bermel Georgis ስጠመቅ ሰው ሳማበት የነበረው አንደበቴ ከምላሴ ተጣበቀ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 1

  Рет қаралды 80,018

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

8 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ።
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 305
@habitam
@habitam 8 ай бұрын
እኔስ ለመሄድ ልቤ በጣም ጎጉቷል ነግር ግን ልቤ ገና ፀብሉን ሳየው ይሽበራል ግና ደጁ ሳልደርስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ 🙏❤️❤️❤️
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
አሜን አሜን ከስደት ማልስ ለደጁ ያብቀን
@selamhailu7620
@selamhailu7620 8 ай бұрын
አይዞህ ትሄዳለህ ንስሃ ግባ ከሁኑ ተዘጋጅ እየጾምክ እየሰገድክ ፀልይ ይህን ስታደርግ የሚያሸብርህ ነገር ሁሉ ይተወሀል በብርታትም ትሄዳለህ ግን እግዛብሔርን እዚያ እንዲወስድህ በፀሎት እንዲፈቅድ ፀልይ እና ቅድስ ጌዬርጊስ ሁሉን አስተካክሎ እንዲያሳካው ፀልይ እሺ አገራችንን ሰላም ያድርግል ።
@Kabe-jt1xq
@Kabe-jt1xq 8 ай бұрын
Amen hululachim yabiqan
@achefertube5200
@achefertube5200 4 ай бұрын
Betam enji enem rasu Gena saled be video mayet alchilm geta hoy ledeju yabkan
@Yakobsendeku5443
@Yakobsendeku5443 3 ай бұрын
፡፡
@Tibeyine-qj5lq
@Tibeyine-qj5lq 8 ай бұрын
ቅዱሰ ጊርጊሰ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen inem 😢😢😢😢
@kasechabate5785
@kasechabate5785 8 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ይሁንና እኔንም ለደጅህ አብቃኝ።
@user-eg5ev5iu5b
@user-eg5ev5iu5b 8 ай бұрын
❤❤❤ We will be there one day, I’m planning too❤
@user-xn3cg3xe6k
@user-xn3cg3xe6k 8 ай бұрын
ሰማአቱ የኔ አባት የኔ ቀን መቸ ይሆን
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 16 күн бұрын
የሁላችንም መቼ ይሆን
@yordanosrezene6466
@yordanosrezene6466 8 ай бұрын
ቁዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለደጁ ያብቃን ከነ ልጆቻችን ይፈውሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 8 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት ወደ ሃገራች ገብተን ለዚ ቅዱስ ቦታ እንደንበቃ በቃል ኪዳንክ ካልልን እናቴ😢😢😢
@BT-om1zl
@BT-om1zl 5 ай бұрын
Amen🙏🏿❤
@yetnayethunde8079
@yetnayethunde8079 8 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ደስ የሚል አገላለፅ ክፋል ሁለት ይቀጥል ሰማእተ ልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 8 ай бұрын
እኛም ለሰመአቱ ደጂ ያብቃን ይሄ ቅዱስ ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከስደት እስክመለስ እሚያልቅብኝ እየመሰለኝ😭
@user-ro9ri4zj4o
@user-ro9ri4zj4o 8 ай бұрын
💚💛❤️ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን💚💛❤️
@tinsaebelayneh7050
@tinsaebelayneh7050 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 8 ай бұрын
ፈረሰኛዉ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቀኝ የነገርሁሀህን አጀራህን ላች የደረሰ ለኛም በምልጃዉ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 8 ай бұрын
አስታወስኩሽ እህቴ አንድ ላይ ነበር የምንተኛው የነበረው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ሥሉስ ቅዱስ፣ ሰማእቱ፣ አመቤቴ ሁሉም ቅዱሳን አዳኑሽ ተመስገን
@ChristianTube8500
@ChristianTube8500 8 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ለመሄድ ብመኝም በጣም እየፈራሁ ነው ከሀጥያቴ ብዛት እዛው እቀራለሁ እሞታለሁ ገና ሳልበረታ ብዬ እፈራለሁ ፡፡ ሄዳችሁ የመጣሁ እና ፀበልና እምነት ያላችሁ ትንሽ አቅምሱኝ ሊጠራኝ ይችላልና እስቲ በናታሁ ትንሽ ጸበል ስለ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ
@EriEri-dl4jr
@EriEri-dl4jr 7 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እህቴ ለአንቺ የደረሱ ሰማይ እና ምድርን የፈጠሩ ስላሴ እመብርሃን መላእክቶች ፃድቃን ሰማእታት ለእኛም ይድርሱልኝ
@mhirettegenu5174
@mhirettegenu5174 8 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነገሮችን የምትገልጭበት መንገድ አንደኛ ነው። በቦታው ያለው እስኪመስለኝ ደረስ ነው ተመስጭ ያዳመጥኩሽ። እኛንም ሰመዓቱ በርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን።
@ehtemaryammaryamenat2118
@ehtemaryammaryamenat2118 8 ай бұрын
ሠማዐቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ካለሁበት ጭንቀት አውጣኝ
@Richomaru12
@Richomaru12 8 ай бұрын
ሀኒቾ በድጋሚ ስላየሁሽ ድስ ብሎኛል። አብረን ነበርን በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነበርሽ። እንቅልፍ የላትም ስታገለግል ነው ምታድረው። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ChristianTube8500
@ChristianTube8500 8 ай бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ለመሄድ ብመኝም በጣም እየፈራሁ ነው ከሀጥያቴ ብዛት እዛው እቀራለሁ እሞታለሁ ገና ሳልበረታ ብዬ እፈራለሁ ፡፡ ሄዳችሁ የመጣሁ እና ፀበልና እምነት ያላችሁ ትንሽ አቅምሱኝ ሊጠራኝ ይችላልና እስቲ በናታሁ ትንሽ ጸበል ስለ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 8 ай бұрын
​@@ChristianTube8500eree ene rase Gena sigeba yemimot yimeslegnal yemimels aymeslegnm biye eferalehu😢😢😢😢
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
እኔም እንደዛው ነው የሚሰማኝ በጣም እፈራለሁ
@Richomaru12
@Richomaru12 8 ай бұрын
በርግጥ ያስፈራል ግን አይዟቹ አትፍሩ። እግዚአብሔር ሊያድነን ፈልጎ እንጂ ሊገለን አይደለም ፀበሉ የፈለቀው። ከ እኛ የሚጠበቀው ንሰሀ መግባት እና በተሰበረ ልብ መቅረብ ብቻ ነው።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 ай бұрын
@@Richomaru12 ጊዜው ቢረዝምም ፈጣሪ በፈቀደልኝ ቀን ሳልሄድማ አልቀርም ብሞትም ልሙት ግን ይጨንቀኛል በጣም ፅበሉን ሳስበው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 8 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 7 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን😢😢
@SebleMekonn-xk1pt
@SebleMekonn-xk1pt 8 ай бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህን ነገሬን ሁሉ በሚስጥር ለውጥልኝ አሜን🙏
@getemetaferya1924
@getemetaferya1924 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጀሰላምክ አድርሰኝ ህመሜን አንተ ታዉቃለህ ማረኝኝኝኝኝኝኝ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 8 ай бұрын
እኔም እራሴን ውጥር ያደርገኛል በዛ ላይ አንቺ የሚደርገሽን ነገር ሁሉ ያደርገኛል ስበሳጪ መሀል አናቴ ላይ ይቃጠላል ማጅራቴን ይይዘኛል ፀሎትና ስግደት ስጀምር ባሰብኝ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ትግል ላይ ነኝ መዳኒለም ያቃጥለው የፈጠርኝ አምላክ ብቻ ሰማእቱ ይፈታኛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ሲፈቅድልኝ እመጣለሁ😥😥የምር ከባድ ነው
@user-iy6xg7nt2d
@user-iy6xg7nt2d 4 ай бұрын
Berchi ehitachin
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 28 күн бұрын
Eheta setenakebate legezawo yameshal kachlesh neseha gebe korabe egezabehare yewagaleshalwo
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የምናፍቀው ፀበል ቦታ ነው እራሱ ቅዱስ ጎርጊስ ለባታው ያበቃኝ ዘንድ እመኛለው
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።
@berhaneweldemichael2201
@berhaneweldemichael2201 3 ай бұрын
ቅዱስ ጌርግስ አባቴ ለአኔ ለባለቤቴ ለልጆቼ ለአባቴ ለእናቴ ወንድሞቼ እህቶቼ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ጸልዩልኝ ወንድሞቼ
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ በስደት ያለነዉንም አስበን ለአለም በጭቅ ዉስጥ ላለነዉ አተ ድረስ🙏🙏🙏⛪
@ChristianTube8500
@ChristianTube8500 7 ай бұрын
ፀበልና እምነት ያላችሁ ትንሽ አቅምሱኝ ሊጠራኝ ይችላልና እስቲ በናታሁ ትንሽ ጸበል ስለ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 8 ай бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ ሰመአቱ አባቴ እኛንም ለደጅህ አብቃን
@askalaragie8453
@askalaragie8453 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃኝ❤❤❤
@abebina4362
@abebina4362 8 ай бұрын
አሜን ለሁላችን ይድረስልን🙏🙏🙏
@selamawittafesse4576
@selamawittafesse4576 8 ай бұрын
የሚገርም አነጋገር ነው። ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው።
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 8 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ነው!! ምን ይባላል ምንም!! እድለኛ ነብስ!!
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 8 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 5 ай бұрын
አባቴቅዱስጊወሪጊስ ለደጁህ አብቃኚ እናቴ እሜያስጨነቀኚን ታውቃያለሺ ለደጁአብቂኚ😢😢😢😢😢😢😢
@habitam
@habitam 8 ай бұрын
ሰማህቱ ቅድስት ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 5 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ 🙌🙌🙌
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 8 ай бұрын
እሰይ የዳናችሁ የተፈወሳችሁ ይርስ ይማራችሁ ለደጁ ያብቅን ሰመአቱ አባታችን በጉጉት ሞትን🤲
@markanhenokalemayehu9963
@markanhenokalemayehu9963 8 ай бұрын
የስላሴ ስራ እፁብ ድንቅ ነዉ ተነግሮ አያልቅም እፁብ እፁብ እፁብ ............
@Emawaytarekegn
@Emawaytarekegn 8 ай бұрын
😢😢😢 ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ፍቀድልኝ አቅም ስጠኝ ጎደሎየ በዝቶብኛል እባክህ
@Beki.16
@Beki.16 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ አሜን።
@user-uc6xb1ty6v
@user-uc6xb1ty6v 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴለደጅ ❤❤❤❤❤❤ አብኝ
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🕯 የሰማህቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ ይደርብን⛪️
@focusontruth2184
@focusontruth2184 7 ай бұрын
Amen 💕
@Amaizinglife
@Amaizinglife 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዬርጊስ የሊዳው ሰማዕት ለዚህ ቦታ አብቅተህ ከተያዝኩበት የነፍስ የሥጋ ደዌ አድነኝ 🙏🙏🙏 ስለእመአምላክ እማፀንሀለሁ።
@elenilemma9514
@elenilemma9514 2 ай бұрын
እመብርሐን ለእኔም ፍቀጂልኝና የሰማዕቱን ተአምር አሳይኝ።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲💒🕊💚💛❤️🕊🤲🤲
@alganesharaya1558
@alganesharaya1558 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም ስላሴ የደረሱልሽ ይድረስልኝ ሰማእቱ ቅድስ ጊዩርጊስ በደጅ ያድርሰኝ ፍቀዱህ ይሁንልኝ አሜን።
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ 8 ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን🙏🙌🇪🇷
@rishane9576
@rishane9576 8 ай бұрын
ላንቺ የደረሰ ቁዱስ ጊዎርጊስ ለኔም ሃጥያትኛዋ፡ድረስልኝ ኣሜን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 16 күн бұрын
ወይ መመረጥና መታደል ነው እኔ በውነት ቀናው እንዴት የተመረጡ ናቸው ለደጁ የሚበቂት ከዚህ በላይ ምን የሚያስቀና ነገር አለ እኔም ባይገባኝም ለደጅክ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘመናችን ስጦታ ነው በኛ ዘመን በመስማቴ አምላኬን አመሰግናለው ❤🙏❤
@sabatekeste132
@sabatekeste132 8 ай бұрын
ድንቅ ተዓምር ነው። እኛ ነን ከመንፈስ ቅዱስ የራቅነው እንጂ እግዚአብሔር መች ተለየንና እህቴ በቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖት እምነት ያጽናሽ ያጽናን ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጆችህ በረከት ለኛም ይደርስ ዘንድ በስደት ላለነው የቅድስት ተዋህዶ ልጆች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይድረሰን ክፍል፡ሁለትን ለመስማት ጉጉቴ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ሰማየቱ ቅዱስ ጊርጊስ እኛንም የስግዳት ልጆችህን ለዳጀ የብቃን ሁለችንንም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ty6mp4eg5q
@user-ty6mp4eg5q 8 ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ትማርሽ ከእግዚአብሔር በስተቀር ችግርሽን የሚያውቅ የለም እራስሽን ጠይቂ በሰማእታት በጻድቃን ተራዳኢነት በእግዚአብሔር አዳኝነት ተፈውሰሻል ስለተደረገልሽእግዚአብሔርን አመስግኝ ያንቺ ችግር በፍራት የመጣ ጭንቀት ነው ንስሐ ግቢ
@rere3008
@rere3008 4 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ ለንች የደርሰው አምላክ ለንም ለቤትሰቤቼ ይድርሰልን
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 8 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጀህ አብቃኝ 😢😢ወንድሞቼን ለጀህ አብቃችዉ😢😢
@tsehaiabreham1578
@tsehaiabreham1578 8 ай бұрын
ስላሴዎች አባቴ ከቶምንይሳናቸዎል ተመስገን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 7 ай бұрын
መዲኃኒ አለም አባቴ ለምየ ሀገሬ በሰላም በጤና አብቅተህ ብርሀን እና ፀጋ ለተጎናፀፈው ለሰማእቱ በርሜል ቅዲስ ጊዮርጊስ አብቃኝ 🙏🙏🙏❤
@yearsemakid2569
@yearsemakid2569 7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ😭😭😭 እኔንም ቤተሰቤንም ለደጅህ አብቃን እህቴ በእውነት ታድለሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@haymibinyame8971
@haymibinyame8971 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢😢😢
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-eb1sz9rv5l
@user-eb1sz9rv5l 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ደመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏❤❤❤
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 8 ай бұрын
🖐️እግዚኦ ማርን ክርስቶስ🖐️አገራችንን ሰላም አርግልን ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃን አሜን🙏 ኪዳነምህርት ለደጅሽ አብቂን አሜን❤🙏
@sraayele840
@sraayele840 8 ай бұрын
የሽ አባቴ ሰማእቱ የልዳዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የልቤን አተ ታዉቃለህ ❤❤❤
@asdaasa2568
@asdaasa2568 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ለደጀህ ያብቃኝ
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 8 ай бұрын
ሰማዕቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሌሎችን ምስክርነት እንደ ሰማሁኝ እኔንም ለደጅህ በቅቼ ድንቅ ታምርህን ለመመስከር አብቃኝ ከነስጦታዎቼ
@samrawitmengesha6742
@samrawitmengesha6742 8 ай бұрын
ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን እንድንረግጥ ፈቃድህ ይሁንልን
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 24 күн бұрын
ሰመአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እባክህ ለደጅህ አብቃን !!!
@hana.mebratu
@hana.mebratu 8 ай бұрын
አንቺ የታደልሽ እህቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ እባክሽ ወለተ ወልድ ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ ።
@inpowerlife9368
@inpowerlife9368 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡ ለሁላችንም ይፍቀድልን፡፡
@ExcitedPhotographs-cx5ys
@ExcitedPhotographs-cx5ys 5 ай бұрын
በጣሚ ደስየሚል ምስክርነት ነዉ ላንቺ እንደደረሠልሽ ለእኔም ባለሁበት ይድረስልኝ ደጁ እስከሚያስረግጠኝ
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 8 ай бұрын
ታድላቹ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👍👍👍
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 8 ай бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ
@user-zw2dn5cx4y
@user-zw2dn5cx4y Ай бұрын
አሜን እውነት ስለሆነ ለደጁ ያብቃን❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 8 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
አባቴ ሰመአቱ ለደጂህ ያብቃኝ
@zeenabzeenab4518
@zeenabzeenab4518 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@user-bx8mo6bm5c
@user-bx8mo6bm5c 5 ай бұрын
ሀኒ እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ
@SofaiaMoh
@SofaiaMoh 7 ай бұрын
አምላኬ ላገሬ ይብቃኝ ፈቃዱ ይሁን
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 8 ай бұрын
ቅድሥ ጊወርጊሥ ለናተ የደረሠ ለኛም ይድረሥልን አሜን ወድም አላየ እመብዙሐን ት ጠብቅሕ🙏🙏🙏🙏
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-xs9ws4wv3s
@user-xs9ws4wv3s 5 ай бұрын
Ebakek mah nw guzo 😢😢😢😢
@hannaalemu86
@hannaalemu86 8 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ለደጁ ያብቀኝ ከነቤታሠቦቼ ባፀሎታችው አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብለችው ሠማአቱ ይፍቀድልኝ ይጥረኝ ወደደጁ ፍቀድልኝ ከልፈቀደልኝ አልደርስም ደጁ ፍቀድልኝ ሠማአቱ
@ZebiderTsegaw
@ZebiderTsegaw 4 ай бұрын
ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ እኔንም ለዝህ ለተቀደሰ ቦታህ አብቃኚ
@tiztamekuria8831
@tiztamekuria8831 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ታደልእሽ
@merytesfaye4892
@merytesfaye4892 8 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ሰመዐቱ ላንቺ እንደደረሱ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን: እድለኛ ነሽ የልብሽ ምኞት ደርሶልሽ ጤናሽ ተመልሶ ለምስክርነት አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ
@freshgashe6841
@freshgashe6841 8 ай бұрын
መዶሀኒአለም ለዚህ ክብር ቦታ ለመርገጥ ያብቃኝ
@martaetopian6896
@martaetopian6896 8 ай бұрын
እፁብ ድንቅ እህታችን ታድለሽ የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለእኛም ይርዳንና ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን
@EsuGirma-pl3gq
@EsuGirma-pl3gq 8 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክ እኔንም ለ ደጅክ አብቃኝ
@user-cg2fr3os4m
@user-cg2fr3os4m 8 ай бұрын
እናቴ በጸሎቶ አስቡኝ ለፈጣሪ ያለዎት ፍቅር ያስቀናል
@MeryMeery-lg4ty
@MeryMeery-lg4ty 2 ай бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ ያብቃኝ ❤❤❤❤
@user-gn6nk8qj3e
@user-gn6nk8qj3e 4 ай бұрын
Amen yesemaatu berkete yederbn❤
@fantaneshejigu6467
@fantaneshejigu6467 7 ай бұрын
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳኝ?!
@atinafugizaw
@atinafugizaw 4 ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@GebreMariam21
@GebreMariam21 2 ай бұрын
አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን (7)
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 8 ай бұрын
ለደጅህ አመቃኝ ሰማቱ 🙏🙏🙏
@fana4463
@fana4463 8 ай бұрын
ኣሜን ❤
@maedinmedhaney1553
@maedinmedhaney1553 7 ай бұрын
Egzabher ybarkishi ehitie Ejnam yabkann.........wendimachin betam new mtanadidew degime temelketow camiera ykirbh btemstio sew simeseker debrtih ynebeball bfitihhh bstekakel biye lemejemria new mtsifilih bakih astekakil ytekmehal biye asbalehu
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አኔ ልጅህኝ ከስደት
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
ሀሜት የሀጢዓት ሁሉ ስር ነው። ሀሜት በረቂቅ ቢላዋ የሰው ስጋ ዘልዝሎ መብላት የሰው ደም መጠጣት ነው። በዛ በዓስፈሪ የመጨረሻ የፍርድ ቀን በነገስታት ንጉሥ በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቃል። ሠውን ከማማት በግልፅ መነጋገር ያለውን ዐለመግባባት መፍታት መልካም ነው።
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
ኸረ አባቴ እኔም በሃጢአት የተጨማለኩትን ጥራኝ እንቆቅልሼን ፍታልኝ
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ለህዝባችን ይድረስላቸው፡፡ እባካችሁ ወገኖች መፅሓፍ ቅዱስን አንብቡ አጋንት የሚታዘዙለት የሚንቀጠቀጡለት የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ብቻውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል ያደረገ ስለ እኛ በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ የከፈለው ከሰይጣን እስራት፣ ከበሽታ ከማንኛውም በሽታ ሊፈውሰን የሚችለው የእየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው ከሱ ውጭ ያሉ ሁሉ ውሸተኞች ናቸው፡፡ የህዝባችን እስራት በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተበጣጠሰ ይሁን፡፡
@tesfukedane609
@tesfukedane609 8 ай бұрын
Semaytu Giorgis hoy ledejh abqagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН