Жыл бұрын
ሰው ግን ምን እይነት ህሊና ቤኖርው ነው እደዝህ የሜሆነው
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h Жыл бұрын
እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃቹ ብታቁ ምንትሉይሆን ስለሂወቶች
@gigike1500
@gigike1500 5 ай бұрын
Ewnetim zinabu,azenebew ewnetun😢😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እውነትም ዝናቡ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-sz4wk3qb5w
@user-sz4wk3qb5w Жыл бұрын
እኔግን ባል የማገባ አይመስለኝም ,
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ባይገባ ቢቀር
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ተይ ሁሉም አንድ አይነት አደለም
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Жыл бұрын
Enem hunet bexem ferew wandoch hunet
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 Жыл бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብ በሙሉ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
አንዳንዴ ሰው የሚለንን መሰማት መልካም ነው ግን በአንድ በኩል ብቻ በማሰብ ትልቅ ጉዳት ያመጣል በእርግጥም ባሏን ሰለምታመነው ነው ሰራተኛዋን ያባረረቻት አንድ ነግር ወደኛ ሲመጣ መወሰን ሳይሆን በተቻለ መጠን ማጣራት መልካም ነው
@maramawitmecial9574
@maramawitmecial9574 Жыл бұрын
yes the true they will come one day they never hide
@rozeyoutube550
@rozeyoutube550 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውይ ጉድ😓🤔
@abtsegaye0414
@abtsegaye0414 Жыл бұрын
Slam bisrat
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤ ወይ ጉድ እኔ የምለው ምን አደከመው ከሤት የማይላቀቅ ከሖነ ባይወልድ እንደማገጠ ቢኖር ወይ መቃጠል
@destawfikado6349
@destawfikado6349 Жыл бұрын
ዘበኛዉ ዶማ ደነዝ ነገር ነዉ መገላገል ሲገባዉ ስትጠራዉ ሂዶ አብሮ መደብደብ ምን ዓይነት የሻገተ ጭንቅላት ነዉ ያለዉ
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው እንደውም በዝሙት ሪከርድ የሰበረ ብሎ ማለት ይቻላል😡😡😡😡
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ወድን ሰወቅስ ሴቱ ሴቱን ስወቅስ ወድ እየተፈራረቀብኝ መለየት ስላቃተኝ ዝምብዬ ጆሮይን መነው አተአታድግ ብዬበጠይቀው ይህንንጉድ እየሰማው እዴት ልደግብሎኛልና እኔም በዝምታ ዝምብዬ ማየትና መስማትን መርጫለውኝ💔😥💔😭💔😥💔😭😭💔።
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ይሄ ሊጥ የሆነ ሰዉየ የስራህን ይስጥህ የስንቱን ሰዉ ሂዎት አበላሸዉ በየ ሄደበት እየተጋደመቱ
@tup6492
@tup6492 Жыл бұрын
😍ዛሬ አንደኛ ነኝ ያማዳም ቂማም የት ነቹ
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
አለን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አለን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@yabyab5036 ደምሩኝ😍😘
@demekearagaw3769
@demekearagaw3769 Жыл бұрын
ወንዲንማመን ባሑን ሰአት በጣምክባዲነው
@felekche8544
@felekche8544 Жыл бұрын
መጠንቀቅ ወንዶች ከ100 አምስት ቢገኝ ነዉ ከ100 95ቱ ያዉ ናቸው
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-ks4ep8vb2l
@user-ks4ep8vb2l Жыл бұрын
👌👌👌
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
#Esow. Tebedel. #Esow. Tedebedeb. Wey gode betam yamal. !!!!! Alem Ye kefowech Nate. #Egzabehere ESO. Meskenochen yetebek
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
But don’t forget whenever love is blind don’t blame her
@arkenmuleta2793
@arkenmuleta2793 Жыл бұрын
😳😳😳😳 wow yegermal bewnet
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb Жыл бұрын
በጣም ከባድነው
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
Bewenet bxam ye miysazin getemegn new
@samuelbekele1540
@samuelbekele1540 Жыл бұрын
Temesgen
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
👍👍🤔💯❤☝
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Min yeshalachihual gin wendoch
@user-gv6iw3tu3g
@user-gv6iw3tu3g Жыл бұрын
ከባድ ነው
@user-ks4ep8vb2l
@user-ks4ep8vb2l Жыл бұрын
❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
ጠርጥር ገንፎ አያጣም ስንጥር
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😭😭😭
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o Жыл бұрын
ቱ ልክስክስ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ልጅ መውለድ ጥሩ ነው ።
@mimigenaa293
@mimigenaa293 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@sabontuuorommoo1665
@sabontuuorommoo1665 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 Жыл бұрын
Ewett new ygzbhre Ren menged mektele new
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😥😥😥😥😥
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
Bisrat Gemechu sinesereatish alebabesesh dess yilal yechewa alebabes
@eleniworku3153
@eleniworku3153 Жыл бұрын
ስው ማመን ቀብር ነው በተለይ ምንም ብንወልድለት ማመን ይከብዳል መጠርጠር ስውሳይስማ አይናገርም ምንአልባት ይጨምራል እንጂ።
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
Please tell Eritrean Geverment and Ethiopian Geverment the poor Gard help her because he can see his leader what he is doing to Tigray northern Ethiopian innocent women and children and by the way no law in Ethiopia sad
@anisahnurmala5114
@anisahnurmala5114 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@bcgchf7384
@bcgchf7384 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ እሰት ምን ይሁን ሰምቼ ልመልሰው
@tiruneshabdi348
@tiruneshabdi348 Жыл бұрын
Yename.balabate.endhe.ainate.swe.nabare.aberwe.twaledwe.yhonwe.eneda
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
የእናቶች ወግ ልጆች አስተዳደግ ግሩፕ ማሚወች አላችሁ እዚህ አለን በሉ እስኪ
@WowWow-ek5mc
@WowWow-ek5mc Жыл бұрын
አለን
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
አለን ❤❤
@saharasalih5399
@saharasalih5399 Жыл бұрын
እስይ እንማርበት ቢያንስ ይህ ትክክለኛ ታሪክ ነው ቸላ ማለት ዋጋ እያስከፍለ ነው
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
የምን ግሩፕ ነው ደሞ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 ደምሩኝ😍😘
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
חבל שלא יקשבה לה לעובדת 😭😭
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq Жыл бұрын
כן איש מגעיל מאוד
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Жыл бұрын
😓😓😓😍😍😍😍
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
ሰንቱ ያለ አባት የቀረው በእነደዚህ አይነቱ ልክሰክሰ ነው ቱ ወንዱች በሄዳችሁበት በቃ መሸናት
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Жыл бұрын
ምን ያድርግ ባል ባል ግኑኝነት በሚፈልግ ሰሀት አመመኝ ደከመኝ ይላሉ ባል ሳይፈልግ ሌላ ሴት ጋር ይሄዳል
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
😂😂😂😂እና ሁልግዜ ይሰለቻል እኮ የናቱ ጉድጓድ መሰለህ እንዴ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 አንቺ በቃ እሳት የማይገባሽ ድንጋይ ነሽ
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 Жыл бұрын
@@yohanesbezawe2501 😂😂😂😂አይደል እየሄድክ ለዚህ ነዋ በሄድክበት ምትሸናው ድንጋይ ነህ አንተ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 Жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 ቆሻሻ ዘረ ቢስ ታስታውቂለሽ መጀመሪያ በራስሽ ወይም በራስክ ተማመኚ ወይም ተማመን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mahiyakiya1050 ደምሪኝ😍😘
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
ውይ እደው አግብቼ ከምኖር በመዳም ቅመምኔቴ ኮርቼ ልኑር የወድ ጨዋ 10% ቢገኝ ምነው ሸዋ
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
Geverment has to change the law if men or women cheat the cheater has to go empty hand kids has to be to the innocent men or women that the serious parent
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
ሰራተኛዋ መናገሯን ጥሩ ቢሆንም ስራተኛ ስለ ሚስቴ ብትነግረኝ ወይም ሚስት ስለባሏ ቢነገራት ለማመን ይከብዳል ስለዚህም ማድረግ የነበረባት በመረጃ ነበር ማጋፈጥ የሚገባት
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Жыл бұрын
Setoch nqu ufff
@almazgeze5465
@almazgeze5465 Жыл бұрын
ወንዶች ተው መጨርሻቹሁ አያምርም
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌺🌺🌺
@user-vd6dx7fc6y
@user-vd6dx7fc6y Жыл бұрын
ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹
የአዲስ አበባ ልጆች…ቅናት…አሳዛኝ
31:21
Sile HiwotTV
Рет қаралды 141 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 107 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 74 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 74 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28