ልቤ ተገረመ "Libe Tegereme" New Protestant Mezmur እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ

  Рет қаралды 850,424

Eyasu and Emma

Eyasu and Emma

2 ай бұрын

ልቤ ተገረመ "Libe Tegereme" New Protestant Mezmur #EyasuandEmma

Пікірлер: 762
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 2 ай бұрын
በእውነት አንቺ እናት በጣም ተሳከቶልሻል ስኬት ልጅ ወልዶ ማሳደግ ማስተማር አይደለም ልጆች በጌታ መንገድ አንዳያድጉ ማድረግ ስኬት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ለምልሙ
@FantayeNigatu-uo9dp
@FantayeNigatu-uo9dp 2 ай бұрын
😢
@TeddyAbebe-bx8no
@TeddyAbebe-bx8no 2 ай бұрын
Wr
@JacquelineBoulos-lg4qt
@JacquelineBoulos-lg4qt 2 ай бұрын
​@@FantayeNigatu-uo9dp222222222222222222222222222222222222222222222222
@JacquelineBoulos-lg4qt
@JacquelineBoulos-lg4qt 2 ай бұрын
​@@FantayeNigatu-uo9dp2222222222222222222222222222222222222222222222222222
@RobelbekelaAbulo
@RobelbekelaAbulo Ай бұрын
​@@FantayeNigatu-uo9dpaa
@muludesta9718
@muludesta9718 2 ай бұрын
እኔ እንደነዚህ ልጆች የሚያስቀናኝና የሚባርከኝ ምንም የለም❤❤❤❤❤
@user-wz3og4ru1x
@user-wz3og4ru1x Ай бұрын
በጣም
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው፣ አንቺ የተሳካልሽ እናት ደስስስ ይበልሽ አቦ ጆሲ ተባረክ ድምቀት ሆንክላቸው ፣ልጆቼ እግዚአብሔርን ሲያከብሩ እንደማየት ደስ የሚያሰኝ ነገር ሌላ ምን አለ?
@astermekuria6938
@astermekuria6938 2 ай бұрын
ከተባረኩ አይቀር እንዲህ ነው ልጆቼ የረዳችሁ ጌታ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! በእግዚያብሔር የታየ ምህረት የበዛለት ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
እሠይ እነዚህ ልጆቻችን አይናችን እያየ በፊታችን አደጉ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ፣እስከመጨረሻ ምትፀኑበት ፀጋ ይብዛላችሁ፡ጌታ ይባርካችሁ❤❤
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 2 ай бұрын
ድንቅ ዝሜሬ,ድንቅ መልእክት እናንተ የፍቅር ልጆች ናችሁ ,ሁላችሁም ተባረኩ
@fasikahailu
@fasikahailu 2 ай бұрын
የታደለ ቤተሰብ ነው እግዚሃብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ የተወደደ ቤተሰብ ምን አይነት እድል ነው በዚህ ዘመን ከጌታ ጋር ሆኖ በቤቱ ማደግ ማሳደግ ቃላት የለኝም የምባርክበት ጌታ ይክበርባችሁ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
እውነት ነው የኢየሱስ ፍቅር ይደንቃል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በፊቱ ይለምልም
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 2 ай бұрын
ዘመናችሁ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ 👋🏼🇦🇷
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! ክብር ምሥጋና ውዳሴ ለትንሣኤው ጌታ ለኢየሱስ ይሁን።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
እንቁዎቻችን ተባረኩ እደጉልን
@dessalegntagele1374
@dessalegntagele1374 2 ай бұрын
ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@tgkbe2084
@tgkbe2084 2 ай бұрын
Biruk
@tgkbe2084
@tgkbe2084 2 ай бұрын
Chau2
@tgkbe2084
@tgkbe2084 2 ай бұрын
Bet
@tgkbe2084
@tgkbe2084 2 ай бұрын
Hani2
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ይሁን ተባረኩ
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 2 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን በእየሱሴ ልቤ ተገረመ/ ተደነቀ ኦኦኦኦኦ በእየሱሰም ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 2 ай бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ምህረት ሁሌ ያሰደንቀናል ክብር ለትንሳኤው ንጉስ ይሁንለት
@abeba3977
@abeba3977 2 ай бұрын
እፉፉፉፉፉፉ♥♥💗💗💗🎚📖🛐 ለኔም ይረማኛል የጌታ ፍቅር❤❤❤❤ ተበርኩልኝ
@berhaneabera4365
@berhaneabera4365 2 ай бұрын
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ
@user-qn7fq9ws2w
@user-qn7fq9ws2w 2 ай бұрын
ድንቅ ዝሜሬ ድንቅ መልእክት እናንተ የፍቅር ልጀች ናችሁ ሁላችንም ተበረክ 💞💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏👏
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 2 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ! ውዶቼ ተባረኩ እነ አማኑ እንዲህ አድጋችሁ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ፀጋው ይብዛላችሁ !!
@user-fx4ex3gz8n
@user-fx4ex3gz8n 2 ай бұрын
በጌታ ስም ተባረኩ ስለ እናት ጌታ ይባረክ ክብረ ለጌታ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@merontaye8723
@merontaye8723 2 ай бұрын
እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስይይይይይይ ክብር ክብር ይሁንለት ገና ሳይፈጠሩ አስቀድሞ ለራሱ ክብር አድርጎ የሾማቸው እስይይይ ምን እንላለን እሱ በደሞ ሸፍኖ ክብሩን እስ ከምድር ዳርቻ ገላጭ ያድርጋቸው ሀሌሉያ❤❤❤❤❤
@godisgood7405
@godisgood7405 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ
@netsanete1578
@netsanete1578 2 ай бұрын
ልጆችዬ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ድንቅ ዘማሬ ነው ዘመናችሁ ሁሉ በ እግዚአብሔር ፍቅር ተደነቁ 😘🥰
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 2 ай бұрын
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው❤❤ ሁሌም እደነቃለሁ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ
@alemsemu7617
@alemsemu7617 2 ай бұрын
❤ተባረኩ ዘመናችሁ እንዲሁ ከልጅነታችሁ እስከ ሽምግልና በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kd6ii6cu8q
@user-kd6ii6cu8q 2 ай бұрын
እደጉልን ተባሰኩ ፀጋው ቅባቱን ያብዛላችሁ፣
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን ክብር ይሁን ለዘላለም እንኳን አዳራሳችሁ ቡሩካን ጸጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
@genetbiru760
@genetbiru760 2 ай бұрын
ተባረኩ !ተባረኩ !ተባረኩ !!! ፀጋው ይብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ።❤❤❤😇😇😇🙏🙏🙏
@mtkuzango9374
@mtkuzango9374 2 ай бұрын
እዴት ያማሩ ልጆች ናቸው እግዚያብሄር ይባርካቹ ይጠብቃቹ።❤❤❤❤❤
@wodehord7063
@wodehord7063 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ፀጋ ይብዛላችሁ በመንፈስ ቅድስ እርዳችው በጌታ ፍቅር ውስጥ እደጉ❤❤❤
@adanalechamo3610
@adanalechamo3610 2 ай бұрын
ዋው በጌታ ስም ተባረኩ ጌታ ቀረ ዘመነችሁን እጅግ አድርጎ ይበርካችሁ እኔ በጣም ስለእነዚህ ልጆች ጌታን አመሰግናለሁ
@asefaw4345
@asefaw4345 2 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ የጌታ ጸጋ ሁልግዜ ከናንተ ይሁን ጆሲም እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርኽህ
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 2 ай бұрын
አሜን :ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን። ዘመናችሁ ይለምልም !!
@Merii25
@Merii25 2 ай бұрын
ኣሜን!! እሰይ ❤❤ Love you 🙏 from 🇪🇷🇪🇷
@MariamBannout-dz5oq
@MariamBannout-dz5oq 2 ай бұрын
⛪⛪🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🙏🙏🤲🤲🤲😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤💗💗💖💖💞💞🇪🇹🇪🇹
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 2 ай бұрын
ዘመናቹህ የተባርከ ይሁን 🙏🙏
@achamyeleshhuluka5918
@achamyeleshhuluka5918 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በእውቀት በምገሰ በጥበብ ያሳድጋችሁ
@fasikahailu
@fasikahailu 2 ай бұрын
እንዴት እንደወደድኳቸው ወይ ጌታ ሆይ ዘመናቸውን ህይወታቸውን ባርክላቸው
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 ай бұрын
ውይ እናንተን ሳይ ልቤ እንዴት እርፍፍፍፍ እንደሚል❤❤❤
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ እናንተ የተሸከመች ማህፀን እንደማርያም ብርክት ትሁንንንን❤❤❤❤❤❤
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
ለዚህ መልካም አገልግሎት የተፈጠራችሁ ና የተመረጣችሁ የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሀ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
@HhHh-gn8mb
@HhHh-gn8mb 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ tebareku geta yibarekachu yene wudochi ❤❤❤illllllll illllllll haleluya ameni
@user-be6ql4pm9q
@user-be6ql4pm9q 2 ай бұрын
ኤልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘማናቹ ይባረካቹ❤❤❤❤❤❤
@SamuelMadala-sy5to
@SamuelMadala-sy5to 25 күн бұрын
Himare
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባራኩ ባጌታ ስም ታድላችሁ ባዝ እድሜ 🙏🙏💞💞አሜን አሜን ክብር ይሁንላት የኔ ጌታ 🙏🙏
@AstawosegnGaritoGebo-vu9rc
@AstawosegnGaritoGebo-vu9rc 2 ай бұрын
wow it's amazing my almighty GOD bless you with his abundantly Gress
@user-ol7zk5ns1d
@user-ol7zk5ns1d 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@MamoTesfa
@MamoTesfa 2 ай бұрын
God bless u and your entire family TESFA Mamo Thanks our God is awesome excellent Peace in Ethiopia and The world yemimeka beegezihaher yemeka tena Edme abrzeto yestachu tebareu
@amenaaa7927
@amenaaa7927 2 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችተባረኩ❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 2 ай бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ይመስገን
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይ አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ዘመናችሁ በጌታ ፊት ያማረ ይሁንንን!!!😍😍😍😍😍😍
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ዋውውው በጣም ልቤን የምነከ ዝማሪ ብላቴኖች ጸጋ ይብዛላችሁ ቡሩካን ናችሁ በዚህ እድሜ ለጌታችሁ ለኢየሱስ እንዲህ መዛመር በጣም ልዩ ናት ነው
@elilhagos9952
@elilhagos9952 2 ай бұрын
Asey Asey wey des situlu geta mamlek Des Tikal, God bless this young boys more
@MihertSolomonworku
@MihertSolomonworku Ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደ ብርሀን አብሩ አሜንንንንንንንንን
@SouthSouth-hu3yh
@SouthSouth-hu3yh 3 күн бұрын
🎧🎧🎧🎧🎧🎧ብሳማ ማልጣግባው ባርዬ ታባራክ ❤❤❤❤❤
@user-kr8ny6gb7j
@user-kr8ny6gb7j 2 ай бұрын
Wow amen 🙏 🙌 👏 😢😢😢😢😢😢 ❤️
@nouronouro9167
@nouronouro9167 2 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንን በጌታ በእየሱስ ስም እደጉ እደጉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
@wogayehuemanuel3597
@wogayehuemanuel3597 2 ай бұрын
ተበረኩ እግዝአብሔርን ከዚህም በለይ ፀጋውን ይጨመርበችሁ እንደ እናንተ አይነት ልጆች እንድሰጠኝ እፈልገለሁ
@Atsede-db3tn
@Atsede-db3tn 2 ай бұрын
ተባረኩ በብዙ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ፓስተር ጆሲ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ !!
@AddisMesekel
@AddisMesekel 4 күн бұрын
ቀናሁባቸው።ተባረኩልኝ ገታ በበቱ ያስረጃቸሁ
@ahahahaehsjsjsj5996
@ahahahaehsjsjsj5996 2 ай бұрын
Woy indeti Libe yirekali getha yiberkiachu ❤❤❤❤❤❤
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 22 күн бұрын
በእውነት ዕድለኞች ናችሁ ። በዚህ ዕድሜአችሁ በጌታ ኢየሱስ እቅፍ መሆናችሁ ። በዚህ ክፉ ዘመን
@user-dv5bm3wv9s
@user-dv5bm3wv9s 2 ай бұрын
ተባረኩ ጌታ በጥበብ በእውቀትና በእዉነት ያሳድጋችሁ
@user-sb7hh4ww9o
@user-sb7hh4ww9o 2 ай бұрын
Amen tebrk amen.tebrk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen.tebrk ✊✊✊✊✊🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤❤❤
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 2 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ የኔ ዉዶች ዘመናችዉ ይባረክ አምላኬ በደሙ ይሸፍናችዉ!
@GerinetAyza
@GerinetAyza 2 ай бұрын
Begeta sim tebarkachu qiru zemenachu yibarek lemlimu
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያ ❤❤❤❤❤❤❤❤ታባረኩ እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድጋችሁ
@TesfenshYegetaAlij
@TesfenshYegetaAlij 2 ай бұрын
ዋው ጌታ አብዝቶ ይበርካቺሁ😮😮❤❤❤
@helenkahsay4519
@helenkahsay4519 2 ай бұрын
May God bless you brothers🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@henokasseffa
@henokasseffa Ай бұрын
ኢየሱስም በእግዚአብሔርና በሰዉም ፊት በቁመትም,በሞገስም,በጥበብም ያድግ ነበር ይላል ቃሉ በየሱስም በነገር ሁሉ ማደግ ለናንተ ይሁንላቹ።
@tsehayneshgute2932
@tsehayneshgute2932 2 ай бұрын
ጌታ ይበርክ ለራሱ ክብር አድርግ የታበረከቹ ሁለት ብሩከን ዘማናቹ ይባርክ እልልልል አሜን እሰይይ
@addislij3053
@addislij3053 2 ай бұрын
Elililililililil hallelujah Jesus you are so good glory to you. ❤
@user-mp4gc7vt9o
@user-mp4gc7vt9o 6 күн бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ጨራርሶ በሁሉ ነገር ፋጽሞ ይባርካችሁ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን
@jemo5716
@jemo5716 18 күн бұрын
መታደልልልልልልል❤❤❤❤ እናት እርፍ ብለሻል ዛሬ የክርሥቲያን ልጆች በቤቱ ሥንቱ እያማገጡ ።አረ እናቲቱ እልልልልልል በይ እግዚአብሔር አሥወርሦሻል።።።
@user-wl8ej4cu1u
@user-wl8ej4cu1u 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖
@user-xs1vf8to2j
@user-xs1vf8to2j 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም በጣም ነው የምሳሳላቹ እንዲሁ ዘመናችሁ ይለቅ❤❤❤
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Ай бұрын
I Can't stop Watching this Tucheble Song Praise God for This Families 🙌 🙏 And Pastor Josi Zemenehen Abzeto Yebarekew Hallelujah Amen 🙌 🙏
@user-sv9sb3vc3w
@user-sv9sb3vc3w 2 ай бұрын
❤❤❤wowwwwwwww...getaha...kibiruni..yiwusahdoo...ameeèn❤❤❤
@MerryJesus
@MerryJesus 2 ай бұрын
I don't know what can i do !!""" except to say God blees u.
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 ай бұрын
እስይይይ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው በእየሱስ ስም ትባርክሁ ❤❤❤❤❤
@TsigererdaAsfaw
@TsigererdaAsfaw 2 ай бұрын
Yene konjowoch tebareku ,edegu ❤❤
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 2 ай бұрын
❤❤❤❤ geta eysus yibarikachuu tebarku
@AlimiraTech-np3tp
@AlimiraTech-np3tp 2 ай бұрын
ልበ ተገረመ እግዚአብሔር ይባረካቹ😢❤❤
@sebleassefa8375
@sebleassefa8375 Ай бұрын
እደጉ፡ ዘመናችሁ፡ ይባረክ፡፡❤❤
@Phaulosebogala
@Phaulosebogala 2 ай бұрын
Wow wow geta eyesus yibarekachu tabareku❤ amen my Jesus
@sebleberihun7438
@sebleberihun7438 Күн бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።
@eyerushailu740
@eyerushailu740 22 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ አሜን ጥበብ እውቀት ይሁናችሁ !!!
@user-um9pr5kg6e
@user-um9pr5kg6e Ай бұрын
እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን ሞልቶባቸዋል ከዚህ ክፉ ዘመን ለ ክብሩ የለያቸውጌታ ይክበር ይመስገን::የታደላችሁ እናት አባት ደስ ይበላችሁ::
@memejaafar3344
@memejaafar3344 2 ай бұрын
የአባቴ እንቆች ዋዉ ዋዉ ይጨመርላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤👍👍👍
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ለክብሩ በዘመናቹ ሁሉ ኑሩልን
@abdallahelabass4187
@abdallahelabass4187 2 ай бұрын
Amen amen ክብር ይሁን 🥰🥰🥰✊🏻🙏🏻🙏🏻🍇tebareku
@user-kp3er6me4v
@user-kp3er6me4v 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ተባረኩ
@ClassicPhone-mt8jk
@ClassicPhone-mt8jk 2 ай бұрын
amen amen❤❤❤❤❤tebarku gata yibarikachu🙏🙏🙏🙏
@amanabba8188
@amanabba8188 2 ай бұрын
ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ❤❤❤❤
@milligetachew-ek7xr
@milligetachew-ek7xr Ай бұрын
❤❤በጌታ ብሩኽ ያምልኾ መንፈስ ባንተ ላይ እየጨመረ እየጨመረ ❤❤❤❤
@user-rr4em4yo5t
@user-rr4em4yo5t 2 ай бұрын
Power, Praise the Almighty God, Flourish and Blessings overflowing my brothers
@user-xr9bt8mc2g
@user-xr9bt8mc2g 26 күн бұрын
What wonderful guys they are; amazing!
@libanosbirhan3655
@libanosbirhan3655 2 ай бұрын
Blessed gifts, Euye and Ema keep shining yena marochi
@tewodaj9826
@tewodaj9826 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ameeen.ameeeen.siwodachu.geta.tegaw.yabzalachu
@user-mh2gw8wh9v
@user-mh2gw8wh9v 2 ай бұрын
ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ ውዶች በጣም ድንቅ መዝሙር ነው
@user-wz3og4ru1x
@user-wz3og4ru1x Ай бұрын
ስወዳችሁ!ተባረኩልኝ!
@user-ee5hw2kl1q
@user-ee5hw2kl1q 2 ай бұрын
Amen amem amen amem 😢 tebareku❤❤❤❤❤❤
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋችሁ
@PenielZeremariam
@PenielZeremariam 2 ай бұрын
Tebareku goyta yesus yibarikum enda zemerkum niberu❤
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 32 МЛН
bole emmanuel shebsheba mezmur ante tay
6:49
Enshager እንሻገር
Рет қаралды 3,3 МЛН
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 167 М.
YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
5:57
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 10 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН