ባለቤትዎን ማን ብለው ነው የሚጠሯት? ቆይታ ከመምህር እዮብ ይመኑ ጋር ክፍል 2

  Рет қаралды 145,266

Alela Media

Alela Media

Жыл бұрын

#መምህር እዮብ ይመኑ

ስለ ጋብቻ ማወቅ ያለባችሁ / የትዳር ምሳሌዎች/በመምህር እዮብ በአለላ ሾው ክፍል 1
• ስለ ጋብቻ ማወቅ ያለባችሁ / የትዳ...
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu @Pawlosmerewaoffical
#መምህር እዮብ ይመኑ
#Ortdox #alela #Ethiopia #talkshow #አለላ ሚዲያ #ስብከት #Asham TV #zemari yigerem tsegaye
• እንግዳየ ፕራንክ አደረገኝ /አለላ ሾው
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ "ደርሳቹኃል" m.r eyob yemenu @Pawlosmerewaoffical
#መምህር እዮብ ይመኑ
#Ortdox #alela #Ethiopia #talkshow #አለላ ሚዲያ #ስብከት #Asham TV
• ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር ኢዮ...
• NEW | መከራ | ድንቅ ስብከት ...
• ጋብቻ ምንድነው⁉️ወዴት እየሄድን ነ...
• ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮ...
• NEW | ማርያምን አትንኩብን | ...
• NEW | ግፈኞች | ድንቅ ስብከት...
• አስገራሚ ሰርግ ተጠራው | ethio...
• ልብን የሚማርክ ድንቅ ትምርት ይህን...
• አስገራሚ ሰርግ ተጠራው | ethio...
• ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮ...
• MK TV || ዐውደ መጻሕፍት || ...
• Video
• "ዘመኑ"🔴አዲስ ወቅታዊ ትምህርት |...
• ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብ...
• 🔴 አዲስ ዝማሬ “ የእኔ አለመታመን...

Пікірлер: 329
@ethiopiatube6857
@ethiopiatube6857 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አላደረኩም ነበር ግን አልፎ አልፎ አይሻለው እርጋታሽ፣ሥረዓትሽ፣በሴትነትሽ ያለሽ መተማመን፣ ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ኢትጵያዊነትሽ ድንቅ ነው የኔ ቆንጆ በዚሁ ቀጥይ ማነንታቸው ለጠፍባቸው የዘመኑ ወንዳወንድ ሴቶች ቢማሩብሽ ጥሩ መምህር ነሽ። የዩቲዩብ ስምሽ በራሱ ትልቅ መልእክት አለው በርቺልኝ ስብስክራይብ አድራጋለው። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የእናታችንን ሳራን ህይወት ለመድገም ያብቃን በእውነት በተለይ ሴቶች ብዙ ኃላፊነቶች ይጠብቁናል ላለገባንው ትልቅ ትምህርት የምንዛጋጅበት ነው ላገባችሁ ደግሞ መልካም እናት የምትሆኑበት ለትዳራችሁ ትልቅ ትምህርት አለው።
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@user-bx7rp2sl6f
@user-bx7rp2sl6f 6 ай бұрын
Alela malet mn malet nw.??❤
@melaku6947
@melaku6947 3 ай бұрын
@@user-bx7rp2sl6f​​⁠ ለስፌት የሚያገለግሉ ቀለማማ ሰበዞች
@user-wd6sx6jq4d
@user-wd6sx6jq4d 3 ай бұрын
​@@user-bx7rp2sl6fየተለያዩ ቀለሞች በገጠር ደሞ ግራጣ ማለትም ሰፌድ እና ለላም ነገሮች ይሰፉበታል እና ግራጣው ደሞ በተልያዩ ቀለሞች ይነከራል እሱ ነው አልላ የሚባለው እሽ❤❤❤❤
@user-dw5id8gi4v
@user-dw5id8gi4v Жыл бұрын
መምህሬ እድሜና ጤና ያድልልን በጣም ነው የምወዶት እኔም በ2016 በቤተ ክርስቲያን ስርዓት ትዳሬን እጀምራለሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል እና ክንፈ ሚካኤል❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ያሰብሺ እህቴ
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር አምላክ ያስብሽ. ሖድየ
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከሰደት መጥቼ እኔም በክብር ለመዳር ያብቃሽ በሉኝበፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 3 ай бұрын
እግዝአብሔርን በጣም የምወደው መመህር፣ ከእውቀት ጋር፣ ከእርጋታ ጋር፣ ስብከትህ ተሰምቶ አይጠገብም፣ ስታስተምር ጩሀት፣ ወዮልሽ፣ ወይውልህ ብቻ አይደል፣ ዉስጣችንን እንድንመለከት ነው የምታደርገው፣ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::
@mekdessirahbizu954
@mekdessirahbizu954 Жыл бұрын
በእንባ የሚሰያስተምሩን መምህር እዮብ እግዚአብሄር ይስጥልኘ
@abie790
@abie790 3 ай бұрын
ወንድማችን መምህር እዮብ እድሜና ጤና ይስጥዎት:: ፈጣሪ በቤቱ ያፅናልን የኣገልገሎት ዘመንህን የተባረከ ይሁን:: ሰከን ያሉ ኣስተዋይ መምህር ናቸውና እንደእርስዎ ይብዛልን 🙏🙏🙏እንወድዎታለን🙏🙏🙏
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
የኔ አደበተ ርቱ ጀግና መምህሬ እድሜህን ያርዝምልን መልካም አርያ
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን እመብርሃን አትለዮት
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 3 ай бұрын
በጣም እምወዳቸው እማከብራቸው ድንቅ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤
@YibeltalKiflu
@YibeltalKiflu 3 ай бұрын
Tv እንደዚ ነው እንጂ አቅራቢዋ እግዛብሔር ያክብርሽ, ሴት መሆን እንዳንቺ ነው ኢትዮጵያ ሴት
@AlelaMedia
@AlelaMedia 3 ай бұрын
🙏🙏
@YibeltalKiflu
@YibeltalKiflu 3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@zemikaelfitsum2660
@zemikaelfitsum2660 Жыл бұрын
አቅራቢዋን በጣም ነው ያከበርኳት ምርጥ ኢትዮጲያዊት ሴት🙏❤🙏❤🙏
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 ай бұрын
መምህር እዮብ ስወዶት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tube-de8eq
@tube-de8eq Жыл бұрын
የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ መምህር✝️
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 3 ай бұрын
ወይ መምህ እዩብ የሰፍሬ ልጀ ጉላ ሚካአኤል ስንበት ትምህርት ቤት አብረን ነው ያደግነው ሰለሁሉም ነገረ እግዚሀብሄረ ይመሰገን አሜን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
እናተ ናችሁ የአባቶቻችን የናቶቻችንን ስርአት ያለቀቃችሁ አጓዛዉ አለላዉ ዋዉ ነዉ መምህሬ እርስኦ ይለያሉ ለህወታችን ተስፋ የሚሆን ትምህርት ስለምትሰጡን እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀኒቾ ክበሪልን ለሚዲያ የሚመጥኑ ሰዎችን ስለምጋብዥልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የመምህራችን ትህትና እኮ አይጠገብም ትምህርቱ ምክሩ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከነመላቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aragawbeshir9208
@aragawbeshir9208 2 ай бұрын
አንደበተ ርቱዕ ፣እምነትን ከምግባር ተላብሰው የሚያስተምሩ መምህር በመሆንዎ ለዚህም እግዚያብሔር የመረጠዎት ምርጥ እቃ በመሆንዎ እንኳን ደስ አለዎት። ይበልጥ የሚያገግሉበት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@yd2597
@yd2597 3 ай бұрын
መምህር እዮብ በጣም አከብረዎት አለሁ። እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ሰለሚያስተምሩ እገሌ ዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብዎ ይጠብቅልኝ። ሰላሙንም ያብዛለዎት።
@user-ul7fm2md7g
@user-ul7fm2md7g 2 ай бұрын
ምህር አባታችን ቃሌወት ያሰማልን በአገግልግሎት ያፅናልን ተስፋ መንግስተሰማያት ያውርስልን🙏
@meazaterefe196
@meazaterefe196 Жыл бұрын
መምህር እኖዶታለን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@hayuw7597
@hayuw7597 Жыл бұрын
እዮብ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ የበለጠ ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን ❤
@sarabihon7492
@sarabihon7492 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሱማልን መምህራችን እድሜ እንደ ማቱሳላ ጽድቅ እንደ ላሊበላ❤
@tigistzeleke8964
@tigistzeleke8964 Жыл бұрын
መምህር እዮብ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት ሲያስተምሩ እንዴት ልብን እንደሚያስደስት ውድ ልብ ሰርፆ ነዉ የሚገባዉ
@eline3176
@eline3176 2 ай бұрын
መምህሬ ትምርቶትን በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጦት።
@asnakechasaddis4838
@asnakechasaddis4838 3 ай бұрын
መህምህር እዬብ የጎላ መአምህሬ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን❤አቅራቢዋ አለባበስሽ እና ስርዓትሽ በጣም ነው ሚያምሩው አይለውጥብሽ ብያለሁ እህቴ❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
አሜን እህቴ 🙏🙏
@meserakdegefa
@meserakdegefa Жыл бұрын
ዉድ መምራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 😘😘😘😘😘
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i 5 ай бұрын
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
@user-uh2dp1gl1j
@user-uh2dp1gl1j Жыл бұрын
እንቁ መምህራቺን እድሜ ይስጥልን ልጆቾትን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሎት እኖዷታለን🙏🙏😘😘😘
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
አባቴ ኑሩልን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (3)
@danielguadie7852
@danielguadie7852 3 ай бұрын
መምህሬ 🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏🙏🙏 ልዑል እግዚአብሔር በቅድስት ቤተክርስቲያን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 ай бұрын
እጅግ የማከብርው መምህር ነው እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 3 ай бұрын
መምህር እዮብ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችዎ ጋር ይሁን በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 2 ай бұрын
ገብርኤል አሰተምረውኛል ምርጥአባታችን እንደእናንተ ያለአባትአያሳጣን ተመሰጌን ዕድሜና ጤናን ይሰጥልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን አሜን እህታችንም ጎበዝ በርችልን ደግሞ መምህር ሄኖክን አቅርቢልን እሽ !!!!
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ይሄን መምህር ስወደው ያለው እርጋታ
@user-nm5fu3jv9b
@user-nm5fu3jv9b Жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤በቤቱ በደጁ ያፅናልን እመ አምላክ ትጠብቅልን መምህራችን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ትልቅ መምህር ከዚህም በላይ ክብሩንና ሞገሱን እውቀቱን ይጨምርሎት
@zheraahmed449
@zheraahmed449 Жыл бұрын
መምህር ዕዮቤ እመአምላክ ትጠብቅህ የኛ ዕንቁ
@makediyethiel5288
@makediyethiel5288 Жыл бұрын
መድሀኒአለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ የተዋህዶ ሞገስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤት አንደበት ከማር ከወለላ በላይ የጣፈጠ አንደበት እንዴት እንደሚገባ ትምህርታቸው ❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
መምህሬ አስተዋይ ያደረገኝ እረጅም እድሜ ያድልልኝ
@user-um4ug1gw8l
@user-um4ug1gw8l Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን መምህር
@zelalemeshetu2919
@zelalemeshetu2919 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 11 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ላቀረበችልን እህታችን ፀገዉን ያብዛልሽ😊❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መምሕራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን 🙏አለላ ሾው ምርጥ ባሕላዊ አቀራረብ ቤቱ ሑሉ ነገር በርች ቆንጆ
@kidesttaye
@kidesttaye Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@senaitchane6321
@senaitchane6321 Жыл бұрын
መምሕር ቄለሕይወት ያሰማልን የእና ትሀት መምሕር እረጅም አድሜን ከጤና ጋር ሰቶ በቤቱ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን ሐና ማርያም ብሩክ ሁኝልን የእኛ ጨዋ እህት
@user-uq6ji8jn5j
@user-uq6ji8jn5j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን❤❤❤
@genet19
@genet19 Жыл бұрын
እኒ ዛሬ ነዉ የመጣሽልኝ ላይክም ሰብሰክራይብ አድሪጌአለሁ አዲሰ ነኝ መመህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@AlelaMedia
@AlelaMedia Жыл бұрын
🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውትን ያብዛልን !!
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 3 ай бұрын
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልን
@KelemieZerihun
@KelemieZerihun 3 ай бұрын
መምህር በጣም በጤና ይጠብቅልን ሁሌም የሚያጽናኑ ነገሮችን ነው የሚናገሩት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልዎት! የሚቻል ከሆነ ግን በስልክ ቢያወሩኝ በጣም ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ምን ማድረግ እንደለብኝ ግን አላውቅም
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለመምህራችን እግዚአብሔር ያበርተልን❤❤❤❤
@user-yp4xs3mh3x
@user-yp4xs3mh3x 3 ай бұрын
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን መምህራችን ድንቅ አስተማሪ👏🏽🙏🏽
@user-wn2ww7ue8e
@user-wn2ww7ue8e 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንየኔ አባት እመብረሀን በሄድክበት ትከተልህ❤❤❤❤❤
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Жыл бұрын
ውድ መምህራችን አንደበተ ርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mikdimymena301
@mikdimymena301 3 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Жыл бұрын
መርጥ አባታችን የመብርሀን ወዳጅ መምህራችን መገዶቻችን ናቹ እንወዶት አለን
@user-sw2gw1es6v
@user-sw2gw1es6v 2 ай бұрын
መምራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የሚያሰተምሩት ትምህርት መፅናኛ ሆኖኛል
@user-kp2mm7ik5t
@user-kp2mm7ik5t 4 ай бұрын
መምህሪ በጣም ነው የምወድህ አባቴ የመንፈስ
@rayabisoberi
@rayabisoberi Жыл бұрын
ስወድሽ አንደበትሽ ስርዓትሽ የእኔ ሴት እኮ ነሽ😍
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
መምህር እርጅም እድሜ ይሰጥልን አናገትሺ ላይ መሰቀልሺ ሲምር
@meri147
@meri147 Жыл бұрын
ወደ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
❤❤
@user-us8sz3mo6f
@user-us8sz3mo6f 2 ай бұрын
እንቁመምህራችን ኑርልን
@user-jh3es5pb1y
@user-jh3es5pb1y 4 ай бұрын
መምህር ትምርትዎን ሁልጊዜ አዳምጣለሁእንደርሰዎ ያለ መምህር ሰለሰጠን እድለኛለን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር ሺህ ዓመት ኑሩልን❤🙏❤
@lilyzewdie9451
@lilyzewdie9451 3 ай бұрын
ለመምህራችን እድሜ ይሰጥልኝ እባክሽ ስልካቸው ካለሽ በህልሜ ደጋግሜ እያየዋቸው ነው
@Increadiblefutball5384
@Increadiblefutball5384 3 ай бұрын
አንተ መልካም አስተማሪ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምህራችን እድሜ ይስጥልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ት/ት ለሁሉም ያገባም ያላገባም የሚሆን ሁሌም መደመጥ ያለበት ት/ት ነው ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምኖት አሜን
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
ዋው የዝግጅቱ አቅራቢ በጣም ውድንቅ አለባበስ፣ ስታይል A++ ፕሮፌሽናል ፎቶግራፈር አግኝቶሽ በጣም ምርጥ ፎቶ ነበር የሚአነሳሽ
@alemdesta454
@alemdesta454 3 ай бұрын
መምህራችን እንወድኃለን ለኛ ሲል እድሜና ጤና ይሥጥህ🤲📚💙
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰበዎ💚💛❤️
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር❤❤❤
@AzebTelahun-ho7zl
@AzebTelahun-ho7zl Жыл бұрын
እመቤታችንን እንዴት እንደገለፆት ፀጋዉን ያብዛሎት
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 7 ай бұрын
እሰይይይይይይ አንዴት ይላል መምህራችን ቃል ህይዎት ያሰማልን ሰምተን ብተግባር አናውሎው ይደረግልን የተባርክ ታዳር እግዚአብሔር ዎዶ ፎቅዶ ይሰጥን🙏❤
@FitsumTadesse-os8jc
@FitsumTadesse-os8jc 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ለቤቱ ያብቃን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር
@kidanemh
@kidanemh Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን እጂግ በጣም ደስ የሚል ተስፋን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ መምህር አድሜ ከጤና ያድልልነነ
@user-wu8zx5wk1u
@user-wu8zx5wk1u 4 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን አንተ የሰጠን
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን💓
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 ай бұрын
የኔ ምርጥ መምህር እንደምወድህ እግዚአብሔር ያዉቃል
@user-dc6fw3qi8l
@user-dc6fw3qi8l Жыл бұрын
መህምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@mulermergia1985
@mulermergia1985 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችህን በድሜ በጸጋ ያኑርልን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህ ይወትን ያሰማልን ትምርታቸዉ በሚገባንመልኩነዉ የሚያስተምሩን
@konjitm9623
@konjitm9623 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንመምህር
@biruktewetassefa1176
@biruktewetassefa1176 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የትህትናጥግ መምህሬ ቃለሂወት የሰማልን።
@mekdissaeed8876
@mekdissaeed8876 3 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህረ
@akmam5900
@akmam5900 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 468 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 32 М.
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
0:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,3 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,3 МЛН
Во сколько смотришь? Заливаю в 10-22😉
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 1,4 МЛН