No video

bermel Georgis ቅዱሳን ምን ያህል ከአጋንንት ጋር እንደሚከራከሩልኝ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

  Рет қаралды 19,031

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

6 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 112
@shewangedineto9250
@shewangedineto9250 5 ай бұрын
አላዬ አኔ ያለሁት ደቡብ አፍሪካ ነው ከሀገሬ ከወጣሁ 18 አመት ሆኖኛል እንደው ይህን ፁሑፍ ካነበብከው ኃይለሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅህ አብቃው በልልኝ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምከታተለው የሰማዕቱ ተአምር ተሰምቶ አይጠገብም ።
@samsamara4003
@samsamara4003 5 ай бұрын
አሜን መሻትህን ይፈፅምልህ
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 5 ай бұрын
Ye beremelu keduse geyorgis hayle mykaelen ledeju abekawe amen
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
የሁላችንም ምኞት ነዉ አይዞክ ለሀገራችን ያበቃናልን
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 5 ай бұрын
Ledeju Yabkah wondime❤ enenim😅
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
Ye libachihun meshach fetari yifetsimilachihu
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእኛ በእኔ ዘመን የሄ ድንቅ ታአምራት መሰራቱ ተመሰገን ዘለአለማዊ አምላኬ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባት አባቴ የጌታየ እናት ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጃችሁ አብቁኝ ሰለ ጻዱቁ አባታችን ሰለ አቡነ ሀብተማርያም ገላቸው ቃል ኪዳን ሰለ ገባሀላቸው ብለህ ለጅህ አብቃኝ ተመሰገን አምላኬ🙏❤🙏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 ай бұрын
ይብላኝላቸው ለመናፍቃን እኛስ ሀጢያተኞች ብንሆን ቅዱሳን አሉልን
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fannygebre8061
@fannygebre8061 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@እቢ
@እቢ 5 ай бұрын
ባክሽ አትኮፈሽ ፅድቅ ስራ ከሌለሽ ሲዎል ነሽ እግዚአብሄር አያዳላም ሰዉ ሁሉ የእጁ ስራ ነዉ ሃጢያት እየሰሩ ቅዱሳን አሉ ብሎ መኮፈስ አይሰራም😂
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 5 ай бұрын
ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ከሀጢያቴም አንፃኝ ጥሩ ክርስቲያን አድርገኝ የወጣትነቴንም ዘመን ባርክልኝ አሜን😢😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ለደጅህ አብቅተኝ ፈውሰህ መልሰኝ✝️🤲💚💛❤
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 5 ай бұрын
ፍውስን ይላክልሽ ወይም ይላክልህ
@zinashtezera190
@zinashtezera190 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ መዳህኒአለም ኪደነቃሏ ሰማእቱ ለእኛም ለተቸገርን ሁሉ ይድረሱልን አሜን
@manycell9813
@manycell9813 5 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ኢትዮጵያን አሰባት መስማት ለተሳናቸው ተሳታፊ እንዲሆኑ አስተርጎሚ እነሱም እንዲከታተሉት ተሳቢ ቢሆን መልካም ነው ❤️🙏
@hanamontano7931
@hanamontano7931 5 ай бұрын
በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሐና ብላቹ ለቦታው ያብቃኝና በረከቱን ያሳትፈኝ በጣም ነው ጎጎሁት በሁኑም ሳይሳካልኝ ቀረ በፈቀደ ሰአት ይሁን
@ሀገሬ
@ሀገሬ 5 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤቱ ያብቃን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 5 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን እኔንም ቤተሰቦቼንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈጥኖ ደራሼ 💙
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
እኔ የምኖርው በሳውዲ አርቢያ ነው በጣም ጨቆኛል ወንድማችን አላዬ አንተ ሁሌ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ትሄዳለህ እባክህን ሰማእቱ ይሰማሀልና ንገርልኝ እናቴ በደም ግፊት ታማብኛለች ወለተ ስሌሴን እያልክ ወልደ ሰንበት ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤልን ወልደ ጊዮርጊስን ወለተ ማርያምንና ቤተሰቦቿን በሙሉ ማራቼው ሂወታቼውን አብራላቼው ማራቼው ለደጂህም አብቃቼው እያልክ በጸሎት አስበን ወንድማግቼ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጸሎትህም እንደሚደርሰን አምናለሁ ለሰማእቱ ቅርብ ነህና አስበን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጸሎትህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሰማእቱ ታአምር ታይቶ አይጠገብም ስለ ሁሉም ነገር የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@rowcellel209
@rowcellel209 5 ай бұрын
ቅዱስ ግዮርጊስ ያስብሽ
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
@@rowcellel209 አሜን አሜን አሜን
@user-rn1uy3ed9s
@user-rn1uy3ed9s 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለታመመ ሁሉ ፈውስ ይላክልን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 ай бұрын
አምላከ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን ❤❤❤❤
@tigistkebede3844
@tigistkebede3844 5 ай бұрын
ኧረረረረረረ አሜን ሁላችንንም ያብቃን።
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fq2pi2rj1p
@user-fq2pi2rj1p 5 ай бұрын
የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ እባክህ እኔን ከርታታዋን ልጅህን አስበኝ ቤተሰቦቼንም ፍታልኝ እባክህ ለደጅህ አብቃልኝ
@manuel2445
@manuel2445 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ 💚 💛
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አግዘኝ ድረስልኝ❤ በጸሎት አስቡኝ ወንድማችን ወለተማርያም ብላችሁ አደራ
@mesaymekonnen87
@mesaymekonnen87 2 ай бұрын
እግዚአብሔር❤ለደጅህ ይብቃኝ ቅድስጊወርጌስ ባንተ ቀን ነው የተወለድኩት ዐንተ ጠብቀኝ ዕደራ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን እናተን ለደጂ እዳበቃ እኛንም ያብቃን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@TafesseWare
@TafesseWare 4 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አምላከቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት እኔንም አስበኝ ከሀገራችን የዘረኝነት መንፈስን አስወግድ
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤ wendimachin inateni yixebiqilin
@Abc-rk6ro
@Abc-rk6ro 5 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 5 ай бұрын
አቤቱ ሰማዕቱሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቸ ጥብቃህን እንዳትርሳኝ እንደኔሀጥያት ሳይሆን እንደመቤቴ አማላጅነት እንዳተተራዳይነት አስበኝ
@haihi6112
@haihi6112 5 ай бұрын
አላዬ:ሰማእቶ:ይርዳክ:ለተቸገሩት:ሰለምትረዳ:መሰተንግዳቹው:ደስይላልበርቱ:ለደጆ:ያብቃን:ሀገራችንን:ሰላም:ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aboaomr5163
@aboaomr5163 5 ай бұрын
አሜን
@senaittiruneh7420
@senaittiruneh7420 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 5 ай бұрын
Ameuameu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@asterfikadu2175
@asterfikadu2175 5 ай бұрын
Sematu kidus gorgeous ledejh abekagn lemedan ❤❤❤
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 5 ай бұрын
አሜን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 5 ай бұрын
ተመስገን ስላሴ🙏🙏🙏ሀያሉ ጊወርግስ ይድረስልን ለሁላችን ኢትዮጲያ ሀገራችን ይታደግልን የተገፋዉ ህዝባችን ነፃነት ያጣዉ ህዝባችን ነፃነታችን ያዉጅልን ሰማኢቱ ሀያሉ ቅዱስ ጊወርግስ🙏🙏🙏
@linamariyam4180
@linamariyam4180 5 ай бұрын
ሰመዐቱ ጊዮርጊስ ድጋሚ መሄድ እፈልጋለሁ ጥራኝ😢😢😢
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢🤲🤲🤲🤲
@kalkidanmisganaw7801
@kalkidanmisganaw7801 5 ай бұрын
Kdus giwergis ledegu yabkan anten yereda hulachinm yirdan🙏
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df 4 ай бұрын
በፀሎትእሰብይወላተሰማይ
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 5 ай бұрын
Semaitu abate lenem diresiliny ketasrkubet fitany😢😢😢❤❤❤ qalkidani yirdany
@user-zs3pd7jy8w
@user-zs3pd7jy8w 5 ай бұрын
ለበትሕ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ግወርግስ እባክሕ ችግሬን አንተታውቃሕ መንገድየን አስተካክሊልኝ
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Maria_Henock
@Maria_Henock 5 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኔም ለሊቀ ሰማዕቱ ቤት አብቃኝ።
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 5 ай бұрын
Egzabher ledju yabkne
@user-bp9eo1uf7m
@user-bp9eo1uf7m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢❤❤❤
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-yp8fr2xc5d
@user-yp8fr2xc5d 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🙏🙏🙏
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@getachewgirma1206
@getachewgirma1206 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ ለቤትህ አብቃኝ፡፡ ገንዘብ የለኝ ሥራ የለኝ ይኸው 4 ዓመት ሙሉ (ተሳስሬ ቤቴ ቁጭ ብያለሁ )ፍታኝ ሰርቼ ልጆቼን ላሳድግ የሰው ሸክም አታድርገኝ፡፡
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 5 ай бұрын
ቅዱሳን አያማልዱም ለሚሉ ወዮላቸው
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 5 ай бұрын
አላዬ ጥያቄህን አስተካክል ባክህ
@AsterGebayo
@AsterGebayo Ай бұрын
ሰማእቱ አደራህን እኔ ኃጥያቴን ስለማውቀው ደጅህ ለመቆም ብቁ አይደለሁም ባለሁበት ምህረትን አድርግልኝ😂😂😂😂😂😂
@fannygebre8061
@fannygebre8061 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-di6ky6rz6b
@user-di6ky6rz6b 5 ай бұрын
Kedus'gywergse'abata Dejehen'lemergeti'abekage
@dawit7755
@dawit7755 5 ай бұрын
ውሰዱኝ
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 5 ай бұрын
ስንት ብር ነው
@Hana_tube
@Hana_tube 5 ай бұрын
❤❤👌👌
@user-op4vq1ke4s
@user-op4vq1ke4s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xs9ws4wv3s
@user-xs9ws4wv3s 5 ай бұрын
Er erdugn besematu yezeyahuhalaw
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 5 ай бұрын
እኔስ እየፈራሁ ገሎ ነው እሚያድን ስትሉ በጣም ይጨንቀኛል በጣም እየፈራሁኝ ግን እስከዛሬ አመት አንድ ቀን ፈቅዶልኝ እሄድ ይሆናል
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 4 ай бұрын
ከራያ ቆቦ ተነስቶ ለመሄድ እንዴት ነው እምታውቁ ፃፉልኝ😢
@racheltakala7118
@racheltakala7118 5 ай бұрын
አላየ እባክህ እንዴት ነው የምናገኝህ ዋፃቭ የለህም እባክህ መርዳት እንፈልጋለን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 ай бұрын
እስክሪኑ ላይ አለ
@YabsiraYabu-ci7jf
@YabsiraYabu-ci7jf 5 ай бұрын
በእግዚአብሔር እርዱኝ ልሄድ ብዬ ብር ጎደለኝ በዛ ላይ ተማሪ ነኝ ከአብርሀሙ ስላሴ ታገኛላቹ እርዱኝ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 ай бұрын
አለኝ
@HewanTaye
@HewanTaye 5 ай бұрын
Kidusgiorgis login yabkage
@betybety1236
@betybety1236 5 ай бұрын
Samaeto enaneme magadane asetakakelaike bateike endemata fikedeleinge abata
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 5 ай бұрын
አላየ እባክህ በአሁኑ ጉዞ ልሄድ ነው በ23ብዬ ስናገር ሰው ሁሉ ያስፈራራል እኔ ስለተፈቀደልኝ ነፍሴ ተደስታለች ማንንም አልሰማም ግን የምትሰማው ሁሉ ያሣዝናል እባካቹ በቂ ትምህርትና እምነት እንዲኖር አስተምሩ አበረታቱ ሰው ወደ ቤተክርስቲያን እየሄደ እንዴት ይፈራል ?
@user-zc5sj6sx2g
@user-zc5sj6sx2g 5 ай бұрын
እህቴ ለምን ወደ ገዳም እንደምትሄጂ ለሠዎች ታወሪያለሽ ሁሉን ለፈጣሪሽ ጣይበት ያኔ መልካም ይሆናል። እኔ እንደዚህ ስለማደርግ ነው ይቅርታ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርሀኔናመዳኒቴነዉ የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነዉ በሏቸዉ
@frehiwotmekuriya9761
@frehiwotmekuriya9761 5 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ወደድነት ለመሄድ ነው የተነሳሽው ፡በምትሄጅበት ሁሉ ቅዱስ አምላክ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው፡ እግዚአብሔርን አማክሪ፡ እንቺ ለመሄድ፡ተፈቅዶልሽ እንዴት ሰው ታማክሪአለሽ።እኔ ሄጃለው፡ የመፈጠርሽን ትርጉም የምታውቂው የእግዚአብሔር ክብር የምታይበት ነው። ባጠቃላይ ቦታው የምትረግጭው መሬት የምትታጠቢበት ውሀ ባጠቃላይ የመፈወሻ ቦታ ነው። በጣም ፀልይ ሱባዩ ግቢ በቸርንቱ ጥያቄሽ እንዲመለስ ተማፀኚ ከመሄድሽ በፊት ሱባኤ ግብ እዛው በቤትሽ።
@user-sf2rg6mw7e
@user-sf2rg6mw7e 5 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤😂😂
@tigistkebede3844
@tigistkebede3844 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ቢቀመጥልን።
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 ай бұрын
አለ ዲሰክሪብሸን ቦክሰ ላይ
@DanielMeles
@DanielMeles 5 ай бұрын
ዳግመኛ ወደደጅህ አብቃኝ
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
🔴bermel giorgis እድሌ የተወሰደብኝ ሰው ነኝ ። #ethiopian ortodox
27:18
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 10 М.
🔴bermel giorgis  የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊልም ለወጠኝ።
49:35
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 16 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН