bermel Georgis እመቤታችን ከነ ልጇ ከሲኦል ሊበሉኝ ከነበሩ አንበሶች አዳነችኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 28

  Рет қаралды 16,968

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Жыл бұрын

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Пікірлер: 143
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ወደሀገሬ እክገባ በጣም ነው የየቸኮልኩት😢 ሰሰማእቱ ቅዱስ ገዮርጊስ በስደት ያለውን ለደጁህ አበቃን 🙏
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
እኔምበጣምኩያለሁ
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nekabeb1333
@nekabeb1333 Жыл бұрын
እኛንም ቦተውን ለመርገጥ ያብቃን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
ማነው እደኔ ከዚህ ቦታ ለመረገጥ ጊዜው የረዘመበት ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ጊዜውን አሳጥርህ ከደችህ አብቃን ስደተኛ ልጆችህን
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
የእኔን ባያቹልኝ በስደት ከኖርኩት 5አመት የቀረው ይሔ 1አመት አምሥት ሺ አመት ሆኖብናል 😢😢😢
@tgtg3001
@tgtg3001 Жыл бұрын
እኔም አለሁ በሀረብ ሀገር ምከራተት አዱን ችግር ጨረስኩ ስል ሌላችግር ብቅእያለብኝ ችግሬ የማያልቅ ከርታታእሕታችሁነኝና እስቲ በእማምላክ ለደጁ የተመረጣችሁ እሕቶቼ ወድሞቼ እናቶቼ አባቶቼ የክርስትናስሜ ወለተጊዮርጊስ እባላለሁ ስትጠመቁ ክርስትና ስሜን በእጃችሁላይ በመጻፍ ተጠመቁልኝ እባካችሁ😭😭😭 በጣም ደክሞኛል ስደት በጣም😭 ተስፍአለኝ እደምትጠመቁልኝ በጸሎታችሁም አስቡኝ አመሰግናለሁ!!🤝🤝
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
❤❤❤
@HanaTilahun919
@HanaTilahun919 Жыл бұрын
እኔ ማርያምን በጣም 😢
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ ለመሀድ ቸኩያለው ለደጁ ያብቃኝ
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ሰማኣቱ ቅዱስ ጊርግስ ለደጁ ያብቃን
@debregebru771
@debregebru771 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ከነቤተሰቤ ለደጅህ ያብቃኝ አትርሳኝ አሜን!
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
@-ly8jj
@-ly8jj Жыл бұрын
ሰማእቱቅዱስገውርጊስ እኔንም ለቤትሕአብቃኝ ሰማእቱ በንባየ እለምንሀሉ❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
አሜን ፫
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
በውጭ የምንኖረው አንተ በምታውቃው እኛ በማናውቀው በመንፈስ አደነን አሜን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አሜን፫✝️🤲
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 Жыл бұрын
አቤቴ ቅዱስ ጊወርግስ አባቴ ለደጅክ አብቃን በስደት ላለን ልጅችህ😢😢👏👏
@bizuyesefinew7869
@bizuyesefinew7869 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ።እንኳንደሰአላችሁ ለተፈወሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛምይድረሰልን አሜን
@world6284
@world6284 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተን ቅዱስ ጊዬርጊስ እንደሰማህ እኛንም ይስማን ለቦታው ያብቃን🙏
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዉድ የኤልሻዳይ ጉዞ ማህበር ተከታታዮች እንደምን ዋላችሁ
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥጌን
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx Жыл бұрын
ፀልዩልኝ
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር 🎉ይመስገን🎉❤ ሰማእቱ🎉 ለደጅህ አብቃን 🎉❤ከስደት 🎉❤መልስ🎉❤ለምስክርነት አብቃን🎉❤
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ የኛንም ለደጅህ አብቃን❤❤ እናቴንም ለደጅህ አብቃልኝ ካለችበት አስነስተህ ወደቤትህ አምጣልኝ እና ፈውስና ታአምርህን አሳይልኝ እባክህ አቤቴ እርዳኝ በረከት ረድኤትህን አሳድርብን ጥበቃህ አማላጅነትህ አይለየን አሜን፫❤❤❤
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በርሜል ጊዮርጊስ ክብሩ ይስፋ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ለነተየደረሰቅዱስገወርጊስእኛንምለደጁያብቃን
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቴ ለደጅህ አብቃን አምላኬ❤❤❤❤❤❤
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
እኔሚገርሙኝ ሚጠራጠሩ ሰዎች አንድ ይዋሻል ሁለተኛም ይዋሻል ግን። ይህንያህል ሕዝብ። ጭራሽ ሊዋሽ አይችልም መጀመሪያ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ብሎ ውስጣችን ማመን አለበት
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
ewunet new
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ደብተራውች እና ጠንቋዮች እና መናፍቃን ናቸው ሰለዚህ አይመኑ እኛ ግን እናምናለን እናምናለን እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ቅድስ ጊዮርጊስ ለቦታው ለመርገጥ ያብቃን
@KidiAlemayehu
@KidiAlemayehu 3 ай бұрын
አቤቱ ሰማቱ ቅእዱስ ጊወርጊስ ለደጅክ አብቃኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-go6hl2zq4l
@user-go6hl2zq4l 2 ай бұрын
አቤቴቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን አምላኬ❤❤❤❤❤❤❤
@mariamman2209
@mariamman2209 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏❤️
@magnasajm3195
@magnasajm3195 Жыл бұрын
❤❤❤ 🎉🎉🎉 amen amen amen elllllllllllllll elllllllllllll ellllllllllllll egziabher ymesgen
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በሰላም ከስደት ተመልሸ ይህን ድንቅ ቦታ እዳይ እንድድን ርዳኝ🙏🙏🙏
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Жыл бұрын
ማህበረ ኤልሻዳይ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለህዝቡ የምታቀርቡት ምስክርነት እጅግ በጣም ያስደስታል ሁሌም ነው የምከታተላችሁ እባካችሁ የማይረባ ነገር የምትመለከቱ ምእመናን ኤልሻዳይ ተከታተሉ ላይክ ሼር አርጉላቸው ለናንተም ይጠቅማ እንመልከት ማየት ማመን ነው ሄዳችው እዩ ለደጁ በቅቸ ተፈውሻለው ለድጋሜው ለደጁ ያብቃኝ ሰማእቱ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
ከምንድን ነው የተፈውሽው እህቴ?
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 Жыл бұрын
ሠማሀቱ ቅዱሥ ጊወረጊሥ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@user-py9sy2ck1h
@user-py9sy2ck1h 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m Ай бұрын
ሠማዕቱ ቅድሥት ጊወርጊሥ ለደጅህአብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Жыл бұрын
Yaa waqaayyoo Naghaa biyyaa kooti naa debis iddoo kanna naa gahii umaa koo samiyaatu qudus Gorgisis fedhaa keen dajjii kee naa gahiii😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 7 ай бұрын
ሲያምር ቦታው ሰመአቱ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ🙏❤😊
@user-gm4lk5pm8o
@user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@YordiAlemu
@YordiAlemu Жыл бұрын
ሰማዓቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@user-er4zg3op9q
@user-er4zg3op9q Жыл бұрын
ሰማዕቱ ለቤቱ ያብቃኝ ጾለት አድሪጉልን
@selamselam5317
@selamselam5317 Жыл бұрын
ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሳችሁ ለናተ የደርስ ለኛም ይድርስ
@teheshfilimon3417
@teheshfilimon3417 Жыл бұрын
ሠማሀቱ ቅዱሰ ጊወረጊሥ ለደጁ ያብቃን
@fjfecbvfg-of6zh
@fjfecbvfg-of6zh Жыл бұрын
ለዚህ ቀን አብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊሥ
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m Ай бұрын
እመብዙሀን እናቴ እሩህሩሀ እማምላክ ማራምየ እባክሽን ካለሁበትጭቀት አውጭኝእና ለደጁ አብቂኝ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ed5ms5dl5j
@user-ed5ms5dl5j 8 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊጎርግስ ይድረስልኝ🙏🙏🙏
@user-le9tf6dp9l
@user-le9tf6dp9l Жыл бұрын
እውነት ያለበት ቅዱስ ስፍራ
@Dav-2tube
@Dav-2tube Жыл бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሚ ከነ ቤተሰቤ ለቤትህ አብቃኝ
@enigebreghergish8967
@enigebreghergish8967 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Жыл бұрын
ለቤትኡ፡ለቅዱሱባታ፡እድንደርስእ፡ፍቃዱይሁንእ፡አሜንእ
@linamariyam4180
@linamariyam4180 Жыл бұрын
ኤልሻዳይ አንተም ተባረክ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ወገኖቼ 🙏 መልካም ስራ ለራስ ነው !
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-tx7gk4rj2m
@user-tx7gk4rj2m Ай бұрын
ውድየተዋህዶልጆች ወለተማሪያም ብላችሁበፆሎት አሥብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@merhawittedros394
@merhawittedros394 Жыл бұрын
nabzi tsebel kqudus Jiwergisch abtsihana sdetna yehtsirelna Egzaebiher amen amen amen 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰
@user-ot4pc3yy9s
@user-ot4pc3yy9s 11 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም ጊዎርጊስ ይድረስልን ሰላም ለሁላችን ይሁን
@user-ix4xx4sm5s
@user-ix4xx4sm5s 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen eneem hirdaanyii geeta maayeddi falligallo
@yoditgalcha557
@yoditgalcha557 Жыл бұрын
ሰማቱ ቅድስት ጊወርጊስ በርግጠኝነት እደሚሚረኝ ነዉ ለደጅ ያብቃኝ በለዉበት ስለምነዉ ያረጋኛል እመኑ እድናለን ፀሎት ለደጅ ያብቃን 🙏🙏🙏❤️
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын
ቅዱስጊወርጊስለደችህአብቃኝአሜንአሜንአሜንበስደትላለንምሁሉ
@amsalashagviea2866
@amsalashagviea2866 11 ай бұрын
ለዚህ ይብቃን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ በአካል ደጅህ ለመድረስ ባልችልም መምጣት እስከምችል አስበኝ ለምስክርነትም አብቃኝ
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
አምናለው እድናለው እንደው ስማእቱ ጊኦርጊስ እንዲፈቅድልይ ወለተ ገብርኤል ብላችው በፅሎት አስቡይ
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
አንደበትህን ይባርከው ።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተመስገን😊😊😊
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እሰይ ክብር ተመሰገነ አምላካችን ከሰው ልጅ ድህነት በሰተቀረ ምን የሚያሰደሰት ነገረ አለ በተለያዩ ጭንቅ ላለነው ሉሉ ሰመእቱ ይደረሰልን
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት አደራ ለደጂህ አብቃኝ እኛን ስደተኞች ልጆችህን እባክህን አባትዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥 በእውነት የኤልሻዶይ ልጆች ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካችሁ በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@selamtube9373
@selamtube9373 Жыл бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ወንድሜን እባክህ አምጣልኝ ሰማእቱ ቅድስ ጊውርጊስ
@DeboraDebora-tz4ld
@DeboraDebora-tz4ld Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናንተ የደርሰ ሰማዐቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለኛም ይድርሰልን ለደጁ ያብቃን ጉዞ መቼመቼ ነዉ እንዴት ነዉ መሄድ የምንችለው
@SaraSara-nc9tg
@SaraSara-nc9tg Жыл бұрын
አባቴ ድርስልኝ😢😢😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Chersho yimaren
@alemtsehaye-qt2sc
@alemtsehaye-qt2sc Жыл бұрын
Selame please pray for me if GOD said I wil come soon 🙏 GOD bless l
@user-oz7oi8bx3n
@user-oz7oi8bx3n Жыл бұрын
ወንድማችን አመሰግናለሁ ስለምታስተላልፍልን ምስክርነት እኔ አንድ ሳምት ቆይቼ ነዉ የመጣሁት ግን አሁንም ናፍቆኛል እንደ ቅዱስ ጊወርጊስ ፋቃድ ድጋሚይ እመጣለሁ ። ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ እዳታቆምብን ምስክርነቱን በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
የት ነው ርምትኖሪው እህቴ?
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mezegana laa amalake kiduuse giyorgise lanate yedarase lenyam yedarase ameen
@AsAs-qi5jt
@AsAs-qi5jt Жыл бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኝ😢😢😢😢
@Egzryia
@Egzryia Жыл бұрын
እሰይ ይመሰገነው በጣም ደስ ይላል ከአዲስ አበባ መች መች ነው የምትነሱት
@Esraleaserat
@Esraleaserat Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቀን❤
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
ኣባቴ ደረስልኝ ደጅህ ናፈቀኝ እውነተይ ነው በጣም ነው የናፈቀኝ
@alemaligaz1695
@alemaligaz1695 Жыл бұрын
እባክህን ንገረኝ ወባ አለ ወይ
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
Egziyhberh yemesegen
@AsAs-qi5jt
@AsAs-qi5jt Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@kasiyegetachew3496
@kasiyegetachew3496 Жыл бұрын
SEMATO GEORGES YEMSGEN❤AMEN😊
@TsihonBelyy
@TsihonBelyy 25 күн бұрын
Ebakchewu betsilot asebwugn beswu ageri new yalewut badewu teyiza etaskyewu new lebatwu yabkgni tseliyulnyi
@mistrewolde6350
@mistrewolde6350 Ай бұрын
እኔንም በስደት አስቡኝ አባቶቻችን ሚስጥረ ስላሴ እባላለሁ
@user-qf1dq2dv4r
@user-qf1dq2dv4r Жыл бұрын
ሰምአቱ እባክህን ደጅህን ለመርገጥ በልቡ ያሰበውንሁሉ በምልጃህ ተራዳን
@TsihonBelyy
@TsihonBelyy 25 күн бұрын
Abate asebgni semwtwu
@user-ix4xx4sm5s
@user-ix4xx4sm5s 6 ай бұрын
7:02 7:06 7:07
@kelemm8046
@kelemm8046 Жыл бұрын
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውንድሜ ከስምንት ጉዝ ታደርጋላችሁ ከደርክ ንገርኚ እኔም ባልችልም እህቶቸ ይምጡና ይዳኑ እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ለሀገሬ ያብቃኜ እና እመጣለሁ
@Maranata890Amen
@Maranata890Amen Жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ እቦ ምን እይነት ድንዛዜ ነው
@emameyaarikesa6353
@emameyaarikesa6353 Жыл бұрын
ቅድስጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከስደት በስላም መልስኝ ሰማታቱ
@HchdHchchc-lq6hh
@HchdHchchc-lq6hh Жыл бұрын
አባታችንሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥእኛንምለዴጅያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElshedayBaharu
@ElshedayBaharu Жыл бұрын
Silk melislign
@user-cg2fr3os4m
@user-cg2fr3os4m 7 ай бұрын
እዚ ቦታ መጥቻለው ልጆቼን ይዤ ነበር ቦታውን የረገጥኩት ልጆቼ ገነትን አይተው ለፈጣሪ ሰግደው ሲመለሱ እኔ ግን ድቅድቅ ጭለማውስጥ ሆኜ ስነቃ አጢያቴ ነው ፈጣሪ ይቅርብሎኝ እንዲታረቀኝ ጸልዩልኝ ሰው እራሱን ከአጢያት ካላራቀ እሳት እና ጭለማውን እንኳን ለዘላለም ለደቂቃ መቋቋም አይቻልም
@user-ix4xx4sm5s
@user-ix4xx4sm5s 6 ай бұрын
Hindeetinoo yeemi eduu???
@user-ue1vx1yy6i
@user-ue1vx1yy6i Жыл бұрын
E/g yemesgen letefewesachu e/g eganeme yefewesene kedese geyouregese egeneme yefewsene
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k Жыл бұрын
ወንድሞቸ እረ በማሪያም ኮመት መልሱልኝ
@kasiyegetachew3496
@kasiyegetachew3496 Жыл бұрын
Semato georges yemsgen
@Zina-ch4yf
@Zina-ch4yf 9 ай бұрын
ወንድሜ አትፀፀም ቁጥርህን አሰቀምጥልኝ ስደተኛ ነኝ😢
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
2:28:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 121 М.
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 185 М.
Игровой Комп с Авито за 4500р
1:00
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 2,1 МЛН
Как слушать музыку с помощью чека?
0:36
Зачем ЭТО электрику? #секрет #прибор #энерголикбез
0:56
Александр Мальков
Рет қаралды 57 М.
Samsung Galaxy 🔥 #shorts  #trending #youtubeshorts  #shortvideo ujjawal4u
0:10
Ujjawal4u. 120k Views . 4 hours ago
Рет қаралды 3,8 МЛН