በዚች ቤት ውስጥ የተፈጠረው ለማመን የሚከብድ ጉድ ህዝቡን በዕንባ አራጨው ተጠንቀቁ | Fiker Media | Crime ወንጀል|

  Рет қаралды 490,082

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

2 жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - በዚች ቤት ውስጥ የተፈጠረው ለማመን የሚከብድ ጉድ ህዝቡን በዕንባ አራጨው ተጠንቀቁ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 203
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 жыл бұрын
ነበሥ ይማር በጣም ከባዲ እና ዘግናኝ ነው ለሟች በተሠብ መፅናናትን ተመኘሁ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 жыл бұрын
ወገኖቼ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ማለት ለፖሊሶቹም እጅግ በጣሙን ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን ሟችንም ነብስ ይማር ነው የምንለው ወንጀሎችንም ጠበቅ ያለ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል እንላለን
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ንብረትም ይተካል ወንጀለኞችም ነገ ይፈታሉ የሞተ ተጎዳ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ንብረቱስ ተገኘ የድሀ ልጅ መሞቱ ግን በጣም ያሳዝናል ስርቼ ያልፍልኛል ብሎ ባአጭር መቅረቱ እንኳን ለቤተሰብ ለማናውቀውም የእግር እሳት ነው አሟሟቱ የህግ መላላት ነውወንጀለኛን የሚያበረታታው በሞት የሚያስቀጣ ህግ ቢኖ ወንጀለኛ ባልተበራከተ ነበር አሁንም ሊታሰብበ ይገባል
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና እነዚህን መግደል ነው መታሰር ነነሱ ደስታ ነው ነገ ደግሞ ሲወጡ መልሰው የሰው ህይወት ይቀጥፋሉ ስለዚህ መገደል ነው ያለባቸው!!
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
Aow😭👈
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
በትክክል ወለሂ አንድ ሰው የሰውን ህይወት አጥፍቶ መረሚየ ቤት ከገባና ምህረት ተደርጎለት ከወጣ በእርግጠኝነት ያንን ወንጀል ይደግመዋል እንደዚህ አይነቶችን ይገደሉሉሉሉሉሉ ይሰቀሉሉሉሉሉሉሉ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 жыл бұрын
አወ፣መገደል፣አለባቸው፣እሦረቤት፣ቢገቡ፣ማፊ፣ፈ፣ይዳ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i 2 жыл бұрын
ትክክል
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 2 жыл бұрын
መገደል አለብቸው ኢትዮ እንደ ሌላ ሀገር የገደለ ይገደል ቢባል ማንም አይገልም ነበረ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሟቹን ነፍስ በገነት ያኑራት ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥ በጣም ልብ የሚነካ ድርጊት ነው እኔ የገደለ ይገደል የሚል ህግ በኢትዮጵያ ቢወጣ ምኞቴ ነው!!
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 2 жыл бұрын
ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፅሽ 😥😥
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 2 жыл бұрын
ለኔም ምኞት ነው ለሰው ነፍስ እንደ እንሰሳ በየ ቦታው ጠፍቶ አፍ ተመጦ ይቀራል አላህ እውነተኛ ፈራጅ ነው ይፈረድባቸው
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Enim esmamalu yegedele bigedel gen Ethiopia west weynem yetgawm ager esr bit bekide ewnetm wenjelegaw tetarto new wey yemilewn matin alben mesali andit netu sit be Ethiopia west gedelalch tebela mach yetebalchw ke 5 amet bewala metetalch
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
አዎ እኔም እላለሁ እንደ ኢራን ኢራን የገደለ ይገደላል አሲድ የደፋ አሲድ ይደፋበታል የደፈረ ደሞ ሴቷ እድሜዋ ከደረሰ ያገባታል ለአቅመ ሄዋን ካልደረሰች ደሞ የደፋሪው እጅ ወይም እግር ባደባባይ ይቆረጣል
@hakmhhakmh3053
@hakmhhakmh3053 2 жыл бұрын
@@hanahosaye9480 አይ መች ይገኛል ለኔም ምኞት ነው ተበዳዩ ሲሰቃይ በዳዩ ዘና ብሎ ይኖራል በሀገራችን አላህ ፍርዱን ይስጥ
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
ፓሊሶች በርቱ ህጉ ግን የገደለ ሰው መገደል አለበት ምክንያቱም ካልተገደሉ መልሰው ሰው ስለሚገድሉ ለግለሰብም ሆነ ለሀገርም የማይጠቅሙ ስለሆኑ ቢታሰብበት መልካም ነዉ
@solomongizaw3772
@solomongizaw3772 Жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው እግዜር ይስጥልን ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
የገደለ ይገደል 🤪🤪🤪🤪😒😒😭😭😭☝️🤲
@merontaye8723
@merontaye8723 2 жыл бұрын
እረረረ ፖሊሶቻችን በጣም የሚያስደንቅ ስራ እየሰራቹ ነው ጀግኖቻችን በርቱ እድሜውን ቀጠፉት እሱ ይፍርደብቻው
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 жыл бұрын
ለሌባ እና ተባባሬ ልዩ ቅጣት ይገባል ፖሊስ አሪፍ ስራ ስርታችሃል በርቱ
@getachewayana96
@getachewayana96 2 жыл бұрын
See q www q wq
@sabagirema4945
@sabagirema4945 2 жыл бұрын
ትክክል እሚገዛቸው እራሱ የሌባተቀባይነው በልጁ ህይወት መጥፋት ሁሉም መጠየቅ አለባቸው ያልፍልኛል ብሎ ስራሳይመርጥ ተምሮ እየሰራ መሞቱ ያሳዝናል
@henokzeleke5479
@henokzeleke5479 2 жыл бұрын
በርግጥ ፖሊሶቹ በጣም የሚደነቁና የሚመሠገኑ ናቸው ግን ለሠሩት ወንጀል የማያዳግም ቅጣት ካልተቀጡ መማሪያ ቅጣት ካልተሰጠ ተመሣሣይ ወንጀል የሚደገም ይሆናል ።
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
ትክክል የህጉ መላላት ነው ወንጀለኛን ሚያበረታታው ህጉ መጥበቅ አለበት
@user-kt5jx1we8w
@user-kt5jx1we8w 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-kt5jx1we8w
@user-kt5jx1we8w 2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
ያምሰጠዉ ፍሪዳ ነው አንዲሁም ወንጀልን እየአበበሰ የሎዉ 💚 ጥፈትና ቂጠት ያተለየዩ ነቾዉ
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
Aow😭😭😭😭👈
@nigistbirhanu1839
@nigistbirhanu1839 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳንዬ ወንድሜ ታሪክህን ሰማሁት ነፍስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭😭
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ፖሊስ የገደለ ይገደል እየታስሩ ተቀልበው ይወጣሉ ነገም ስለሚገሉ የገደለ ይገደል ፍትህ ለሟች ወገን
@elzabethadinew4689
@elzabethadinew4689 2 жыл бұрын
የሌባን እቃ የገዛውስ በወንጀል ለምን አይጠየቅ ?
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 2 жыл бұрын
እቃውስ ባይገኝም ይተካል የሚስኪኑ ሂወት ማን ይመልሰው ከዚህ ሁሉ የሰረቀ እጁ ይቆረጣል የሚል ህግ ቢወጣ አይዳፈሩም ነበረ። ያልፍልኛል ብሎ ተምሮ ስራ እስከሚገኝ ብሎ አይ ማሳዘኑ ይብላኝ ለዘመዶቹ ሚስኪንዋየ
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ዲሀ ታያልፍለት ይሞታል አችዉ አየ
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Beka kifle ketema woreda 12,Kara Alo!!!
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Miktel Inspector DeguAlem Abiye.
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
19/06/2013E.C,
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 2 жыл бұрын
😭😔💚ካምን በለይ ያሞታዉ የሰዚንል ኒብረት ዪተከሊ ዉዲ ያሰዉ ሊጂ መተከያላለዉ 🇪🇹ከኢትዮጵያ ምዲሪ የጥፈሊን አህንጭከኔ
@sabagirema4945
@sabagirema4945 2 жыл бұрын
ገዢዎቹም መጠየቅ አለባቸው እንዴት ከየት እንደመጣ ሳያቁ ይገዛሉ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 2 жыл бұрын
አቤት የሰውልጂ ሰውገሎ ሌብነት አንተ ጠብቀኝ ያረብ
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
የኔጌታ ኡፍፍ የማረየማይከበርበት ሀገር ነፍሱን ይማረው ወንድሜ
@haankut3933
@haankut3933 2 жыл бұрын
ለምን የስቅላት ፍርድ አይሰጣቸውም
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 2 жыл бұрын
እግዝዮ ዊይ የሰው ደም እግዝአብሔ ይፈርዳል ለፖሊሶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ለሞተው ክብር ለፓሊሶቻችን። የገደለን መግደል ቢኖር ህይወት አትረክስም ነበር።ወይኔ ወድሜ።
@loulouloulou7016
@loulouloulou7016 2 жыл бұрын
ሰው በሰው ተጨካከነ አሏህስ እደት ይቅር የበለን ያረብ
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ደሀው ሞቶ ቀረ🥲🥲🥲
@enataleme375
@enataleme375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ የንፁ ሰዉ ደም አፍሰዉ እንዲሁ አይቀርም ይፈርዳል 😭
@romanfreed9745
@romanfreed9745 2 жыл бұрын
አይይ መማር ከንቱ የሆነበት አገር ይሄን ምንም ወረቀት ሳይኖራቸው በዘመድ አዝማድ በየተቋሙ የተሰበሰቡትን ቤት ይቁጠረው ወይኔ ለእንጀራ ሲል ለዛውም የማይረባ ደሞዝ ወንድሜን ነፍሱን በገነት ያኑራት ጥበቆች እጅግ በጣም ውስጤን ይነኩኛል
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 2 жыл бұрын
Betam wiy
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 жыл бұрын
ወንጀል የሚበዛው ከፍርድ አንፃር ነው የገደለ የገዳዩን ንብረት ወስዶ ለተጎዳው ቤተሰብ መስጠት ገዳዩን በሞት መቅጣት ህግ ቢወጣ ሌባ መቀነስ ሳይሆን በጠፋ ነበር ህጉ ልል ስለሆነ ነው የሚጠቅም ሰው እየሞተ የማይጠቅም መኖር እንዳለበት ነው ህጉ ት ሽ!!!!
@horiytehareaggaga9990
@horiytehareaggaga9990 2 жыл бұрын
እንደነዚህአይነቶችንአረመኔባደባባይመስቀል።ቢታሰሩይፈታሉምንዋጋአለው
@betelhemnigussie5056
@betelhemnigussie5056 2 жыл бұрын
ወይ አገሬ ኢትዪጽያ ufffff ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብሱን ይማር
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
እኝ ደሀ መሞታቸው ከልብ ያሳዝናል የውም የድግሪ ምሩቅ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሀገራች ህግ ደካማነት ወንጀ የበዛው ለዚነው
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 2 жыл бұрын
መቼ።ይሁንፍትህ።ምገኛው
@Miko_Hanamori
@Miko_Hanamori 2 жыл бұрын
ምን ያርጉ በነዚህ አረመኔዎች ላይ እርምጃ መወሰድ ሲገባ አስሮ እነሱን መቀለብ አለበለዚያም ከባባድ ሥራ እስከ እድሜልክ ማሰራት ነው ላገሩ ለወገኑ የሚጠቅመው ይታሰራል ሌባ ወንጀል ሰርቶ ተደላቆ ይኖራል ሌሎችም እንዲማሩ ባደባባይ መስቀል ነው
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
ምሥኪኖቹ ነፍስይፋረዳቸው ።ወየው
@user-lt2ib4qq1i
@user-lt2ib4qq1i 2 жыл бұрын
መገደለአለበት እስርቤትሆኞእየተቀለበመቀመጥየለበትምሌላውምአድቡይቀመጣል አርጥላታችንንአላህያጥፍልን
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 жыл бұрын
ፖሊስ ስራውን ቢሠራ ፍርድ የለ ምን ዋጋ አለሁ እስርቤት ገብተው ይቀለባሉ እዴት ወጀል ያቁም የገደለ ይገደልየሚል ህግ ብቻ ነው የሚያዋጠው
@awei1722
@awei1722 2 жыл бұрын
ኑሩ ጀግና ናቺሁ ዋው
@askwal8560
@askwal8560 2 жыл бұрын
ከAskwal tube የኮሜዴያን ቤቲ ዋኖስ እና የመርዕድ አባቴ ምርጥ ምርጥ ቀልዶች እና የሙዚቃ ክሊፖችን ይመልከቱ
@bettytube2
@bettytube2 2 жыл бұрын
ስለሰርግ አይደለም የሚያወሩት ሰለ ሞት እኮ ነው በዚ ስዓት ስለኮሚዳ ምናምን ታወራለ ምናይነት አውሬ ነህ ደደብ እንስሳ
@hiwotd3441
@hiwotd3441 2 жыл бұрын
ድምፅሽ የማውቀው መሰለኝ እሙዬ ከሆንሽ ጠፍተሽብኛልና አሳውቂኝ ከተሳሳኩ ይቅርታ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ የገደለ ይገደል የህግ አሠራር ያስፈልጋል ሟች ወደ መቃብር ገዳይ ወደ እስር ቤት ፍትህ አይደለም ፖሊሶቹ ገራሚ ብቃትና ስራ ነው የሠራችውት ተባረኩ
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 жыл бұрын
ምን አይናት ነገር ነው ሚሰማው አረ አገራችን ወዴት እየሄደች ነው እነዚህ አረመኔዎች ይገደሉ ይሰቀሉ እስርቤት ምንም ወጋየለውን ሲወጡ ደግመው ወደ ንፁሀንን መግደላቸው ስለማይቀር እባካችሁ የገደለን ግደሉሉሉሉሉ ይሰቀሉሉሉሉሉሉ ማን ጠፍቶ ማን ይኖራል ህይወትን እንዳጠፍ እናሱም ይጥፉፉፉፉፉፉ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ግዜ እሰከሚያልፍ ዘበኝነት ሰራ ተምሮ እንዳልተማረ ሰራ ክቡር መሆኑን ሰላወቀ ነበረ ይማር
@zedtube1272
@zedtube1272 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሰ ይማር እያልን እሰከመቸ የገደለ ይገደል ። የሚል ህግ መቸ ነው የሚወጣው ?
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ያለህ ሠውን ገሎ ዘርፎ መሄድ አይ ኢትዮጵያ መቸ ነው ግን ሚያልፍልሽ እንደነዚህ ሰይጣኖችን ሚያጠፋልሽ ኦፎፎፎፎ ለሞተው ወንድማችን ነፍስ ይማር
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 жыл бұрын
Sintsely benisha sinimeles hulachin
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 2 жыл бұрын
ሀገራችንለገዳዪች ብርታት ነው ለምን ብትሉኝ እስር ቤትም እኮ እንጀራ ጠግበው ነው የሚወጡት ስለዚህ ለገደለ ይገደል ነኝ ባይ
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሟች
@lovepeace8090
@lovepeace8090 2 жыл бұрын
Betam Yasaznal...,,wanjel yebzaw hig albynet ytsrfaw ye mengst akal chelteya enzlalnet nw,,, hizb ketetl yareg akbabiw....Fetari selam yargeln agrchen yetdgln,,,
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 жыл бұрын
እንደነዚህ ፣ወንጀል የሰሩትን፣ህጉ ፣በጣም መጥበቅ አለበት የአድሜ ልክ አስራት ፣መፈረድ የኖርባቼዋል፣፣ሌላው ፣ማለት የፈለኩኝ ጠባቂዋች ለምንድነው መሰሰሪያ የማይኖራቸው?ትልቅ ድርጅት ጠባቂዋች ፣መሳሪያ አልብባ፣አየህያ ነጂ የሚመስል ዱላ ተይዞ ፣ለምድነው የህ የማይሻሻለው።
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ስራ እስኪገኝ ዘበኝነት ዲግሪ ይዞ እእእ
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መገደል አለባቸው
@abezashmekuria6356
@abezashmekuria6356 2 жыл бұрын
ጌታ እናንተን ይጠብቅልን ከነቤተሰባችሁ
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 2 жыл бұрын
ንብረቱ ተገኜ ግን የሞተ ተጎዳ አይይይይ የሰዉ ህይወት መቀለጃ ሆነ
@leylaabdealah9798
@leylaabdealah9798 2 жыл бұрын
በጠምየሰዝነአን
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ምክትል ኢንስፔክተር ደጉ (ጓድ) የምርመራ ባቼ ኮራሁብህ ። በርታ!! ወንጀል ከአስከፍነት በተጨማሪ ቤተሰብ ይበትናል ። ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🙏
@zenahalemayehu2185
@zenahalemayehu2185 2 жыл бұрын
ድንቅ ሥራ የተሠራበት የፖሊሥ ሥራ ውጤት ነው። ብራቮ፣ እንዲሁም፣ ም/ል ኤንሥፔክተር፣ ደጉዐለም አብዬ፣ የሠጡት ገለፃ ብቻ ሣይሆን፣ እንደ ዐንድ ፖሊሥ ዩኒፎርሙ ዐለባበሥ፣ ንፅሕና፣ ፕሮቶኮል፣ የሚመሠገን ነው። ብዙዎች በዚሕ ዐይነት ነገር ላይ ግድ የለሾችን ሥለታዘብኩ ነው።👆👍
@debeberetta574
@debeberetta574 2 жыл бұрын
#THE DAM IS MINE
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 2 жыл бұрын
እነዚምንም ማረመያቤት ማሥቀመጥ አያሥፈልግም ኧረ ኧረ የሠው አውሬ አሥቀምጦ መቀለብ አሥፈላጊ አይደለም መቶ አመት ላይኖሩ ኢሄ ሁሉ ጥፋት አቤት ጌታዬ ሆይ
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ቅድስት ሀገር ኢትዮጲያ መጨረሻዋ እንዲ ሆነ። የማፍያወች ሀገር ሆነች። እኛ ደሀና ደካሞች የትእንግባ???????????
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ያረብ 😭😭😭😭😭😭
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u 2 жыл бұрын
ኢትጲያኖች ወላሂ ሠዉን የሚገሉ ይገደሉኝጅ ምንም ያረጉ ዉይ።።።።።።።።።
@tsige_d6685
@tsige_d6685 2 жыл бұрын
ይህን ስርጭት ዲዝላይክ የሚያደርጉት ሌቦች ወይንም ከሌቦቹ ጥቅም ተጋሪዎች ናቸው
@fjbj6952
@fjbj6952 2 жыл бұрын
ገጠ
@fjbj6952
@fjbj6952 2 жыл бұрын
ውሸታም ሁላ በቃ ከትግረ ራሰ አትወረዱም እኔ ትግሬ አይደለሁም ግን እኔሰ ህልና አላቸው ለጥቅም ብሎ የሰው ነፍሰ አያጠፉም ምድር አልቃሻ ሁላ ትግረ ትግረ ትላላቹሷ😁😏😏😏😏
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ እኮ ህወሀት ተደራጅቶ ዘረፋ ላይ ነዉ አቤት የሚባልበት ቦታ የለም
@azanawtube473
@azanawtube473 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር።
@mulgojammhiert2642
@mulgojammhiert2642 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kidankifle9671
@kidankifle9671 2 жыл бұрын
ETIYOPIYAWI EDIH TECHKAKNENAL Ye MSKINOCHUN HIWET METFATU LB YSEBRAL 😭😭😭😭wendm wendmun ygedlal 😭😭😭😭😭😭
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
የፖሊስን ስራ አደንቃለው
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 жыл бұрын
ደሞ ሰወችን ባይገሏቸው ምን አለ አፋቸውን አሽገው ቢተዋቸው ምድረ አረመኔ ጨካኞች
@alemgeta2016
@alemgeta2016 2 жыл бұрын
ክክክክክክክሙዝቃው፣ምንድን፣ነው??
@saratadesse3091
@saratadesse3091 2 жыл бұрын
☝geta yeferedebachu sew bela awere wech nachu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mdinhio2764
@mdinhio2764 2 жыл бұрын
እባካችሁ ለጥቆማ የፓሊስ ቁጥር ላኩልኝ
@lovejrusi3524
@lovejrusi3524 2 жыл бұрын
Ufffffffffff mn aynet chkane new
@balainesh8473
@balainesh8473 2 жыл бұрын
Uuuffffff nabs yimar nibret yigegna ye motawus nabs 😭😭😭😭
@ebenezerdesta2445
@ebenezerdesta2445 2 жыл бұрын
Mezmer
@tibebusolomonteklhyemnote1700
@tibebusolomonteklhyemnote1700 2 жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናል ሰራ ማጣት በሰው ሀቅ ለመበልጸግ መፈለግ ወጋ ያሰከፍላል በመሰራት ቢሆን ጥሩ ነበር ለሁላችንም ሰርተን የምናገኝበትን ጸጋ እግዚአብሔር ያድለን የምተውንም ነፍስ ይማርልንለፖሊሶቹኔም ይባርክልን ከዚ የበለጠ እንዲሰሩ ወጀል ሳይፈጸም አንዲደርሱ ጸጋውን ያድላቸው አምለክ ሆይ ኢቴዮጵያን በቂልህ መሰረት አስባት
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
😭😭😭😭☝🙏
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ መስረቅ ግድ ከሆነባችሁ ምን አለ ህይወት ባታጠፉ!!! አስራችሁ እንኳን ሰርቃችሁ ብትሄዱ
@jiratakebeda9314
@jiratakebeda9314 2 жыл бұрын
marmarew jagna naw
@lionone5089
@lionone5089 2 жыл бұрын
ብዙ ተስፋ አለኝ በዚህ አዲስ መንግሥት ከእግዚአብሔር በታች ጁንታ ያፈሩትን ሌቦች እንደሚያጠፉልን።
@user-gx4lk1lv1c
@user-gx4lk1lv1c 2 жыл бұрын
Kkkkkkk amhara hizbi Eko dedeb dig any rasi Akkkk tuuuf ahya
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 2 жыл бұрын
እህህ ሰዉ እየሞተ ያለዉ በማ ዘመን ነው እ ሁሌ ጁንታ ስንል የነአብይን ወንጀል እንሸፍናለን ህዝብ ድሀ መፈናቀል የበዛዉ ህግ የማይከበርበት ዘመን ነው አሁን አብይ ኦነግ ነው ወለጋ ሰብስበዉ የጨፈጨፈዉ የአብይ መንግሥት ሽመልስ መሰለኝ እ ሌብነት በአብይ ዘመን አይደለ የበዛዉ ሙዝ ሳይቀር አየነዉ እኮ
@user-gx4lk1lv1c
@user-gx4lk1lv1c 2 жыл бұрын
@@suzansuzan2700 yigrrmal abi Ena iseyas ganin now
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Yemechersha gize egz yet neh Mechershachin min yihon amlak yitebekachehu😭😭
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Yamal yasefrel
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Gedloihew adisu ketrga lebanw lisera sayhon lmayet new
@asmaraasmara9141
@asmaraasmara9141 2 жыл бұрын
ጀግናነህእናተበመከታተልየሰውየውሀቅነውለምተውነብስይማርለተረፈውምእግዚአብሕርይማርህ
@selamselam805
@selamselam805 2 жыл бұрын
😭😭😭
@user-gk3rk6zj1q
@user-gk3rk6zj1q 2 жыл бұрын
ነገ ለምትለቆቸው ብትዝባትይዙ ያው ነው ደሞነገ ሌላ ይገላሉ
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የሞተ ተጎዳ ወንድሜ እፍፍፍ
@shumate1237
@shumate1237 2 жыл бұрын
😭😭
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 2 жыл бұрын
እነዚህ ቢያዙም አይገደሉ ምን አለ እንደነዚህ ቢገሏቸው
@jaferjafer9410
@jaferjafer9410 2 жыл бұрын
ራሳቸው ናቸው ያዘረፉት
@toba1854
@toba1854 Жыл бұрын
😔😭😭😢
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 2 жыл бұрын
Enzih yetderagu nahew megeb yamtaw tetyaki new demahw memrmr ayhelm wey mgdel albahew gegioh mketat albahew
@martasebray8953
@martasebray8953 2 жыл бұрын
Hibte nwe yiseznhe
@reemad9028
@reemad9028 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💝💜💜💜💜
@selamselam805
@selamselam805 2 жыл бұрын
Bestam yazaznali legezeb wedmu megdeli zelalem Aiynor
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 2 жыл бұрын
አሁን፣ለነዚህ፣ሰዎች፣ፍርድ፣እስር፣ሳይሆን፣ሞት፣ይገባቸዋል፣፣በድግሪ፣ተመርቆ፣በጥበቃ፣ስራ፣የሚሰራን፣ሰው፣መግደል፣ማለት፣በእውነት፣ሞት፣ካልተፈረደ፣ሕግ፣ሳይሆን፣ያለው፣በኢትዮጵያ፣አጫራሽ፣የሰውን፣ሕይወት፣እንደ፣እንሰሳ፣የሚያይ፣መንግስት፣ሕግ፣ነው፣፣
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 жыл бұрын
Ay Etiopiea mechy new yemeshalat huly chger mekera
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 2 жыл бұрын
😭😭😭🤔🤔
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 28 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 13 МЛН
ዛሬ በጣም እንስቃለን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |
10:08
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН