No video

bermel Georgis ሲኦል ገብቼ እመቤታችን አወጣችኝ እና... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 8

  Рет қаралды 16,244

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
/ @elshadayorthodoxmedia

Пікірлер: 61
@jfififi4878
@jfififi4878 Жыл бұрын
እኛም ኣገራችን ገብተን ቦታው ለመርገጥ ያብቃን በስደት የለን ❤
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@belayraya1290
@belayraya1290 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏💒✝️🙏❤️
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 Жыл бұрын
ያቺ ቀን ድጋሚ የምወለድባት ናት ለሀገሬ ስበቃ ደጁ ስደርስ
@asnakutefera9346
@asnakutefera9346 Жыл бұрын
Amen amen amen yiun yedergelen
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😥
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃል የለኝም ብድራትን የሚከፍል አምላክ ብድራትህን ይክፈል፣እግዝያብሄር በአንተ አድሮ ሁሉን ነገር አመቻችቶ ፀበሉን ተቀብያለሁ ፣ለእህቴ የቅየዱስ ጊዮርጊስ አምላክ መድሃኒት ያርግላት ድናም ቦታው ላይ ለመገኘት ያብቃት ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስባት፣እግዝያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ታድለሻል እና እንዴት ነው እማየ ?
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ አቅቶኛል ሁሉም ነገር ወለተ ገብርኤል 🙏🙏
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@reem18hayat95
@reem18hayat95 Жыл бұрын
ኣዘሽ ኣህቴ እሞቤት ሰማእቱ ቅዱስ ጊየወርስ ይኃስብሽ❤
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
እኔም 😭
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እልልል እልልልልልልል እንኳን ደስ ያለህ። የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተን ያዳነ ሁላችንም ያድነን
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ታድላቹ እኔማ ቤተሰብ እያልኩ ሁሌ በምኞት ሆነ ቸሩ እግዚአብሔር ለቅድስትአገሬ አብቃኝ የልዳው ቅዱስጌዮርጊስ ለደጂአብቃኝ ከምወዳቸው ቤተሰቦቸጋር። እኔም ድኘ ለመመስከርአብቃኝ። 🌾🌾🌾🌾
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ወገኖች እግዚአብሔርጨርሶይማራችሁወገኖችአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@xbgg5952
@xbgg5952 Жыл бұрын
ስማእት ቅዱስ ጊዮወርጊስ እኛም ኣገራችን ገብተን ቦታው ለመርገጥ ያብቃን በስደት የለን
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል 👏👏👏 እኳንም እግዜአብሕር እረዳችሁ 🙏🙏🙏
@zehragaromsa9037
@zehragaromsa9037 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እመስገን እንኮን ለዚሕ አበቃሕ ወንድሜ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
ለኛም ሰማአቱ ይድረስልን❤❤❤🙏
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ለናንተ የደረሱ መላእክት ለኛም ይድረሱልን
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Yene wendim Amlake kidus Georgis cheriso yimarih kibir misgana yigibaw🙏🙏🙏
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy Жыл бұрын
እእእእእእእእእእልልልልልልል በረከታቹ ይደርብን
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
Egziabher yimesgen
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
ሰማእቱ ለደጁህ 🎉❤አብቃን 🎉ከስደት መልስ
@bitewmershayemengstu3348
@bitewmershayemengstu3348 Жыл бұрын
አሜን ለእናተ የሰማ ለኛም ይስማ
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አምላክ ሆይ በስደት ያለነዉንም ለደጅህ አብቃን🙏
@bityrana
@bityrana Жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ ጨርሶ ይማርክ ተካልኝ ❤❤❤❤
@and-ps1pq
@and-ps1pq 9 ай бұрын
እረ ለእኔም ድረሻልኝ እመብርሀን በሀፅያት ሰንሰለት ተይጄ ተሰቃየሁ ወደቤትሽ ምሬኝ እኔቴ ሁይ ማሬኝ ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ወደ እቤትህ ምራኝ አድነኝ
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mezegan lee amalake qiduse giyoregse yerase lanate yedarase lenyami yedarase ameen
@elizabethmichael8768
@elizabethmichael8768 Жыл бұрын
ይህ ቦታ ቀስ በቀስ የንግድ ቦታ እንዳይሆን እፈራለሁ አንዱ ሲጀምር ሌላውም ይቀጥላል !!!!
@user-ow5kh7ml2i
@user-ow5kh7ml2i 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sasab2001
@sasab2001 Жыл бұрын
ለናንተ የደረሰ ሰማአቱ ለኛም ይድረስልን
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
አሜን
@Samra-mz8ms
@Samra-mz8ms Жыл бұрын
Asyyyyyyy
@galanigalani9011
@galanigalani9011 Жыл бұрын
😢🙏🙏🙏❤️
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын
🙏🙏🙏👍🤲🤲🤲
@alemkenadugna2727
@alemkenadugna2727 Жыл бұрын
የአራጣ ብር ሚቆርጠውን መቀነስ አለበት ከ2000 ብር ላይ 200 አራጣ መቁረጥ ብዙ ነው ፣ ውሀብዮች ካልሆኑ ክርስቲያኖችና ሙስሊሞች እሄ አያደርጉም እውነት ፣ ከ100 ብር 2 ብር በቂ ነው ከ2000 ብር ላይ 40 ብር እሄም ብዙ ነው ፣ የጠቃሚው ቁጥር ብዙ ነውና
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሰራት ለማውጣት ፈልገሽ ከሆነ በትዛዙ መሰረት 100 ከመቶ 10ነው የሚወጣው
@tesgaweldaslasse835
@tesgaweldaslasse835 Жыл бұрын
ቦታህ እንድደርስ እርዳኝ።
@Samra-mz8ms
@Samra-mz8ms Жыл бұрын
Qdus gourgis aboy haderaka ab qereba awarh abzi qdus botaka bmhretka wsedeni
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Жыл бұрын
ELLLLLLLLLLLLLL Lante yederese YEKEDUS GIORGIS AMELAK leholachenem yedereslen .
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Mecheresha lay yawera bemne konko new please yimitaweku nigerune astergomi binore degmo arife neber
@marinakorolevamarinakaspar8192
@marinakorolevamarinakaspar8192 Жыл бұрын
ታድላችሁ
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e Жыл бұрын
መቼ ነው ጉዞ ያለው ስልክ ካላችሁ
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
ግንቦት 12 ደውሉ 0943121212
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
@@elshadayorthodoxmedia እኔ እምልህ ከሩቅ ቦታ መምጣት ለሚችል ሰው ሁሌ ጉዞ አለ ወይስ ግልፅ አድርጉን
@elshadayorthodoxmedia
@elshadayorthodoxmedia Жыл бұрын
@@user-wj1ln5qg8t ቀጣይ ግንቦት 12 ነው ቀጣይ ደሞ በተራ ስለሆነ ቦታው ላይ የሚኬድ አናቀውም
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d Жыл бұрын
ቦታው የት ነው ወገኖቸ ንገሩኝ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
ከባህርዳር ደለጎ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 188 М.
ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት
28:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 33 М.
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН