ባለቤቴ ገንዘብ ለምዳ ልጅ ጥላብኝ ጠፋች - ልብ የሚሰብር የአባት ተማጽኖ - @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 153,117

Eyita TV

Eyita TV

Жыл бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 1 200
@GemilaKedir-kh7hr
@GemilaKedir-kh7hr Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት ይከብዳል የምር ባሁኑ ጊዜ የዚህን አይነት ባል ማግኘት ይከብዳል የኔ ጌታ ፈጣሪ ይርዳህ 😢😢😢😢
@sosinaabel8640
@sosinaabel8640 Жыл бұрын
መርዝ የግወደለባት ነግር ቢንወር ነዉ በቃ የዉሸት ወርየ ነገርካት ስታገባት ዉሸት ህዉንወ አገኘችዉ አልፈርድባትም
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
አስለቃሾቹ ሴቶቹቹቹ 😅
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
እንዲህም አይነት ወንድ አለ😢😢😢😢😢😢ሰዉ ልጅ የመሰለ ጥሎ ይጠፋል በጣም አሳዛኝ የሄደችበት ሳይመች ሲቀር ተመልሳ ትመጣለች አይዞህ😢😢😢😢😢
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 Жыл бұрын
እሷ የእጇን ታግኝ ግን እባክህ እባክህ ልጅህን ጠብቅ በተለይ ብቻውን ቤት ውስጥ ጥሎ መሄድ አደጋ አለው እዳትፀፀት በቃ ተረጋግተህ ፀልይ ፈጣሪ ይክስሀል🙏🙏
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 Жыл бұрын
ወንድሜ ለእሷ ከምታለቅስ ፈጣሪህን ለምነው እሱ ፍፁም ፈጥኖ ለአንተመልስ አለው😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ወኔ
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
እውነት ነው 😢
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Ewunet new 😢
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Жыл бұрын
Ewenet new
@danwet8394
@danwet8394 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዲህ አይነት ባል ስጠኝ❤
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
አሚን ያረብ 😭😭😭
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 አሜን ለኔም
@shewayeethiopia3492
@shewayeethiopia3492 Жыл бұрын
ለእኔም
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
በጣም
@selamawitethiopa2657
@selamawitethiopa2657 Жыл бұрын
እውነት ነው😢
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ወይነ ታማኝ ወንድ ስገኝ ታማኝ ሴት ይጠፋል ሴቷ ታማኝ ስትሆን ወንዱ ዋሾ ይሆናል ምን ጉድ ነው በየቤቱ ያለው አልቅሶ አስለቀሰኝ ፈጣር ልቦና ይስጣትና ወደ ቤቷ ይመልሳት 😢😢😢👐🙏🙏🙏
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
በጣም
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Awo
@maskrammaskaram425
@maskrammaskaram425 Жыл бұрын
Wa bitam
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔም ግራ ይገባኛል 😭😭😭😭
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
ከእርሷ ሳንሰማ ባንፈርድ ጥሩ
@hiwotsisay6887
@hiwotsisay6887 Жыл бұрын
በዚህ ሰአት አንተን የመሰለ ባል ማግኘት ይከብዳል ።ቃላት የለኝም 😢😢😢
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Hiwot iko tekarani nechi migaremu nager yedechibatim yikanteli yihene gin turu sitogni hiwot tikafebishalechi
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
😢😢ሴቱ ግን ምን ነካዉ በዚህ ክፉ ዘመን ይህን አይነት ወንድ ከየት ይገኛል ቆይ የሚያስለቅስ እንጂ 😢
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ቀላል ባሌጌ ናት የመጨርሻ
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
በጣም 🥺😭
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 Жыл бұрын
ትጠብቅ በአፍ እና በአፍንጫዋ ደም እሚያስተፋት ወንድ ላይ ይጥላታል
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Жыл бұрын
ሴቶች የሚቀተቅታቸው ወንድ ነው የሚወዱት የሚንከባከባቸው ወንድ አይወዱም
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
@@hassenabagibee371 ተሳስተሃል ሁሉም አንድ አይደለም 🥺🥺
@ekrutube4011
@ekrutube4011 Жыл бұрын
የኔ አባት አታልቅስ ጠንከር በል ለልጅህ ታስፈልገው አለህ አባቴ ❤❤ አይዞህ ያልፋል እኮ ደግሞ ልጅህ ትልቅ ስጦታህ ነው ይች ብትመጣም አጠቅምህም ሌላም ልጆች ብትወልዱ ጥላብህ ትሄዳለች አንተ ጠንካራ ሁን እሽ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
አታሽቃብጡ ደግ አደረገች ስንት ወንዶች ሴትን ከነ ልጆ ጥሎ እየጠፉ አይደል
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ እንዳንች አይነቱ ነው ለፍቅር ጠንቅ የሆነው ምክናየቷን ሳታቂ እንዲህ አይባልም ለልጁም ለእሱም ታስፈልጋለች
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
​@@tigistedosa5990 anchor shele sheremuta anchie neshe meseleje balebetu yerashene tagejaleshe meseloshe newe
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 አንተ ደነዝ አጣርተ ተሳደብ እኔ መቼም እሷ ልሆን አልችልም
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
ወንድም አለም አንተም ሎጋ ቆንጆ ነክ ምንም አይወጣልክ ይልቅ እሷ ነች በመልኳ ልትቀልድ የፈለገችው❤ሊያውም በእዚህ ባለቀ ዘመን ውስጥ ገንዘብ አጓጉቷት።ለማንኛውም ለእቴ ለውድ ባለቤቱ የምመክራት,ትዳር እና ልጅ ማለት ከፈጣሪ የሚሠጥ ሹመት እንደሆነ ተረድተሽ ከፈጣሪሽ ጋር ለአለመጣላት ሥትይ ወደቤትሽ ተመለሺ❤ምክንያቱም በእውነተኛ ፍቅር መካከል እኔ እገኛለሁ ይላል ቃሉ ሥለእዚህ አንቺ የፈጣሪሽን ሥጦታ በጸጋ ተቀበይው እንጂ የፈጠረሽ የጎደለሽን ይሞላዋል❤በእዚህም ከአንቺ ትዳር ይልቅ እራሳቸውን ያሥበለጡት ወንድምና እህቶችሽ, አያርግብሽና አንቺ ነገ በፈጣሪ ፍርድ አልጋ ላይ ብትውይ አጠገብሽ እንደማይደርሱ እርግጠኛ ነኝ።ምክንያቱም ለአንቺ ቢያሥቡ በእዚህ በከፋ ዘመን ከተሠበሠብሽበት ቦታ አውጥተው በመልክሽ እየነገድሽ እንድታኖሪያቸው አይፈልጉም ነበር።እሥቂ እውነት ለአንቺ ፍቅር ያላቸውን እናትና አባትሽን ተመልከች የአንችን እርዳታ ሣይፈልጉ ቀርተው አደለም,ነገር ግን ለራሳቸው ምቾት ብለው አንችን ወደእሳት መጨመር ሥለማይፈልጉ ነው።እና እናቱ ከወለደ አንጀት በሥተቀር ያለው ዘመድ አብዛኛውን ሁሉም ለራሱ ነው የሚያሥበው አንቺም ብልጥ ሁኚ,አሱን አሣምነሽ ትንሽም ብትሆን የ የራሥሽን የግል ሥራ ፈጥረሽ ተንቀሣቀሽ❤በእዚህም ፈጣሪ ይባርክሻል።አምላክ እኛን ለማሥተማርና ለመፈተን ነው እንጃ የምንፈልገውን ሣያውቅ ቀርቶ አደለም።እና ይልቅ ማርጀትም መሞትም ሥለማይቀር ልጅሽን አሥቢ ዛሬ የጣልሽውን ልጅ ነገ አታገኝውም ምክንያቱም ታሪክሽ እየሠማ ሥለሚያድግ።❤በመሆኑም ለእዚህ እንደጥላ ለማያልፍ አለም ተጨንቀሽ ከልጅሽም ከፈጣሪሽም አትጣይ❤ብታውቂው ኖሮ ብዙዎቻችን ሴቶች ቤተሠቦቻችንን ለመርዳት ብለን ያለእኩያችን ከአባትና ከአያቶቻችን እድሜ እኩዮች ጋር እየተጋባን መሠዋት የከፈልንላቸው ቤተሠቦች ክደውን የራሣቸውን ኑሮ ሢያሞቁ, እኛ ደግሞ ልባችን ባልመረጠው ሂወት ውስጥ ገብተን አለአንዳች ምቾት ሥንሠቃይ እንኖራለን❤ ገንዘብ ማግኘት ብቻውን ደሥታና ሥኬት አያመጣም, እንደውም የሞራል ጠባሳ ነው የሚያመጣው❤ ምክንያቱም የአገባሽ ሠውዮ ወደሽው ሣይሆን በገንዘቡ እንደገዛሽ አሣምሮ ሥለሚያውቀው❤ እናም እህት እረጋ ብለሽ ቆም ብለሽ በማሠብ,እንዲህ የሚወድሽንና የሚንሠፈሠፍልሽን የልሽን አባት ይቅርታ ጠይቀሽ ወደ ቤትሽ ተመለሺ❤ አፍቃራ የሚገኘው በሒወት አጋጣሚ ውስጥ አንዴ ብቻ ነው❤ ሥለእዚህ ነገ ሁሉም አልፎ እንዳይቆጭሽ, ዛሬውኑ ተመለሺ❤ እኛም ለገንዘብ ብለን ኢሮፕም ገብተን አልሞላልንም❤ ፈጣሪ ከላይ ካልወሰነልሽ በእኛ ጥረት ብቻ ምንም አናመጣም❤ ይሄን ሁሉ የመከርኩሽ ሥለደረሠብኝ ነው ከእኔ ተማሪ እህቴ❤ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁና የፈጠረን ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ለቤትሽና ለሚያሣዝነው ልጅሽ ያብቃሽ❤ ለወንድምና እህትሽም ማሥተዋልን ሠጥቷቸው የራሣቸውን እንጀራ ይፍጠርላቸው።
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
ለምድነው ከራሳቺን በላይ የምንጭንቅላችው ሰዎች በዛዉ ልክ የሚጎዱን 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ አምላኬ ቂዱሳን ያስብህ 😭😭😭😭😭
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 Жыл бұрын
አደል በጣም ነው የሚገርም ሁሌም ሂወት እንድች ናት። 😢😢😢. It's sad
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ወላሂ ለኔም ግራ ይገባኛል 😭😭😭
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
የሚጎዳን ወዳጅ እንጅ ጠላትማ አንዴ ስለሚታወቅ እንዳንጎዳ እንሆናነል
@kassa6220
@kassa6220 Жыл бұрын
አንደኔ ሃሳብ አቅራቢዋ "ከሷ ምንም ባንሰማም" ያለችው አንዳለ ሆኖ ልጅህን ከፈለክ አርሷን ተዋት:: የራስህን ቤት አከራይ: ሰፈር ቀይረህ ትንሽ ቤት ተከራይ: ስለራስህ ቤተሰብ ብዙ ያልሰማሁት ብሆንም ካሉ ያግዝህ: ስራህን ጀምር: ወደ ቤትክርስትያን መመለስህን ጠብቅ: ክለብ ዝር አትበል: ጀግና ሁን:: ልጅቱ አህት ውንድሞችዋን ለማገዝ ያረገችው የምያስደንቃት ቢሆንም በሌላ ሰው (ወንድም አህት አብሮአደግ አንጂ በራሷ ሃሳብ ያማትመራ ልጅ በመሆኗ ወደ አአምሮዋ አያስመልሳትምና) አርሷን ዳግም ለትዳር መፈለግ ልጅህን ያሳጠሃል:: ሳይካትርስት ፈጣሪ ይስጥህ:: መፈሳዊ አባትህ በመልካም ሁናቴ ያግዙህ ዘንድ የአግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን:: ጥሩ ሥራና የሚያግዝ ሰው አግዚአብሔር ይስጥህ:: አይዞህ ወንድሜ! ሳይጣን ተስፋ ይቁረጥ::
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 Жыл бұрын
ኡፍ ደስ የሚል ትክክለኛ ምክር 😘😘
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 Жыл бұрын
ወንድሜ በርታ በል። ወንድ ልጅ በብዙ ነገር ውስጥ ያልፋል። ተመልሳ ብትመጣ እና ሌላ ልጆች አብራችሁ ብትወልዱ ደስ ይለኛል ግን እሷ እነዛንም ጥላ የምትሄድ ይመስለኛል። ደግሞ ሴት ልጅ ወንድ እንደዚህ ሲሆን አትወድም። ሙሉ ለሙሉ ልባቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ወንዶች ብዙ ጊዜ በሴቶች ይጎዳሉ። ስለዚህ ምርጫው ያንተ ነው። መልካም ዕድል ወንድሜ አራዳ የጨርቆስ ልጅ።
@user-ht3ff3ds2o
@user-ht3ff3ds2o Жыл бұрын
ወድሜ በደረሰብህ ነገር አዝኛለው እይታ ቲቪ በጣም ነው የማመሰግነው ትልቅ ትምህር ሰጪ ታሪክ ነው ያሰማቹን አመሰግናለው ህይወታችንን እንድንፈትሽ አድርጎናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
እንደዚህም አይነት አፍቃሪና መልካም ወንድ አለ??ተመልሳ መጥታ ከልጂህ ጋ ስትስቁ ለማየት ያብቃህ
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 Жыл бұрын
ሰው ግን ለምንድነው ታማኝ ባሌ እያላቸው የሚወዳቸው ባል እያላቸው ሌላ የሚመኙ ጌታ ይሆን ሰላማቸውን መልስልን ለእኛም የምንዋደደውን ትዳር ስጠን
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 Жыл бұрын
የኔ ታታሪ አይዞኽ ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ሊያከብርህ ፈልጎ ነው የኔ ወንድም የኔ ሐይማኖተኛ ምንም እጅ መሰጠት የለም!!! ይህ ቤተሰብ ይቀየራል ምንም ጥያቄ የለውም እንባዬን ጨረስኩ እንዲህ አይነት ወንድ አለ እንዴ የእናት አንጀት!!!!
@aydakale9695
@aydakale9695 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እረ አይቀናሽም ቆም ብለሽ አሥቢና ወደ ባልሽ እና ወደ ልጅሽ ተመለሽ እፍፍ አገባሽ ያለ ላያገባሽ ከሚወድሽ ባልሽ ጋ ሆድ አትባባሽ ነገ ጨለማ ነው የሚሆንብሽ አሥቢ ማነሽ 😭
@hanacell5845
@hanacell5845 Жыл бұрын
ባለጊ ናት ሰዉ ፍቅር እንጂ እድሜ ቁጦጥር ነዉ ጥሩ ዉንድ ጥሩ ሴት አያገኝም ጥሩ ሴትም እንደዛዉ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
የዋህነትህ ይገርማል አይዞህ እግዚአብሔር ከሷ የተሻለ ህይወት ይሰጥሀል መፀለይህን ቀጥል
@muhammednurseid-by9uh
@muhammednurseid-by9uh Жыл бұрын
ከውጭ ሌላ ሥለለመደች ነው ብትመጣም አትሆነውም ያ የሣለፈችው ላይፍ ሌላ ሰው ጋር ትዝ ሲላት መልሣ ትሄዳለች ያነኑ ሱሶን ለማድረሥ ስለዚህ አላህ ሌላ ይሥጠው እያልኩ ነው ዱዐ እማደርግለት ኢንሻ አላህ
@bettyamare687
@bettyamare687 Жыл бұрын
አይዞህ ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው የኔ ወንድም የእውነት ጠንቃራ አባት ነህ እመን ሁሉም ነገር ይስተካከላል ከታገሱት ሁሉም ያልፍልና
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Жыл бұрын
ምን በወጣህ መሬት እምትሆንላት ይቺ ስግብግብ ነች እኮ ቢያንስ ለልጁዋ ያላዘነች ቀን ስራ ሰርተህ ልጅህን አሳድግ
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 Жыл бұрын
Weye yzenedero sew
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
ሁላችንም ሰላማችን ከሰው ስለምንፈልግ የምንወዳቸውን ሰዎች ባስቀየሙን ቁጥር ሰላም እናጣለን የሰላማችን ሪሞት ኮንትሮል ለእግዚአብሔር ብንሰጥ ህይወታችን በሰላም ይሞላል። ለምን አጠገባችን አይተራመስም እናንተ ለሰዎች መፍትሄ ሰጪ እንጂ መፍትሄ ጠያቂ አትሆኑም በተለይ ሴቶች አስተውሉ ሰላማችሁ ከወንድ አትፈልጉ መጫወቻ ነው የሚያደርጓችሁ። ወንዶችም ቢሆን እንደዚያው ።በሚወዳችሁ ሰው የምትቀልዱ ሰዎች ፈጣሪ ይከፍላችኋል📌📌📌
@mediamare3850
@mediamare3850 Жыл бұрын
Lek beleshal eheta
@umuaynshsa6407
@umuaynshsa6407 Жыл бұрын
በጣም ትክክል እኔንም ቀየርሺኝ
@BetiDemas-oz8qu
@BetiDemas-oz8qu Жыл бұрын
እ/ር ፅናቱን ይስጥህ!!! ልጅህን ያኑርልህ።
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ብለሽ ፃፊ የፈጣሪ ስም አጥሮ አይፃፍም እህቴ❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ወንድምዬ ልጅህን እናትህ ካሉ ወይም እኅቶች ካሉህ ልጅህን ለነሱ ሰጠህ ወደስራህ ተመለሰህ ራስህን ልጅህን ጠብቅ ተንከባከብ ከዛ ታየታለህ የዛኔ እየከነፈች ትመጣለች። የእውነት ግን አንዳንድ ሴቶች ልብም ሳንባም የላችሁም ልበል!? ለሰው ክፉእስካልሰራህ እስካልበደልክ ድረስ እግዚአብሔር ለአንተም የተሻለ ነገር ይሰጥሃል።።።
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 Жыл бұрын
Leave her you deserves a better woman. She will never find a man like you.She is good for nothing
@t.l.m.o.a2675
@t.l.m.o.a2675 Жыл бұрын
አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው ክርሰቲያን ተሰፍ አይቆርጥም እንኳን ወለድህ አንድ ቀን አለው አምላክ እንዳንተ ቤቴን ትዳሬን የሚል ሳይሆን ውጭ ውጭ የሚል የሚቀላውጥ ወንድ የሚወደድ ዘመን ደርሰና በኃላ እጅህ ላይ ተመጣለች ጠንክር እራሰህን ጠብቅ ለልጅህ ሰትል
@kbb7400
@kbb7400 Жыл бұрын
ብር ለምዳ ጥላ ሄደች እያለ አርስቱ አሁን ሥራ የለኝም ስትል እዚህ ላይ አትድከም አትመለስም ልጅህን ጠንክረህ እንድታሳድግ እግዚአብሔር ይርዳህ ብቻቸውን የሚያሳድጉ ብዙ ወንዶች አሉ ልጆች ደግሞ ቶሎ ይለምዳሉ በርታ🙏🏾
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
ትክክል ❤
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
Eko demo msht bet neber mseraw wsha nat chekagn
@kbb7400
@kbb7400 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጇ ላይ ቆልፋ የሄደችውን ለልጅስ ስትይ ማለትን ምን አመጣው? ለነገሩ እሱም ቆልፌ ሄድኩ ብሏል ባልሳሳት የፈረደበት ልጅ እግዚአብሔር ያሳድገው ይዘንለት
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
እንዴት አንጀቴን በላኝ 😢 አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው አንተ የዘመኑ ምርጥ አባት ምርጥ ባልም ነህ እመአምላክ ትድረስልህ አሜን
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
ለኛ ትዳር ለምንፈልገው እዴ አይነት ቦል አይሰጠንም
@meseretebosena
@meseretebosena Жыл бұрын
ድሮ ወንድ ልጂ ነበረ ልጁን ክዶ ሚሰወር አሁን ተቃራኒ ሆነ ለልጂ እኮ እናት ነበረ ምታስፈልገው
@user-so7gl4qu7q
@user-so7gl4qu7q Жыл бұрын
የኔ ወንድም ታሪክህ ያሳዝናል በጣም። ነገር ግን ከይቅርታ ጋር እሷ የለመደችው ነገር አለ። ስለዚህ ለሷ አትጉባም። አንተ ልጅህን ከቻልክ ለቤተሰብህ ሰተህ ቀን ቀን እየሰራህ ልጅህን አሳድግ። ሶስት ቀን ሱባኤ ግባና አምላክ መንገድን ያሳይህ። እመነኝ የተሻለ ሰው እደምታገኝ። ህይወት መቼም ሰው አያገጣጥምም። በማርያም አታልቅስ። የዘራችውን መልቀሟ አይቀርም። ቢያስ ልጅህ መኖር አለብህ። 😢😢😢 ይለምደዋል ልጅህም ይሄ ቀን ያልፋል
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
Damnnnn ልጅ ደሞ ሲያምር!!❤ ምን ነካት ግን.. እኔ ልጆቼን አደለም ለ3ወር ለ 3ቀንም ትቼ አላድርም. 😢
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
አይ አለመገጣጠም ታማኛች ሰብሰብ ብለን እንደራጅ ወንዶችም እንደዛው ❤
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እውነት ያስብላል
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ወላሂ ያስብላል 😭😭😭
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
😭😭😭😭 እህህህ ልቤን አመመኝ ምናለ ፈጣሪ ለኔ ቢድርኝ ይኸንን ልጂ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
@@zewdneshtadese የኔ ቆንጆ ጌታ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
በጣም ያስብላል መልካም ወንድ መልካም ሴትን አያገኝም መልካም ሴትም መልካም ወንድን አያገኝም ለምንዴ ነው ግን
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
ወንድም አለም እባክህ በርታ በል አንተ በጣም ወደሀታል እሶዋ የምትወድህ አይመስለኝም በተቻለ መጠን ቤተሰቦችህ ጎረቤቶችህን ለምነህ በርትተህ አንድ ልጅህን ማሳድግ ያቅትሀል ብዬ አላምንም እንዴ ስንት አባቶች ያለ እናት አራት ልጅ የሚያሳድጉ አሉ እኛም የኢትዮጵያዊያን አይተውህም ይቺ ለልጆዋ ያልሆነች ማታ መሽታ ቤት ቁምጣ ለብሳ መቆም የምትፈልግ እናት ሚስት የምትላትን ትተህ ለፈጣሪ ለእመቤቴ እራስህን አቆራኝ የአንተ ብቻ መውደድ ብቻውን አይሰራም እንደ ወንድም ቆፍጠን በል አንተ ለራስህ ጎበዝ አንተ ብቻ ነህ የምትወዳት እባክህ ጎብዝ ሌላው ወዳም ሆነ ጠልታ ልጆን የማሳደግ ግዴታ አለባት ሴቶችና እፃናት የሚባል ቢሮ አለ እኮ ብትመጣም ማታ እየወጣች የምትሰራ ከሆነ መቼም ቢሆን ገንዝብ እትሆንህም ትጠረግ ይቺ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ናት ገገማ ተደፍራ እንደወለደችው ልጅ ጥላ የጠፋችው ቆሻሻ ሴሴኛ ናት ::
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
በባለትዳሮች ፍቅር ውስጥ እምትገቡ ቤተሰቦች ግን ጤነኝነታችሁ ሰላም ነው
@gdg8314
@gdg8314 Жыл бұрын
በጣም😢😢😢😢
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ያስብላል
@emebettesfaye5271
@emebettesfaye5271 Жыл бұрын
ወይኔ አታናደኝ ከንግግርህ እንደሰማሁት ከሆን እሷ አትፌልግህም ቆፈፍጠን ብለህ ቤተሰብህን አማክር ልጅህንም አታሳቀው ይቺ ለልጆ ያልሆንች ምንም አትጠቅምም የወንድ ምርጫ ወሰድ ፍቅር በለምና አይሆንም ትዳር በአንድ ሰው ብቻ አይመራም ኤጭ ወደዛ በጥቅም የተመሠርተ ትዳር ያሰጠላል ቆንጆና ጤንኛ ነህ ብዙ ምርጫ አለ ተጠቀምበት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
አይዞክ እራስክን ጥብቅ ሁሉንም አይታው ት ምጣለች. ኮራ በልባት እራሷ ይቅርታ ጠይቃህ ትመጣለች
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
ፍፁም ሰላም ፍፁም ፍቅር ክርስቶስ ነው ማንም በዛ ልክ የሚኖር የለም ትመጣለች እህቷ መጠቀሚያ እያረገቻት እንዳይሆን ክርስቶስ ይመልሳት
@jamilah3482
@jamilah3482 Жыл бұрын
ምነዉ ለኛ እንዲህ ይለ ባል በሰጠን ኣይ ኣለመተደለዋ ነዉ ኣይዞህ የኔምስክን😭😭😭😭😭
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ እውነት የምትለው ሁሉ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይክስሃል🙏እናት እናትነቷን ካልፈለገች ካላከበረች አንተ ምንም ልታደርግ አትችልም ወንድሜ ተረጋጋ ግድ የለህም አምላክ ያያል🙏
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
ወደ ፊት ሂድ ልጅህን ተንከባከብ ልጅቱን መርሳቱ የተሻለ መፍትሄ ነው ልጃችሁ ግን እግዚአብሔር ይጠብቀው በጥበብ ያስድገው እግዚአብሔር አምላክ
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 Жыл бұрын
የት እንደማውቀው ጠፍቶብኝ ነበር ጨርቆስ አንድ ሰፈር አነበርን ጨርቆስ ሲል አስታወስኩ የእኔ ጌታ ሲያሳዝን ለሁለተኛ ጊዜ ተጎዳ😢
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
ባክህ ወንድም አንተ ጠካራ ሁን እና ልጅህን በወገ ብህም ቢሆን እየያዝክ ስራህን እየሰራህ ኑር ይች ከሆዷ ለወጣው ለልጇ ያላዘነች ለቤተሰቧም አዝና አይደለም ላተማ ጭራሽ አታዝንም ይች እራስ ወዳድናት ለግዜው ለሳ ይመቻት እንጅ ለሌላ ሰው ብታስብ ኑሮ ልጇ ተርባም ተጠምታም ትኖርነበር አይዞህ መገፋት ጥሩነው ላታ ያላት ፈጣሪዋን የምትፈራ የምትወድህ ይሰጥሀል አንተ ብቻ ታገስ እራስህን ጠብቅ ጠከር በል ወንድም🌹
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አላህዬ አንተ አገጣጥመክ ስጠን እንደዚህም አይነት ወንድ ባል አለ አይዞክ አንተ ጀግና ባል ጀግና አባት ነክ ልጅክን አላህ ያሣድግልክ እሷንም ልብ ገዝታ ለልጇ ለዚ መልካም ባሏ ስትል ትመለስልክ
@ameleyes2264
@ameleyes2264 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልህ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ይርዳህ። በዚህ አጋጣሚ ሚስትም የባልን ደረጃ ስታጪው ብቻ አይደለም ማወቅ ያለብሽ ባልም የሚስትህን ደረጃ ስታጣት አይደለም። ምንም ቢሆን ስራም ባይኖረው ታሞ ቤት ተኝቶ መኖሩ ክብር ነው ባል። ሚስትም ብትሆን ስራ ዉለህ እስክትገባ ድረስ ቤቱን አሙቃ ያላትን ሰርታ ልጁዋን አጣጥባ መጠበቁዋን ዋዛ አድርገህ አትየው ።
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለልጂህ ኑርለት 😭😭😭
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ትዕግስት እባክሽ የኔ እህት የኔ ውድ ወደ ቤትሽ ተመለሺ ወደ ልጅሽ ወደ ትዳርሽ ተመለሺ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ውበትም ደምግባትም ያልፋል እናም እባክሽ እግዚአብሔርን በመፍራት ወደ ቤትሽ ተመለሺ በድጋሚ አብራችው ሆናችው በድጋሚ እናያችኅለው
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
አረ ወደዛ ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም ተረጋጋ ፍቅረ የሆነ ልጇን ትታ ሆሆሆ
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Bexam klij belay minm yelm ine bale bexam bedilongan ,betesebochun yasbelixan,hule yimetangan bexam yikenale,bicha bizu neger yawu lelija sil hulun chiye iyenorku nebera sibezabing 2 amet sericha limxa biye tesededku,lela neger bifexerim ayidenkengim irasen asamingalew,lela demo sirkew hulum yigebewan ine lesu min indehonku.Ahun hulem yaleksan lijenm hule aweralew fexari kale temelisha igebalewu . Bimotm lelija sil motalew lijen kerase belay silemiwedewu yeminorewum,yemimotewum lesu bicha new 😭😭 isk fexari tidarishn yastekaklilsh belung ??
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
@@selamawitsinaanaa781 እኮ ሆሆሆ እኔም ብዙ አሳልፌ አለሁ ሌቱንም ቀኑንም ጨለማ ያረገብኝነ የልጀን አባት መረሳት ችየ ፍቅሬ ወደ ልጀ ተገልብጦ ልጀን ድረሻየን ይዠ ተገነጠልኩ አሁን ሁሉም እረስቸ እፎይ ብየ ለልጀም ምረጥ አባት አገኘሁ አልሀምዱሊላ መዉለድ ብቻ አባት አያስብልም ዋናዉ ማሳደግነዉ ይገረማል ይችን ቀን እያት ብሎ የጠጣሁትም መረዝ እድሜ ማረዘሚያ ነዉ የሆነኝ
@saidasaid467
@saidasaid467 Жыл бұрын
አታልቅስ ሴቶቺ አንውዲም ሲለቅሱ እርግፍ አድርገህ ዝም ስትላት ትመጣለይ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ይሄንን የመሰለ ህፃን። ሲያምር ❤❤
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Жыл бұрын
እንዲህምያለወንድአለ😢አይዞን።።።።ፈጣሪይርዳህ።።።እህትእና።።ወንድምየው።።።።።የዘሩትንያጭዳሉ።።።።የቤተሰብጣልቃገብነት።።።።ከባድነው😢
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
አይዞን ወድማችን እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላቹ
@getehana7056
@getehana7056 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
ትህትናህን ውበትህን መልካምነትህን ዋው ነው እግዚአብሔር ያንተ ይስጥህ አባቴ💙🙏ጥላትህ ያልቅስ አይዞክ ልጅህም ያሳድግልህ 🙏💙
@user-bq5hb5ww3h
@user-bq5hb5ww3h Жыл бұрын
እዉነት ይሄን የመሠለ ሰዉ ትተሽ በመሄድሽ ልትፀፀች ይገባሻል ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ
@ephiraimtenagashwe8519
@ephiraimtenagashwe8519 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ኪሱ ከተመታ........ ሴት ልጅ መስሚያዋ ጥጥ ነዉ። ልጅህን ፈጣሪ ያሳድግልህ።
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Betam
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 Жыл бұрын
ለሁሉም ሴቶች አይሰራም። ትዳር በማንኛውም ጊዜ ተሳስቦ መኖር ነው ችግሩ አለመገጣጠም ነው። ሴቱ ደህና ሲሆን ወንዱ ብላሽ ይሆናል ወንዱ መልካም ሲሆን ደግሞ ያየነውን ይሆናል ብቻ ልቦና ይስጠን በሰው ህይወት መቀለድ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል
@almelenai6593
@almelenai6593 Жыл бұрын
ብትመጣ በሽታ ታሢዝጋለች ተጠንቀቅ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ባክህ ተዋት ጥርግ ትበል እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ አይዞህ ወንድም ለበጎነው
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Жыл бұрын
በስመአብ ይቅር ይበላት ነገ ይቆጫታል ልጅ በገንዘብ አይለወጥም ነገ ገንዘብ ከንቱ መሆኑ ሲገባት ይቆጫታል ካተ ጥላው የሔደችውን እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ የሚገኝ መሥሏት ከሆነም ተሣሥታለች መቸም ደሥታ አይኖራትም ተመለሽ ለልጅሽ ሁሉም ቀሪ ነው ልጅ ግን ልጅ ነው ነገ እዳይቆጭሽ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ወንድም እንደዚች አይነቷን ተዋት የምታስፈልግ ሴት አይደለችም መስሏት ነውጂ ልጅን ያህል ነገር እና የሚወዳትን ቧሏን ጥላ በመሄዷ ነገ ይቆጫታል አይሆኑ አወዳደቅ ትወድቃለች በስተመጨረሻ አንተ አብሽር ልጅህን ቤተሰቦችህ ጋር እያስቀመጥህ ስራህን ስራ ራስህን አትጉዳ እሷ ለገንዘብ ትታህ እንደሄደችው ሁሉ አንተም ሰርተህ ተለውጠህ ጥሩ ቦታ ደርሰህ አሳያት ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል መልካም ትዳር ማገኘት ግን ከባድ ነው ምናልባት ሀብታም ልታገባ ትችላለች ግን ሂወት ሁሌ ባዱ ሲሞላ ባንዱ ይጎድላልና ገንዘብ እንጂ ፍቅር የሌለበት ይሆንና ጡሩን ታገኘዋለች እናም በጭራሽ አትመልሳት ይቺ ነገም ሌላ ወልዳ ትታብህ ትሄዳለች ላንተ መልካምና ጥሩ ሴት በጉዳትህ ትካሳለህ ብቻ ራስህን ከዛሬው የተሻለ ለማድረግ በርታ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
በትክክል ይሄ ኮመን የሠጣችሁት ሰው ፣ባሥቀመጠው ሥልክ ደውላችሁ ቃል በቃል ብትመክሩት ጥሩ ነው።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Жыл бұрын
ችግር የለም እግዚአብሔር ለአንተም በልክህ ይሰጥሐል።ገና ልጅ ነህ።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Ayzoch Wendime Egiziabher Llighem Lantem Alelih Selot Adrig 🙏🙏🙏
@AsAs-sz3nv
@AsAs-sz3nv Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው
@user-fi6rm5do4c
@user-fi6rm5do4c Жыл бұрын
ወንዲሜ መጀመሪያ ራሥህን ጠብቅ ከዛ ልጂህን አሣዲግ እሧ ከመጣች ጥሩ ካልመጣች ዲሥትሮም ቢሆን ሠርተህ አሣዲግ እሧን ሥትፈልግ አንተም ልጂህም ትጎዳላችሁ አይዞህ ትኩረተትህን እልጂህ ላይ አርግ እማያልፍ የለም አንተ እሧነው ያጣሀው አኔ ደሞ ሥደት ነው ያለሁት ልጀን በስልክኳን ማናገር ተከልክሌ ብዙቀኖችን አልቅሸ አሣልፌያለሁ ምንም መፍትሄ የለውም መጠንከር ሥላለብኝ በተሥፋ አንዲ ቀን አገኘዋለሁ ብየ እያሠብኩ እኖራለሁ አልሀምዱ ሊላህ ወንዲሜ እንኳንም ልጂህን ተወችልህ ቢያንሥ ልጂህኳን በቅፍህ ውሥጥ አለ አመሥግን ይሄንንም ያጣው አለ ችግሮችም ያልፋሉ ደሥታወቹም ያልፋሉ እማያልፍ የለም
@sarawendosen
@sarawendosen Жыл бұрын
እህታለሜ እባክሽ ነገ ላይ ይቆጭሻል ሀብት ቢገኝ ፍቅር የእውነት የሚወድ አይገኝም ተመለሽ
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
እምቤቴ.የርዳህ..እሷን.የምታሰርሳ.መልካም.ሴተ.ፍጣሬ.የሰጥህ.እሷ.ብትምጣም.ተግዳሀልቸ.አተሁንህም❤❤
@maritudesale7636
@maritudesale7636 Жыл бұрын
አይዞህ ለልጅህ ስትል ተረጋጋአ ለሷም እግዚአብሔር ልብ ይስጣት እግዚአብሔር ያበረታህ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks Жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር አለ አይዞህ ወድማችን እንዳይነት መልካም ባል ማገኘት ይከብዳል ለእረሷም ከህቷ ጋረ ልቦና ይስጣት አሜን
@Helu460
@Helu460 Жыл бұрын
በናትሽ በማሪያም በልጅሽ አትጨክኚ ከባልሽ ጋር መኖር ባትፈልጊ እንኳን ለልጅሽ ድረሽለት ተይ በሗላ ይቆጭሻል አምላክ የሰጠሽን ትልቅ ስጦታ አትግፊ ልጅሽንም ልቡን አትስበሪው ሳይፈልግ አምጥተሽው አታሰቃይው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekds7568
@mekds7568 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ 😭
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እንባክ እራሱ ግፍ ይሆንባታል አይዞክ ወንድም😔😔
@hananbah9486
@hananbah9486 Жыл бұрын
እሷንም ብንሰማት አሪፍ ነበር... ከባድ ነው ከሁለት ወገን ሳይሰሙ መፍረድ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Жыл бұрын
አላህን ፍሩ እደዚህ የምታርጉ ሴቶች/ወንዶች😢
@wienchetgebrie4737
@wienchetgebrie4737 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም አትልቅስ ለልጅህ ስትል በርታ እሷ ግን ጨካኝ ነች ለዛውም በአሁን ሳአት እንደዚህ አይነት ባል ግፉ ለበኃላ ፍሪ ግን ለምንድነው እኛ ሴቶች ጥሩ ባል አፍቃሪ ስናገኝ ማይመቸን ሚጎዳን ነው ምንፈልገው ማለት ነው
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 Жыл бұрын
ፈጣሪየማይሆንህን፡ነዉእናየወሰደልህ፡ተመስገንበል፡ነገየተሻለህይወትአለ፡አይዞህ
@senitesahile5727
@senitesahile5727 Жыл бұрын
እንተ ምንእይነት ውንድ ነህ እንዲህ ስትሆን ላትጨማለቅብህ ነው ውንድ ምስል ዝም ብልህ እታልቅስ ብትመጣምሚስት እትሆንህም ለቤተሰቡህም ልጅህን ስተህ ስራህን ስራ ለልጅህ መኖር እለብህ እልቃቫ እትሁን
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
ትክክልውዴ
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒአለም ሆይ አንተ የሚሳንህ ነገር የለም አውቃለሁ እንደዚህ አይነት መልካም የትዳር አጋርን ስጠኝ❤❤❤❤❤
@AminaAdem-jr8dz
@AminaAdem-jr8dz Жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ወንድም በጣም ይከብዳል እሱንም ልቦን ያራራው😢😢😢
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 Жыл бұрын
እረ በመስተንግዶ ቤተሰብ አይረዳም መማገጥ ለምዳ ነው
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
በትክክል እዛ ውስጥ ያሉ አብዛኛው ሴቶች ህይወት ለመጀመር ይቸገራሉ የየእለት ብር ስለሚያገኙ ነው ያሳዝናል አይይ
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Жыл бұрын
😂😂😂😂🙆
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Жыл бұрын
😢😢😢💔💔💔💔 የኔ አባት ማርያምን እዳንተ አይነት ወንድ ማገኘት መታደል ነዉ ምናለ ፈጣሪ እዳንተ አይነት ወንድ ይስጠኝ በማርያም ሲያሳዝን ኡፍፍፍ እመቤቴ ታበርታሕ አይዞሕ😢😢😢
@mekidesayanaasires4350
@mekidesayanaasires4350 Жыл бұрын
አንተ ጀግና አባት ነክ ልጅክን እግዚያብሄር ያሳድክልክ ደግሞም ያድጋል ላንተ ደግሞ ፈጣሬ መካሻ ይሰጥካል በርታ፡፡
@almelenai6593
@almelenai6593 Жыл бұрын
ጋዘጠኛዋ አጠያየቅሽ ምንድነው እያሥረዳሽ አይደል በጣም ያደላሽ ትመሥያለሽ ግልፅ አሎነልኘም ማለት ከዚ በላይ እንዴት ያሥረዳሽ
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ያሳዝናል እንድህም ያለ ነገር አለ አይዞህ ዛሬ ላይ ሰውን አሳዘረኖ መኖር አይቻል እግዚአብሔር ይጇን ይሰጣታል ይች ለልጇ ያላሰበች ላተ ታስባለች ብሎ ማሰብ ይከብዳል 😢😢😢😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
እህህህ ስታይነት ሰው አለ አቤት ግፋ የት ያደርሳት ይሁን😭😭 የምር ቀስሜ ተሰበር አይዞህ አምላክ ልጂህን ይባርክልህ መጨርሻህን ያሳምርልህ እደዚህም አይነት ባል አለ አቤት መታደል ቀናሁ❤❤❤
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
እይዞህ ወንድሜ ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ እና ከልጅህ ጋር ይሁን ባለቤትህንም ሆነ ቤተሰቦችዋን ከልብህ ይቅር በላቸው አንተም መጀመርያ ጤናህን ጠብቅ ፀበል ግባ አንተ ደህና ስትሆን ነው ልጅህንም ማሳደግ የምትችለው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅዋን እንዳቀፈች እቅፍ አንተን እና ልጅህ ድግፍግፍ ታድርጋችሁ አይዞህ ነገ ትልቅ ቦታ የምትደርስ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንባህን በደስታ ያብስልህ
@user-kj3dl2cx3p
@user-kj3dl2cx3p Жыл бұрын
የአላህ እንድህ አይነት ወንድ አለ በዚህ ስአት አላህ ልቧን ያራራልህ 😢
@Astermm47
@Astermm47 Жыл бұрын
don’t worry, God will give you a wonderful woman inside and outside! Just pray to God.
@kuralove2988
@kuralove2988 Жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም አንተ ማለት ለወንዶች ሁሉ ምሳሌዎቻችን ነህ እንደምንም ታገስ ይሔንን ጊዜ አልፎ ትዝታ ይሖናል
@senaitbekele5643
@senaitbekele5643 Жыл бұрын
ዘመኑ በጣም የከፋ ዘመን እርስ በርስ ጭካኔ የተሞላበት ፍቅር የራቀበት ዘመን እጅግ ይገርማል ልጅን የሚያህል ነገር ጥሎ መጥፋትና እራስን ለህዝብ በየቡናቤት መራራጥ እቺ ብትመጣም እትጠቅምህም ክፉ ነች።አንተ ብዙ ለፍተሀል ጌታ ይክስሀል።ግን በጣም መጠንቀቅ ያለብህ ልጁን ቤት ቆልፈህ ብቻውን ጥለ መሄ ትልቅ እደጋ አለው ጤነያውን ልጅ በሽታ ላይ እትጣለው ይምትሄድበት ይዘው ሂድ እንጂ ቤት አትጣለው ምስኪን ልጅ ።አንተም ጥንከር በል በርታ እጅ እትስጥ።ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Жыл бұрын
አለማወቋ ነው እኛ ረድተን አስተምረን ምን አደረግሽልን ነው መልሳቸዉ ማን እንደ ልጅ በጣም ነው ባልየዉ የሚያሳዝነዉ 😢😢😢😢😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
ወንድሜ የምትለው እውነት ከሆነ ኢችን ተዋት ለትዳር አትሆንም “ ሁሉም መስተንግዶ የሰሩ ሴቶች ባይሆንም አንዳዶቹ እንደዚች ከለመዱት በጎረምሳ ቸብ የመደረግ ና የአረቄ ህይወት ማወጣት ከባድ ነው" ይልቅ ልጅህን ከወገኖችህ ጋር ተባብረህ arefehe አሳድግ ከፈለግክ ደሞ ሌላ አግባ ስንት ጨዋ የአዲስ አበባ ለጆች አሉ መሰለህ😁 እርግፍ አርገህ ተዋት አትሆንህም! በርግጥ እሷ የምትለውን አልሰማሁም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
እህቴ አሁን እየተመለከትሽዉ እንደሆ ባለሙሉ እምነት ነን ስሚ እህቴ ይህን የመሰለ አዳምሽን እረግጠሽ ወጥተሽ ቡሃላ መመለሻዉ በጣም የብረት አጥር ይሆንብሻን አስቢ አስቢ እደት በልጂሽ እህህህ😢😢😢
@meryemtube3873
@meryemtube3873 Жыл бұрын
ያረቢ እንድህም ያለ ወንድ አለ ተስፋ የለኝም ነበር አንተን ሳይ ተስፋ ዘራሁ ጌታዬ ሆይ ስንት ፍጡር አለህ ጀባኝ ኸረ 😊 የኔ ወንድም አይዞህ ግን ሚስትዮዋ ግፍ ነው ወላህ በህወት ካለሽ ኸረ ግፍ ነው ውይ የኔ አባት ይሄን አስለቅሰሽ ነገ ሌላው እየረገጠ ይይዝሻል አይ አለመገጣጠም😢
@aselefechyeadonayenat7588
@aselefechyeadonayenat7588 Жыл бұрын
ኡኡፍፍ 😢😢የኔ አባት አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋረ ይሁን
@mekdizmki8658
@mekdizmki8658 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ልቦና ይስጥ እናት ትጨክናለች ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ልቦና ይስጥሽ ልጅ እኮ ስጦታ ነው ያውም የፈጣሪ😢 ስው የዘራውን ያጭዳል ለነገሽ ፍሪ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
Z
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
True
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
አይዞህ ወንዲሜ ልጂህን እግዚአብሔር ያሳዲግልህ እሷ ደግሞ የሄደችበት ሳይመቻት ሲቀር በሄደ እግሯ ትመለሳለች ከባዲ ነዉ ሴቷ ታማኝ ጥሩ ሰትሆን ወንዱ ጥሩ አይሆንም እንዲህ ነዉ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም ለማንኛዉም የዲንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መዲሀኒአለም ይዲረሥልህ
@seadasead2516
@seadasead2516 Жыл бұрын
እህ አብሬ አለቀስኩኝ ምን አይነት አንጀት ቢኖራት ነዉ የጨከነችዉ አሏህየ ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳንተ በሆነ አንዳንዶቻችን ወንድ ይጎዳናል አንዳንድ ሴቶች አሏህ ምርጥ አፍቃሪ ባል ሲሰጣቸዉ አሻፈረኝ ይላሉ አይ አለመገጣጠም
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እመብርአን እቅፍድግፍ አድርጋ ታሳድግልክ አይዞክ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ቓሚዉን ፈጣሪ ተደገፍ ሰውካአዲነው የልብህን መሻት ይሙላልክ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
አይዞክ እግዚያብሄር መልካም ነው አይዞክ ፀልይ ሊያውም የሰፈሬ ልጅ ጨርቆስ
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ወድሜ እሷም ወዳ አይደለም አተ ጎበዝ ጠካራ መሆን አለብክ ፀልይ ወላዲተ አምላክን በሱባኤ ጠይቃት ባለቤቴን መልሽልኝ ብለክ የመምህር ተስፈየ አበራ ገጠመኝ እና ትምህርት አዳጥ የክርስትና ስሟን ሁሌም እየፃፍክ ፀልይ ስገድ እነኝ ትዳርክ ይስተካከላል ወድሜ ትዳርህን የበተነው መፈስ ነው እሷም ሆቴል ስሰራ በነበረበት ሳሐት ከተለያየሰው መፈስ ገብቶባታል ጠክረክ ስገድ ፀልይ ወድሜ ለሷም ልቦና ይስጣት
@mekdesalemu4800
@mekdesalemu4800 Жыл бұрын
ሚኪ መልካም ሰዉ ለልጅህ ስትል በርታ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
ወይኔ እንድህ የመሰለ እግዚአብሔርን የሚፈራ እርህሩህ ደግ ሰዉ አለ😭 የኔ አባት አይዞህ እመ ብርሃን ካንተ ጋር ትሁን በጣም በጣም ጀግና አባት እናትም ነህ። እመ አምላክ ትርዳህ🙏 ኡፍፍ መልካም ሰዉ ፈተና ይበዛዋል እንደልቡ የሆነ ሰዉ አያጋጥመዉም የምር ያሳዝናል
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 Жыл бұрын
Don't be serious with balager .Just leave her and find another Arada.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН