ጉድ ነው የጭካኔ ጥግ ተጠንቀቁ አሁን ከፌደራል ፖሊስ የደረሰን አሳዛኝ ነገር |Fiker Media | Crime ወንጀል |

  Рет қаралды 209,768

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

3 жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ጉድ ነው የጭካኔ ጥግ ተጠንቀቁ አሁን ከፌደራል ፖሊስ የደረሰን አሳዛኝ ነገር
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 289
@emukal5087
@emukal5087 3 жыл бұрын
እግዞ መሐረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ከንደዝህ አይነት ነገር ጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ዘመድ የሌላት ወገን የሌላት ፖሊስ ዘመድየላትም ብሎ ቸል አለማለቱ ፖሊስ ሊደነቅ ይገባዋል ግን የነዚህን ክፉ ሰዎች ፍርድ ግን አልነገረንም መያዙ ብቻ ሳይሆን የማያዳግም ፍርድ ያስፈልጋል አለበለዛ ግን ይሄ ወንጀል የሚቀጥል መሆኑ የማያጠራጥር ነው ግን ክብር ለፖሊሶች
@hadeyahadeya4100
@hadeyahadeya4100 3 жыл бұрын
እናተኑሩልን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እውነት የሰው ደም. አይቀርም በከንቱ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
እኔ የሳውዲ ህግ ደስ የሚለኝ በእንደዚ አይነት ወንጀል ቀልድ የለም ፣ አገራችን ፍትህም ፍርድም ተጓድሏል ፣ የትኛውም ወንጀለኛ በቂ ቅጣት ስለማይወሰንበት ወንጀል ይደጋገማል።
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር የኔ ቅንጆ
@zizizi4928
@zizizi4928 2 жыл бұрын
ሳህ
@tinasaron2728
@tinasaron2728 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ያሳዝናል ወይ የሰው ጭካኔ ሰው የላትም ብሎ ቢገላትም ፈጣሪ አላትና ከፍርድ አላመለጠም ለዛውም በአጭር ግዜ ውስጥ ተገኘ ይሄ እርኩስ
@amanuelmatiwos1021
@amanuelmatiwos1021 3 жыл бұрын
የገዳዩን ፎቶ ልቀቁልን
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 3 жыл бұрын
በስቅላት መቅጣት ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ይገርማል ጨካኞች
@gebiyamulat6795
@gebiyamulat6795 3 жыл бұрын
ሴቶች እባካችሁ ወድ የተባለውን ፍጡር አትቅርቡ የሴቶች። ሂውት የሚበላሽው በውዶች ነው ሆዳሞች
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@fafifafi2261
@fafifafi2261 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 3 жыл бұрын
ፖሊሶቹን አማድነቅ አይቻልም ፍጣሪ ይጠብቃችሁ
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 жыл бұрын
ይህ፣ሰው፣ሞት፣ይፈረድበት፣የምትሉ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 3 жыл бұрын
ጉዲ የሞት ፍርዲ ይገባዋል
@nigusekifile343
@nigusekifile343 3 жыл бұрын
@@seadaloveweloo4779 ujnm
@betybiruk6257
@betybiruk6257 3 жыл бұрын
ሁልጊዜ የሴት ልጅ ሂወት በወንድ መጥፋትና መጎዳት ይብቃ በለን ጌታዬ በቃ በለን
@andarega6800
@andarega6800 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አህታችን
@marfiyasolmon6158
@marfiyasolmon6158 3 жыл бұрын
ያማል 😭😭😭😭ፈጣሪ አምላክ ከጨካኞች እና ጭካኔ ከተሞላዉ ሰራቸዉ የሰዉን ልጅ በሙሉ ይጠብቅልን 😭😭😭😭😭
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 жыл бұрын
ኡፍ የጭካኔ ጥግ በጣም ያሳዝናል
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 3 жыл бұрын
የኔ ናት እግዝአብሄር አምላክ ነብሷን ይማረው
@selamethiopia3282
@selamethiopia3282 3 жыл бұрын
ይሄን ገዳይ በአደባባይ መሰቀል አለበት ለሁሉም መማሪያ ይሆናል ምን ያድርጉ ህግ የለም ዛሬ ታስረው ነገ ፍታሉ ለዛ ነው ወንጀል የተበራከተው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 жыл бұрын
ውይይይይይ ይጁን ይስጥው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ ከእንደዚህ አይነት የስው አውሬ ይጠብቀን😥😥😥😥
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማር። የኢትዮጵያ ፖሊሶች በርቱ የምትሰሩት ሥራ በጣም የሚደንቅ ነውና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይህን ድርጊት ከውጭ ፊልን እያዩ ነው በሴት እህቶቻችን የሚጫወቱት። በትክክል እስከአሁን በአሜሪካን ይህ ድርጊት ይካሄዳል። ፒምፕ ይሉታል። ይህን አፀያፊ ሥራ የሚሰሩትን ፖሊስ ከፍ ተኛ ቅጣት ካልቀጣ አይቆምም።
@adyskfleen2804
@adyskfleen2804 3 жыл бұрын
ምን ተያዘ አልተያዘ የኢቶጲያ ህግ ምን ያደርገዋል
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 3 жыл бұрын
አስርው ቀልበው መልቀቅ ነው
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
መቀለብ ነው ያለው
@embetalem4260
@embetalem4260 3 жыл бұрын
ተገኝ ብቻ ሳይሆን ይገደል ፈርድ የለም አገራችን
@danieterob4324
@danieterob4324 3 жыл бұрын
ወይኔ💔😭🤲🤲ፈጣሪ ሆይ 2013 ይህ ዘመን ለኛ ለሀበሸ በዉጭ ሆነ በዉጢ የሀዘን ዘመን ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️🙏🙏🙏
@andarega6800
@andarega6800 3 жыл бұрын
ምህረቱ ለዘላለም ነውና ምህረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔር መልካምቀን አምጣ የሰው ጭቃኔ በጣም እየበዛነው ፈጣሪየሆ ለአንተ የምንሳንህየለም ምምህረቱ ለዘላለም ነው
@hanoonohaa4414
@hanoonohaa4414 3 жыл бұрын
አዎ የሰው ጭካኔ በዝቷል
@azebyohannes2829
@azebyohannes2829 2 жыл бұрын
Police you are doing great job God bless you.
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 жыл бұрын
ምናይነት ግዘ ደርስናል በጌታ እታችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማር 😭😭😭
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው ለምን እነሱ አይገደሉም
@user-pb4jv3pj4d
@user-pb4jv3pj4d 3 жыл бұрын
100/100
@zemzem4566
@zemzem4566 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ🙏😭😭😭😭😭ነብሰ ይማረ
@user-ls1jk6cr9s
@user-ls1jk6cr9s 3 жыл бұрын
ቀለጥ ሙሥሊም ነብሥ ይማር አይልም
@terii1775
@terii1775 Жыл бұрын
የአዲስአበባ ከተማ ፓሊስ እድገታችሁ በጣም አደንቃለሁ በርቱ ፈጣሪ የበለጠ እውቀት ይስጣችሁ።
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ከሴት ማህፀን ተወልዶ ፣ ሴት እህት እያለሁ ። አምላኬ ሆይ ከሀገሬ ጋር ታረቀን
@rahelassefa5121
@rahelassefa5121 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ይህ ክፉ ዘመን አሳልፈን....😢😢😢
@bintali9316
@bintali9316 3 жыл бұрын
ቆይ እኔ እምለው ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ላይ ለምንድን ነው እንደዚህ አይነት ወንጀል የሚበዛበት
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ።በነካ እጃቹ ጌታቸው እረዳን ፈልጉት እሱም እልም ያለ ወንጀለኛ ነው ።
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 жыл бұрын
እኔ ጋ ነው ልክልሻለሁ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
@@beliyugurmu3356 ላክልኝ ቁጥሩን የጌታቸውን በእውነት ልደውልለት ይኔን ተገንጣይ አስገንጣይ ወንበዴ።
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 жыл бұрын
@@user-pm2we6rs2t ክክክክ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 3 жыл бұрын
@@beliyugurmu3356 ትግሬ አለቀ ዘንድሮ ተመስገን ስልክ የጌች
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
ኣማራ ወንጀል መስራት ኣዲስ ኣይደለም
@aasdfzaa5679
@aasdfzaa5679 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እህቴ ወይኔ የሠው ጭካኔ ኦኦኦኦኦፍፍፍፍ😭😭😭
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 жыл бұрын
እግዚኦ ግን. ፖሊስን ሳላደንቅ. አላልፍም እንደዚህ ምንም አይነት. ፍንጭ. የሌለውን ወንጀል. ተከታትሎ መያዝ ሁሌም ሳይ. ይገርመኛል እውነት. ፖሊስ. ይመስገን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ እህታዓለሜ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭
@adisalemetsegaye8395
@adisalemetsegaye8395 3 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ያለውን ስራ እስኪ በናትህ አስረዳን ፖሊሳችን እንደው በሞቴ የቤት ኪራይ ከፍሎ ለስጋ መሸፈኛ የሚሆን ጨርቅ ገዝቶ ደግሞ በዚህ የኑሮ ውድነት በቀን አንዴ እንኳን ለመብላት የሚሆን ስራ አለ እስኪ ለዚህ ደሀ ህዝብ ጠቁመን አደራ ሂሳቡን ግን ስርት አድርገው ቤቱን ደሀ ስለማይመርጥ የመጨረሻ የወረደ ዝቅተኛ በሚባለው አድርገህ የሚችል ስራ ጠቁመን
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 3 жыл бұрын
ለፖሊሶቹ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን የሟች ገዳይ ይስቀል ይሙት እሱም እስከዛሬም የስንት ሴት ሂወት አበላሺቶ ይሆናል
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 3 жыл бұрын
ግን ምን አለበት መግደሉን እንዳመነ እዛው ብትገሉት እሱንም እውነት ግን መቼ ነው የሴትና የህፃናት መብት ኢትዮጵያ ላይ ተከብሮ ምናየው በቃ እንደቀልድ ገደላት ታሰር በቃ አለቀ አይ የኢትዮጵያ ህግ ግን መቼ ነው ቆራጥና የማያዳግም ፍርድ ሚደርገው ግን 😭😭😭💔💔💔 እኔን እግዚአብሔር ነፍስሽን በቅፉ ያኑራት አይይይ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o 2 жыл бұрын
ነብስይማርእህታችንከደዝህአውሪሰውእግዛብሄርይጠብቀን
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 3 жыл бұрын
እግዚኦ. እግዚኦ እግዚኦ. ነብስስ ይማር
@user-dw4ou9re3l
@user-dw4ou9re3l 2 жыл бұрын
የሤት ሥቀመይ ብዛቱ ብቻ ኣልሀምዱሊሏህ ፖሊሡግ እድሜህ ይርዘም🇪🇹💪💪
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ሶው በመፍጠሩ ተጸጸተ ለምን አይጸትም ነፍስዋ ይማር ምስኪን እህት
@shewithadgu1945
@shewithadgu1945 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር ኣለ በዝፋኑ ይፈርዳል ኣይፈርድም ኣትበሉ ይፈርዳል ኣይፈርድም ኣትበሉ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
አቤትማረን ይቅርበለን አቤት ማረን ይቅርበለን አቤትማረን ይቅርበለን ምንአይነትጊዜላይ ደረስን ወይኔእህቴ በምድሩም ሳያምርብሽ የሰማዩን ያሳምርልሽ እህቴ ነፍስሽን በአጸደገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretadam5701
@meseretadam5701 3 жыл бұрын
ኣቤትማረን ይቅር በለን ምን ኣይነት ግዜ ላይ ደረሰን ወይኔ አህቴ በምድሩም ሳያምርብሽ የሰማዩን ያሳምርልሽ አህቴ ነፍስሽን በኣጸደ ገነት ያኑርሽ
@stopahmaragenocide7891
@stopahmaragenocide7891 3 жыл бұрын
ሀገራችን የጭራቅ መናሀሪያ ሆናለች በዚህ ሶስት አመት ዘንዶው አብዮት ከመጣ ጀምሮ ህግ ጠፍቷል ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭
@almazwlane2903
@almazwlane2903 3 жыл бұрын
አልቀረቦትም.
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 3 жыл бұрын
እዉነት ያሳዝናል አዲስ ህግ ቢኸጣና ሆቴል ምግብና የምግብ ማዉረጃ ዉሃ ለስላሳ መጠጠች ቢሸጥና ባገራችን በርካታ ያልኮል መጠጥ ፋብሪካዎች ከልኮል መጠጥ ይልቅ ለስላሳ መጠጦች ላይ ቢሰራ ሰእና ሴት አዳሪነት በፍፁም ቢጠፋ ከሃገራችን ምድር የልቤ ከልጅነቴ ጀምሮ ማስበዉ ነዉ አንድ ሴት ላንድ ወንድ ሚለዉን የእግዚአብሔር ቃል በህገ መንግስት ቢፀድቅ ጭፈራ ቤቶች ጊዜዊ ጥቅሚ መሰረት የሌላቸዉ የገንዘብ ምንጮች ቢጠፉ ብየ እመኛለሁ ሌብነትን ጨምሮ ጠንከር ያለ ስራ ቢሰራ ህገመንግስቱ ቢስተካከል
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ትክክልነውአገሪቱወዴትእየሄደችነው
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 3 жыл бұрын
አቤት የሰዉ ጭካኔ ነብስ ይሚር😭😭😭😭😭
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y 3 жыл бұрын
የፖሊስ አነጋገር ይገርመኛል ወንጀለኛውን በመረጃና በማስረጃ ይዞ ተጠርጣሪ የሚለው ነገር ይገርመኛል
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
የፖሊስ ምርመራው ድንቅ ስራነው ፍርድ ግን ያንሳል ምናል የሞተን ጣእም ቢቀምስ እሱም ምስኪን ስታሳዝን
@pastorsolomonabebe1387
@pastorsolomonabebe1387 3 жыл бұрын
ለምንድነው ገዳዩን የማታሳዩት
@zebenaytilahun5829
@zebenaytilahun5829 3 жыл бұрын
አሟሟቶ በጣም ያዛዝና ለገዳዩ የሚገባውን ፍርድ ይገባዋል
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Жыл бұрын
ክብር ለፓሊስ ወድሞቻችን።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ኡኡኡኦኡ ያማል ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
ፍትህ ለገደለ ይገደል የኢትዮጵያ መንግሥት
@semirasefa3887
@semirasefa3887 2 жыл бұрын
ያሣዝናል
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 3 жыл бұрын
ወርያችውን እንድንሠማ ሚዴያ ላይ ትለቃላች ከዛ 10 አመት ከዛም በላይ ተፈረደበት ትላላችው ከዛ ከ2 ወር በሆላ በይቅርታ ተለቀቀ ተብሎ ይሠማ የሀገራችን ህግ ይሄው ነው 😭😭
@romangina5121
@romangina5121 3 жыл бұрын
የሞት ፈርድ ይገባዎል ግን ህግየለም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Police Egzabher yebrekachu
@ydenekredet6965
@ydenekredet6965 3 жыл бұрын
እግዝሀብሔር የእጁን ይስጠው
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ምን ዎጋ አለው ለትንሽ ወራት ታስሩ ይፈታል ህጉ የላላ ስለሁነ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው መሰል አውሬ የበዛው አቤት ጌታ ሁይ ትግስትህ 😭😭😭
@adyskfleen2804
@adyskfleen2804 3 жыл бұрын
የሞት ፋርድ ቢወሰንበት ደስ ይል ነበረ
@tsegagebremichael2578
@tsegagebremichael2578 3 жыл бұрын
Yetaweke new ehtye i a. Sure 20 amet bicha endemifered.yegedele mot biferedbet ema geday sew aynorum.ehtye.egzabiher kezi kufu chikanye ytebiken.ehtachin demo begenet yanurat yenye wub.
@seidendris9084
@seidendris9084 3 жыл бұрын
ብዙ አሺቃባጪ አሉ እደዚህ አይነቱን በህዝብ ፊት ቢገደል አሪፍ ነበር
@juli-rt3oh
@juli-rt3oh 3 жыл бұрын
esuma ereftu new
@numetunuri6989
@numetunuri6989 3 жыл бұрын
@@seidendris9084 እሱ እኮ አአደደለም ጊዜው ነው
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 3 жыл бұрын
እህህህህህ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችሽ መፀናናቱን ይስጣቸው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህ ☹️☹️☹️
@wengalwengal9837
@wengalwengal9837 3 жыл бұрын
ሠው መሆን ከንቱ ነው😭😭😭😭
@tsigeredatedela9856
@tsigeredatedela9856 3 жыл бұрын
ነብሥሽን በገነት ያኑራት 😭
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 2 жыл бұрын
God bless you somuch
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Жыл бұрын
ኣቦ ያን ደባሪ ሙዚቃ ኣጥፉ እንስማበት። ኣፋፋፋፋ
@sadaahmed1718
@sadaahmed1718 2 жыл бұрын
አይ ጉድ ሰፈሩን አውቀው ነበረ ሳሪስንም ታችኛውንም እኔም ልክ እደሷ ነበርኩ ተከራይቸ የምኖረው ያው ሻይ ቡና ጋርመን ና የቀን ስራ አይ ጉድ መጥፊያችን አይታወቅም
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 3 жыл бұрын
እፍፍ በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር ፍትህ ፍትህ
@user-dw4ou9re3l
@user-dw4ou9re3l 2 жыл бұрын
ፖሊሡ በጣ ገረም እንዲህም ለሤት የሚያዝን ወንድ ኣለ ነው ያሥባለኝ ኣሏህ ይጠብቅ ወዴሜ
@user-ql5qz7hn7o
@user-ql5qz7hn7o 3 жыл бұрын
ምናለ የሞት ፍርድ ቢኖር ኖሮ ሀገር ሰላም ትሆን ነበር
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
እንዴት.ያማል.ግፍነው.ነብስ.ይማር
@meramahmed7727
@meramahmed7727 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ የሰይጣን ሥራ ነዉ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 жыл бұрын
ለንስሀ ሞት አብቃን ፈጣሪ ኢትዮጲያ የጨካኝ አገር
@sameratube8370
@sameratube8370 2 жыл бұрын
ገነሀ ይቀጢለልሁ። ሲንት። ሰዉሁ። አለቀሀ። በሰዉሁ። እጁሁ። ገደይ። ቡገደል። የሰረቀሀ። እጁሁን። ቡቆረጥሁ። አንዱም። ሰዉሁ በልተገደለሀ። 😭😭😭😭
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው የእኔ እናት ያልፍልኛል ብላ ስትንከራት በስቃይ ሞተች እግዚአብሔር የሥራቸውን ይሰጣቸው
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ 😥ማርን ይቅር በለን ነፍስ ይማር
@saybelaaysik4822
@saybelaaysik4822 2 жыл бұрын
ፖሊስ መጥቶ ይሄን አስክሬን ሲያገኝ በግዜው ቦታው ላይ ነበርኩ በጣም ያሳዝናል
@tirhasamenamenamengebreger6058
@tirhasamenamenamengebreger6058 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 Egzabiher mengste semay yewarsa 🙏😭😭😭😭😭
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ወይአአገሪመቺነዉሰላሚሚንሰማዉ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ ግን መጀመርያም እየሰራች ለሱ ከሆነ ወደራሳ ተመልሳ ቁርጥ ያለ አቃም ቢኖራት አሪፍ ነበር ይሄ ጨካኝ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ፍርዱን ይስጥ ገሃነም ያስገባክ ፍርድ መሆን ያለበት የገደለን መግደል ነዉ
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi 3 жыл бұрын
በጠም ያሰፍረል ሰው ልጅ እንዴት ሴትልጅ ወይም እናት ይጋለሊ እንደዝ ሽፍቶች እጀቹ ይሳባሪ።😭😭😭😭😭😭💚💛❤️🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭💔💔💔💔💔
@mulugetayitayih5335
@mulugetayitayih5335 3 жыл бұрын
ኸረ ሰው ማለት በውነቱ እግዚአብሔር መኖሩን የዘነጋ ይመስለኛል። የሰው ነፍስ የሚወስዳት ራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@luwamabraham3190
@luwamabraham3190 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️♥️♥️
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 3 жыл бұрын
ላፍቶ ቦሌቡልቡላ የተባለ ሠፈር አባክሽ ፀበል አስረጭውት በኢሊኮፕተር
@riskeyzeleke6299
@riskeyzeleke6299 3 жыл бұрын
Thank you officer taker the criminals continues thanks
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
ሰውዬውን በአደባባይ መስቀል ያስፈልጋል ሰዎች ይማሩበት
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 3 жыл бұрын
አይ ሰው
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 3 жыл бұрын
መገደል አለበት
@user-dj8pu8qj2x
@user-dj8pu8qj2x 2 жыл бұрын
ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@redshtube7299
@redshtube7299 3 жыл бұрын
ሰው ሆነ በሰው የሚጨክን ከባድ ፉጡር ደርሶዋል
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@boshbosh3370
@boshbosh3370 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ይህ ግፍ ድሮም አለ እዳሁኑ የሶሻል ሜድያ ሳይ ኖር ተበድለው ጥቃት ደርሶባችው ነፍሳቸው ጠፍታ ፍትህ ያላገኙ ቤተሰቦች አለ ሂወቴ አልጠፋም እጅ እኔም ግፉ አልፎብኛል የሰው ግማሽ ሆኘ እየኖርኩነው😭😭😭😭
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
In the name of Jesus!!!
@hemoman3288
@hemoman3288 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ አቤቱ. ልባችንን አራራ አቤት ጭካኔ. ማን ይታመን. ታዲያ
@betybiruk6257
@betybiruk6257 3 жыл бұрын
ነፍስሽን ይማረው እህቴ
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 3 жыл бұрын
ኣቤት የሰዉ ጭካኔ ጥግላይ ደርሰዋል ሆሆ አረ ሰዉ ወዴት እየሄደን ነዉ
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 3 жыл бұрын
ነፍስሽን በገነት ያኑራት 😭😭😭😭
@zewdishiko
@zewdishiko 3 жыл бұрын
Please make low the music it is too high .
@zentsede2854
@zentsede2854 3 жыл бұрын
ይገደል
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 22 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,3 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 33 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН