//ቤተሰብን ፍለጋ// "እናቴ ትቼሽ አልሄድም ብለሽኝ እኮ ነበር … የት ነሽ? "//ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 53,517

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 127
@FiromeAmen
@FiromeAmen 2 күн бұрын
ሁላችሁም የጠፋባችሁን አግኙ መልካም እድል❤
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
ሴቶችየ እጀራ ከሚቆጥር ባሌ ይጠብቃችሁ እኔስ በደህና ቀን መልካም ባል አላህ ሰጥቶኛል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 күн бұрын
አሚንንን😂😂😂😂😂❤❤
@bintreshadtube4476
@bintreshadtube4476 Күн бұрын
አላህ በኢማን ይሙለው ቤታቹ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Күн бұрын
አሚንንን
@sameeramuhammed4530
@sameeramuhammed4530 Күн бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች እያስተዳደርነው ሊቆጥር አያስበውም ሊለምነን እጂ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Күн бұрын
አሚን
@maybetkoko7648
@maybetkoko7648 Күн бұрын
እናት ይህ ሰው ስጦታው እንዳሆን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እመቤቴችን በደስታ ያበስረው እንተንም በደስታ ያብስረችው አሜን፫ መልካም እድል
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Күн бұрын
የኝን አባት እህት ባልሳሳት በልጅነቴ አውቃታለሁ በፊት እስላም እንደነበረችና የምትኖረው መርካቶ 12 ቀበሌ እና ወልዳም አንድ ልጅ አላት ስሟም ጥሩነሽ ገበያው ትባላለች ልጇም ፍቃዱ ይባላል አኔ የማውቃት ቢያስ 33 አመት በፊት ነው አሁን እኔ የምኖረው በውጪ ነው ምናልባት ይሄ መረጃ ከጠቀማቹ በማለት ነው
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p Күн бұрын
ለebsደውዬላቸው
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 күн бұрын
ስጦታውን ያሳደጉት እናትም ማሃን ናቸው
@zenithyimam3223
@zenithyimam3223 Күн бұрын
ፎቶው እራሱ እሱን ይመስላል
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 күн бұрын
አረ ስጦታው እዳይሆን የኚ እናት ታሪኪ
@meremseid8084
@meremseid8084 2 күн бұрын
መልእኩ ይመስላል ብቻ ታሪኩ ትንሸ ለየት ይላ
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha Күн бұрын
ጦቁሟችው በይሁን እንኮን እሱም ቤተሠብን ያገኝል በሰበብ
@nahomdemse
@nahomdemse 11 сағат бұрын
ስጦታው ማለት ግልፅ አድረጊው
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 2 күн бұрын
እንዴ 1981 ያለችው ልጅ እውነት 2001 ነው የሚሆነው ፈጣሪ ያገናኝሽ
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 አማትኮ ከባድ ናቸው እኔም ደርሶብኛል በገዛ ልጀ አሳበው ይሰድቡኝ ነበር ያረብ መጥፎ እዳታረገኝ
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 2 күн бұрын
የተረገመ ወንደላጤ 😂😂😂😂
@Lguama
@Lguama 2 күн бұрын
እኔም ስቄለሁ የዮኒ አጠያየቅስ ወንዱ ነው እሚቆጥረው
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 2 күн бұрын
😢😢😢😢አዳዱሰዉ ጉጉታምነዉ
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
ክክክክክ እኮስንት ሰው አለ አላህ ይጠብቀን
@phonehouse660
@phonehouse660 Күн бұрын
😂😂😂😂❤
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Күн бұрын
እናትየ በሰላምና በጤና ከልጅዎት ጋር ያገናኛችሁ እንደዚህ አይነት ጥሩ የጀራ አባት ያብዛልን
@user-jq8gb9nc8b
@user-jq8gb9nc8b Күн бұрын
❤❤❤amen amen amen
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 2 күн бұрын
ይሄን ፕሮግራም በየሣምቱነው የምከታተለው አጎቴ በሂወትካለ ይፈልገናል ብየ😢😢😢
@zd8671
@zd8671 Күн бұрын
እኔም ወድሜ ቢመጣ እያልኩ አያለሁ😢
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Күн бұрын
እኔኮ አላህ ካለ በቅርብ እህዳለሁ ከአገር ኢሻ አላህ የመጀመሪያ ጉዞየ ቅዳሜ ከሰአት ይሆናል በአላህ ፍቃድ
@somayamohammad7883
@somayamohammad7883 2 күн бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል አላህ ያገናኛችሁ እኛም የደስታችሁ ተካፋይ ያድርገን❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Күн бұрын
ሁላችሁንም ምንም የማይሳነው አምላክ ይርዳችሁ።
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c 2 күн бұрын
መልካም እድል አላህ ያገናኛችሁ. የመጨረሻው ልጅ የኔም አጎት እንዳተው ጠፍቶብኛል 😢
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ይርዳችው፡ሁላችሁም ebs እግዚአብሔር ይባርካችው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 күн бұрын
በደጉ ዘመን እንጀራ ይቆጠራል እንዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ምህረት ያድርግልህ የአንተ ግፍ ነው የጤፍ ዋጋ እንዲህ ሁኖ ምን ታደርግ ይሆን ? ንስሃ ግብይ ወንደላጤው
@woldemariamgirma6682
@woldemariamgirma6682 2 күн бұрын
30 years back there was only one referral Hospital in Asella. Good to try to check if there is documentation.
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ሁላችሁንም
@user-mx5nf6sz5f
@user-mx5nf6sz5f Күн бұрын
ሁላችሁም አላህ ያገናኛችሁ
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Күн бұрын
Bravo Tsegi ,you make a good correction on her age
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 2 күн бұрын
ምልካም እድል ❤️❤️❤️🙏🎉
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ አይ ድህነት አስለቀሳችሁኘ ወላህ እኮን 81 91 አምተምህረት11 አኮንም አላህ እናትሽ ካር ያገናኝሽ
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d 2 күн бұрын
መልካም እድል
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ አፋልጉኝ ተፈላጊ ፍትፍቴ ነጋሽ ምትኩ 1987/1989 አካባቢ ከአባቴ ኮኮቤ ጋር ጎንደር ተለያይታ የት እንደገባች አናውቅም ከአባቴ ጋ ሁለት ልጆች ወልደው ነው የተለያዩት የሱፍ ኮኮቤ ና ጀማል ኮኮቤ ይባላሉ በጣም ነው እየፈለግት ያለነው 😢😢😢😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 күн бұрын
ወደ ቤተሰቦቾ እንዳትመለስ የእኔን አባት ስታገባ ሰልማ ነው ያገባች ለዛም ይሆናል ፈርታ ልጆቾን ጥላ ከቤተሰብ ሳትሄድ የጠፋችው ሰለምቴ ስለሆነች ይቆጡኝ ይሆናል ብላ ይሆናል ብለን እናስብላለን አላህ ብሎ እሷን አግኝተን ወንድሜ ህልሙ ደስታውን እንዳይ በጣም ነው የምመኝላቸው እናታችን በህይወት ካለሽ ልጅሽን ወንድሜ እየፈለገሽ ስለሆነ እንድናገኝሽ እንፈልግሻለን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@Djdffs
@Djdffs Күн бұрын
አላህ ያስገኝላችሁ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Күн бұрын
@@Djdffs አሚንንንን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Күн бұрын
በሰላም ያገናኘችሁ ያረብ
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 Күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 from Houston TX
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
ወዴ ላጤው ግን ክክክክ እጀራ በመቁጠሩ መሰለኝ ሚስት የሌለው
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 2 күн бұрын
😂😂😂
@AmanGeta-d7t
@AmanGeta-d7t 2 күн бұрын
ኧረ እንዴት ነው ምመዘገበዉ
@user-mk5qz9iy3d
@user-mk5qz9iy3d 20 сағат бұрын
መልካም እድል ኢየሱስ ያድናል
@loveethiopia820
@loveethiopia820 Күн бұрын
Maybe it is Sitotaw ?
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 2 күн бұрын
እንጄራ ቆጣሪው ወንደላጤ የትነው ያለኸው ይቅር ይበልህ ብትፀፀትና ንሰሀ ግባ ትልቅ በደል ነው የበደልካት
@user-jq8gb9nc8b
@user-jq8gb9nc8b Күн бұрын
Eheti ayzose ljiseme ehtacenem ygagnalu bgzhaber tsefa alne ayzose❤❤❤
@leulamen5048
@leulamen5048 Күн бұрын
ጆረው ተለቅ ያለ ከሆነ ስጦታው እንዳይሆን?
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Күн бұрын
ስንት አይነት ችጋራም ወንድሴት አለ ጌዜዉ ጥሩ ነበር ኑሮ እደዚህ አልተወደደም ነበር መቆለፍ እጀራ መቂጠር ስርተዉ እያበሉ የ ኢትዬጽያ ህዝቡ ቡዙ ግፍ አለበት😊 ይቅር ይበለን አምላክ🙏🏽
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Күн бұрын
ለዝግጅት ክፍሉ/ የመንትያውን ወንድም ለማፈላለግ የተላለፈው መልእክት በአማርኛ ብቻ መሆኑ ትክክል አልመሰለኝም ፣መንትያው የተሰጠው ለውጭ ሀገር ጉዲፈቻ ሊሆን ስለሚችል ፈላጊው ወንድም በራሱ (በእንግሊዝኛ) መልእክት እንዲያስተላልፍ እድል ሊሰጠው ይገባ ነበር ይመስለኛል።እግዚአብሔር ይርዳው።
@SerkSerk-i3v
@SerkSerk-i3v 2 күн бұрын
አሌክስ መልካም እድል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 күн бұрын
ለሁሉም መልካም እድል
@Tsehay6773
@Tsehay6773 Күн бұрын
የመጀመሪያዋ ፈላጊ ፎቶውየስጦተውን ይመስላል
@user-kb7lc9uu5k
@user-kb7lc9uu5k Күн бұрын
እኔም እባካችሁ እኔም እህቴ ጠፍታለች እባካችሁ ተባበሩን
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 21 сағат бұрын
እኚህ የድብረ ማርቆስ ፍእላጊ እናት ስእጦው ዩቱብ ያልው ውጣት እሱ ሊሆን ይችላል እስኪ ጥቅምት እባካችሁን
@fateo4493
@fateo4493 2 күн бұрын
የወደላጤዉአሣቀኝ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Күн бұрын
የብርቄ ልጂ አሳዘነችኝ😥
@RyVc-eg3ri
@RyVc-eg3ri Күн бұрын
ውስጧ ብዙ ህመም አለ አባቷ ቤተሰቦቹንኳ አላሳወቃትም በጣም ታሰዝናለች
@user-tr2xn1go8i
@user-tr2xn1go8i Күн бұрын
የዘርኢ ካልአዩ ትዉልድዋ ራያ እህትዋ ምህረት ካልአዩ አለቻት ህዋኔ የምባል ቦታ ዘርኢ በህወት የለችም ልጆችዋ ግን አሉ ወደ ምህረት የሆነ ግዜ ደዉለዉ እንደነበረ ተናግራ ነበር አሁን በህወት የለችም ግን አሰም እንደምኖሩ ጭምጭምታ አለኝ ካላቹ እባካቹ እንገናኝ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Күн бұрын
ይታያል ምትኩ በህይወት ያለ ይመስለኛል
@nahomdemse
@nahomdemse Күн бұрын
እባካችሁ ወላጅ እናቴን አፈልጉኝ በ1977 ከአ.አ ወደ ጊንጪ/አምቦ አካባቢ ለማዳጎ የሰጠችኝ።
@InnocentCardGame-bp1qu
@InnocentCardGame-bp1qu 2 күн бұрын
ለእነም ሚንአለ ኢብኤሴች እድሉን ብሰጢልኝ🙏🙏🙏
@genetteshome3906
@genetteshome3906 2 күн бұрын
እንጀራ ትቆጥራለች የሚባል የእጀራናት ስባል ነብር የምንሰማው አዪ ላጤ
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Күн бұрын
Meat ametubin , teff 15000 asgebu. Yane eko teff 80 birr neber
@GanatuAdise
@GanatuAdise Күн бұрын
❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
ሁላችሁንም አላህ ያስገኝላችሁና ተደሱ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 2 күн бұрын
ቤተሰብ ሁኑኝ ከፍቶኛል ዛሬ😢😢😢
@GanatuAdise
@GanatuAdise Күн бұрын
Yene Agote tafitohal falegulign slash telawun yebalali please
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 2 күн бұрын
Exabher yagebanyish🙏
@almaze214
@almaze214 Күн бұрын
ይቅናህ
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 2 күн бұрын
Eraa enanem yaa lijan Abbate afaleguny 16 amatache. Nw katalayayen😢
@BayushAyanu
@BayushAyanu Күн бұрын
Yegizaberi yiridashi
@kadijamohammad5854
@kadijamohammad5854 2 күн бұрын
ሀይቅ የት አካባቢ ናት ደሴና ሀይቅ 30ኪሎ ሜትርነው
@kadijamohammad5854
@kadijamohammad5854 2 күн бұрын
የክርስትና እናቷን ስም ቢያውቁት ኖሮ እንጠያዬቅ ነበረ
@user-dv4rb7eh7f
@user-dv4rb7eh7f Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YosefYosef-q9j
@YosefYosef-q9j 2 күн бұрын
Bart Taganalh bir
@BayushAyanu
@BayushAyanu Күн бұрын
Egizeri yagizishe
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 2 күн бұрын
ስለ ጫፌ ዶንሳ ምታዉቁ አናግሩኝ 🙏🏿
@HawiiTaye
@HawiiTaye 2 күн бұрын
mene nebere akatalewu
@Sool-yq4us
@Sool-yq4us 2 күн бұрын
@@HawiiTaye እናቴ ካበታሰቧ ካታላያች 38 አማት አካባቢ ነው ሲላ ካታማው አንዳድ ማራጃ ፋልጌ ናባር እንዴት ታጋናኚተን ማዉራት እንቺላለን 🙏🏿
@liben298
@liben298 2 күн бұрын
​@@Sool-yq4us ጨፌ ዶንሳ ከቢሾፍቱ በጎዲኖ በኩል በጣም ቅርብ ነው፣ ለማስታወስ ያክል በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከሰከሰበት ስፍራ ነው
@HawiiTaye
@HawiiTaye 2 күн бұрын
seleki kuture askemeti eseki wendem.​@@Sool-yq4us
@FiromeAmen
@FiromeAmen 2 күн бұрын
ጫፌ ዶክሳ አቃለሁ ቦታውን ግን አሁን ከሀገር ውጪ ነኝ ከአንድ ወር ቦሀላ እገባለሁ ላሳይክ ከፈለክ ወንድሜ
@behwittasew5390
@behwittasew5390 2 күн бұрын
አሰላ በሱ እድሜ ያለው አንድ ሆስፒታል ነው አያደናግርም
@user-dq8ym5xm5m
@user-dq8ym5xm5m Күн бұрын
😂😂😂😂
@belayneshalbejo2430
@belayneshalbejo2430 2 күн бұрын
ምልካም እድል ❤️❤️❤️🙏🎉
@Zaboora-kp9wd
@Zaboora-kp9wd 2 күн бұрын
መልካም እድል
@madena22
@madena22 2 күн бұрын
ያሪብ እሲኪይ. ለኔምድአ. አድሪጉልኝ. እኔምውረፋ. አሲዥለሁ. አላህ ቅርብ. ያሪግልሽ. በሉኝ እኔንም እዲያገናኝኝ. ከማላቃት. ውድይ. እህቴየ. የናቴምትክ
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
አላህ ያገናኝሽ የኔውድ
@madena22
@madena22 2 күн бұрын
አሚን. ያሪብል አለሚን. የኔ ውድ እህት
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
@@madena22 ውይ የኔውድ መካነሰላም የት አካባቢ ነሽ
@madena22
@madena22 2 күн бұрын
0. 7. ቀበሌየ. ታውቅሽው. ደሪቅቻ. የሚባል. ስፈር
@Djdffs
@Djdffs 2 күн бұрын
@@madena22 አወ ወላሂ አቀዋለሁ እኔ ደግሞ ድቢ 0.10 ታወቅሽው
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 10 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 38 М.
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,3 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,2 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 3 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 1,6 МЛН