bermel Georgis የተጠመቀ ሁላ ሳይፈወስ የማይወጣበት ኑ የተጨነቃቹ በሙሉ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

  Рет қаралды 10,800

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

Күн бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 72
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha Ай бұрын
የኔ ፈጥኖ ደራሽ ከደጅህ ከመጣው ጀምሮ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኛል 🙏 ክብር ምስጋና ይድረስህ አሁንም ገበዝ ለሆንካት ኢትዮጵያ ድረስላት 😢
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
አባታችን ለእኛም ይድረስልን።❤❤❤❤
@user-tc8oh4ni9e
@user-tc8oh4ni9e Ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Ай бұрын
አሜን❤
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta Ай бұрын
Baqidus Giyorgis lilaminesh ehite ene yalewut basetadnw enam lilaminesh ads ababa kahonsh la ehite tinesh stable badengel mariyam lilaminesh ene midiyawun hule eyataketatalku eyalekasku elaminowalew enem wada sedet kametaw gana 5 warenw enam ya 1 amet lijen tichatnew wada sedat yamatewut enam enem yalewut babuzu makera wustnenye ena stabalun laehite tinishiye bitsatuwet enem enda mifata amnalew abakachu
@tirumekonnen
@tirumekonnen 29 күн бұрын
አሜን
@hannafeleke1713
@hannafeleke1713 29 күн бұрын
የእኔ ውድ አባት የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ እውነት ስለፀበሉ ለመናገር ይከብዳል እፅብ ድንቅ ተአምር ከማለት ውጪ ስለሁሉም ተመስገን
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 Ай бұрын
እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Ай бұрын
እይ እኔም ምኞቲ ማርያምን
@hiwotlulu5294
@hiwotlulu5294 28 күн бұрын
አሜን
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 Ай бұрын
ገወርጊስ አባቴ በደጂህ አብቃን በረከታችህ ይደርብን
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 29 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን እባክህ
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 Ай бұрын
በርሜል ቁዱስ ጊዮርጊስ በእውነት በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያውያን በተለይም ለእኛ ምልክት ለምንሻ ትውልዶች ልዩ ስጦታ ነው ።
@GoitomGhebrezghabiher
@GoitomGhebrezghabiher Ай бұрын
ጂዮርጊስ ኣባቴ ደጁ ይድርሰጅ ቅልሂወት ያሰማልን።
@LidiyaTsegaye-rj1tw
@LidiyaTsegaye-rj1tw Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ 🙏 እደሀፂያቴ ሳይሆን እደቸርነትህና እደ አባትነትህ ይቅር ብለህኝ የመንግስትህ ወራሽ አድርገኝ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ አማልደኝ ደሞም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ እደሀፅያቴና እደ ቆሻሻነቴ ሳይሆን እደቸርነትህ 🙏🙏🙏እባክህ እባክህ ሠማእቱ ውስጤን ከማንም ከምንም በላይ ታቀኛለህና እርዳኝ እርዳኝ🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምንይሳነዋል አሜን አሜን አሜን
@9368-f9r
@9368-f9r Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ!
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Ай бұрын
ወይ ማርያምን በጣም ከፍቶኝ ነብር ስዓት አይቼ ለምን ምስክር የለም ብይ እፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s Ай бұрын
ልክብለሻል የኔጎደኛአለ በጣምእጓጓአለሁ
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d Ай бұрын
ኤልሻዳዮች እግዚሐብኤር ይባርካችሁ የእመቤቴ ድንግል ማርያም የምርት ደለጎ እና የበርሜል ጊዮርጊስን ድንቅ ተአምርን እከታተላለሁ በእውነት ፈጣሪ እኔንም ለቤቱ ያብቃኝ አሜን ብርሃነ ስላሴ ነኝ ከዝዋይ
@asterkiflay4470
@asterkiflay4470 Ай бұрын
የኔ የደረሰ ይድረሳቹ እግዚአቢሔር የተመሰገነ ነው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ መሔድ እፈልግ ነበርኩ ግን ጀርመን አገር ነው መኖርያየ እና አንተ በፈጣን ፈረስሕ ድረስልን እለው ነበርና በስው አርጎ ጠበሉና እምነቱ ስእለአድህኖ ቤቴ ድረስ መጣልን የስወስት አመት ህመሜ እንደምፈወሰ በአምላኬ ቸርነት አምናሎህ ❤ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ 18:48 18:17 😮 18:26
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ተናፍቃችኃል ኤልሻዳዮች እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@Mariam-ob3qj
@Mariam-ob3qj Ай бұрын
ሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ የነገርኩህን አደራህን ጥያቄየን መልስልኝና ለምስክር አብቃኝ አባቴ 😢😢😢
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p Ай бұрын
❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Ай бұрын
ሰማእቱ አባቴ እንደበደሌ ሳይሆን በፈጣሪ ምሕረት ደጅህን ታሰረግጠኝ ዘንድ ጠዋትም ማታም እማፀንሀለሁ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 29 күн бұрын
ፍጡነ ረድኤት የኔ አባት ሁልጊዜም ኤልሻዳዮችን እየተከታተኩ ደጅህን ለመርገጥ እጅግ ብዙ ምኞት እና በተስፋ እየጠበኩ ነው አንድ ቀን ነይ ትለኛለህ ጥያቄዬ ብዙ ነው መልስ ትሰጠኝ ዘንድ እለምንሐለሁ።
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 Ай бұрын
ለደጅህ አብቃኝ በሉት ያበቃል እኔ እንደዛ እያልኩ ሁሌ ስፅፍ ባላሰብኩት ሰዓት ለደጁ አደረሰኝ ።እናተንም ለደጁ ያብቃችሁ አሜን
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s Ай бұрын
እባክሺዉዴ ፀበልካለሺ
@user-ho7pk9ub4p
@user-ho7pk9ub4p Ай бұрын
አሜን❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Ай бұрын
የኔ አባት የኔ ሰሚ ለደጅህ አብቃኝ
@gebreslasiehagosgebremeske5220
@gebreslasiehagosgebremeske5220 Ай бұрын
ጅወርግስ ለጸበልህ ኣብቃን
@emueemue3666
@emueemue3666 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለሁበት በስደት ሀገር ድረስልኝ
@user-bt4ln8oi7e
@user-bt4ln8oi7e Ай бұрын
❤❤❤
@user-lk1kd2vw1l
@user-lk1kd2vw1l Ай бұрын
Fersegaw Geyorgis Ledego Lemehereto Yabkan Lemmeskerm Yabkan. Amen Amen Amen
@EdenWorku-nz1vb
@EdenWorku-nz1vb Ай бұрын
ወለተ ፃዲቅ
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k Ай бұрын
Sematu abate ebakhe atekereghe asalefe atsetghe
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s Ай бұрын
ሰማአቶአባቴ የህልሜን እውነትአድርግልኚ እባክህ ተለመነኚ
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g Ай бұрын
Memchaye akrblgn semeatu abtea bekash belegn
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
አሜን
@user-zx5ei1og2r
@user-zx5ei1og2r Ай бұрын
ወለተ ማርያም አያላችሁ
@user-pz6ur8ow6l
@user-pz6ur8ow6l Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰንጠብቅ ነበር❤❤❤
@hfj4001
@hfj4001 28 күн бұрын
ለናተ የደረሰ አባቴ ሰማይቱ ጊውረጊስ አተ ታቃለህ የውስጤን ቋጠሮ ከነ ቤቴሰቤ ፈውሰኝ አባክህ ዝማሪ ወድሜ ከቻልክ አናግረኝ ካመት መልስልኝ ባክህ ባክህን በፈጣሪ
@mahigebre4025
@mahigebre4025 Ай бұрын
Ldjhe abkgn sematuzworgise❤❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ሰንገባ ላይክ፣ ሼር እንዲሁ ሰብስክራይብ እያደረግን እንግባ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ተአምር ያልስማ እናሰማ ግዴታችን እንወጣ❤
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 Ай бұрын
❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤❤❤❤
@kidyldetakidyldeta7189
@kidyldetakidyldeta7189 Ай бұрын
Welete hawariyat blachu beselot asbugn betam among al
@user-fe5cd2cw7d
@user-fe5cd2cw7d Ай бұрын
ምነዉ፡ምስክርነቱን፡ብታሰሙን፡ጥሩ፡ነበር፡የምንፈልገዉ፡የተፈወሱ፡ሰዎችን፡ምስክርነት፡ብቻ፡ሌላዉ፡ለኛ፡ምንም፡ጥቅም፡አይሰጠንም፡
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 28 күн бұрын
የኔልዩአባትሰማአቱቅዱስጊወርጊስለቦታህአብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k Ай бұрын
Memiher girma tikekile nachewu lalikawu gina asitewula
@user-bu2be6ko9p
@user-bu2be6ko9p Ай бұрын
የድህነት ምንገድ ስለሆነ ስው ሲጠይቃችሁ መልሱ ስልክ አንሱ
@user-zx5ei1og2r
@user-zx5ei1og2r Ай бұрын
እኒ በስደት አለም ነው እምኑርው እናቴን ወገንቦን እስር አድርጉ ይዙታል በፆሉታችሁ አስቡ እዚህ ባታ እድትርገጥልኝ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Ай бұрын
እመቤቴ ትጥራልሽ ወደዚሕ ወደተቀደሰ ቦታ
@RozaArarsa
@RozaArarsa Ай бұрын
ጉዞ ለመቼ ነው ያለው
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 Ай бұрын
ተመስጊን በጓጓት ነበር የሚጠብቀው
@HanielAlemayehu
@HanielAlemayehu Ай бұрын
LNE YDERSEW SEMEATU GEOGREOUS LMELAW ORTHDOXAWIYAN YEDERS MESKERNT LMESTET YABKAGNE
@user-bu2be6ko9p
@user-bu2be6ko9p Ай бұрын
ለምንድነው ኢሞ ላይ እማትመልሱት
@tariku6436
@tariku6436 28 күн бұрын
Ladajik abqagni abate
@abdi9388
@abdi9388 Ай бұрын
እንደዚህ የእግዚአብሔርን ተአምር ሰታቀርብ ነዉ የሚያምርብህ። እንጂ በቤተክርስቲያን የተወገዙ የታወቁ ጠንቋዮችን ሥራ እያወደስክ ስታቀርብ አፀይፈኸኝ ነበር። ላንተ አሁንም በፊት የነበረኝ አመለካከት የለኝም።
@EnatMamo-sz7yb
@EnatMamo-sz7yb Ай бұрын
እኔ ማንና ማለት አይሰልም አትፈረድ
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x Ай бұрын
ፓስፖርት የሌላከው ሰውች በመተዋቀያ መሄድ ይቻላል የምታቀ መልሱልኝ🙏
@LulYacob
@LulYacob Ай бұрын
Aw ychalal
@selamgirma1804
@selamgirma1804 Ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ!
@fannygebre8061
@fannygebre8061 Ай бұрын
❤❤❤
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g Ай бұрын
Memchaye akrblgn semeatu abtea bekash belegn
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g Ай бұрын
Memchaye akrblgn semeatu abtea bekash belegn
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g Ай бұрын
Memchaye akrblgn semeatu abtea bekash belegn
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g Ай бұрын
Memchaye akrblgn semeatu abtea bekash belegn
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 141 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
♦️ማሕሌት ደምሴ (ከ አውስትራሊያ)♦️ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ
1:40:27
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
🔴የዘመኑ መፈፀሚያ ምልክቶቹ ♦️በፓሪስ የታየው አስነዋሪ ስራ 📍#orthodox
34:45
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 61 М.
Маленький Воришка 😂
0:31
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 5 МЛН
رعبتني من خباثتها
0:33
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 15 МЛН
Мне приснился очень страшный сон
0:38