bermel Georgis ሞቷል ትንፋሽ የለውም ብለው ወሰዱኝ ሰማዕቱ ደርሶ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 16

  Рет қаралды 34,248

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 151
@nannymukunon1158
@nannymukunon1158 Жыл бұрын
አቤቱ የሰማዕታቱ ታአምር ተወርቶ አያልቅም ለቤቱ ያብቃን ቤተሰቦቼን አስብልኝ በፀሎታቸሁ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
ሰማእቱ ሆይ ወደ ደጅህ የምመጣበትን ቀን አቅርብልኝ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ሌላ ቃል የላንም ❤የኛም እግዚአብሔር በፍቅደልን ቀን ለበርከት ተካፋይ እንሆናለን 😊😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን ፈቃዱ ይሁን🙏
@khanpk166
@khanpk166 Жыл бұрын
ለልኦል እግዜብሄር ምን ይሣነዋል ለዘላለም ስሞ የተመሠገነ ይሁን እሶ በስሞ ጨርሶ ይማራችሁ❤❤
@user-bn1kb8yl4i
@user-bn1kb8yl4i Жыл бұрын
አሜን ሊቀ ሠማዕቱ ለ ሁላችንም ይድረስልን!
@tgfetene1995
@tgfetene1995 Жыл бұрын
ለደጅህ ያብቃን ሰማአቱ ቅድስ ጊወርጊሰ ታምረኛው 🙏🙏🙏🙏
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
አሜን ከሰመዓቱ ረዴት በረከት ይድረሰን በምኞት ለቀረነው
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን🙏
@almazd2273
@almazd2273 Жыл бұрын
ክብር ለሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን እኔም ለደጁ ይብቃኝ አሜን አሜን ❤🙏
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 3 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
@hjbb7077
@hjbb7077 Жыл бұрын
ለናተ የደረስ ሰማእቱ ጌዮርጊስ ለኛም ይድረስን አሜን፫
@user-nj4ss2cg1f
@user-nj4ss2cg1f 3 ай бұрын
አሜን ከስማዓቱ ረዴት በርክት ይድረስን እግዚአብሕር ይመስን ❤❤❤❤❤❤
@teferiagmassie2797
@teferiagmassie2797 Жыл бұрын
ክብር ለሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን እኔም ለደጁ ይብቃኝ አሜን አሜን
@haimont9075
@haimont9075 Жыл бұрын
የሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጸሎት አይለየን
@user-hw9dq9gv9e
@user-hw9dq9gv9e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 ай бұрын
ሰማእቱ ቅ.ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃኝ!!
@youtubered3554
@youtubered3554 Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን መጨረሻ ላይ የመሰከረው ወጣት መምሕር ነው አስተምሮኛል ወገኖች ፈውሱን ያድላችሁ
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Жыл бұрын
ሠማዕቱ ሆይ በስደት ያለነውንም ለዚህ ክብር አብቃን፣ ለደጅህ አብቃን።
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@user-zn9qc2vd3q
@user-zn9qc2vd3q Ай бұрын
ሊቀ ሰማእቱ ቅድስ ጌዩርጊስ ለደጆህ አብቃይ
@Jimlaxpress
@Jimlaxpress Жыл бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል ሂዳችሁ ምህረት ፈዉስ ያገኛችሁ። ማሳሰቢያ ስሙ፦ ለህክምና ታወጡት የነበረዉን ግምት ለምፅዋት ስጡ። አስቡና ክፈሉ ።ነፃ ነገር የለም። ምፅዋት መልሱ።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሄደሽ ነበር አንቺ እህቴ
@Workneshhaile
@Workneshhaile 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
@amarechwolde658
@amarechwolde658 Жыл бұрын
ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ይህን ምከር መስከር ይህች አለም ጊዚያዊ ሃላፊ ጠፊ መሆኗን በክርስቶስ ክርስቲያን ውሉደ ስላሴ(ከአብራከ ስላሴ የተወለድን) በማያልቀው ቸርነቱ እድሜ ለንሰሃ የተሰጠን መሆናችንን እንድናስተውስ እባክህ በሄድክበት ሁሉ ምከር መስክር። እስከፍፃሜ የሚያፀናውን ፀጋ አይለይህ
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ በማሪያም ልለምንክ ደጅክን ኣሳየን ለቤትክ ሳታበቃ ኣንሙት ኣባቴ ኣደራክን ያለንበትን ኣንተ ታቅርዋለክ
@tesfabimr417
@tesfabimr417 Жыл бұрын
Sematu kidus gawergis ledegih aebikagn cheru medihanyalem aete aesabegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
ተመስገን ተመሰገን ቃላት የለኝ ለአምላኬ ክብር ይግባው አሜን አሜን አሜን
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ለናተ የተሰጠው ፍቃድ ለእኛም ይፍቀድልን ቅዱስ ጀወርጌስ ኣባቴ🙏❤️❤️❤️ መታደል ነው ማርያምን ለኛ የተሰጠን ለማንም ኣልተሰጠውም❤️❤️❤️❤️ተመስገን ኣምላኬ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከተላችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን
@wossenmichaelzedera
@wossenmichaelzedera Жыл бұрын
የሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጸሎት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ከፍ ከፍ ትበል አሜን
@hhzfxiadzf7279
@hhzfxiadzf7279 Жыл бұрын
ልእል እግዝአብሄር ለሰማአቶ ደጅአብቀኘ አቢቱ ቤተሰቦችንም አስብልኘ አደኒ ሀጢአትታይሆን እደምርትህ አስበኘ
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
ጓጓው እስኪሄድ ሀገሬን በሰላም ገብቼ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እኔም❤
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እኔም❤
@nettesh6928
@nettesh6928 Жыл бұрын
የሰማአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን !!!!!!
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እል ልልልልልልልልልልል ል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል እንኳንደሰአላችሁ ለተፈወሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ ለኛምይድረሰልን
@mulye8211
@mulye8211 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔ ቀናሁ😢😢😢😢
@mimilahe9433
@mimilahe9433 Жыл бұрын
ሰማእቱ ፍቀድል ክነመላ ቤተሰቦቼ ቅዲስ ጊዮርጊስ ታስረናል😢😢😢
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ
@tigestzrufael3779
@tigestzrufael3779 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚያብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እንደዚህ መረጃወችን ቶሎቶሎ አድርሰን እናመሰግናለን
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын
ተምረኛው በርሜል ቅዱሥ ጎርጊሥ ለደጁ ያብቃን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Жыл бұрын
ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ቅድስ ጊዮርጊስ ከናተጋ ይሁን❤❤❤❤❤
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድምቼ
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
ቅዱስ ኤልሸደይ አብሮወችሁ ይሁን❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) በጣም ደስ ይላል ጨርሶ ይማራችሁ 🙏🙏🙏
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kdldfofl3086
@kdldfofl3086 Жыл бұрын
አባቴ ሀሳቤ ተሳክቶ ለደጅህ አብቃኝ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
አሜን ለኔም
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
አሜን ለኔም
@genettamerat4337
@genettamerat4337 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን ለደጀ ለቤቱ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለኛም ይድረስልን በስደት ላለነው ሁሉ
@user-xd1bk1wx7t
@user-xd1bk1wx7t Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@getnetyeshitla7733
@getnetyeshitla7733 Жыл бұрын
ዉይ ተዋህዶ እምነቴ ኡፍፍፍፍ ኑሪልን ወይ መመረጥ ሠማእቱ ለኛም ይድረስልን ለማንሠማዉ
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@matub4261
@matub4261 Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ጌዮርጊስ ለኛም ይድረስልነን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባቴ ጊዮርጊስ
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 Жыл бұрын
በርከታችሁ ይደርብን እኔንም ለደጅ ያብቃን አሜን
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏👍👍😓😘😘😘❤
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምስጋና ይግባው ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከት ምልጃህ አይለየን አሜን🙏💚💛❤
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አባቴ ለደጂህያብቃኝ
@saiful_rana5075
@saiful_rana5075 Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ኣላቹ ከትግራይ ለሚመጡ ሶዎችስ መንገዱ እንደምን ኣለ
@jfififi4878
@jfififi4878 Жыл бұрын
ኣረ ኣነለ ንኣደይ ክስዳ እናሓሰብኩ ነረ ዝከድ እንተልዩ ካ/ኪ ብዝኮነ ንራከብ እሞ ዝከድ ስብ እንተልዩ ብሓንሳብ ንስደዶም
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ስማእቱ ኣባቴ ወደቤትክን ለመርገጥ ኣብቃኝ❤❤
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k 2 ай бұрын
Amene
@selayberhe2276
@selayberhe2276 Жыл бұрын
E/r temsgna 🙏⛪️
@asmamawbelachew8893
@asmamawbelachew8893 Жыл бұрын
ሰማዕታቱ ለቤቱ ያብቃን!!! ቤተሰቦቼን አስብልኝ!!!
@abiyorkilovsoli
@abiyorkilovsoli Жыл бұрын
ኣንድ ቀን አኔም አዛ ሚሄድ አፈልጋለው በጸሎት አርዱኝ ወገኖቸ
@user-wu9ne8wt6j
@user-wu9ne8wt6j Жыл бұрын
ከስዴት መልስ ለቤትህ ለዴጅህ አብቃኝ ፈርሰኛው እርዳኝ
@demkabebe290
@demkabebe290 Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ቤተሠቦቼን ጠብቅልኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ምልጃህ አይለየኝ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
@MameMahder-sb3ie
@MameMahder-sb3ie Жыл бұрын
ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስ መረጋጋትን ይስጠን።።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ሄደሽ ነበር ውዴ?
@MameMahder-sb3ie
@MameMahder-sb3ie Жыл бұрын
አዎ ሄጄ ነበር
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g Жыл бұрын
🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@mulimuli5383
@mulimuli5383 Жыл бұрын
❤😢😢😢😢😢
@zelekehabtamu8213
@zelekehabtamu8213 Жыл бұрын
Lenante yederese yeldaw kokeb like semaetat kidus giorgies lehulachn yidres
@lemlemrezene8636
@lemlemrezene8636 Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllll ellllllllllllllllllll ⛪🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
@chilalomountain1688
@chilalomountain1688 6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@joleasemew5970
@joleasemew5970 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችነም ይድረስልን ሁላችነንም ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን🙏
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh 9 ай бұрын
Egziabher ymesgen
@hirutasfaw5158
@hirutasfaw5158 Жыл бұрын
God bless you guys. ❤❤❤❤❤
@mebratchiquala2510
@mebratchiquala2510 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይስማዓቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከቱ ይደርብን
@wubetnetere7476
@wubetnetere7476 Жыл бұрын
Elelelelelelele ❤❤❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Egziabher yimesgn 🙏🙏🙏
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzihaber yemrsgen
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AGZABHER YMESGNE AMEN
@mariamman2209
@mariamman2209 Жыл бұрын
Amen amen amen
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@user-om1yh2ne7l
@user-om1yh2ne7l 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@saradamisee1972
@saradamisee1972 Жыл бұрын
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን ለእኛ ሰማእቱ ቅድስ ጊወርግስ ለደጅያብቃን
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉አሜን አሜን አሜን
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
ሰማቶ ለደጅህ ያብቃኝ 😢😢
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
AGZABHER AMLAK LENATE YEDERESE LENEM YDRESLGN KUDS GORGIS AMEN AMEN AMEN AMEN JESUS YBAREK AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ከስደት መል እኔም እመጣለው እሄን እርኩስ መንፈስ እገላገላለው
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 Жыл бұрын
ሲፈልግ ይምጣ ሳይፈልግ ይቅር እውነቱን ተናገሩ፣ ሚሞት ቢፈቀድለት ነው፣ አሊያ ስለተደረግልን ብቻ እንመስክር፣ ሌላውን ተውት
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 Жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ሰላም ነው? የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጪ ሰለሆነ በትክክል ንገሩኝ አደራ
@user-tr6fs8wj4m
@user-tr6fs8wj4m 8 ай бұрын
Ahunma cirash yemehed felagote Eyecimere Eyeferawum new
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын
😭😭😭❤😘
@hhzfxiadzf7279
@hhzfxiadzf7279 Жыл бұрын
ሰማአቶ ለኒም ድርስልኘ
@waaqayyooabdiikoti5828
@waaqayyooabdiikoti5828 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 29 М.