No video

በዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ የተዘመሩ በጾም ወቅት የሚደመጡ የንስሀ መዝሙሮች

  Рет қаралды 1,357,345

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

3 жыл бұрын

Gebreyohannes Gebretsadik | ቤተ ቅኔ - Beta Qene
Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur
#Egnan_Kewededebet
#Yenazretu_Eyesus
#Kekewakbt_Belay
#Kedus_Egziabheir
#Bemiferdewu_Feredubet
#Weynko_Yelachewum
#Leabrham_Endemalewu
#Amlakie_Mekdeshn
#Kemahtsen
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#የንስሃሐ_መዝሙር
#Orthodox_Tewahido
#Gebreyohannes_Gebretsadik

Пікірлер: 464
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በሀጢያት መኖር ሰለቸኝ😢እባክህ ልቤን በቃልህ ስበረዉ😢
@deretube
@deretube 4 ай бұрын
😢
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
አንተ የወለደች ማህጸን ትባርክ እመ ብርሃን ቀር ዘመንህ ትባርክ ቃል ስናይ ያስማልን ወንድማችን።
@abiytamire7552
@abiytamire7552 2 жыл бұрын
የማይሰለቹ መዝሙሮችህ ይመስጡኛል ዕድሜህን ያርዝምልን ሺ አመት ኑርልን
@temarngishup3005
@temarngishup3005 3 жыл бұрын
ይገርማል መዝሙር ማለት ለካ ስብከትም ትምህርት ጭምር ኖራል በእውነቱ ከዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ብዙ ትምህርቶች አሉበት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 3 жыл бұрын
ጸሎትም ....ነው
@melesachewkebede715
@melesachewkebede715 3 жыл бұрын
@@user-dy3jg6mv2q ሀተ
@meseretfekadu919
@meseretfekadu919 2 жыл бұрын
Zemare melakten yasmalen
@fisehadegu1344
@fisehadegu1344 2 жыл бұрын
@@user-dy3jg6mv2q aaaàa
@fisehadegu1344
@fisehadegu1344 2 жыл бұрын
@@user-dy3jg6mv2q a aaa
@biruketsgaye125
@biruketsgaye125 3 жыл бұрын
አባት ሆይ የምትከብርበትን ህይወት ስጠኝ ዘመኔ በቤትህ ይለቅ እባክህ
@jorobeyene9576
@jorobeyene9576 3 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ እኛ ሳንወድህ የምትወደን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ለዚህ ያደረስከን ይህን እርስ በእርስ የሚያባላንን አጋንንት ከአገራችን አጥፍተህ የአብሮነት ጥያቄያችንን መልስልን
@molamula4826
@molamula4826 3 жыл бұрын
አሜን
@adeyabebaniguseasfaw8968
@adeyabebaniguseasfaw8968 2 жыл бұрын
እውነት ነው. ቅድስ መፅሀፉን ለምናነብ ሁሉም ትምህርት ነው
@haymanotderibe7760
@haymanotderibe7760 4 ай бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ መላ በለን
@marymi3472
@marymi3472 Жыл бұрын
ምን ብትመረጥ ነው መዝሙሮቹህ ሁሉ ከስጋ አልፎ አጥንት ይነካል ነፍሴ ሀሴት ታረጋለች መዝሙሮቹህን ስሰማ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ወንድማችን የመዝሙሩ ባለቤት የክብር ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ
@mazagebrengus5112
@mazagebrengus5112 Жыл бұрын
Amen amen amen💒💒💒
@user-qu3go4dd5z
@user-qu3go4dd5z 4 ай бұрын
O00⁰
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 3 ай бұрын
Betam እኔ እንዳችሁ ይሰማኛል።
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 7 ай бұрын
አንተን የወለደች ማህጸን ምንኛ የታደለች ናት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@ancineshsalomon9320
@ancineshsalomon9320 Жыл бұрын
ድምፁን በመስማት እያንዳንዱ ሰው ስለ ጌታ እና ስለ ምስጋና ያስባል
@eshetutadesse9278
@eshetutadesse9278 3 жыл бұрын
ምስጋና ለአምላካችን ምስጋና ለክብሩ ምስጋና ለጌትነቱ Ameen
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
amen
@chernetayenew637
@chernetayenew637 Жыл бұрын
@@zemzemzemzem3867።ፍእ።።ምም።። ። ።።ኴ። ምም።።።።።።ምምምምምምምሞል። ። ኝ@ 0`9፧80 .8ኣብ¡ |
@zionalula7738
@zionalula7738 3 жыл бұрын
ልባችን እንጂ እግራችን ብቻ ወደ እግዚአብሔር አይመላለስ ንቁ አምላክ ምስጋና ይገባዋል በምስጋና የተዘጉ በሮች ይከፈታሉ ምስጋና ለአምላካችን ምስጋና ለክብሩ ምስጋና ለጌትነቱ የድንግል ማርያም አንድያ ልጅ የልባችን በር ያንኳኳል እንክፈትለት።
@temarngishup3005
@temarngishup3005 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄😭አሜን አሜን አሜን
@addaagsa6706
@addaagsa6706 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chachitgdiesign3778
@chachitgdiesign3778 3 жыл бұрын
Ffffff
@chachitgdiesign3778
@chachitgdiesign3778 3 жыл бұрын
@@temarngishup3005 fuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffuuuuufffffffffff
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
Amen yesu Fekade Yehunlgn Ena zegju Nagn Yena Geta
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@geninazireth4662
@geninazireth4662 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ln7tx5en6l
@user-ln7tx5en6l 2 жыл бұрын
የተቀደስክ ሰዉ እመብርሃን በጥበብ ታኑርክ ዕድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ የአንተን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ነፍሴ ብርሃን ታያለች አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@Algu-jr2gg
@Algu-jr2gg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የማይጠገቡ መዝሙሮች እድሜና ጠና ይስጥክ ❤❤❤❤❤
@amanuelsisay4912
@amanuelsisay4912 2 жыл бұрын
አንተ እኮ ትለያለህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️
@keralemmengistu1084
@keralemmengistu1084 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ❤❤❤😢😢
@AbenezerNega-tq7oj
@AbenezerNega-tq7oj 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን lbe tenka maryamn i can't
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ክብርና ምስጋና ላንተ የሁን
@ancineshsalomon9320
@ancineshsalomon9320 Жыл бұрын
your prayerful voice calls every person to love and thanksgiving
@bisratyirgou7509
@bisratyirgou7509 2 жыл бұрын
ወንድም አለም፣ የጌታችን በረከት ምንጊዜም ካንተ ጋር ይሁን ።ሰላምና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን ፣ ልቤን መንፈሴን የሚነኩ መዝሙሮች፣ ምንም የማይሳነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ዝማሬ መልእክት ያሰመልን፣ አመሰግናለሁ ።
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን
@yetmwerklove7846
@yetmwerklove7846 3 жыл бұрын
ምን አይነት ተፈጥሮ ነው እንዴት ያለ ልሳን ነው ይሄ ይገርማል መርጦ ለመስማት አንኳን አልተቻለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EtHewan
@EtHewan 3 жыл бұрын
It's Truly appreciate from my deepest condolences me Thanks God
@temesganamlaka
@temesganamlaka Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
@almaztola7873
@almaztola7873 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@solami4708
@solami4708 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@zenash4659
@zenash4659 3 жыл бұрын
ውድ ወንድምአለም ሆይ አንደበትክን ስላሴዎች ይባርኩልክ
@amsalegebregziabher2749
@amsalegebregziabher2749 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ
@mobitech5949
@mobitech5949 3 жыл бұрын
Aman
@Algu-jr2gg
@Algu-jr2gg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የማይጠገቡ መዝሙሮች እድሜና ጠና ይስጥክ ❤❤❤❤❤ 35:41 35:44
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@mahiratasifao2831
@mahiratasifao2831 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ ስለ መዝሙሩ የመዝሙሩ በለቤት የሆነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አቤቱ መረን ይቅር በለን ዝማር መእላእክት ያሠማለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲😭
@ganeetasifa2083
@ganeetasifa2083 3 жыл бұрын
አሜንን. ዝማሬ. መላክ. አጥንትን. የሚያረሠርዝ. ዝማሬ ይሁንልን
@hiwinani7865
@hiwinani7865 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ
@masiteferatefera4446
@masiteferatefera4446 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘማሪ ማለክት የሰማልን አግዛበር
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 Жыл бұрын
አሜን+3❤❤❤
@helenhusen5822
@helenhusen5822 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክህ ሲመርጥህ እንዲ ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ዘማሪያችንን 🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!
@dawitekidane6099
@dawitekidane6099 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀገጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-td1yk1jv7y
@user-td1yk1jv7y 2 жыл бұрын
zimare melakt yasemalen
@haileyesusbirhanie3811
@haileyesusbirhanie3811 2 жыл бұрын
"አለምን የያዙት መዳፎቹ በመስቀል ተቸነከሩ እጆቹ የናዝሬቱ ኢየሱስ አንገቱ ዘንበል ብሎ ቀና አደረገን የደም ዋጋ ከፍሎ....."ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@meski229
@meski229 9 ай бұрын
Amen
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 4 ай бұрын
✝️😢አሜን
@mekdelawitbayer9145
@mekdelawitbayer9145 2 жыл бұрын
Ygermal sew mezmur eysema syalks ygermgn nber😢 አንደኛ ሆኜ አረፍኩት። ያንተን መዝሙሮች ከሰማው የማላውቀው ስሜት እየተሰማኝ ማልቀስ ስራየ ሆኖዋል።እግዛአብሄር ፀጋህን ያብዛልህ። አሜን
@martabogale9698
@martabogale9698 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-rw7mo1ej1o
@user-rw7mo1ej1o 2 жыл бұрын
ልብን የሚያድስ መዝሙሬች በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልልን በጣም እጅግ ድንቅ መዝሙሮ ናቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ጠብቅልን
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 3 ай бұрын
ዝማሬ ፡ መለአክት ፡ ያሰማልን
@hamiyekal241
@hamiyekal241 3 жыл бұрын
አጥትን የሚያለመልም መዝምሮች ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 2 жыл бұрын
ብሰማ ብሠማ አልጠግብም መምህር ያተ መዝሙር እረድም እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልህ ልዑል እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያለአገልግሎት ዘመንህ ያቆይልን ኑ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@yeshiembetabebe987
@yeshiembetabebe987 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ልሳነ ወርቁ ወንድማችን።
@yemsrachbirhanu9778
@yemsrachbirhanu9778 3 жыл бұрын
ወንድማችንዝማሬመላእክትያሰማልን
@kal5287
@kal5287 3 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤🙏ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሀን ትባርክልክ ❤❤🙏🙏 ❤❤🙏
@kemekem6556
@kemekem6556 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። የመንግስቱ ሰው ይበልልን
@rozatadese5474
@rozatadese5474 3 жыл бұрын
Ufff yhen mezmur sadamt kdase hulu yaskedesku new yemimesleq !Abetu temesgen kalehiwet yasemaln Amen 🙏
@tgamen8670
@tgamen8670 3 жыл бұрын
መዝሞሮቹ አጥንት ዉስጥ ነው ምገቡት ደስስሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንፍማቺን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!
@kebebusheltro3629
@kebebusheltro3629 2 жыл бұрын
ቀለ ህይወት ይሰመክ
@leulehassun3075
@leulehassun3075 Жыл бұрын
pp
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
@@araraymezmur959 Eshi ney
@kidistyohannes332
@kidistyohannes332 Жыл бұрын
​@@leulehassun3075 him, t m,,.zz😅,,😊 ,
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንደማችን ዘመንህ ይባራክ
@tizitaalebachew2472
@tizitaalebachew2472 2 жыл бұрын
Amen
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዘማሪ ገብረዮሀንስ ገብረ ስላሴ ተባረክልን በቤቱ ያቆይልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ተባረክልን
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥልን የኔ አባት♥
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@megbineshasfhale3275
@megbineshasfhale3275 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tighist331
@tighist331 2 жыл бұрын
መፅናኛዬ ማልሰለቸዉ መዝሙር። እመቤቴ ማርያምአማላጅቱ እንደቸርነቱ ብቻ እንደሆንልን አማልጂን ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ ምድር ይዞርልን ዘንድ 🙏🏿 አሜን
@alemayehutilahun1182
@alemayehutilahun1182 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር የስጠክን ፀጋ ጨምሮ ያብዛልህ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምየንም ሰላማን ይመልሥል ለህዝባችንም ፍቅር አንደ ነትን የሥጥልን🌷🌷🌷💒💒💒💚💛❤
@SebleAsmelash-li2kn
@SebleAsmelash-li2kn 3 ай бұрын
ወይ መታደል እ/ አብሄር እንዴት ቢወድህ ነዉ
@yonasamare411
@yonasamare411 2 жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etagegnewoldeyes2597
@etagegnewoldeyes2597 3 жыл бұрын
Egziabher agerachinin selam yadirgiln.
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አሜን አሜን አሜን
@amentube6132
@amentube6132 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሲከፋኝ የአንተን መዝሙሮች ሳዳምጥ ከጭንቀቴ እድናለሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ።
@wedaawedaa5169
@wedaawedaa5169 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አሜን
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፆሙ የበረከት ይሁንልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@saabcell4770
@saabcell4770 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@user-bh9kk3tk7i
@user-bh9kk3tk7i 3 жыл бұрын
በእውነት. ለወንደማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት አሜን 🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን💚💛❤
@user-re1ld3pi6h
@user-re1ld3pi6h 3 ай бұрын
Zimare melaiktin yasemaln yagelgilot zemen fetari yibark amen amen 🙏 🙌 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 жыл бұрын
ወንድሜ መድሀኒአለም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ከውስጥ የማይወጣ ልብን የሚመስጥ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 3 жыл бұрын
Amen amen amen💒💒💒💒💒
@user-rt7il8ew5c
@user-rt7il8ew5c 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያስማልን ውንድምችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@gidaychawit316
@gidaychawit316 2 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አጥት የሚያለመልም መዝሙር
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይበርክ
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 2 жыл бұрын
ዝማሬ፡መላህክት፡ያሠማልን፡የማይጠገብ፡መዝሙሮችህ፡ሁሉ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
እልል አሜን፫ ወደቤትህ ልግባ ስንቱን አለፍነዉ ክበርልን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@yorsalemamenadal9506
@yorsalemamenadal9506 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 zmare mlakt yesmalna ademen teanan yhabka
@GfGf-ns8mr
@GfGf-ns8mr 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@Algu-jr2gg
@Algu-jr2gg 3 ай бұрын
መዝሙሮችክ ተደምጠው የማይጠገቡ እድሜና ጤና ይስጥከ
@tirhastesfay2455
@tirhastesfay2455 3 жыл бұрын
Zmare melaekt yesemaln Wendmachen
@tigsttigst4241
@tigsttigst4241 2 жыл бұрын
በእውነት መዝሙሮችህ የማይጠገቡ እግዚሃብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሀን ይባርክህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲አቤቱ አምላካችን የእትዮጵያ ሰላሟን ያምጣል።
@hkeesam4008
@hkeesam4008 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያግሎገልዎትን እድሜ ያርዝምልን አሜን፫🙏💒
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
Aaname aname 💒✝️💒✝️💒🤲🤲🤲😭😭😭
@mssjoynab6435
@mssjoynab6435 3 жыл бұрын
Amennnn amennn amennnn ,,,,zemare melaekite yasemaleg bebetwu yatinahi wedme
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@welcam215
@welcam215 27 күн бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን
@mikidere8442
@mikidere8442 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርክት ይሳጥህ
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melayiketn yasemaln elelelelelelelele wendemachn shi amet nurilen
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙇😭❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!!!
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 127 МЛН
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 155 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН