የአዲስ አበባ ልጆች…ቅናት…አሳዛኝ

  Рет қаралды 141,554

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 399
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ይሄም ኑሮ ሆነና ምቀኛ ገባበት አይ ሰው የሰው ተኮል መጨረሻ የለውም እኮ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንደሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ 😢😢😢😢😢💖💖💖💖
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Ygerim always yehiem sira huno mikeja?Egizieabhier ykir ybelen bewnet
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
መቅዲ ደስታን ናፍቂ Amennnnnn🙏
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ገና ታሪኩ ሲጀምር ነው እምባ የተናናቀኝ ኢሄም ሚየስቀና ነገር ሁኖ ወቀሰው ኡኮ ገረመው መልካም ሰው እፍ አላህ ከዚህ አይናቶ ከሰዎች ክፋት ይጠብቀን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ሞች ሳይሆን ገዳይ ነው ሴጣን ሆነበት ምስኪን ሲያዛዝን።
@wubitchefik2786
@wubitchefik2786 4 жыл бұрын
Hi
@tayibatayibayoutube6857
@tayibatayibayoutube6857 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
የኛ አበሻ በሁሉ ነገር ምቀኛ እና ቅናተኛ ነው አፈር ግጦ አንገቱ ጎብጦ በሚሰራው ኡፍፍፍፍ ቅን ልቦና ይስጠን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ቅናት በነጭ ይብሳል! እኛ ትንሽም ቢሆን የዋህነትና ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን። ከነጮች ጋር ብትኖሪ ታብጃለሽ። መሰሪዋች ናቸው ።ግን ይስቁልሻል። እውነት ይመስልሽና ስለ ክፉ አለቃችሁ አብረሽ ታወሪያለሽ በሩጫ ሄደው እነሱ ያሉትንም ጨምረው ከስራ ያስወጡሻል። ምንም ጥቅም በማያገኙበት ጉዳይ ማለት ነው። የሀበሻ ጅብ ይብላኝ። ሰው ከበታቻቸው ሆኖ እንደማየት የሚያስደስታቸው ነገር የለም። እርስ በርስም ያው ናቸው። ባል መቀማት አንደኛ ናቸው። ከፍቅረኛሽ ወሬ አውርቶ ማጣላት ባህላቸው ነው።እንደ ነውርም አይታይም።ስለዚህ እህቴ አበሻነትን አትስደቡት።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 3 жыл бұрын
😭
@gechdesta4138
@gechdesta4138 3 жыл бұрын
Hi,guyi' likeyovoice
@zizi9953
@zizi9953 4 жыл бұрын
ገዳዩ ግን ለኔ ወንጀለኛ ለማለት ይከብደኛል ምን ያርገው ወግቶት አልከሰሰውም ቀኝ እጁን አሳጥቶት ተቸግሮ ለመስራት ሲሞክር አላሰራ ካለው እስኪገለው ይጠብቅ ታዲያ ገረመው ነፍሱ አልወጣችም እንጂ ሞች ገሎት ነበር
@ytube5625
@ytube5625 4 жыл бұрын
ትክክል ወንድልጂ ጥላቱን ያውቃል
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Andand sew zm styw teferash ymeslewal ...tgstsh aschersho yalhone neger endtaregi yaregshal
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ትክክል
@abubekerali8944
@abubekerali8944 4 жыл бұрын
ትክክል
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 жыл бұрын
ትክክል
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ርእሱ? ለማንኛውም እንኳን ገደለው እኔ ራሱ ባገኘው የማርደው ይመስለኛል አላስፈላጊ ሰው ሲወገድ ደስ ይላል እንኳን ሞተ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ይሄ ምቀኛ ክፍቱ መጨረሻ እራሱን ገደለው ግን ያሳዘነኝ ገዳይ ነው ለዚ ልጅ ብዙ እስራት አይገባውም የኔ አባት ይሄን ታታሪ ሰው ለስራት ዳረገው
@sanchoafrica811
@sanchoafrica811 4 жыл бұрын
ደግ አደረገው እጁን ያሰጣ አንሶት ያፌዛል በዛ ላይ ከእስር እና ከቅጣት ቢያድና አይደለም የሚጨወትበት ስያንሰው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@classclass3379
@classclass3379 2 жыл бұрын
Mn te tekeme sebeb honebet tasere Yeteregeme gadegna
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ግን ለምንድ ነዉ የቅጣት ጊዜያቸዉን ማትገልፁት ያዉ ከመጥፎ ድርጊቶች ተቆጠቡ ስለሆነ የቅጣት ጊዜያቸዉን ብትገልፁ ጥሩ ነዉ እያንዳንዱ ወንጀኛ እንደ ወንጀላቸዉ ክብድት ወይም ቅለት የቅጣቸዉ ክበደትና ቅለትለት መገለፅ አለበት
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Mknyatum tegebi ktat sle maysetu
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
Zufan Zufan ነዉ ብለሽ ነዉ
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
እሚቀጣ ህግ ሲኖር እኮ ነው
@kumetanyomendertudima6846
@kumetanyomendertudima6846 3 жыл бұрын
Burte laka የዋህ ነክ ልበል ፍርድ ሲኖር እኮ ነው። 20 ዓመት ቢፈረድበት፣ በ20 ቀን ይፈታል
@burtelaka5166
@burtelaka5166 3 жыл бұрын
Lula A እዉነት ነዉ በትክክል ተመልሶልኛል
@ethiopiayaye7383
@ethiopiayaye7383 4 жыл бұрын
ውድ ስለ ሒወት ተከታታዬች እንደምን አላቹ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
በአንድ እጅ እንዴት ነው የሚሰራው? በሁለት እጅም ተሰርቶ አይሳካም። ጋዜጠኛዋ ያልሽው ትክክል አይደለም። እኔም ብሆን ከመበቀል ወደ ኋላ አልልም ነበር። አትፍረዱ
@user-ms2zo9le3n
@user-ms2zo9le3n 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 4 жыл бұрын
@Nesuhe Bekele tekekel egna sewoch eko kaledrasben eko lemefrade yekelenal
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ትክክል እንዴውም እኔ ብሁን ቶሎ አልገለውም እጂ እግሩን ሁላ አቆሳስየ ነበር የምተወው ህመሙ እንዴሰማው በሱ ቦታ ሁኑ አይኑ ቁልጭቁልጭ እያለ ወጋግቸ ነበር ምተወው።
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@farisabdulfatah2283 ትክክል
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
@@apirashmamo1148 እኔም እንዳንተው።
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ለእኛ እኮ ኮሮና ሲያንሰን ነው ምን አይነት አረመኔነት ነው በስማም ጭካኔ ይህችም እንጀራ ሁና ምቀኝነት ቱ የእጁን ነው ያገኘው በህይወት ቢኖርም ለእሱ ጠንክ ነው እንኳን ገደለው 😭😭😭😭😭😭😭😰😰 ይስተህል ከልብ😰😰😰😰😰
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 4 жыл бұрын
ባይገድለው ይቆጨኝ ነበር ደግ አደረገ
@sanchoafrica811
@sanchoafrica811 4 жыл бұрын
እውነትም የእጁን ያገኘ እንኳን ተበቀላው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@sanchoafrica811 እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@ehiolovenegn7197 እንዳውም ልጁ በጣም ትዕግስተኛ ነው በጣም እንኳን ገደለው ኑሮም ለህይወቱ ሰቀቀን ነው
@sanchoafrica811
@sanchoafrica811 4 жыл бұрын
ስያንሰው ነው ማን እጁን አጥቶ ማን ደህና ይኖራል
@hayu5817
@hayu5817 4 жыл бұрын
ውይእንደዚ አይነት አሳሳችን ያዝልኝ ነው አንዳድ መጥፎና ምቀኛ ሰዎች ሳትፈልገው ክፉ ያደርግካል ሂወቱን አበላሸበት
@gigizawde7078
@gigizawde7078 4 жыл бұрын
የኘ አኢትዮጵያን ችግር ይሄ ምቀኝነታችን ነው ወደ ኋላ እየጎተተን ያለዉ በሀገር ዉስጥም ሆነ ከሀገር ዉጭ የማይለቅ የሠይጣን አባዜ
@user-ct9wn7ol8m
@user-ct9wn7ol8m 3 жыл бұрын
ኸረ ቆይ የአዲስ አበባ ልጆች የተባለበት ምክንያት አልገባኝም ነገር ይሸተኛል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
በየቀኑ የሰዉን ክፍት አረመኔነት ጭካኔነት ብናይም ግን ከሰሞኑ የሚበልጥ ግፍ የለም ጭካኔ የለም ፍትህ የሚያስፈልገዉ ሴት ህፃናት ወንድ ህፃናትን ፍትህ አሰጧቸዉ የትናንትናዉ ጉድ ግን ኬትኛዉም ጉድ ይበልጣል እንዴት የሶስት ወር ህፃን ይደፍራል ምን አይነት አረመኔነት ጭካኔነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አንተ በልአዉን አንሳልን አዳዴስ ከመንግሥት እገዛም ያገኛሉ ብዬ እንድስብ ተገድጃለሁ😢😢
@saramekonen6760
@saramekonen6760 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያስለቀሰኝ ጀግናው ገረመው ውይ የሰው ጭካኔ
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች ማለት ለምን አስፈለገ? እስካሁን ጠቅሳችሁ አታቁም
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 жыл бұрын
ወረኛ ናቸው
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
አይገርሙም 🤔🤔🤔
@edenethiopia9901
@edenethiopia9901 4 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል
@ebrahimsalehnur8602
@ebrahimsalehnur8602 4 жыл бұрын
@@edenethiopia9901 አይፈረድም በመሸከም የሚዘርፍ አ በባ ሰሰለሆነ ነዉ አይግረማቺሁ
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Endez aynet wenjel lee addis abebewoch addis adelm leza new
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ወይ ቅናት ችግር ነው ጎበዝ ይሄኔ በማዳም ኩሽናም የሚቀና አለስ😋😋😋🤔🤔🤔ይገርማል ስራ አይሰሩም ቁጭ ብለው ይዶልታሉ
@ehiolovenegn7197
@ehiolovenegn7197 4 жыл бұрын
አበሻ አብሮ መብላት እንጂ አብሮ መስራት አያቅም
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
@@ehiolovenegn7197 በትክክል እኔ እየተቃጠልኩ ነው የምኖረው ኮሮና ጠፍቶልኝ ሀገሬ የምገባበት ቀን ነው የናፈቀኝ።ለስሙ ሀበሻ ነው እምንባለው ።
@gigigigi1858
@gigigigi1858 4 жыл бұрын
የነሱ አይብስም ብለሽ ነው
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 4 жыл бұрын
እንደ አበሻ ምቀኛማ የለም
@sintetube8886
@sintetube8886 4 жыл бұрын
@@gigigigi1858 በጣም እንጂ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
የሰዉ ልጂ መይቀነብን ነገር ብኖሪ አዘነችን ብቻነዉ አይ አበሸ ገረሚ ነዉ ኡንኳንም ገደልከዉ ሴጠን ነዉ መጀመሪየዉንም
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ደግ አደረገው ነው የምለው ከእሱ ብሶ እጁን አሳጥቶት ጭራሽ የኩሊ ስራ ስራ ሆኖ ሰላም ሲያሳጣው ምን ያድርገው ታዲያ🤔🤔🤔🤔???? ህግ እንደሆነ የለ ኢትዮጵያ ላይ
@hananmelese8821
@hananmelese8821 2 жыл бұрын
Yehem Nuro hono ayeeee egna sewoch yekedatachen tsege betam yasazenal.
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
Enqan gedelew congratlation germow be strong bro teasreh tewetaleh 💪💪
@zdzd4258
@zdzd4258 4 жыл бұрын
እሠይ ደግ አረገ ምንም ጥፋት የለበትም እንደውም ሽልማት ነው ሚገባው :: ለእንደዚህ አይነት ጠላት ሞት እራሡ ሢያንሥ ነው ጥላቻ እና መጥፎ አመለካከት ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አቦ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@nuooraikaabi2762
@nuooraikaabi2762 4 жыл бұрын
የጁን ነው ያገኘው አስናቀ ይኸን ሚስኪን እጁን ያሳጣው አንሶ ማፌዙ ተገቢ አልነበረም መፀፀት ሲገባው ይባስ እንዳይሰራ ሞራሉን ይነካል ለፍቶ ደክሞ ለሚያገኘው አቤት እኛ ግን ምንድነን አምላኬ ሰይጣን እላያችን ላይ ይጨፍርብናል በቃ ሚስኪን ገረመው😢😢😢
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
እኔም ብሆን አደርገዋለሁ ካላስ ገና።እታስራለሁ ብየ አይጫወትብንም እንሻአላህ በቅርብ።ይወጣል
@mesitawotniguse7821
@mesitawotniguse7821 3 жыл бұрын
Bifataa lijumi haremii
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ይችም እንጀራ ሆና ሚጥሚጣ በዛባት ወይ ሀበሻ ግርም ይለኛል ምቀኝነት ይህን ያክል በስማም ምናለ እንደሱ ብትሰሩ ቁጭ ብሎ ብቻ እንዴት ሰራ እንዴት አገኛ ከማለት ሰርቶ መቀየር አለቀ የምን መመቀኛት ነው አር ልብ ግዙ አብዛኛውእኛ ሀበሻ ምቀኛ ነን ልብ ይስጠን የምር
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u 💚💚😭
@ethiopialove1163
@ethiopialove1163 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሢሣዝን
@zufan222
@zufan222 4 жыл бұрын
ጀግና እሰይ ጥሩ አረገ ለቅናተኛ ሸይጣን መግደል አለበት
@emanaaaa8951
@emanaaaa8951 3 жыл бұрын
Saw Yezawn yacidal yesirawun ageye
@user-bq9hx2py6c
@user-bq9hx2py6c 4 жыл бұрын
ሟች የስራውን ነው ያገኘው ማንም የዘራውን ያጭዳል ገዳይ ግን ሲያሳዝን አካሉንም አጥቶ ቤተሰቡንም ከባድ ነው በዚህ ዘመን ጓደኛ አያስፈልግም ፈጣሪ ብቻነው የሚታመነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል እውነተኛ ጓዴኛ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነዉ
@alem6447
@alem6447 3 жыл бұрын
ውይ ምቀኝነት መጥፎ በሽታ ነው ከመግደል ይልቅ ማድረግ የነበረብህ አንተ የቀመስክውን መክራ እንዲቀምስ እጁን ነበር ማሳጣት ሞትማ እረፍት ነው ግን በሱ ሰይጣናዊ ሃሳብ እና ድርጊት የብዙ ሰውንም ህይወት አበላሸህ በእውነት እናስተውል ክፋት በልቦናችን ሲገባ እንፀልይ የሰው ምላስ አጥንት ይሰብራል ከባድ ነው እግዚአብሔር እንድናስተውል ይርዳን
@hiwitube4810
@hiwitube4810 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገ ፍትህ ማለት ይሄ ነው
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
በዚህ ኑሮ ላይም ይቀናል አይ ሰው ወይ ለፈጣሪ አንመች ወይ ለሰው አንመች ምን አለ መልካም ነገር ብናስብ ለእግዚአብሔርም እንመቻለን በጣም ያሳዝናል ያሳዘነኝ የታሰረው ልጅ ነው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አዬ ሀበሻ ምቀኝወች ነን በጣም ያማል አገሬቱ ላይ ምቀኝነት ዘረኝነት ፈላ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን ያገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 3 жыл бұрын
Yetabatu enkuan gedelew👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ስለ ሂወቶች 🙏😘 ፍርድ የተሰጠበት ባትሉ ጥሩ ነው ምክንያቱም እኝያ ሀገር ምንም አይነት ፍርት የለም ወንድ እና ሴት ሕፃናት በሚደፈሩበት ሀገር መንግስት አስሮ እየቀለባቸው ምኑን ነው ፍርድ ተሰጠ ምትሉት? 👊😠😠😠😠😠
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ብርቱ አስትማሪ ነው እናምስግናለን
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 4 жыл бұрын
ዘንድሮ ጉደኛ ብቻ ነው ጓደኛ ድሮ ቀረ
@yeneazeema8977
@yeneazeema8977 4 жыл бұрын
ለጭካኔማ የክፍለ ሃገር ሰው አይበልጥም ብስራት ገመቹ
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
👌👍👍👍👍
@firsthrhhdhdjkd5655
@firsthrhhdhdjkd5655 3 жыл бұрын
እኔገዳይንእደግፋለሁሞቹሞቀኛነበር
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
ይህን ኑሮ ሁኖ መቅናት እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጠን ገረመው ትክክለኛውን ነገር ነው ያአደረገ ቀኝ እጁ እንዳይሰራ አድርጎ ጎድቶታል ከዚህ በላይ ምን አለ ነብሱን ይማረው
@user-nc6ik3rn8j
@user-nc6ik3rn8j 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እስይ ጀገና ማለት ይህ ነው
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 4 жыл бұрын
ገረመዉ ለኔ ጀግና ነዉ እንኳንም አፈር አገባዉ ወንድ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@tsgawu88
@tsgawu88 Жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@jotibulti1206
@jotibulti1206 4 жыл бұрын
He did a good job
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 4 жыл бұрын
እንካን ገደለዉ
@cheesy3771
@cheesy3771 4 жыл бұрын
በጣም እምወድሺ ብስራት ገመቹ ሰላምሺ ይብዛ።
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ገረመው ምስኪን በጣም አሳዘነኝ ደሀ መቼነው የሚያልፉለት 😭😭😭
@monaali9356
@monaali9356 4 жыл бұрын
የሞተውን ነፍስ ይማር ይህ ትምህርት ነው ቅናት ግን የመላው ኢትያዊ ፀባይ ነው ከመስራት መቅናት የቀላቸዋል ግን በርእሳችሁ ተቀይሜአለሁ። ያዲስ አበባ ልጆች ተዛዝነው ነው የሚኖሩት በቅናት የሚጋደል አይደለንም ።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@mesitawotniguse7821
@mesitawotniguse7821 3 жыл бұрын
Yasazinaliii
@believeingod1623
@believeingod1623 4 жыл бұрын
ርእሱ በጣም አስቀያሚ ነው እንዴት የአዲስ አበባ ልጆች ቅናት ተብሎ ርእስ ይሰጣል? የሚሰጥ ርእስ ጠፍቶ ነው ወይንስ
@user-jy3np6kd4v
@user-jy3np6kd4v 3 жыл бұрын
ትክክል አንዳንድ እርስ አወጣጥ ላይ ችግር አለ ይዘባርቃሉ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
የአዲስ አበበ????😂😂😂😂 አንደኛ በስርአት ፃፉ ሁለተኛው ቦታውን መጥቀስ ለምን አስፈለገ????🤔🤔🤔!!!! Not fair.....
@ayshamohammed8906
@ayshamohammed8906 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ግዜው ነው ሰው ነው እንዴት አንድ ሰው ሰርቶ ለ ተቀየረ ምቀኛው ይበዛል ሱብሀን አላህ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን አንዳንድ ሰወች የራሳቸው ሂወት ተበላሽቶ የሰዎች ህይወት የ አበላሻለሁ አይ ጊዜ ምናይነት ጊዜ በላይ ተፈጠረ
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
ለምን እናቱ እና እህቱ መስራትና ገረመውን መርዳት ግዴታቸው እንደሆነ አይረዱም?
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 4 жыл бұрын
Enatu arogit nachew teneshu sisteru demo temari nat i think so leza yimeselegnal🙂
@user-rx4rb9pw2o
@user-rx4rb9pw2o 4 жыл бұрын
እሰየ እንኳን ገደለዉ
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 4 жыл бұрын
Betam yasazny gedahu new yemutu sanesw new
@ushermk6745
@ushermk6745 4 жыл бұрын
Guy's እኔ በዚህ አለም ከምፈራው ነገር ሸጉጥ ይዞ ሊገለኝ እሚመጣ ሰው አይደለም እሚያሰፈራኝ አለም አንድ ነች እና በሂወቴ እምፈራው ነገር ቢኖር እሚቀና ሰው so በጣም ያማል ግን ለምን Omg
@mubarikyasen8253
@mubarikyasen8253 4 жыл бұрын
Yigebawl yarada liji
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
Betam yasazinal 😭😭😭😭😭
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
እውነት እንዳዚህ አይነት ወጣት እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
አስናቀ የእጁን ነው ያገኝው ገረመው መልካም ሰው ነው እንዲገለው አስናቀ እራሱ ነው የጋበዘው እሰይ እንኳን ገደለው እኔ አላዝንም እኔ የማዝነው ለገረመው እና ለቤተሰቡ ነው አሁን ምን ይሆናሉ።
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን በጣም ያማል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ መረዳዳት ማን ገደለ ነገ ማን የቃል ፈጣሪ ያስቀመጠልን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ አይ ግፋችን 😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@natsanatelangamo6563
@natsanatelangamo6563 3 жыл бұрын
ayezo yena windime
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 жыл бұрын
Eraaaa betami yimiyasazeni new yigaremal gen yitagoda wondem geramowuu new laesuma endomii eserii batee ayigebawumiii majimireya esuu new yitagodawuu becha yasazenal be geta be eyesus semii yiwogaa yihaa kifuu yikinatii manifasee
@gahheh2095
@gahheh2095 4 жыл бұрын
ይገረማል
@fifififi8632
@fifififi8632 4 жыл бұрын
ደግአርጎታል አካለጎደሌሁና ነዉ እረ ራሄል እካንገደለዉ ከሚቀና አዪሰራም
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 жыл бұрын
ይገባዋል እሱስ እዳይታሰር
@mikitekeste9902
@mikitekeste9902 4 жыл бұрын
Addis abeba lij maletun lemn asefelegesh gumama
@ethiopialove1163
@ethiopialove1163 4 жыл бұрын
እንኳን ገደለዉ
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Yichi manch ebakacihu be and eju enkuan endysera mech fekedelet ye godaw saynsew alasera alew eko
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
እሱስ ተገደለ ሳይሞት በቁሙ የሞተውስ አይ እኛ ምቀኝነት ምን ያደረጋል ለዝች አጭር ጊዜ ልቦና ይስጠን
@yaredgoshu5001
@yaredgoshu5001 3 жыл бұрын
Underrated program nw bertu 🇪🇹
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 4 жыл бұрын
ስለ ሂወት ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ የምታቀርቡት በርቱ ፡፡
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@khadijaismaeel1842
@khadijaismaeel1842 4 жыл бұрын
ትክክል። ነው። ምናባቱ። ለረከሰች ነስ። ጥጋበኛን። እደዚ። መላቀቅ እፍፍፍፍ
@tigestseme3176
@tigestseme3176 Жыл бұрын
እኔ እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ ማች ሳይሆን ገዳዩ ነው ለቤተሰቡ የከፈለው መሰዋት ነው ይህ ሁሉ ችግር ፈጣሪው ማች ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ገዳይ አወጀለኛ አይደለም እንኮን ሞተ ምቀኛ የልጁን ህይወት አበላሽ።😭😭😭😭😭
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 жыл бұрын
Bederene. Ye yemeleswe. Wede. Ayewelede. Dege. Arege. Beravo.
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ምስኬን እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ እፍ ሳይጣል ማያሳጥው ነገር የለም እግዚአብሔር አምላክ ይግስፅህ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 4 жыл бұрын
ገረመው አስለቀስከኝ
@philimonabrha7392
@philimonabrha7392 4 жыл бұрын
Be ewint zendro yemnsamaw gud yelem betam gerami tark nw 😞😞😞😞
@foziyaahmad5879
@foziyaahmad5879 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 4 жыл бұрын
ይገርማል ቅነት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ከሞቹ ይልቅ ገዳዩ አሳዘነኝ
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝን እንዲው ምን ይሻለናል ሟች ይሻለዋል አብዝቶታል መከታተሉን
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 жыл бұрын
እሰይ ደግ አደረገ፡፡
@amharawit4579
@amharawit4579 4 жыл бұрын
ታይትሉ ምንድነው? የአዲስ አበባ ልጅ መባሉ አስፈላጊ ነው ወይ ?
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
ህ አያናድዱም
@mronedegu8177
@mronedegu8177 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
I'm not following them till they apologize ..this is not right!🙄
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እኛ ሰልችቶናል በጌታ ተውን እባካቹ እባችን አለቀ እኮ ስለ እግዚአብሔር ለኛም ለስደተኞችም እዘኑልን🙏😭
@anonymanonym2932
@anonymanonym2932 4 жыл бұрын
ይህን በመሰለ ወርቅ ትረካ በናትሽ አትግቢ እስከሚያልቅ በመሀል አታውሪ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 4 ай бұрын
ትክክለኛ ርምጃ ነው። ምቀኛን በትንሳኤ ጊዜም ቢነሳ ደግሞ መግደል ነው።ገረመው ሽልማት ነው የሚገባው!
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
ስራውነው በራሱስራነው የተገደለው ምቀኛ
@foziyaa.oromiya.oromiya.ba6502
@foziyaa.oromiya.oromiya.ba6502 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭☝
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ገደለው መማርያ ይሁን
@damedirbaa8158
@damedirbaa8158 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይሠዉ አሁን እሡ እደርሡ ሠርቶ እደመለወጥ ቅናት ምን አመጣዉ እሱ ከትልቅ ቦታ ለመድረስ እየተፈጨረጨረ ከንቱ አሥቀረው
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
I follow this channel it is realy good. But the title is very offensive pls look for another one , this my personal opinion thank you.
@destaayizoshullyalifaledan6047
@destaayizoshullyalifaledan6047 3 жыл бұрын
Garebo mateseri yelabitim anidigiz ayidelim aserigiz moti .yasifaligale. Lasinaqa
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ለሰው ሞት ባልመኝም በጣም አናዶኝ ነበር እጁን አሳጥቶትም አላረፈም የሰው ክፋት ተሸክሞ በበላ
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 120 М.
በየሄደበት የሚወሰልተው የ7 ልጆች አባት
24:17
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
የከተማችን ሹገር ዳዲዎች እና ቅሌታቸው
31:52
facebook ትዳር አፋታ
26:17
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
0:31
火影忍者一家
Рет қаралды 47 МЛН
Порезал бассейн, краш тест
0:32
ЗВЕРЬЕ
Рет қаралды 2,4 МЛН
Let me show you (P12)
0:21
Discovery Boy
Рет қаралды 4,8 МЛН
Этот Малыш Очень Умён 😂
0:20
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,4 МЛН