እባካቹ ማታ ላይ እነዚህን 7 ነገሮች ከማድረግ ተቆጠቡ ጤናችሁን እድሜአችሁን እንቅልፍችሁን ታደጉ

  Рет қаралды 125,081

DR HABESHA INFO

DR HABESHA INFO

6 ай бұрын

In this video we will discuss about 7 night routine that everyone should avoid for better health
--------------------------------------------------------------------------
ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
የሁሉ ምርጫ…
-------------------------------------
DISCLAIMER; This Channel Does Not
Promote or encourage Any Illegal
Activities, all contents provided by this
Channel is meant for EDUCATIONAL
PURPOSE Only.
------------------------------
- Visuals | elements.envato.com
- Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
-----------------------------------------------------------------------------------
#doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ

Пікірлер: 87
@OmerOmer-ly2eg
@OmerOmer-ly2eg 6 ай бұрын
ዶ/ር በመጀመሪያ ለዚህ ለምተቀርበው ጤናችንን ለመጠበቅ ማድረግ የሌለብንን ነገሮች በተራ ቁጥር ዘርዝሰህ ስላስቀመጥከልን እጅግእጀግ አድርጌ ላመሰግን እወዳለሁኝ. ..በመቀጠልም ያንተን አቀራረብ ከሌሎች አቅራቢዎች ለየት የሚያደርገው ሌሎችአቅራቢዎች ወይም ዩቱበሮች ሲያቀርቡ በጥቅሉ ነው ያንተው በዝርዝርና የጎንዮሽ ችግሮችን እንዴት እንደሚያስከትልና ከነመብትሄው ነው የምታቀርበውና ምስጋናዬ የላቀ ነው አመሰግናለሁ የጤና ጉዳይ ከምነም ነገር በላይ ቅድሚያ የሚሰጠዉ ነውና በርታ ልልህ እወዳለሁ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
Thank you Brother !
@user-iv8zc3xz5t
@user-iv8zc3xz5t 6 ай бұрын
እኔ እራት በልቼ ወዲያዉ ስተኛ የበላሁት ወደ ጉሮሮዬ እየመጣ ያስቸግረኛል ያመኛል በተለይ ዘይት የበዛበት ከሆነ ትንይለኛል የሆነ ቀን እዳዉም ሌሊት ላይ ዘይቱ ወደ ጉሮሮዬ መቶ በትንታ ልሞት ነበር
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 6 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ከነገ ጀምሮ እተገብራለሁ።
@BH-id8px
@BH-id8px 5 ай бұрын
ደስ ስትል በርታ አመሰግናለሁ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
Thank you doctor 🙏
@Amen1656
@Amen1656 6 ай бұрын
Enamesegnalen doctor berta!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sableqatar673
@sableqatar673 6 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@mamimami1739
@mamimami1739 6 ай бұрын
thank you ❤❤❤❤❤🙏
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 5 ай бұрын
I appricate your help.
@kweesweet8802
@kweesweet8802 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤ ውዶችዬ ደምሩ 👐ከመዳቦ ኩሽና ነኝ😞
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወድሜ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
Thank you !
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 6 ай бұрын
Doctor betame enamesgenalene
@MehandisBekalu
@MehandisBekalu 28 күн бұрын
ጥሩ፡ት፡ት፡እኔ፡ሁሌ፡ስተኛ፡ስልክ፡አበዛለው፡ስለዚህ፡እተዋለው፡ቴንኪው
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 6 ай бұрын
ጭእናመሰግናለን
@user-zx7gw7dz6w
@user-zx7gw7dz6w 6 ай бұрын
Selam dr gulbaten bird matong yamengal mn bitakem yishalal amesaginalew
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 5 ай бұрын
❤❤❤
@KetyGutema-mr3bi
@KetyGutema-mr3bi 5 ай бұрын
Ke and amet buhala agenyuk doctor beta des belognal bafit hulem ekatatli nbr
@KjvccYexs
@KjvccYexs 5 ай бұрын
💓💓
@brhinybra9796
@brhinybra9796 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yousafyousaf2430
@yousafyousaf2430 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 3 ай бұрын
እኔ መብራት ሲጠፋ ስለምፈራ መብራት አብርቼ ነው የምተኛው ጨለማ ውስጥ መተኛት እንዴት ልልመድ ? መብራት በርቶ ሳድር የእንቅልፍ ችግር የለብኝም ግን የጤና ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 6 ай бұрын
❤❤👍🙏
@KetyGutema-mr3bi
@KetyGutema-mr3bi 5 ай бұрын
እስኪ ልሞክር እንጂ እኔ ሁሉም አለብኝ ምግብ ግን እኔ ልታኝ ስል ነው የምበላው ምክንያቱም ቶሎ ይረባኛል ከረበኝ ደግሞ መታኝት አልችልም
@hau427
@hau427 5 ай бұрын
ሲርብሽ ቴምርና ውሃ ጠጪ ትለምጅዎለሽ
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 5 ай бұрын
Dr selam late yihun ...dr egra yabetal ebetetu demo noremal ebetet ayidelm maltem tezekezeko yamakoyate bihon noremal yihonal yana gen yaguwagole nw betely k gulbeta betachi betam yasetawukal kurchimechimta sere betam yabtal yaguwagol ebetet. tenshi kefe belo demo segaya eyasasa atetan yasekerewal sifelg wodenoremal yimelsal mulu lemulu bayihonm gen yguwagole ebtete alfo alfo alewu edate ladereg yguwagolwu siyayut ayasetawukem senkawu gen kuchi yal eka nw emimselw kegulbeta betachi demo ade bota lay lyito sifelg yisasal sifelg noremal yihonal hakimem sehade mnm yalbeshim nw emilugn ena edat ladereg tg chanal kalk beza lakalk betaygn dese yilgnal maltem sedete lay ngn yalhute
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 5 ай бұрын
❤❤❤ቤቴን በፍቅር ጎብኙልኝ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 6 ай бұрын
ዶ /ር እኔ ፊቴ ምንም የፊት ሳሙና አይመቸኝም በዲቶል ሳሙና ነው እምጠቀመው ጉዳት ይኖርው ይሆን ብዙ ጊዜ ጠይቄህ አለሁ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የዴቶል ሳሙና በዋነኝነት የተነደፈው ለሰውነት ንፅህና እንጂ በተለይ ለፊት ላይ ላለው ለስላሳ ቆዳ አልተዘጋጀም። ፊትሽ ላይ መጠቀሙ ከባድ ሊሆን ይችላል የተፈጥሮ ዘይቶችን ሊያስወግድ ስለሚችል የፊት ቆዳ መድረቅን ሊያስከትል ይችላል.
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO እሽ ዶ/ር አመሰግን አለሁ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 6 ай бұрын
​@@DRHABESHAINFO እኔ ስንት ዓመት ተጠቀምሁት ለካ እሱ ነው ፊቴን ድርቅ ያደረገው
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 6 ай бұрын
​@ilነይ ዉሰጥ oveethiopa9966
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 5 ай бұрын
😂😂 ምስከክን​@@user-sv7qj7lr6q
@ahmedbnabdon8419
@ahmedbnabdon8419 6 ай бұрын
Salam doctor thanks.. from Yemen
@yusreyao7854
@yusreyao7854 5 ай бұрын
ዶ/ ር በምንድነው እምናገኝህ ስልክ ካለህ እባክህ ተባበረን
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 6 ай бұрын
ሠላም ዶክተር የተናገርከዉ በሙሉ የኔ ችግር ነዉ እናመሰግናለን::እባክህ በእንብርቴና በደረቴ መካከል እብጠት አለ የህመም ስሜት የለዉም ግን ጫን ብየ ስይዘዉ የተወሰነ ይሰማኛል ምድነዉ?🥺
@mareymarey1351
@mareymarey1351 5 ай бұрын
የምትጫኝው ጉበት ጣፋ ልብ አካባቢ ነው የሰውነትሽ ክፍል ነው እደዛ ያበጠው የጨመረው ስትወፍሪ ውስጥሽም ያሉ ይጨምራል መቀነስ ነው ወፍረሽ ይሆናል
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 5 ай бұрын
ዶክተር ወገቤን እና እግሬን ያቃጥለኛል መቆም አልቻልኩም
@sannaisshsb8015
@sannaisshsb8015 6 ай бұрын
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን , ሆዴ ጡሀት ኖርማል ነው ፍላት ከዛ ምግብ ስመገብ ቦርጭ ይሆናል ምንድ ነው መፍሄው
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 6 ай бұрын
ኧረ ይሄን መፍትሄእኔም ችግር አለብኝ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ጠቃሚ ና ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ መጣለው እህቴ
@user-ro4ng4bd8t
@user-ro4ng4bd8t 6 ай бұрын
​@@DRHABESHAINFOእኔም ግራ የገባኝ ይሄ ነዉ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 5 ай бұрын
እኔም🎉🎉🎉
@user-wk4st8yi1b
@user-wk4st8yi1b 6 ай бұрын
እባክህ ዶክተር ምግብ ከተመገብኩ ቡሀላ በጣም ሆደን ያመኛል መልስልኝ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ከተመገብሽ በኋላ የሆድ ህመም የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል ለምሳሌ ከልክ በላይ መብላት, የምግብ አለመፈጨት ችግር, የምግብ አለመቻቻል ( food intolerance) ወይም gastrointestinal ችግሮች. ህመሙ ከቀጠለ ወይም ከባድ ከሆነ ዋናውን መንስኤ ለማወቅ እና ተገቢውን መመሪያ ወይም ህክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር በአካል ቀርቦ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄችን ይዤ ቀርባለው
@HaymanotTeshome-yb8xi
@HaymanotTeshome-yb8xi 2 ай бұрын
Hul geze yedekam semet yesamagnal serasesera be tolo yedekimegnal betelay megetatemayen + eras metat ena tolo menaded chegeroch alubegn blood of type o+ nawu be please wondeme erdagn you bezey zureya you video call seralign it ebakehen❤❤sodeh you thanks!
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 5 ай бұрын
ዶክተር መልሥልኝ እኔ ፓተሼም ማግኒጄም አይርን ሁሉም እጠርት አለብሺ ብለው ደክተሮች ነገርውኛል ያለሁበትቤት ምግብ የለም ብዙም እና እቅልፍም አይወሥዴኝም ብዙም አሥርግዜ እነቃለሁ..ቀኝ ጉልበቴ ላይ ያበጠ ነገር አለ አጥንቴ ተሸራቷል መገጣጠሚያውጋ የቀኝእግር የቀኝ ወገቤ ላይ መቀመጫየ በላይ ያበጠአጥንት አለ በጣም ያመኛል ዶክተር በቀኝ አንገቴም ላይ እጢ የመሠለች ያበጠች አለኝ ግማሺ አካሌ እንዳለ ያመኛል ዶክተር እየፈራሁ ነው ምን ትመክርኛለህ
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 5 ай бұрын
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተርየ እባክህን መልስልኝ እርግዝና ሁለተኛ ወር ላይ ነኝ ህክምና ክትትል ኣልጀመኩም በስራ ሁኔታ እስከዛ ድረስ ግን ምን ምን ቫይታሚን ገዝቼ መጠቀም እችላለሁ እባክህን መልሱን እጠብቃለው ስለምትሰጠን አግልግሎት ከልብ እናመሰግናለን ❤
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ የትኛውንም ቫይታሚን ከመጠቀምሽ በፊት ለአንቺም ሆነ ለፅንሱ መልካም የሚሆነው መጀመርያ በሰውነትሽ ውስጥ ያለው የቫይታሚን መጠን በደም ምርመራ ካወቅሽ በዋላ ነው:: መጀመርያ ይሄን እንድታደርጊ መክርሻለው:: እስከ እዛ ግን የሚከተሉትን አመጋገብ መመገብ ብትችይ ለአንቺም ለፅንሱም መልካም ነው 1. ፍራፍሬ እና አትክልት። 2. እህል፡ ስንዴ፣ ቡናማ ሩዝ፣ አጃ ። 3. ዶሮ ,, አሳ, እንቁላል, ባቄላ እና ጥራጥሬዎች. 4. የወተት ወይም የወተት አማራጮች:ወተት፣ እርጎ እና አይብ ። 5. ጤናማ ስብ፡ እንደ አቮካዶ፣ ለውዝ፣ እና የወይራ ዘይት ። 6. ብረት የበለጸጉ ምግቦች ( Iron) ፡- የደም ማነስን ለመከላከል ስጋ፣ የዶሮ ፣ አሳ፣ ባቄላ እና ጥራጥሬዎችን ። 7. ፎሌት-የበለጸጉ ምግቦች፡- ቅጠላማ አረንጓዴ አትክልቶች፣ ምስር እና እህሎች አስፈላጊ ፎሌት ሊሰጡ ይችላሉ። 8. በቂ ውሃን መጠጣት
@BA-me1vu
@BA-me1vu 6 ай бұрын
ዶክተርዬ እባክህ የ4አመት ልጄ ኪንታሮት ወጣበት 1ወር ይሆነዋል ለስ ባለ ውሃ አጥባለሁ ለውጥ ግን የለውም ካካ ስትል ይወጣና ይመለሣል ለህክምና አይመችም እና እባክህ መላ በለኝ በጣም ጨንቆኛል መልስህን እጠብቃለሁ ......
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t 6 ай бұрын
ዶክተር ጋር ውሰጅው ውዴ ውስጡ እያደገ ሄዶ ሌላ ችግር እንዳይፈጥርበት ከፈጣሪ ቀጥሎ ዶክተር የማይችለው የለም ፈጣሪ ይማርልሽ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሄሞሮይድስ ( hemorrhoids)፣ የፊንጢጣ ኪንታሮት( wart ) እና ፊስቱላ ( fistula) በፊንጢጣ ከላይ ወይም ውስጥ አካባቢ ሊታዩ የሚችሉ ናቸው። ሕክምናው ስለሚለያይ በእነዚህ ሁኔታዎች መካከል ያለውን ልዩነት መጀመርያ ማወቅ አስፈላጊ ነው. ሄሞሮይድስ፣ የፊንጢጣ ኪንታሮት ወይም የፊንጢጣ ፊስቱላ እንደንዳለበት ከተጠራጠርሽ ለህፃኑ የሚስማማውን ሕክምና ለመጀመር ( gastroenterologist ) ባለሙያን በአካል ቀርበሽ ብታነጋግሪ መልካም ነው። ሕክምናዎች ሊለያዩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የሚቀባ ቅባትና እና ቀላል ቀዶ ሕክምና ያሉ አማራጮችን ሊያካትቱ ይችላሉ።
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 6 ай бұрын
ሰላምዶክተርያልታወቀ፣የክብደትመቀነስምክኛትምንድነውትላለህ?፣እናየሰውነትሁሉምቦታማሳከክመፍትሄንገ ረኝ😢
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ባለፈው ምርመራ ማድረግ እንዳለብሽና ማብራሪያዎችን ሰጥቼሽ ነበር አላየሺው ይሆናል ሌላ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ለመምጣት ሞክራለው::
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO እሺዶክተርአመሰግናለው፣ግንብከዚህበፊትምርመራአድርጌነበር፣እናምየምግብአላርጅክነውተብዬየሚቀባክሬምተጠቀምኩ፣ለውጥስለሌለውነው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
እኔ ስልክ ላይ አፍጥጨ ነው የማመሸው እንዴት እደምተው ከብዶኛል😢
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 6 ай бұрын
መፅሐፍ አንብቢ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 5 ай бұрын
እኔም ነኚ 😢😢😢 8በኢቶየ ድረሥ አለሁ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 6 ай бұрын
Betikikil..
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 6 ай бұрын
ከምሽቱ 3ተኩል 4ሰአት ካለ ርቦኝ እኳ ራቤ ይጠፋል ምግብ አይወሰደኝም መዳሜ ራሱ በግዜ ብይ ራትሽን ትላለች 😅ኢቶ ሁኘ መቅሪብ እበላለሁ ከኢሻ ቦሀላ የለሁም😂
@user-et4jz5bd4e
@user-et4jz5bd4e 5 ай бұрын
ጐበዝ እራስሽን ጠብቂልኝ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 5 ай бұрын
😘🌷🌷
@user-et4jz5bd4e
@user-et4jz5bd4e 5 ай бұрын
@@seadadeseia7952 ሹክረን
@zaboraa32
@zaboraa32 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ በጣም ቀጪነኝ ምን ብበላ ነዉ እምወፍረዉ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
እኔም ነኝ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው እህቴ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO ዳኒ
@zaboraa32
@zaboraa32 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO አመሰግናለሁ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 6 ай бұрын
እኔም​@@DRHABESHAINFO
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
ዶ/ዳኒ እኔ የታይሮይድ እጢ ሙሉ ለሙሉ አስወጥቸ በቋሚነት እምወስደዉ መድሀኒት አለኝ ጥያቄዮ ምን መስለህ መዉለድ እችላለሁ???እኔ ከ2018 ጀምሮ ያንተ ተከታታይ ነኝ በፈጠረህ መልስልኝ
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 6 ай бұрын
አወ በደንብ መውለድ ትችያለሽ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የታይሮይድ ሆርሞን መወገድ ( thyroidectomy ) መራባትን አይጎዳውም, ነገር ግን የታይሮይድ ሆርሞን ምርመራ ያስፈልግሻል, የምርመራው ውጤት ኖርማል ከሆነ, አሁንም ማርገዝ እና ልጅ መውለድ ትችያለሽ. ይሁን እንጂ ውጤቶቹ ሃይፖታይሮዲዝም እንዳለቦት እና የሆርሞን ምትክ መድሃኒቶችን መውሰድ እንዳለብሽ ካሳየ በአካል ቀርበሽ የመራባት ስርአትን የሚከታተል የማህፀን ሐኪም ምክር እና ድጋፍ ማግኘት አለብሽ።
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO አመሰግናለሁ ምርመራዉ የት ነዉ?
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 6 ай бұрын
የትኛውም መለስተኛ የህክምና ማእከል ማድረግ ትችያለሽ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 6 ай бұрын
@@DRHABESHAINFO6 አመት ሆነኝ መዉሰድ ከጀመርኩ ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ እሸ አስግናለሁ በጣም ያሳሰበኝ ሀሳብ ነበር
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 109 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН